የልባችን ቁስል እንዲፈወስ ይህንን እናድርግ።Kesis Ashenafi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 193

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አሜን አሜን አሜን አበሮ ደሰህ አልን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @makdatesma1446
    @makdatesma1446 4 роки тому +1

    አዎ አዎ ቄስስ ልቤ ከልክ በላይ ቆስሏል በእውነት እልሀለሁ ሰለኔ ህይወት የምታወራ ነው የመሰለኝ እያነባሁ ነው የምሰማህበትዳሬ የተጎዳሁ ሰው ነኝ ትምህርትህ ግን አፅናናኝ ቃለሂወትን ያሰማልኝ ሌላ ምንም ቃል የለኝም

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 4 роки тому +24

    በፍፁም በፍፁም አልቃወምም! ለካ እውነትም እግዝያብሄር አምላክ አልተወኝም ይህው በስንበተ ክቡር ቤቴ ድረስ መቶ አበረታኝ !ቃለ ህይወትን ያስማልን!!!

    • @dee468
      @dee468 4 роки тому +3

      አሜን

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 4 роки тому +1

      አሜን አሜን 🤲

    • @hyatyat9882
      @hyatyat9882 4 роки тому +1

      አግዛብህር ይጠብቅልን ተምርበት አሎ

    • @jerryat7530
      @jerryat7530 4 роки тому +1

      Yedngl lig tamr niw yhen ssama kasis'abate ategebe hono eyemkr niw yemeseleghn::(ymaryamlig kalheywot yasemaln🕊♥️😭😭😭🙏🙏🙏

  • @raheljovane215
    @raheljovane215 4 роки тому +8

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው ቃሊዎት ያሰማልን መምህር ቀሲስ ልቦና ቀልቦና ቆም ብዬ እዳስብ አርጎኛል በጣም አመረግናለው ውለታውን የሰማይ አባታችን ይክፈልክ

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 роки тому +1

    መምህራችን ስለኜ ያስተማሩ ነው የመሰለኝ መድሀኚአለም እሱ ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ጸልዩልን መምህራችን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫👐❤🕊💒🌾💚🌹

  • @yeshidange
    @yeshidange Рік тому +1

    ጌታበብዙ ፀጋ ይጨምርልህ ቀሲስ በዚህ ቃል ሁለትጊዜ እኔን እግዚአብሔር ተናገረኝ❤️ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @emebetfride1492
    @emebetfride1492 4 роки тому +3

    ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቃሉ ባለበት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን ዘመኖ ይባረክ

  • @cell8632
    @cell8632 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን

  • @yeneworkhailu7867
    @yeneworkhailu7867 4 роки тому

    አሜን ተናገረኝ እግዚያብሄር ተናገረኝ ! አክመኝ

  • @yonatanwelduweldu7726
    @yonatanwelduweldu7726 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ትምርት እንድሰማ የረዳኝ በመስቀሉ ለኔ ለሀጢያተኛው ሲል ለተሰቀለውና ለቆሰለው ጌታዬ እየሱስ ክብር ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን ላስተማሩንም አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመናቸው ሁሉ ይባረክ አሜን🙏

  • @werkaferahugadisaa9246
    @werkaferahugadisaa9246 2 роки тому

    በእውነት ተባረክ ከዚህም በላይ የህይወትን ቃል ያብራልህ ለሰው ሁሉ ብርታት ነው የምታስተምረው እንደዚህ ወንጌልን በስፋት ቢሰበክ እና ሰሚ ቢኖር ኖሮ መች ጥላቻ ይበረታ ነበር

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይህ የህይወት ምግብ የመገበን አምላክ ይመስገን በቃሉ ፍሬ እነሰድናፈራ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን እሱለኛ የከፈለላልን ዋጋ እንድናይ አይነልቦናችን ያብራልን

  • @haneybahiru6098
    @haneybahiru6098 3 роки тому

    በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ...እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: አሜን!

  • @guaygebeyo6665
    @guaygebeyo6665 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @kassahunnegash2888
    @kassahunnegash2888 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ካለብን ጭንቀት ሊያወጣኝ የሚችል ትምህርት አግኝተናል ፈጣሪ በምህረቱ እንዲጎበኘን በፀሎትዎ አስቡን አሜን ገብረመስቀል

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ

    በውነት መምህር ቃለ ሂዎት ያሰማልን በርስዎ ትምርት ብዙ ነገር አውቂያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልንንን መምህራችን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያስማልን 💕💕💕🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏🌿👏👏🌿👏🌿👏🙏🙏👏🌿🙏👏🌿🙏👏🌿🙏👏🌸🙏👏🌿🙏👏🌿🙏👏🌸🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    ፈጣሪ ፈጣሪ ልቦና የደጥን በችረነተከን አሰብን ማረኝ

  • @bettybety1633
    @bettybety1633 4 роки тому +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ከመጣብን መቅስፍት አለምን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አንተ ታደገን የድንግል ልጅ 🙇🙇🙇

    • @lilalika3134
      @lilalika3134 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew3222 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    ቃልቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን

  • @bizuneshayele6281
    @bizuneshayele6281 4 роки тому

    ኑርልን በምክርህ ከክፉ ነገሮች የምትመልሰን አዛኝቷ እናታችን ድንግልዬ ስለፍቅር መከራን ተቀብሎ ነብስ ለዘራብን አባታችን መዳሕኒአለም ወንድማችንን ቀሲስ አሸናፊን መምህር ምሕረተ አብን ዶክተር ዘበነን ሌሎችንም የኦርቶዶክስ መልካም አስተማሪወቻችንና ዘማሪወቻችንን ለሰጡን ሶስቱ ስላሶች ምስጋና እናቀርባለን የወደፊቱንም አምላክ ያውቃል...!

  • @jackjiang1210
    @jackjiang1210 4 роки тому +2

    ቀሲስዬ እንደው ምን ላድርግህ ተባረክ እስከዛሬ አለማዳመጤ ገርሞኛል ያንተን ት/ት መስማት ከጀመርኩኝ 2ሳምንት ሆነኝ በሚገርም ሁኔታ ህይወቴ እየተቀየረልኝ ነው ጌታ እየሱስ የኔ ንጉስ ክብር ይግባው::❤❤🙏እስከዛሬው ቻናልህን አለማወቄ ቢቆጨኝም የጌታ ቀኑ አሁን ነው እና ሳይረፍድብኝ አድርሶኛል ይክበርልኝ የኔ አባት እየሱስ 😍😍🙏🙏🙏

  • @Saba-7
    @Saba-7 2 місяці тому

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 2 роки тому

    Egizabher yehen yemesele menfesen yemeyareka temert endadamet selefekedekelgne Amesegenehalew Amelaken.Amen🙏
    Memeher Yagelegelot zemeno yetebarek yehun 🤲❤️🤲

  • @mekele2976
    @mekele2976 4 роки тому

    ክብርህ ይብዛ ጊቲይ amen amen amen

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🤲🤲🤲⛪⛪⛪😭😭😭

  • @WebalemAyene
    @WebalemAyene 2 місяці тому

    አሜን !!

  • @saratemesgen5866
    @saratemesgen5866 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር። አመሰግናለሁ

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 роки тому

    Amen amen amen memherachn malaketni yasemalen

  • @tinazemu1596
    @tinazemu1596 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እድሜና ጤናን ያድሎት 🙏 🙏........ ተመስገን አምላኬ ይህን ትምህርት እንድማር እራሴን እንድመረም ስለሰጠኧኝ እድል ክበርልኝ አባቴ🙏🙏🙏

  • @ቡርቴ-ኰ6መ
    @ቡርቴ-ኰ6መ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @asegewami9905
    @asegewami9905 4 роки тому +1

    Brother, God bless you more. I cannot stop crying ...

  • @selameselame6272
    @selameselame6272 3 роки тому

    Amen amen amen kalhiwot yasemalen

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 роки тому +1

    አሜን አሜን እግዛአብሄር ይመስገን እንዲሁም የተመሰገነ ይሁን እርሶንም እናመሰግናለን::

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 роки тому +1

    ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ትምህርቶችህን ሥሠማ ውሥጤ በደሥታ ይሞላል

  • @negatuatadesse9255
    @negatuatadesse9255 4 роки тому

    Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏😁😁😁🙌🙌🙌 father thank you so much God bless you

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary 4 роки тому

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen edmena tena ystih 🙏🙏🙏.

  • @bxbxxhhx3231
    @bxbxxhhx3231 3 роки тому

    አሜንንንንንን🍇

  • @girllaptop8425
    @girllaptop8425 4 роки тому +3

    አባታችን እንኳንም ደሕና መጡልን
    አሜንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜንንን አሜን አሜን ተአለም እስከ አለም የተመሠገነ ይሁን።

  • @maryjohn2562
    @maryjohn2562 4 роки тому

    መምህር መድሀኚአለም እርሶዊን እንደመልክተኝ አርጓ ነው የላከልኝ ለኜ ከዛሬ ጀምሮ እራሴን ለመቀየር እጥራለሁ። በመድሀኚአለም በቅድስት ማርያም እረዳትነት እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችዎት እመኝለሁኝ።

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 роки тому +3

    ሰላም/ ዋሉ /አምሹ /እደሩ እግዛአብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን::

  • @እንደፍቃድህኣንረኝጌታየ

    ቃል ህይወት ያስማኝ

  • @temesgengetaye8767
    @temesgengetaye8767 4 роки тому

    Tebareki....qalat yelegem EGZABHIER hulun entgegen 👐temesgen

  • @ageriewubie7508
    @ageriewubie7508 4 роки тому +1

    Amen God bless🙏🙏

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed468 4 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @sebeleabera2564
    @sebeleabera2564 4 роки тому

    Amen Amen Amen Abatachen Kalehywot Yasemalin

  • @semirasemira5550
    @semirasemira5550 4 роки тому +1

    እውነት ነው እኔ ብዙን ግዜ በህይውቴ ያሳለፍኩትን ሳስብ እንዳዴ እንቅልፍ አይውስደኝም ቁጭ ብዬ አነባለው ነገር ግን ደስስስ የሚለኝ መልሼ ባለመበደሌ የስደስተኛል ስለሁሉም ነገር እግዝያብህር ይመስገን ሁሉም አልፈዋል ለበጎ ነው ሁሌም ተስፋ ማደረገው እግዚአብሔር ነው እሱም አይተውኝም መምህር እናመስግናለን

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 роки тому

      "መልሼ ባለመበደሌ ያስደስተኛል"
      ድንቅ አባባል ነው፣በምድር ላይ እንደዚህ ዓይነት ልብ ያላቸውን ያብዛልን። አይዞሽ እንባችንን በቆሰለልን እጆቹ ይዳስስልናል።

  • @OmanOman-fz8sh
    @OmanOman-fz8sh 4 роки тому +1

    ቃለሂወት:ያሰማልን:መምህራን:ጸጋውንያብዛልን

  • @hannatewelde2092
    @hannatewelde2092 2 роки тому

    እሩሱት ሁሌ ነቢ ኣምላክ ሶው። እግዚኣብሔር ያክብርልኝ፡ ሁሌ ባንተ ላይ ኣድሮ ኣምላኬ እየ ሰራኝ ኖ። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።

  • @asfawabeba7381
    @asfawabeba7381 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አዉነት ጨምሮ ጨምሮ ይባረክህ እድሜና ጤና ይስጥልን ባዳኔቴን ነዉ የማላከሁ 🙏🙏🙏

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 роки тому

    Kale Hiwot yasemalen kessis🙏🙏🙏

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 роки тому +1

    Amen. Amen

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zerihunalemu713
    @zerihunalemu713 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤የእሮሶን መዝሙር ከወጣትነት ጀምሮ ሳዳምጥ የጌታ ፍቅር ይጨመምርልኛል፡ አሁን ምክርና ትምህርቱ ደግሞ ለሕይወቴ መርህ ሆኗል፡፡ እ/ር ይስጠጥልኝ፡፡

  • @አስቴርየእመብርኅንልጅ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በብዙ ይባርኮት በርሶ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እጅግ አስተምሮኛል

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 4 роки тому

    Amen kal hiwet yasemalgne zara yelban kusel awekelgne memeher egezeabehar edemana tana yeseteh hiwetan melesekat

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому +1

    በጣም ትክክል ነዎት አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ የፈዉሰን

  • @gashayeteweldu8178
    @gashayeteweldu8178 4 роки тому

    ተባረክ ወንድሜ 🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን

  • @helentesfamariam580
    @helentesfamariam580 4 роки тому

    Amen God bless you my brother. God bless your familj 💖💖💖💖💕💕💕

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት እኔ በተደጋጋሚ በህይወቴ ላይ ስዎች ያደረጉትን ሳስብ በጣም ያመኛል ሁልጊዜ ለምን ይህሁሉ በህይወቴ ሆነ ብዬ እግዚአብሔርን እጠይቃለሁ መልስ ግን ዛሬም አላገኘሁም።አውቃለሁ አንድም ቀን እግዚአብሔር ተሳስቶ አያውቅም በህይወቴ ለምን ይህ ሆነ??? ሁሌም እግዚአብሔር ከገባሁበት ጭንቀትና ካሳለፍኩት መጥፎ ህይወት እንዲያወጣኝ እማፀነዋለሁ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 роки тому

      አሁንስ ተመልሶልሻል አይደል?

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 роки тому +1

    Yegermal. God bless you and your family.
    I am learning everyday.
    Thanks.

  • @syn_xpertandaicomfirmed7499
    @syn_xpertandaicomfirmed7499 4 роки тому

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .

  • @genibehayilu7753
    @genibehayilu7753 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን የእውነት አምላክ ሠላም ፍቅር ይሥጥህ ለኛም ሠላም የነገርክን አንደበትህ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን የጻድቃንበረከታቸው ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያሠማልን የድግልማሪያምልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከመጣብን መቅሠፍት አንተው እርዳን😭😭😭😭😭😭👏👏

  • @amahaamaha9085
    @amahaamaha9085 4 роки тому

    Kalehiwet yasemaln
    Leneiem astewai lbona ystegh medhanialem Amenn

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገነ አሜን

  • @ابواحمدحمزي
    @ابواحمدحمزي 4 роки тому

    ቅለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @berhezaidhailemareiam2133
    @berhezaidhailemareiam2133 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ቀሲስ ።

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    እንደ እንደ ችረነተከን አሰብን ከልባችን አዉጣልኝ እባከህን ቁሰላችን ፈዉሰን።

  • @suebilly16
    @suebilly16 4 роки тому +1

    Amen amen amen amen Btkkl Btkkl 💒💒💒🕊🕊🕊yes

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @mahikiru7249
    @mahikiru7249 4 роки тому

    ፈጣሪ ይክበር ይመስገን መምህር ላንተም ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ትምህርትህን ልብን ከጭንቀት ከሀሳብ ይገላልግላል ተባረክልንንን

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይሰጥልን መምህራችን

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 роки тому +1

    😭😭😭Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin 😭😭😭

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    እዉነት ነዉ በሱ ቁሰል እኛም ተፈዉሰን

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @seeteseete9136
    @seeteseete9136 4 роки тому +1

    በብዙ እኔን የነካኝ ትምህርት
    የአገልግሎት ዘምንህ ይርዘም
    እኔም ዳግም ቁስሌን ላላክ ጌታ ያደረገልኝን እያሰብኩ ትቻለሁ ከተበደልኩት በላይ በደሌ ይክር የተባለልኝ ነኝ እና

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 роки тому

      አሜን የቀሰለልን በቁስሉ ደግሞ ቁስላችንን ፈውሶልናል፣ ስለዚህ ዓይኖቼን በመስቀሉ ብቻ እንጂ ከእንግዲህ በጠባሳዬ ላይ አላደርግም፣ እንድ ቀን እያንዳንዱ ጠባሳዎቼ እንደ ክዋክብት ሲያበሩ አያለሁ። አማኑኤል ቶሎ ና!
      በእንባ ነው ሁለት ጊዜ ያዳመጥኩት፣ እሁንም እስኪዋሀደኝ ድረስ ደግሜ ላድስምጠው ነውና
      መምህር አሁንም ቃለ ህይወት እየጨመረ እንደ ውንዝ ይፍለቅልዎት። ለእኛም ለሰማነው እንድንኖርበት አምላካችን ይርዳን።

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke9413 4 роки тому

    Amen kale hiwet yasemalen geta hulem lene kal alew kebere lelesu yehun

  • @ሳባእሸቱ-ጨ4ቐ
    @ሳባእሸቱ-ጨ4ቐ 4 роки тому

    ቀሲሲ ተባረክ በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው እናመሰግናለን

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 4 роки тому

    እዉነት ነዉ አባታችን እኔ ቁስሌ እያከኩ የምኖር ነኝ ትልቅ ትምህርት ነዉ አጥንት የሚሰነጥቅ ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @sammyadane1987
    @sammyadane1987 4 роки тому

    እውነት ነው እግዚአብሔር ካሉ ያሰማልን ኣመን

  • @adisadisorthodoxtewahedo4524
    @adisadisorthodoxtewahedo4524 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ትምህርትህ ተሰምቶ አይጠገብም ነብስን ያለመልማል

  • @zebibtesfamichael228
    @zebibtesfamichael228 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwet yasemalna kbur Abatachin rejim edimen tinan ysitiln Egizabiher enot lbachin yemineka Kal Egziabeher ede bedelachin sayhon ede chrinetu ykr ybelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 роки тому

    ቀሲስ ተባረኩ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meklettesfay3611
    @meklettesfay3611 4 роки тому

    Amen..kes indet lagenot echlalew..

  • @fikergezu8703
    @fikergezu8703 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሒዎት ያሠማልን ሐጠታችንም ይቅር ይበለን

  • @yetwohdolij4263
    @yetwohdolij4263 4 роки тому

    Amen 🙏 ♥️
    Kalehewot yasemalen geta

  • @honey24247
    @honey24247 4 роки тому

    Abetu hezbehen aden erestehen bark amen tebarek kesis

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Рік тому

    የኔ ታሪከ ነዉ እኔንም የምለከተኛል እኔም ነኝ አንዱ ነኝ