Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይቺን ልጅ አበረታቷት እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነች በዛ ላይ አቀራረቧ ለተመልካች ግልፅ አድርጋ ነዉ የምታቦራራዉ. በርቺልን እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዋውውው በጣም የሚያምር የአባሻ አሰራር ነው ያሳዬሽን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
Wow, this looks delicious! The traditional flavors and cooking style really shine through. I’d love to try this dish one day
ማሻ አላህ ቆንጆ አስራር ነዉ እናመሰግናለን❤
ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሚያምር የአንባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በደንብ ስላሸሽው ስትሸልሚው ይታዘዝልሻል ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቅመም ነው የምልሽ በጣም ቆንጆ የሚያምር በጣም ፍትፍት ያለ በደንብ ታሽቶ የተቦካ ሰአቱን ጠብቆ የተጋገረ የሚያምር ያንባሻ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚ በጣም አሪፍ አስራር ነው በርችልን ❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ የኔቆንጆ ማሻአላህ የኔ በለሙያ እጂሽ ይባርክ በርችልኝ
Masya Allah cantik sekali Asrarnya, terima kasih
ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን ውዴ
roman ethiopia,የሐምባሻ አገጋገርዎ በጣም ቀላል እና ምርጥ ነው።አማርኛ ቋንቋን እና የእኛን ባህል እንዲተማርን እናምረን እጅግ ያስተማረን።አንደኛ እናዘናጋለን!
ሊጡ ራሱ ልስላሴ ው ይገርማል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ ጎበዝ አንደኛ
ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ አንባሻ ነው የጋገርሽው በደንብ ማቡካትሽ ቆንጆ አድርጎታል ሲያዩት እራሱ የሚያስጎመጅ የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ባለሞያ❤❤
ሴትነት እንዳች ነው ሮማዬ በእውነት የምሰራቸው ምግቦች ሁሌም ያስጎመጃሉ እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤❤
ስላም ስላም የኔ ውድ ማሻአላህ ሲያምር❤❤❤😂
Selam edatnashi wida❤
Like done ✅ bhai bhut sunder full watch ke sath testy testy,❤❤❤❤, 🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐
አህለን የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ እንደት ያምራል የኔ ባለሙያ እንድህ አሳምረው ያቀረቡ እጆችሽ ይባረኩ በርችልኝ ሼር ላይክ❤❤❤❤❤
የኔዉድ እጀሽ ይባረክ በጣም ያምራል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉❤
ሰላም ሮማንዬ እንኳን በደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ አምባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
Maz🌹🌹
ወዬ ውዴ❤@@hintsetyoutube
Makanan yang sangat mantap sobatku 👍👍🥰🥰
ሰላም አንኳን ደህና መጣሽ ዋውው የኔ ባለሙያ በርቺ
ما شاء، الله تبارك الرحمن اجمل عرض بالتوفيق يا رب ابظاع تبارك الله جاري م ش روعةة
おはようございます😊親愛なる私のFriend🎁とてもとても美味しそう😋❤️❤️💞👍❤️💞食べたいです🩷素敵なパンレシピ💝共有して頂いてありがとうございます🙏素晴らしい一日をお過ごし下さい🙇❤️❤️❤️💞🙏
❤ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳ ሰላም መጣሽልኝ በድጋሚ ዋውውው ቡጣም ገራሚና የሚያምር ቆንጆ አንባሻ❤❤❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ሮሚዬ ውዴ ሲያዩትም የሚያምር ፍርፍር ያለ የአምባሻ አሰራር ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ ❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ ሮምየ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ማሻአላህ ትስለሚ የድክ የኔ ቅመም ካችጋ ሙያ ነፍ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@rehimaethiotube ብርታቴ❤😍🙏
ሮማን በእውነት ነው እምልሽ ለብዙ ሰው ሸር አድርጌአለው ሞያ ተማሩ እያልኩ እጅሽ ይባረክ እህታለሜ❤
ሰላም እዴት ነሼ የኔ ዉድ እናመሰግናለን እጅሼ ይባርክ ዉዴ
ዋውው ሮምየ የኔ ባለ ሙያ እሚያምርአንባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ❤
ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮሚዬ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ነዉ በጣም ያምራ❤❤❤
አግዚአብሔር 😮መዝገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ የሚወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ የአምባሻ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው በጣም የሚያምር ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ የሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም የሚያምርና ምርጥ ቆንጆ አሠራር ነው በርች ልኝ 😮👌
ሮማንየ ሰላምሽ ይብዘሰልኝ ባለሙያ አሪፍ አንባሻ ነው❤❤
ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደና መጣሽ በተምኒል እራሱ እንዴት እደምያምር በደንብ ስላቦኮሽው ሊጡ ቆንጆ ሆኖ ነው የቦካው ወፈር ያለ በጣም የሚያምር አንባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ጀግኒት ከላይ ከታች አንድ አይነት ዋው❤❤❤
❤❤gran explicación, muy clara y útil, gracias.
ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ሮሚዬ በጣም የማምር አባሻ እጅሽ ይባረክ በጣም ልዩ👌👌👌
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ውዷ ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር አሳየሽን ውድ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤️❤️💛💛💛💛💛🎉🎉🎉
ጎበዝ በጣም ያምራል❤❤በርቺ
ሰላምሽ ይብዛ ዋዉ ባለሙያ እንደት እደማምር እናመሰግናለን እንሰራለን እንበላለን አይተንማ አይቀርም
ሰለም.ሰለምእንኳን.ሰለም.መጠሸልን.እህት.እጂግ.በጣም.ደሰ.የሚል.ቆይታ.ነበር.በርችልን.አለህ.አገራችንን.ሰለም..ፍቅር.አድናቲ.ያድርግልን.ለነበር.ቆይታ.ከልብ.እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
በጣም ጣፋጭ እና ወርቃማ ዳቦ ነው, ልክ እንደ ነጭ ሽንኩርት ዳቦ ሆኖ ይሰማኛል.
ይህን ቤት ብንከተል ተጠቃሚ ምንሆነው እኛው ነን ጀግና ነሽ ሮምየ በውነት እናበረታታት እስኪ
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ አሪፍ ቪዲዮ ነው ብርቺ ቤትስብ ሆኛልሁ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አልላህ ሙያ ሲለካ ብየሻለው ወድ በርችልኝ ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉
Wwwwwwoooo mashallaa Tabarakallaa jabadhuu bareduu to Asumanii matii nafii Tayii qalii to ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮማንዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር ደሞ እጅሽ ይባረክ አቦ በርችልኝ ስላጋራሽን የምታቂውን በጣም እናመሰግናለን ❤
Bu vidyonada çokkkk beğendim mutlaka deniycem
ሰላም እዴትነሸ የኔ ባለሙያ ዋውውውውውውውውው በጣም እናመሰግናለንን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍. Awesome sharing. You have uplaoded a very nice video. I wish you happiness. Full watching. 👍👍👍👍👍👍
ሰላም እህታችን እንኳን መጣሽልን እንኳን አደረሳችሁ ባለሙያ ነሽ በርችልን🎉🎉 ቤተሰብ አድርጊኝ 🎉🎉
እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ ባለሞያ ነሸ🎉👍👍👍👍🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉#FROM #MOROCCO HELLO MY FRIEND WELCOME 🎉VIDEO VERY NICE GOOD morning
ሰላም እዴት ነሽ የመውድሽ በው ነት ግሩም ነው ዋ ጥሩ አባሻ❤
የኔ ማለሙያ በርቺልኝ ውድድ❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ ሲያምር
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቸሎታ አለሽ የው ነት የኔ ውዴ በርችልይ ካች ብዙ ነገር ማር እንቸላለን የው ነት❤
ሮምዬ ከላይ ሳያዩት ማለት ነው ኑ ኑ እዩኝ ብሉኝ ይላል 😂😂😂😂 ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እሚያምር አምባሻ ነው ከለሩ ደግሞ ይስባል ካንቺ መጎራበት ነበር እምሰሪውን ሁላ ለመቅመስ ዲዛይን ያለው እንደዚህ አይነት አንብብ ሰርቼም ሞክሬውም አላውቅም እኔ የምር ጣሙ ግን እንዴት ነው መልኩ ቆንጆ ነው ቅርፁ ግን እንዲስብ ነው አይደል ሮምዬ ተሳክቶልሻል 👌👌👌 ሼርርር
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉ❤ አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
nefis bir lezzet
Naganya mana kanafii yaa bayyatu baga nagadha dhuftee ❤❤❤
ሰላምሸን ይብዛ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት ዋው ምርጥዋ ❤❤❤ ልምጣ ላግዝሸ እዴ
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ አቤት ሲያምር እጅሽን ይባርከው የኔ ባለ ሙያ ሴት ስንት ግዜ ለመስራት ፈልጊ ጊዜ አጣሁ አንድ ቀን ግን አይቀርም አጓግተሽኝማ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
Wwwwwwww ynea lyu Good job keep up nice🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋዉዉዉዉ የኔ ማሬ ባለሚያ ጎበዝ በርች🎉❤
Selame Lanechi yehune Romiye Enkuwane Dehena metashe wow siyaute yemiyasegomeje ye Anenasha aserare selakafeleshen enamesgenqlem❤
ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ ዘይት ዱቄት ፒክን ፓውደር የዳቦ እርሾ ስኳር ጨው ጥቁር አዝሙድ ሀሪፍ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ግብአቶችሽም ከፆም ነፃ ነው ሊጡም ያልጠነከረ ያላላ ነው ለዘብ ያለ ሊጡን እሲኒያ ላይ ካስተካከልሽ በሗላ አሸላለምሽ የሀገር ቤት ትዝ አለኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በምጣድ ተጋግሮ ከታች ኮባ ሽታው ሲከፍት ዳቦው ያውዳል ❤ ምርጥ አንባሻ ነው ከለሩ ከታችም ከላይም ተመሳሳይ ነው የወይራ ዘይት መቀባትሽ ምርጥ ነው የእውነት የሚያምር አባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤❤❤
Konjo New Yemiyamir Ejish Yebark 3Kubaya Malet Gine Sinte Malet New Be Kilo Kubayaw Lelelew Sew?
በጣም ንው የሚያምርው አንባሻ ጋግሬ አላውቅም እስቲ እንዳንቺ እጋግራለሁ👍👌🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌
እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ወይ አንቺን ያገባ እኮ ታድሎ አማትሽማ ሁሌ ምግብ ሥሪልኝ ያንቺ እጅ ብቻነው የሚጣፍጠኝ እደምትልሽነው የሚታየኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺ ምርጥ አባሻ ነው የጋገርሺው ወይ ቅርፅ አወጣጥሽ ደሞ እዴት እደሚያምር❤❤❤❤
ሮሜ የኔ ባለሙያ❤❤❤
መሻአላ የኔ ባለሙያ😮😮❤❤
ጎበዝ በርቺ❤❤🎉
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደና መጣሸ
Looks yummy
የኔ ባለሙያ የሴት በላይ እጅሽ ይባረክ ምን አለ ጎረቤት ብንሆን የኔ ድቡሽቡሽ 😂😂ታቀብይኝ ነበር ከሰራሺው😢
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻19❤Welcome good 👍🏻Very nice and good 👍🏻يسعدني ويشرفني وجودك معي ياريت التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك ❤
ሰላም ሮምዬ ዋውውውው የኔ ባለሙያ አባሻው ብይው ብይው አለ😂😂😂
Unkan dane maxesh yene konjo berch ❤❤🎉
Yam yam yam 😋😋😋
ዎውውው 👌🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ሲያምር አምባሻ በጣም ውስጤ ነው ግን መጋገሩን አልችልበትም ዋው❤❤
ሰላምሰላምሰላምማሻአላህማሻአሃማሺአሀሀ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሠብ መልሺልኝ❤❤🎉
Wow
ስላም ዉዋ ማሻአሏህ 😮 ተይ ሰብ መልሺ
ሮሚየ አምሮቴን ቀሰቀሸው የኛ ባለሞያ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Onnn❤
❤❤❤❤❤😋
👍
እሲ ደምሩኙ በአላህ
አምባሻ ለተጋሩ አስተማሪ አያስፈልግም ሱኳር አይገባም Baking powder አይገባም ጥቁር አዝሙትና አብሽ ነው የሚገባው ለንግድ ብላቹህ የሰውኦያ ።የትግራይ አምባሻ ሲይስዩት ያጎመጃልዱቓና ፅራዩ አካል ያደራጃል የተባለው አትርሺ ማዳመጫ ክክክክ
ይቺን ልጅ አበረታቷት እጅግ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነች በዛ ላይ አቀራረቧ ለተመልካች ግልፅ አድርጋ ነዉ የምታቦራራዉ. በርቺልን እጅሽ ይባረክ እህታችን❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዋውውው በጣም የሚያምር የአባሻ አሰራር ነው ያሳዬሽን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ
Wow, this looks delicious! The traditional flavors and cooking style really shine through. I’d love to try this dish one day
ማሻ አላህ ቆንጆ አስራር ነዉ እናመሰግናለን❤
ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሚያምር የአንባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በደንብ ስላሸሽው ስትሸልሚው ይታዘዝልሻል ምርጥ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቅመም ነው የምልሽ በጣም ቆንጆ የሚያምር በጣም ፍትፍት ያለ በደንብ ታሽቶ የተቦካ ሰአቱን ጠብቆ የተጋገረ የሚያምር ያንባሻ አሰራር ነው ሼር ያረግሽን እናመሰግናለን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚ በጣም አሪፍ አስራር ነው በርችልን ❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛ የኔቆንጆ ማሻአላህ የኔ በለሙያ እጂሽ ይባርክ በርችልኝ
Masya Allah cantik sekali Asrarnya, terima kasih
ሰላምሽ ይብዛልን ውዴ ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን ውዴ
roman ethiopia,
የሐምባሻ አገጋገርዎ በጣም ቀላል እና ምርጥ ነው።
አማርኛ ቋንቋን እና የእኛን ባህል እንዲተማርን እናምረን እጅግ ያስተማረን።
አንደኛ እናዘናጋለን!
ሊጡ ራሱ ልስላሴ ው ይገርማል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልኝ ጎበዝ አንደኛ
ሰላም እሮሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ አንባሻ ነው የጋገርሽው በደንብ ማቡካትሽ ቆንጆ አድርጎታል ሲያዩት እራሱ የሚያስጎመጅ የኔ ባለሞያ የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያምር ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ባለሞያ❤❤
ሴትነት እንዳች ነው ሮማዬ በእውነት የምሰራቸው ምግቦች ሁሌም ያስጎመጃሉ እናመሰግናለን ልዩ ነው ❤❤❤❤
ስላም ስላም የኔ ውድ ማሻአላህ ሲያምር❤❤❤😂
Selam edatnashi wida❤
Like done ✅ bhai bhut sunder full watch ke sath testy testy,❤❤❤❤, 🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐
አህለን የኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ እንደት ያምራል የኔ ባለሙያ እንድህ አሳምረው ያቀረቡ እጆችሽ ይባረኩ በርችልኝ ሼር ላይክ❤❤❤❤❤
የኔዉድ እጀሽ ይባረክ በጣም ያምራል
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ🎉❤
ሰላም ሮማንዬ እንኳን በደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ አምባሻ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ❤❤🙏🙏
Maz🌹🌹
ወዬ ውዴ❤@@hintsetyoutube
Makanan yang sangat mantap sobatku 👍👍🥰🥰
ሰላም አንኳን ደህና መጣሽ ዋውው የኔ ባለሙያ በርቺ
ما شاء، الله تبارك الرحمن اجمل عرض بالتوفيق يا رب ابظاع تبارك الله جاري م ش روعةة
おはようございます😊親愛なる私のFriend🎁とてもとても美味しそう😋❤️❤️💞👍❤️💞食べたいです🩷素敵なパンレシピ💝共有して頂いてありがとうございます🙏素晴らしい一日をお過ごし下さい🙇❤️❤️❤️💞🙏
❤ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳ ሰላም መጣሽልኝ በድጋሚ ዋውውው ቡጣም ገራሚና የሚያምር ቆንጆ አንባሻ❤❤❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ሮሚዬ ውዴ ሲያዩትም የሚያምር ፍርፍር ያለ የአምባሻ አሰራር ነው ሰርተሽ ያጋራሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው የኔ ባለሙያ ❤❤❤
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳንም ደና መጣሽ ሮምየ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ማሻአላህ ትስለሚ የድክ የኔ ቅመም ካችጋ ሙያ ነፍ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@rehimaethiotube ብርታቴ❤😍🙏
ሮማን በእውነት ነው እምልሽ ለብዙ ሰው ሸር አድርጌአለው ሞያ ተማሩ እያልኩ እጅሽ ይባረክ እህታለሜ❤
ሰላም እዴት ነሼ የኔ ዉድ እናመሰግናለን እጅሼ ይባርክ ዉዴ
ዋውው ሮምየ የኔ ባለ ሙያ እሚያምር
አንባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ❤
ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮሚዬ የኔ ባለሙያ ዋዉዉዉዉ ነዉ በጣም ያምራ❤❤❤
አግዚአብሔር 😮መዝገን እንኳን ደህና መጣሽ ሮሚዬ የሚወድሽ የማከብርሽ የኔ መልካም በጣም አሪፍ ምርጥ ቆንጆ የአምባሻ አሰራር ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው በጣም የሚያምር ምርጥ አሰራር ነው የኔ ባለሙያ የሰሩ እጆች ይባረኩ በጣም የሚያምርና ምርጥ ቆንጆ አሠራር ነው በርች ልኝ 😮👌
ሮማንየ ሰላምሽ ይብዘሰልኝ ባለሙያ አሪፍ አንባሻ ነው❤❤
ሰላም ሮሚዬ እንኳን ደና መጣሽ በተምኒል እራሱ እንዴት እደምያምር በደንብ ስላቦኮሽው ሊጡ ቆንጆ ሆኖ ነው የቦካው ወፈር ያለ በጣም የሚያምር አንባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ጀግኒት ከላይ ከታች አንድ አይነት ዋው❤❤❤
❤❤gran explicación, muy clara y útil, gracias.
ዋዉዉዉዉ ዋዉዉዉ ሮሚዬ በጣም የማምር አባሻ እጅሽ ይባረክ በጣም ልዩ👌👌👌
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ውዷ ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራር አሳየሽን ውድ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበረ ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤️❤️💛💛💛💛💛🎉🎉🎉
ጎበዝ በጣም ያምራል❤❤በርቺ
ሰላምሽ ይብዛ ዋዉ ባለሙያ እንደት እደማምር እናመሰግናለን እንሰራለን እንበላለን አይተንማ አይቀርም
ሰለም.ሰለምእንኳን.ሰለም.መጠሸልን.እህት.እጂግ.በጣም.ደሰ.የሚል.ቆይታ.ነበር.በርችልን.አለህ.አገራችንን.ሰለም..ፍቅር.አድናቲ.ያድርግልን.ለነበር.ቆይታ.ከልብ.እናመሰግናለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤
በጣም ጣፋጭ እና ወርቃማ ዳቦ ነው, ልክ እንደ ነጭ ሽንኩርት ዳቦ ሆኖ ይሰማኛል.
ይህን ቤት ብንከተል ተጠቃሚ ምንሆነው እኛው ነን ጀግና ነሽ ሮምየ በውነት እናበረታታት እስኪ
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ አሪፍ ቪዲዮ ነው ብርቺ ቤትስብ ሆኛልሁ🎉🎉🎉🎉
ማሻ አልላህ ሙያ ሲለካ ብየሻለው ወድ በርችልኝ ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉
Wwwwwwoooo mashallaa Tabarakallaa jabadhuu bareduu to Asumanii matii nafii Tayii qalii to ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሰላምሽ ይብዛልኘ ሮማንዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ የእኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር ደሞ እጅሽ ይባረክ አቦ በርችልኝ ስላጋራሽን የምታቂውን በጣም እናመሰግናለን ❤
Bu vidyonada çokkkk beğendim mutlaka deniycem
ሰላም እዴትነሸ የኔ ባለሙያ ዋውውውውውውውውው በጣም እናመሰግናለንን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
👍. Awesome sharing. You have uplaoded a very nice video. I wish you happiness. Full watching. 👍👍👍👍👍👍
ሰላም እህታችን እንኳን መጣሽልን እንኳን አደረሳችሁ
ባለሙያ ነሽ በርችልን🎉🎉
ቤተሰብ አድርጊኝ 🎉🎉
እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሪፍ አሰራሪ ነዉ ባለሞያ ነሸ🎉👍👍👍👍🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉#FROM #MOROCCO HELLO MY FRIEND WELCOME 🎉VIDEO VERY NICE GOOD morning
ሰላም እዴት ነሽ የመውድሽ በው ነት ግሩም ነው ዋ ጥሩ አባሻ❤
የኔ ማለሙያ በርቺልኝ ውድድ❤❤
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ ሲያምር
ሰላም እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቸሎታ አለሽ የው ነት የኔ ውዴ በርችልይ ካች ብዙ ነገር ማር እንቸላለን የው ነት❤
ሮምዬ ከላይ ሳያዩት ማለት ነው ኑ ኑ እዩኝ ብሉኝ ይላል 😂😂😂😂 ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውዴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ቆየሽን እሚያምር አምባሻ ነው ከለሩ ደግሞ ይስባል ካንቺ መጎራበት ነበር እምሰሪውን ሁላ ለመቅመስ ዲዛይን ያለው እንደዚህ አይነት አንብብ ሰርቼም ሞክሬውም አላውቅም እኔ የምር ጣሙ ግን እንዴት ነው መልኩ ቆንጆ ነው ቅርፁ ግን እንዲስብ ነው አይደል ሮምዬ ተሳክቶልሻል 👌👌👌 ሼርርር
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉ❤ አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
nefis bir lezzet
Naganya mana kanafii yaa bayyatu baga nagadha dhuftee ❤❤❤
ሰላምሸን ይብዛ እዴትነሸ እህት ጉዞ ወደፊት ዋው ምርጥዋ ❤❤❤ ልምጣ ላግዝሸ እዴ
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሮሚ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ አቤት ሲያምር እጅሽን ይባርከው የኔ ባለ ሙያ ሴት ስንት ግዜ ለመስራት ፈልጊ ጊዜ አጣሁ አንድ ቀን ግን አይቀርም አጓግተሽኝማ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
Wwwwwwww ynea lyu Good job keep up nice🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋዉዉዉዉ የኔ ማሬ ባለሚያ ጎበዝ በርች🎉❤
Selame Lanechi yehune Romiye Enkuwane Dehena metashe wow siyaute yemiyasegomeje ye Anenasha aserare selakafeleshen enamesgenqlem❤
ሰላም ሮሜ ሰላምሽ ይብዛ
ዘይት ዱቄት ፒክን ፓውደር የዳቦ እርሾ ስኳር ጨው ጥቁር አዝሙድ ሀሪፍ አድርገሽ ነው ያቦካሽው ግብአቶችሽም ከፆም ነፃ ነው ሊጡም ያልጠነከረ ያላላ ነው ለዘብ ያለ ሊጡን እሲኒያ ላይ ካስተካከልሽ በሗላ አሸላለምሽ የሀገር ቤት ትዝ አለኝ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በምጣድ ተጋግሮ ከታች ኮባ ሽታው ሲከፍት ዳቦው ያውዳል ❤
ምርጥ አንባሻ ነው ከለሩ ከታችም ከላይም ተመሳሳይ ነው የወይራ ዘይት መቀባትሽ ምርጥ ነው የእውነት የሚያምር አባሻ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤❤❤
Konjo New Yemiyamir Ejish Yebark
3Kubaya Malet Gine Sinte Malet New Be Kilo Kubayaw Lelelew Sew?
በጣም ንው የሚያምርው አንባሻ ጋግሬ አላውቅም እስቲ እንዳንቺ እጋግራለሁ👍👌🎉🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌
እኳን ሠላም መጣሽ ሮማንዬ ወይ አንቺን ያገባ እኮ ታድሎ አማትሽማ ሁሌ ምግብ ሥሪልኝ ያንቺ እጅ ብቻነው የሚጣፍጠኝ እደምትልሽነው የሚታየኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርቺ ምርጥ አባሻ ነው የጋገርሺው ወይ ቅርፅ አወጣጥሽ ደሞ እዴት እደሚያምር❤❤❤❤
ሮሜ የኔ ባለሙያ❤❤❤
መሻአላ የኔ ባለሙያ😮😮❤❤
ጎበዝ በርቺ❤❤🎉
ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደና መጣሸ
Looks yummy
የኔ ባለሙያ የሴት በላይ እጅሽ ይባረክ ምን አለ ጎረቤት ብንሆን የኔ ድቡሽቡሽ 😂😂ታቀብይኝ ነበር ከሰራሺው😢
Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻19❤Welcome good 👍🏻Very nice and good 👍🏻يسعدني ويشرفني وجودك معي ياريت التفاعل يكون بالمثل الله يسعد قلبك ❤
ሰላም ሮምዬ ዋውውውው የኔ ባለሙያ አባሻው ብይው ብይው አለ😂😂😂
Unkan dane maxesh yene konjo berch ❤❤🎉
Yam yam yam 😋😋😋
ዎውውው 👌🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ ሲያምር አምባሻ በጣም ውስጤ ነው ግን መጋገሩን አልችልበትም ዋው❤❤
ሰላምሰላምሰላምማሻአላህማሻአሃማሺአሀሀ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ሠብ መልሺልኝ❤❤🎉
Wow
ስላም ዉዋ ማሻአሏህ 😮 ተይ ሰብ መልሺ
ሮሚየ አምሮቴን ቀሰቀሸው የኛ ባለሞያ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Onnn❤
❤❤❤❤❤😋
👍
እሲ ደምሩኙ በአላህ
አምባሻ ለተጋሩ አስተማሪ አያስፈልግም ሱኳር አይገባም Baking powder አይገባም ጥቁር አዝሙትና አብሽ ነው የሚገባው ለንግድ ብላቹህ የሰውኦያ ።የትግራይ አምባሻ ሲይስዩት ያጎመጃል
ዱቓና ፅራዩ አካል ያደራጃል
የተባለው አትርሺ ማዳመጫ ክክክክ
👍