አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @sofiamohamedMusa
    @sofiamohamedMusa 4 місяці тому +519

    ይሄ ነገር እውነት ከሆነ ሰአዳን ትቶ ሌላ ሴት ጋር እውነት ከሆነ የመዳም ቅመሞች ሰብስክራብ ያደረግነውን እናሳ የሚል

    • @ሶፋ33
      @ሶፋ33 4 місяці тому

      ምን አገባሽ ወሬኛ ከሰው ቤት ገብተሽ እኔ ካለውከላቹህ አተበሉ

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 4 місяці тому +7

      አወ አነሣለሁየልጁንእናትትቶ

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 4 місяці тому +12

      አወ አሱ ሴት የሚበድል ወድ አንገድፉም እኔ ስ አለኳቸውም ፊትም

    • @kaamilayasin2556
      @kaamilayasin2556 4 місяці тому

      Mabto naw ba eslem 4 yefakadal mastadadar kachala

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому +3

      አወን እናነሳለን እሂ ሽታም ላድቱም ካይሆን ሁለተኛ

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 4 місяці тому +235

    ድራማው ይብቃ የምትሉ👍 እጁ እጅ ብሏል ይቋጭ

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 4 місяці тому

      ለምን ይቀጥል😂😂😂😂

    • @fatumakutaber2727
      @fatumakutaber2727 4 місяці тому +1

      😂😂😂👍

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 4 місяці тому

      ክፍልአራትይቀጥላል😂😂😂

    • @ኩንፈየኩን-ዘ1ነ
      @ኩንፈየኩን-ዘ1ነ 4 місяці тому

      አወ በቃን መጨርሻውን ክፍል ይስሩልን

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому

      @@ኩንፈየኩን-ዘ1ነ ለውሽት ስለሆነ እምሮጡት አቤትየወሬጥማትኪኪኪኪኪ

  • @home0029
    @home0029 4 місяці тому +25

    አወል❤ሰአድን በጣም ነዉ የሚወዳት ድራማ ነዉ የምትሉ ላይክ ቤተሰብ❤❤😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      እህቴ ደምሪኝ

    • @home0029
      @home0029 4 місяці тому

      @@Zehara9 እሺ የኔዋ

  • @emanhussen75
    @emanhussen75 4 місяці тому +71

    ነገርው አሰተማራ ነው የሴት ወንድም ከንገቱን ሲደፋ ያሰዝናል ሴቶች ለወንድሞቻችን ክብር ይኑረን

    • @har5156
      @har5156 4 місяці тому +2

      ሳህ ደራማም ቢሆን ትምርት አለው አሁን ላይ ያለንበት ዘመን እንድነህነው

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому +2

      ትምህርትአለዉበተለይለሴቶችወንድ ተከትለዉለሚሂዱት !ድራማምቢሆንአጂብነዉዘንድሮ

    • @Zebura-d5v
      @Zebura-d5v 4 місяці тому +2

      ሣህ

    • @HiraHira-n9t
      @HiraHira-n9t 4 місяці тому

      እዉነት ቢሆነማ ሠአድን ሠርጉላይ ይዘዋት አይሄዱም ነበር

  • @የመዳምቅመም-ተ9ቐ
    @የመዳምቅመም-ተ9ቐ 4 місяці тому +102

    ዝም ያለ ነጃ ወጣአሉ የኛ ውድነብይ

    • @jemila51wollo
      @jemila51wollo 4 місяці тому +2

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🎉🎉

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 4 місяці тому +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @zeburahussen8797
      @zeburahussen8797 4 місяці тому +1

      ሰለላሁአለይሂወሰለም❤

    • @MkyaMkya-g3i
      @MkyaMkya-g3i 4 місяці тому

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ሀቢበና ያረሱረላ

    • @EiveShv
      @EiveShv 4 місяці тому +1

      S A W❤❤❤❤❤❤

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 4 місяці тому +58

    አስታራቂው ምርጥ ተዋናኝ ነው 🤣🤣

  • @MadinaShrafaw
    @MadinaShrafaw 4 місяці тому +3

    እርግጠኛነኝ ቲኒሺ ቆይተው ቤተሰብ ይቅርታ እናተን ለማስተማር ነው እደሚሉ😂😂😂😂

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 4 місяці тому +1

    እንኳንም ሙሲልም ያላደረገኝ ምን አይነት ጉደኞች ናቸው ሴት በሴት ላይ ኡኡኡኡኡ እንኳን ክርስቲያን የሆንኩ 💪💪💪💪💪😂😂😂😊

  • @seadamoh4392
    @seadamoh4392 4 місяці тому +33

    ይሄ ነገር ፕራንክ ከሆነ ይደብራል ውዶችዬ በስደት አለም ያላችሁ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ከድንገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 4 місяці тому +23

    ወሏሂ ለብር ብለህ ከሀጂነብይሴጋ አትልከስከስ ምንጣፍ እስልምና እማይፈቀደዉን ነገር አታርግ ከብር ይበልጣል እስልምና

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ውደ

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 4 місяці тому

      @@Zehara9 ደምሬሽአለሁ

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 4 місяці тому +3

    የኔወድም ቢጤ ነዉ የሥአድ ወንድም 😂ባለፈዉ የእህቴ ባል ጋር ተጣልተዉ ማን ችሎት😂አንዳንድ ጊዜ ወንድም ይኑረ ወላ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @ImHello-t9j
    @ImHello-t9j 3 місяці тому

    ኑርኝ ምርጥ ስው አላህ የልቡናህን ያሳካልህ🎉

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 4 місяці тому +32

    ስሩ ጎበዞች እናበርታታቸው. ምነው ቡታችራች ብቻ ናቸውዴ የሚሰሩ

  • @فاطمه-ر8ي7ز
    @فاطمه-ر8ي7ز 4 місяці тому +2

    ልጂቱ ክርስቲያን ናት ክር አስራለች 😂 የውነት ድራማ ነው የታየው ማነው እደኔ😂👍👍

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 місяці тому +4

    ማነው እንደ እኔ ምግብ ሲቀርብ ይበላል አይበላም የሚለውን የተከታተለው ስጋ ነው የቀረበው መሰለኝ አወል አልበላም የምትሉ በላይክ 😂😂😂😂

  • @adbozz1450
    @adbozz1450 4 місяці тому

    ሽማግሌው በርታ አተን ሳላደቅ አላልፋም ከሌላው ከዘቀጠው ነገር መግባት አልፈልግም❤❤❤❤❤❤

  • @DjgVgjg
    @DjgVgjg 4 місяці тому +44

    እዚህ ቤት ውሸት ውሸት ይሸታል 😂😂😂😂

    • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
      @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 4 місяці тому +1

      ውሽትነው እኮ100

    • @VgHh-yw3hx
      @VgHh-yw3hx 4 місяці тому +1

      😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 4 місяці тому +1

      ተቆየ የጠነባል 😂😂😂😂

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 4 місяці тому +1

      ለነሡ ግዜ ዉሸትመሆኑን አወቃችሁ አሽቃባጭ ይሥሩበት

    • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
      @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 4 місяці тому +1

      @@sadaahmed252 በውሽት የመጣ ገንዘብ ድብንይበል ውሸት ደም ከባድ ነው ሀራምነው እኔ ሰብስክራይብም አላርካቸውም ላይክምአላርግም በኽይርነገር ላይነው መተባበረያለብን እጂ ውሸትላይአንተባበርም

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 4 місяці тому

    በርቱ ድራማዉ እዳይቋረጥ😂😅አያችሁ ግን የኛ ሰዉ ወሬ እደሚወድ ቪዉን ተመልከቱ😂በጣም ብዙነዉ ቁምነገር ቢሰሩ ተመልካች ወፍ የለም 😅😅አይዞችሁ ጋይስ😅👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 4 місяці тому +41

    ተመስገን የድራማው ማጠናቀቂያ ፖርት ተለቀቀ😁😄😃😆

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 місяці тому

      😂😂😂

    • @ChfGjg
      @ChfGjg 4 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @tgay5642
      @tgay5642 4 місяці тому

      ገና ነዉ ሳዳ ትመጣለች ነገ ከዛ ቤተሰቧ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 4 місяці тому

      @@tgay5642 ልጀን ተቀበልኩ ብላእኮ በሰይድ ውርጌሳ ቻናል መታለችዛሬ😄😃

    • @shamima-ox3jx
      @shamima-ox3jx 4 місяці тому

      😂😂

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት 4 місяці тому +1

    ወንድሞ የተመቻችሁ አጣለመው እጁ አንቀሳቀስምደ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢማንሀሊማ
    @ኢማንሀሊማ 4 місяці тому +4

    ሁላችንም ለሤቶች ክብር የነር አለበት በጠም ክብር አይገባውም የምትሉ ሠብሥክራዩን አነሡ በአላህ የምትሉ ላይክ አደርጉልን

    • @Sami-zf1zc
      @Sami-zf1zc 4 місяці тому

      ምቀኝነት ነዉ

  • @KidistKidist-vm1si
    @KidistKidist-vm1si 4 місяці тому +1

    ሲጀመር ቤተሰብ ሳያቅ በሰርግ አገባሁ ይላል እድ እማን ጋር ነው ሽማግሌ የላከው😂😂😂😂

  • @hallkmah
    @hallkmah 4 місяці тому +3

    ኒካ አላሳራም መላትናዉ አሁ ተዝሞት ጣብቃን ሙስሊም አይዴላም☝☝

  • @MadinaShrafaw
    @MadinaShrafaw 4 місяці тому +2

    ታዲያ ጠረፔዛው ምን አደረገው 😂😂😂 ሲቀጥል ባለፈው ፀጉሯን ለቃ ነበር አሁደግሞ ክክክክክክ😂😂😂😂

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 4 місяці тому +9

    ድራማ ቢሆንም ማስተላለፍ የፈለጉት በስተመጨረሻ ተጠለጠልኝ 😂
    ሚስትና ልጆቹን አስቀምጦ ወደ ሌላ ሴትጋ የሚሮጡ ወንዶች አሉ ገብቶናል በቃ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 4 місяці тому

      እንዴእስክርቢቱን የጻፍሽው አንቺ ነሽዴ😁😁😁😁

    • @Rukiayimer
      @Rukiayimer 4 місяці тому

      😂

    • @Ayi_Sewu_
      @Ayi_Sewu_ 4 місяці тому

      @@JainobKsa እየተፈላሰፍኩኝ ነውጂ ክክክ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 4 місяці тому

      @@Ayi_Sewu_ 😁😁🥰🥰👌👌👌ጎበዝ

    • @zamzam372
      @zamzam372 4 місяці тому

      ሳህ👍😂😂😂😂

  • @SuSuiove3652
    @SuSuiove3652 4 місяці тому +2

    አወል ተረጋጋ ጠረቤዛውም እዳሠብር የምን አበድ አበድ ነው 🤣🤣እደ ሆ አሥታራቂው ምርጥ ተዋናይ ነክ ክክ ድራማ ይበቃል እግድች

  • @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
    @ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 4 місяці тому +8

    ድራማ ያለመሆኑ እሷናእሱ ከወድሟጋ ሲታረቁ ሊተቃቀፈነው ብየ ሰጠብቅ አል ተቃቀፈም ዘልዛላሁላ ተጫወቱብን😂😂😂😂😂😂

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 4 місяці тому +1

    ዶራል ምንዛሬ ሰለጨመረ ድራማ ጀመሩ አሪፍ ቢዝነስ ነው 😂😂😂

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 4 місяці тому +8

    አባት ከለላት ከወድሟውጭ ማነም ሊድራት አይችልሴትልጅደሞ እሯሷንመዳር አችልም በሸሪአችን😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ሀቢብቲ

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv 4 місяці тому

      አባትና ወንድም ከለላት አጎቷ መዳር ይችላል ይሄ ግን ድራማ ስለሆነጂ ሴት ልጂ በራሷ አታገባም ይሄ የታወቀ ነው።

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 4 місяці тому +1

    ክፍል ስንት ደረሰ ማነው እደኔ በፕራንክ የማይሸወድ😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 місяці тому +14

    ድራማው ሌላቅ ትንሽ ቀረው ግን ትንሽ ስሩ ሁሉም እድህ እያለ ነው የፈመሰው ስለዚህ ስሩ ትንሽ ቶለ እዳትቆጭቱ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ🎉❤

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 4 місяці тому

      😂ልክነሽ😂

  • @Zayneb-zo9mf
    @Zayneb-zo9mf 4 місяці тому +2

    ይኸ ነገር ፖራክ ነው ብየ ነበር ተከታታይ ድራማ ሆነብኝ ሰአዳ ለቀልድም ቢሆን ጽናቱን ይስጥሽ 😢😂❤❤❤❤

  • @AyeshaAil-b9e
    @AyeshaAil-b9e 4 місяці тому +23

    አወል ግንታ ና ድዳ ለህ እ ደት ከ ቤተሰብ ማስታረቅ ሲ ገባህ ከወድሟ ትጣላለህ😢ታ ሳፍራለህ ልጅቷ ደግሞ እደት ከወድም ሽ አወል ንት መርጫለሽታ ሳፍሪ ያለ ሽወላሒ ቤተሰብ ከማንም አይወዳደር😢

    • @AuufYgcc-hk4vw
      @AuufYgcc-hk4vw 4 місяці тому +1

      ፕራክ ነው እናቱ አወል ከሚስቱ ውጭ አያረገውም ያስራው ባህሪነው

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +1

      ቻይው ድራማነው😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 місяці тому

      አትሸወጂሥራነዉ የልጅቱወድም የተባለዉ ጎደኛቸዉነዉ

    • @AyeshaAil-b9e
      @AyeshaAil-b9e 4 місяці тому

      @@AuufYgcc-hk4vw የምሬ ነው አለ ኮ🙆‍♀️

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 4 місяці тому

      ​@@AyeshaAil-b9eሚስኪን 😂ነፈር😂እደት ትሸወጃለሽ😂

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 4 місяці тому +1

    እውነት ከሆነ ውሽሚት ወላጆችሽን አዋርደሻል ሴት ልጅ በወግ በማረግ ከቤት ስትወጣ ደስ ይላል ደሞ እኛ ወለየወች እሚያምር ባህል አለን

  • @MadinaMunawara-h6t
    @MadinaMunawara-h6t 4 місяці тому +6

    ዲራማ መሆኑ በጣም ነዉ እሚስታውቀው😂😂😂😂 ክክክክክ እደቀጠለነዉ😂😂😂

  • @مدينةعيسى-ص9ظ
    @مدينةعيسى-ص9ظ 4 місяці тому +1

    ወይኔ አኑአር ሙሀመድ አስታራቂ ሆነህ እዳህን አየል የሰፈሬ ልጅ😂😂😂

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 4 місяці тому +13

    ወይኔ ሺማግሌው ወሬውእደኔ ፈታያረገውማነው ወድልጂ አደየነው የሚያኮርፈው አላለም

    • @zenab2275
      @zenab2275 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 місяці тому +4

    😮ድራማ መሆኑ 3 ቱም ከአድቤትነው የወጡት😂😂😂😂😂😂😂

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 4 місяці тому

    አይ የመዳም ቅመሞች የማንም መጫወቻ መደበሪያ መሆናችን😂😂😂😂😂

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 місяці тому +4

    ተበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂ ብባል ወድሜ ነበር በሂወት ቢኖር አላህ ይራሀምህ ወድሜ 💦💦💦💦💦💦💦 አላህ ቀልብ ይስጥህ አወል ከነሚስትህ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 4 місяці тому

      የኔዉድ አላህ ይራህመዉ አችንም አላህ ሶብሩን ይሥጥሽ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 4 місяці тому

      @@alahamalaham አሚንንን ውዴ

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 4 місяці тому +1

    ድራማ ገና ነው እንደ😂😂😂የሳአዳ ወንድም ሁለቱ ይምናውቃቸው ናቸው ተበልተሀል አወል😂😂

  • @ዜድየኮቻዋዩቱብ
    @ዜድየኮቻዋዩቱብ 4 місяці тому +8

    ክክክክክክክክክክ የኢቶ ኑሮ እኳን ኢህንን ሌለላም ያሠራል 😅😅😅

  • @rhfffjf8439
    @rhfffjf8439 3 місяці тому

    ኡነት ኮሆነ እነት ወራዳ ነህ ግን እኔ ኣላሚንም ድራማ ነው ኡነት ኮሆነ ምን ላረጉ ምድያ ይወጣሉ በዛ ኣይጨርሹም ወይ ኣወል ደሞ ሁሉም የተጀመረው ባንተ ነው ምድነው ኣምያስቆጣህ ሆ ላማንኛም ሽማግላቹ በጣም ጓቦዝ ሰው ነው ማሻኣላህ ባሌ በሆነ ብየ ተመህ 🥰🥰🥰

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u 4 місяці тому +7

    እኔኮ የሚገርመኝ የአወል መቦጠጥ 😕😂😂😂

    • @HHH-z5z4c
      @HHH-z5z4c 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @mistiresolomon1466
      @mistiresolomon1466 4 місяці тому

      እኮ😅😅😅

    • @عبدو-م7ل
      @عبدو-م7ل 4 місяці тому

      ሴት የላከው ጅብ አይፈራም አይደል ነገሩ

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 4 місяці тому

    ትንሺ አስታራቂው ይሻላል. ግን ድራማው ክፍል ስንት ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sadaajordan-t5x
    @Sadaajordan-t5x 4 місяці тому +25

    ድራማው እደቀጠለነው ዛሬም😂😂😂😂ድራማውእደቀጠለነውዛሬም

    • @اممحمد-ظ2ت4ث
      @اممحمد-ظ2ت4ث 4 місяці тому

      👍👍😂😂

    • @MediSeid-l3m
      @MediSeid-l3m 4 місяці тому

      እኔማ መቸ ደሚጠናቀቅየጠበኩ ነበረቀጥሏል😂😂😂

    • @የመዳምቅመም-ተ9ቐ
      @የመዳምቅመም-ተ9ቐ 4 місяці тому

      ትክክል

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 4 місяці тому

      በቀወጠ መልኩነዋ የቀጠለው ፕ ሰውስ ውሸት አይጠየፍምዴ

    • @MediSeid-l3m
      @MediSeid-l3m 4 місяці тому

      @@halimahussenhalimahussen ጭራሺ ሙሲሙ ብሶበታል አስተግፊረላ

  • @Lubaba574
    @Lubaba574 4 місяці тому

    ቢስሚላህ አወል አማረበት እሳ አደገ ሰውነቱ ራሡ ጨመር ሰኣዲ የአንቺ ውጤት ነው በደንብ ቀልቢው😊

  • @allall8995
    @allall8995 4 місяці тому +9

    አሏህ በኸይር ነገር ተባበሩ በመጥፎ አትተባበሩ ነው ያለው ጎበዞች ምትሉ አሏህን ፍሩ ደግሞ ኢስላም የመጀመሪያ ሚስትክን አስከፍተክ ሌላ አግባ አላለም
    መጀመሪያ ድንህን ተማር ይችን ከአንድ በላይ ማግባት እንደሚቻል ብቻ አይደለም ማፅናት ያለብክ

  • @MdenhMd
    @MdenhMd 4 місяці тому

    ታሪኩ ይገርማል ክክክክክክ ባይዘዋይ ወድምየው ደስ ይላል

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ

    ሠአዳየ አወል አችጋ መቶ ታደረ እቃዉን በሢኪን ቆረጠሽ በጁ ስጪዉ በተኛበት እደ እሶን ደሞ አድ እግሯን ሠብረሽ ዶሮ ጠባቂ አረጊያት

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 4 місяці тому +2

    ተጫወቱብን በስደት ያላችሁ አላህ በሰላም አገራችን ያስገባን😢

  • @لاإلهالااللهمحمدرسولالله-ث7ه4ث

    ያልታደለች ጠረጴዛ ተደበደበ

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 4 місяці тому

    😢😢😢😢አይ፡በጣም፡፡ያሳዚናል፡

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 4 місяці тому +4

    ልጂቱ ደሞ ቆጂየ ናት አረ ሠአዲ በዛው ተጋብተው የቀሩ እደሁ እሩይ እዳትይ ኋላ በሌላ አይድያ ይሁን የምሠሩት ከከከከከከከ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому

      ሲጀመር አድ ግቢ ይሆናሉ ሠአድ ጋር😂 ለሥራ ነዉ ይሥሩ ምርጦች😂❤

    • @umumiftah-x5d
      @umumiftah-x5d 4 місяці тому

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 ተጋብተናል ብለው እዳያፉ ብየ ነው የምር ያረጉት እደሁሣ ከከከከከ

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 4 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ኢሙየቦረናዋ
    @ኢሙየቦረናዋ 4 місяці тому

    ቤተሰብ ሳይፈቅድ ኒካው እንደት ታሰረ😂😂😂

  • @semiraheseni1805
    @semiraheseni1805 4 місяці тому +3

    ወንድምተብዬው ቆጆነው ተመችቶኛል😅

  • @used-uj2wk
    @used-uj2wk 4 місяці тому +1

    ማነው እዴኔ ኮሜንቶች ፈታ የሚል😁😁

  • @GhFd-v7w
    @GhFd-v7w 4 місяці тому +7

    ልጅቱ ሙሽራ ኣትመስልም ጎፋፍ😅😂😂😂😂😂😂

  • @FetihaFetiha-f4s
    @FetihaFetiha-f4s 4 місяці тому +1

    ቶሎ እንዳጨርሱት ስሩ ዝብላችሁ 😂

  • @WYu-sm6ng
    @WYu-sm6ng 4 місяці тому +6

    ድሮውንም ባባት ተቆጥጦ ያለደገልጅ ይሄነው መልሱ ልጎ ልጎ ቢጥሉዎት ይችን ወራዳ የቤተሰብ አስረካሽ😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ እህት

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 4 місяці тому

    በርቱ ጎበዞች ሀበሻ የሚወደዉ ይሄን ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SsZs-q6y
    @SsZs-q6y 4 місяці тому +6

    ዉይዶላርየአኸይራውነገርተረስቷል፡አላህንፉሩ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @SaraLalala-gp4ij
    @SaraLalala-gp4ij 4 місяці тому

    ማነዉ እደኔ ወድማ ያሣዘነዉ አይ ሴቶች😢😢😢😢😢የኔ ጌታ😢😢

  • @toyba3774
    @toyba3774 4 місяці тому +5

    የኔ ውድወድም አላህ ይጠብቅህ ጓደኛውግን አላህይጠብቅህ

  • @nejat-iz4fv
    @nejat-iz4fv 4 місяці тому

    አወል በሳቅ ገደለኝ ግግም ያለ ክርክር ሁኔታው እንደ እብደ ሀረክት ነውሳ ለፕራክ የዚህን ያህል ድካም እዚህ ሲተሻሽ ኑሮ ፕራንክ ነው ሲል አያፍርም ግን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Qweas-q6b
    @Qweas-q6b 4 місяці тому +3

    ወላሂ ሴትነቴ አስጠላኝ አይይይይይይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂ዲራማነው ያጀማአ አብሺሩ ሀይቅ ደውየ😂

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n 4 місяці тому +6

    ዘራፍ አካኪየ ዘራፍ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 4 місяці тому +1

    ፓርት 9 ይለቀቅልን የኞ ጀግናዎች በርቱ 😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @EudygyuYjdjj
    @EudygyuYjdjj 4 місяці тому +4

    አፈርግባ 1:06 😢😢😢

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 4 місяці тому

    እኔ ግን ድራማ ነው የሚመስለኝ ብላችሁ እሳ አስታራቅው ግን ተመቸኝ ደብድቦም ይቅታ ብሎ አስታረቃቸው መጨረሻውን ይመርለት ግን ድርጊቱ ጥሩ አይደለም ግን ይሁን ወንድ ልጂ ነው 😅😅😅

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 4 місяці тому

    Wuy wedmq siyamr wed malet yh newu❤❤❤

  • @zamzam372
    @zamzam372 4 місяці тому

    ምርጥ ድራማ በሉ ቀጥሉበት ሲጀመር አንድት ሴት ቤተሰቧ ሳይፈቅድላት ልታገባ እንደማትችልና ራሷን መዳር እንደማትችል የታወቀ ነው ምኑም እውነት አይመስልም ይልቁንስ ሰአድን የመሰለች ምርጥ ሚስት አታሳዝናት ተው ፍቅራችሁ እሚያስቀና ነበር የዚህ አይነት ድራማ ደስ አይልም ድራማ ሲያምርህ ከሰአድጋ ከሚጣየጋር ስሩ አወሌ አትጡዝ😂😂😂😂

  • @SameeraSameera-um3si
    @SameeraSameera-um3si 4 місяці тому

    ለእቱ ሚያግዝ ወድም በጣም ነዉ ደስ ሚለኛ ወላይ ወድማ ኢመች

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 місяці тому

    አቤት😂 አወልና😂 ወድምዮዉ😂 ያዙኝ ልቀቁኝ😂 ሠአድ ካሚራ አማን ናት😂😂 ድራማዉን ሠርታችሁታል 💟s💟 A💟 መሀል ምንም ግር ግር የለም 😂😂 ሳይረዝም አሳጥሩትግን😂❤❤

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 4 місяці тому

    አረ ገናመቸተነካ እስከልጂ ይቀጥላል😂😂😂 ድራማው እኔምሆን በሳቅነው እሚበላሺብኝ

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 4 місяці тому

    አወ በተሰብካልወድደ ይቅርብሽ የወድምሽንምክርስሚ ቡሀላ ይጠቅምሺን❤❤❤

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 4 місяці тому

    ሲጀመር ሰአዳ ከወንድምሽ ባል አትምረጭ ወንድምሽን ያላከበር ቤተሰብን ያላከበረ ባል ገደል ይግባ ወላሂ የኔምሂወት እደዚህነበር 4አመት ያፈቀርኩትን ወንድነዉ እርግፍ አርጌ የተዉኩት ምክኒያቱም ከኔ ይልቅ ቤተሰቦቸን ይዉደድልኝ ያክብርልኝ ቤተሰቦቸን ካልወደደ እኔንም አይወደኝ ቅድሚያ ወደቤተሰቦቸ ሆሆሆ 😢😢

  • @zed8788
    @zed8788 4 місяці тому

    ያልገባኝ የሄ ታሪክ የምር ነው እንደ??😂😂😂😂😂

  • @sofyasofya8402
    @sofyasofya8402 4 місяці тому

    የገዲኝ አዉቅ ጅግና🎉🎉🎉

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 місяці тому

    አወል ግን ከቱርክ ፌልም ሠሪወች ጋር ብትገናኝፊልም መሥራት ትችላለህ😂😂

  • @MaryoomKabdi-pe2om
    @MaryoomKabdi-pe2om 4 місяці тому

    ወዲሙ ጀገናነዉ ወዲምነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BbsGege
    @BbsGege 4 місяці тому

    ምንድን ነው ሚጨማለቀው የአንዷን አይወጣም ቅድሚያ የሞትክ😂😂😂

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j 4 місяці тому

    በትክክል😂😂😂😂

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 4 місяці тому

    እንተም እንደ ልጅ ቶፊቅ ድራማ ጀመርክ😁😂😂😂😂

  • @rufu3986
    @rufu3986 4 місяці тому

    ❤❤❤እህቱንለምንሁለተኛአገባህ🎉🎉

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 4 місяці тому

    አስተማሪ ድራማ ነው አሉ አንዳንድ ራሣቸውን የሚድሩ ሤቶች

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 4 місяці тому

    ደግሞ እኮ እውነት ነው የሚመስለው😂

  • @Bezawitkesau
    @Bezawitkesau 4 місяці тому

    እኛንስ ማን ይቅርታይጠይቀን የዉሸትድራማስሰሩብን😂😂😂😂

  • @rufu3986
    @rufu3986 4 місяці тому

    አይወድምሁሌምይኑር😢❤❤❤

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ወንዲሟ ጓደኛዉን እደት እደሚያከብረዉ አቤት መታደል እዉነተኛ ጓደኛ ማግቸት እደት ደሠ ይላን❤❤❤

  • @AbCd-lb8ps
    @AbCd-lb8ps 4 місяці тому

    ድራማ ይቀጥል ይቁም የምትሉ ላይክ

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 4 місяці тому

    እና ምን እርጉ ነው እኛን😂😂😂😂😂😂

  • @ራቢአYouTube
    @ራቢአYouTube 4 місяці тому

    ዉሸት ነዉ😂😂😂ምክንያቱም እዉነት ከሆነ አወል መምጣቱን በምን አቀዉ ካሜራዉን እሱ ሲመጣ ወደዛ አዞሩት😅😅😅

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 4 місяці тому

    😮በስተመጨረሻ ድራማው በሰላም ተጠናቀቀ 🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 4 місяці тому

    አረ ወላሂ ተግማማችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 4 місяці тому

    ጎበዞች በርቱ የኛ ልጆች😂😂😂😂

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 4 місяці тому

    😂❤. እረ ድራማው. ተጋነነ

  • @አልሀምዱሊላአለኩልሀል

    ልጅት ሙስሊም አትመስለኝም የሰርጉ ግዜ አለባበሷ ሸላ አደራረጓ እረሱ አችልበትም ሁለትኛ አወል ገምግቡ አልበላም ማለቴ ከስጋው ድራማ እየሰሩ ነው

  • @hxjfbshhs8975
    @hxjfbshhs8975 4 місяці тому

    እረ 😅😅😅😅