ሶፊ ለቶፊክ ያስተላለፈችዉ መልእክት ሴቶች እናተንም ቤተሰብንም እሚያከብር ወንድ አግቡ ለዉሳኔ አቸኩሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 3 місяці тому

    ሰላም እሙየ አይሶፊ አይዞሽ ማንም ዝቅ አያረግሽ😢

  • @Adseytube
    @Adseytube 3 місяці тому

    ውሸት ነው😂

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 3 місяці тому

    አቤት ውሸት አሁንስ እንዳው ይህ የቱብ በጣም አስጠላ እንዳው ማንኛቸውን እንመን እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል እውነት ሴቶችየ ልብ ግዙ እሽ ዝብላችሁ እራሳችሁን አሎሆነቦታ አትጣሉ ደግሞ ስትጉዱ አታልቅሱ ሚዲያ ወታችሁ ማልቀስ ካለባችሁ እቤታችሁ አልቅሳችሁ ከሱ የተሻለ ይዛችሁ ወይም ተሽላችሁ መገኝትነውጅ ሚዲያላይ ወቱ ማልቀስ እኔ አልደክፈውም የእውነት