I just wanted to take a moment to express how incredibly proud I am of you. Your journey and the experiences you’ve gained along the way are nothing short of inspiring. It’s amazing to see how you’ve faced challenges with resilience and determination, and it truly moves me. Life often throws obstacles our way, but you have shown that with hard work and perseverance, we can overcome anything. Your ability to learn and grow from every situation is a testament to your character. It reminds me that we should all strive to embrace our experiences, both good and bad, as opportunities for growth. I believe that your story can teach us so much about courage and the importance of following our dreams, no matter how daunting they may seem. Thank you for being a shining example of what it means to pursue your passions and to never give up. I’m excited to see where your journey takes you next, and I hope you always remember how much you inspire those around you. Keep shining bright!
ua-cam.com/video/8BJyt4qabec/v-deo.htmlsi=PdSG0RW9jCJ2EVUU
ወንድሜ ያለፍክበት ከባዱን ጊዜ ለማሰብ የሚቸግርህን(ትራዉማ) ነገር ለእህት ወንድሞቼ ማካፈል ማሳወቅ አለብኝ ብለህ አገር ቤት ሳይቀር በችግር ምክንያት ያለፍክበትን የህይወት መንገድ ጥሩ ባይሆንም በግልፅነት በመፀፀት ከማስተላልፈዉ መልእክት አይበልጥም ብለህ ለወገንህ በማካፈልህ በጣም አድናቆት አለኝ🙏🙏🙏
ቀሪ ዘመንህ ያለፍከዉን ከባድ ጊዜ የምትካስበት የምትደሰትበት የወጠንከዉ የሚሳካበት ያድርግልህ🙌💙
በሕገ ወጥ የአውሮፓ ስደት ቢወራውሎ ቢያድር አያልቅም ያስገርማል የጭካኔ ጥግሰምተናል 🥹 ፈጣሪ በቃይበለን ወንድማችንም እናመሰግናል ታሪክህን ስላካፈልከን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እጀግ ከባድ ነው እጅግ ያማል። አገሬ ምነው ይሄንን ሁሉ መከራ ይደርሳል። ሁሉ ሞልቶን በስደት በርሀብ አለቅን።
ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን የሰው ልጅ በሕይወቱ ብዙ ገጠመኞች አሉት አንተም በደረሰብህ የኑሮ ሁኔታ ምክንያት ወደ ከፋ ሕይወት ውስጥ ገብተሃል አሁን በተለወጠና በተሻለ ሕይወት እየኖርክ ነው የተጻፈው አርእስትና አንዳንድ ጥያቄዎች በጣም አላስፈላጊዎች ነበሩ አንዴ ሆኖአል ምን ይደረግ ያለፍክበትን የስደት አስከፊነት ለማስተማርያ ይሆናል ያልከውን ብቻ አካፍለህ ብትተወው ጥሩ ነበር በአባትህ ላይ የደረሰው በደል በጣም ያማል እግዚአብሔር እውነቱን እንድታውቅ ይርዳህ።
በምድር ላይ ይህን ያህል መከራ አይተህ በሰማይ ደግሞ ወደባሰ የዘላለም ስቃይ እንዳትገባ የእኛን የሃጢአት እዳ የከፈለውን ክርስቶስን አዳኝህና አምላክህ አድርገህ ተቀብለህ የዘላለም ህይወትን ውረስ ።
Kabiti😂😂😂😂
ቃለመጠያቁ ያቀጥል ብዙ ኢትዮጵያ ስደት መሄድ ሚያስብት ብዙ ትምህርት ያስተምራል
ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ! በብርቱ ክንዱ ያወጣህ እግዚአብሔር የእርሱን አዳኝነት እንድትነግር ስለሆነ በቀረልህ ዘመን ሁሉ ንገር አዳኙ ግሩም አባት እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገን እርሱ ነው ልጄ ልበልህ ይህንን አምላክ ስገድለት ቀሪው ዘመንህ የካሳ ያድርግልህ በበረሃ ያሉትን አውሬዎች ገንዘብን ከሰው ያስበለጡ ደፋሪዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አንተ ግን ማጅራት መቺ መንግሰተ ሰማያት ቀርባለች እና ንድሃ ግባ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል አላወቅሁም ማለት አያዋጣም አለቀ ! ቫንኮበር ስመጣ አገኝሃለሁ ወንድም አለኝ ካኩማ ኬንያ ነበረ እሱም ገጠመኝ አለው አያልቅበት አወጣችሁ ተመስገን ነው ::
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ ንፁ ልብ አለህ።
የተፀፀተ የጥፋተኝነት ስሜት የተሰማው
ለፈጠረው ቅርብ ነው።
From starting, I started crying, and I can't wait to see the movie.
ወንድሜ በእውነት እልሃለው ማንንም አላስቀየምክ የአንተ መንገድህ ይህ ሆኖ ነው:: አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ::
Unbelievable story thank you for sharing. Good luck and God bless you🙏🏾❤️👌
እውነት ብለሃል ስደት ገንዝብ ይሰጥሃል ህይውት /በእደሜህ ማግኝት የሚገባህን ይነጠቅሃል
💯 % ayenwe ko ezi German
🙏🙏🙏🙏 አገላለፅህ በጣም ነው የነካኝ ውስጤን ምክንያቱም በትክክል በዛ ውስጥ ስላለፍኩ
@@Badema1991 arkey adna zeybatu ?
በጣም የሚገርም የህይዎት ተሞክሮህን ምንም ሳትቀናንስ ስላካፈልከን በእውነቱ ከግልፅ ከፍያልክ ነህ።
ሌሎች ሚዲያዎች ግን ምን ነካቸው የዚህን ልጂ አስተማሪ የህይዎት ገጠመኝ መዘከር የተሳናቸው?
ፊልሙን በጉጉት እንጠብቃለን!! በርታ ዛክ።
ወንድሜ አእምሮህ እንዴት ነው በሀኪም ተረድተህ ይህን? እግዚአብሄር ብቻ ነው ይህን የምፈውስ በፀሎቴ አለህ ጌታ ይይህ።
Waw...i.m speach less. GOD BLESS YOU.
I Can.t wait to see the movies
ይመችህ !!!ጉዳቱ ከባባባባባድ ነው ፣ ግን ትውልድ ይዳን ብለህ በመውጣትህ ፣ የምትናገራቸውም እውነቶች ትውልድ እንደሚያድንም እንደሚያስተምርም እርግጠኛ ነኝ ፣፣ ሐቁን ዋጥ አድርገው የውሸት የሚኖሩ መቼም ከውስጣዊ ሕመም አይድኑም ፣ አንተ ግን ጀግና ነህ ።
እረ ልዑል እግዚአብሔር አትርፎአል! ኩላሊት ሁሉ እያወጡ ስንቱ በረሃላይ ቀርቶአል ውይ !! በትክክል ነው የተናገርከው ብዙሕዝብ አልቋል! የሰው ልጅ ስቃዩ ውይይ!!
I just wanted to take a moment to express how incredibly proud I am of you. Your journey and the experiences you’ve gained along the way are nothing short of inspiring. It’s amazing to see how you’ve faced challenges with resilience and determination, and it truly moves me.
Life often throws obstacles our way, but you have shown that with hard work and perseverance, we can overcome anything. Your ability to learn and grow from every situation is a testament to your character. It reminds me that we should all strive to embrace our experiences, both good and bad, as opportunities for growth.
I believe that your story can teach us so much about courage and the importance of following our dreams, no matter how daunting they may seem. Thank you for being a shining example of what it means to pursue your passions and to never give up.
I’m excited to see where your journey takes you next, and I hope you always remember how much you inspire those around you. Keep shining bright!
የእኔ ጌታ አሁንም አንጄት ይበላል 💔
ይህንን የተከበረ የሙያ ልምድህንስላጋራሀን በካራቴው ነብይ ጩፋ ስም እናመሰግናለን::
ግን መጥፎ አስተያየት በራሱ መዝረፍ መግደል ነዉ ለምን በባለታሪኩ ጫማ ላይ ቆመን አናስብም
ኡፍ የኔ ጌታ የኔ ብቸኛ እህህህህ ።
በትክክል ገነቱን ቆልፎ ፣ አሪፍ አባባል
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተማህየዊዘየማን ነህ!!
Ateyayekeh aletemechegnim endezinew yemtemetut endeza nw zirzir wusit megebat teteh kumnegerun ena esu rasun ahaleto mekerebun nw respect mareg yalebeh
የሚገርም ታሪክ ክፍል ሁለቱን በጉጉት እንጠብቃለን
ጀግና ነህ 🦾🦾
ኤጭ ፕሮግራምህን ማየት ልጠላው ነው። አትጨቅጭቀን በማስታወቂህ
አይ ዛክ😂😂😂
make sure
ዛክ ጀግናችን ነው
ተክሌ ይህን ሰውየ ክፍል ሁለት ማቅረብ ካልቻላችሁ ምነው በዚህ ምክንያት ማቅረብ አልቻልንም ብትል በጥበቃ ደከምሁ
Where is part two?????????????????????????
My God
Vancouver ይሻላል ሌላው በጣምበረዶ ነው ኑሮ ይወደዳል እንጂ!!
አረ ክፍል ሁለት መቼ ነው? በየቀኑ እየጠበቅንነው
ሰላም ዘኪ እንዴት ነሕ? ቢንያም ሞት አዝኛለሁ ነብሱን ይማረው ኤልያስ ነኝ ከድሮው አቤነዘር (ሰባራ ባቡር)
ምነዉ ተመተኮል እዴ እሱ በጥሩ ገለፀልክ ምድነዉ ፖለቲኮ ነዉ እዴ
የእኔ ግማሹ የእኔ ሂወት 😢 የናት የአባት ችግር ለልጅ ይተርፍል ይሄው በአረብ አገር እየማቀቅን ነው ላንዳድ ያልፍል ለእንደ እኔ አይነቱ ደሞ አያልፍም ችግር እስከሞት ይከተላል
yedro arda aref nabr
Part 2🏃
Batame yasferale
Hey brother
ስንት ስው ሲያስለቅስ ኖርዋል
jegena i will do the same if i was home less
አይ ስደት እኔም ቀምሸዋለሁ
አረመኔ ደሞ አታፍርም
አስገራሚ ታሪክ 🎉
Mindinew letiwlidu yemiteqmew text weyim alama
ደጉ ዘመን በሰላማዊ መንገድ ቅሚያ ነበር በዚ ዘመን ወግተው ወይ በኮብልስቶን መተው ጥለው ነው ሚሰርቁት።
AHune yewesedekewene 5000$ dollars Meleseleje
ራሻይዳ ኤርትራኖች ናቸው ቀደም ብለው ከየመን ወደ ኤርትራ መጥተው መኖር የጀመሩ
ደደብ ዓጋሜ ራሻይዳ ከሳውዲ ወደ ሱዳን ፣ኤርትራ የተስደዱ ናቸው።
እንቅልፍ ይተኛል የሄ ልጅ
😂እግረኛው ንስሃ አባትህ ነው ምትዘከዝክለት ሰው ምን ሆኖ ነው ሆዱን እንደተረገጠ አደባባይ ላይ መዘርገፍ የጀመረው 120ሚ ህዝብ ታሪክ ስለሌለው ነው ሚዲያ ላይ ማይሰጣው 😂
ውስጣቸው ለሚጨነቅ ሰው በዚህ መንገድ ስሜታቸውን ማውጣታቸው ለእነሱ ትልቅ ህክምና ነው።
እውነተኛ ታሪክህን ለማውራት ወኔ ያስፈልጋል.... ሌላወ ደግሞ ኑሮ ምን ያህል ፈታኝ መሆኑን መረዳት ይቻላል።
ፓሊስ መሰልክ አጠያይቅህ ይደብራል
የምትገግመው ነገር እንዴት ሊያስመልሰኝ ይደርሳል ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ እንዳታስብ በቃ
What ሩሕሩሕ???????
እጅግ በጣም እሩህእሩህ ልጅ ነው እኔም ልጨምርልህ ምን ለማለት ነው::
ፒያሣ ሦሥት ጊዜ ተዘርፈያለሁ አንድ ሣይደርስህ አይቀርም😮
ደካማ ነህ ባንተቤት መናገርህ ነው
@Betre7122 ቅቅቅቅቅ የተዘረፍከውን ብር አስታውሰህ ንገረው እና ይመልስልሀል
ስያስፈራ
ምን ነካህ መጅራት ምቱ ብሎ ለሌሎቹ ማሰተማር አይሆንም ሲጀመር የትኛዉ ገዳይነዉ በፀባይ ሰጠኝ የሚለዉ ገሎ ዘርፎ ይሄዳል በተለይ የክፍላገሮች ተመልምለዉ የሚመጡ ያዲሣባ ልጅ የዋህነዉ ተካፍሎ ሚበላነዉ ለወጣቱ ብታሰቡ
ይህንን የፃፍከው ሰው እጅግ የአስተሳሰብ ዝቅተኝነት ያለብህ ሰው ነህ:: ወዶ ነው እንዴ እረሃብ ቀን ይሰጣል ወይ? ደግሞም ተርፎት እየሰከረ ለሚዘሙት ማጅራቱን አይደለም ምኑንስ ቢመታ::
ለማንኛውም ፀሎት አድርግ አስተሳሰብህ ብሩህ እንዲሆን::
በጣም ንፁህ ኢትዪጵያዊ ጀግና ሰው ነው::
ምንድነው የምትቀባጥረው? ያለፈ አስጠሊ ኑሮዉን ተረከ እንጂ ማጅራት መምታት ጥሩ ነው መቼ አለ?
ወይኔ ላብድ ነው ዉሀ የቀማኸዉ ልጅ ወንድሜ ይሆን ????
አስመሳይ ነህ ወይም ነሽ:: ምን ለማለት ነው እንደውም አንች ብትሆኝ ገድለሽው ነበር የምትጠጭው እሱስ ውሃውን ነው የቀማው:: አስመሳይ ነሽ
@dawitetsegaye1472 ምንድነው ማስመስለዉ ህይወት ኧኮ ነው
ይሆናል
komata
ደደብ
አምላክህን የሸጥክ ይሁዳ ነህ በእዚህ ታሬክ ውስጥ ትሳደባለህ? ያሳዝናል
Aymro yegodeleh neh,