ኢንተርቪው #2 በዳዊት ሙሉጌታ Interview #2 by Dawit Mulugeta

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 835

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 роки тому +366

    እናንተም ወልዳቹ ከልጃቹ ጋር የምታወሩበት ቀን ግርብ ያርግላቹ ዛሬ ደስ ብሎኛል እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ እስኪ ልያቹ

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 роки тому +151

    የኔ ማር እዳው ዝም ብለው ማር ናቸው ልጆችሽ አላህ ይጠብቅልሽ ገኒ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +30

    ዳዊታችን! ጥያቄዎችህን ሳላደንቅ አላልፍም በእውነት በጣም ጠለቅ ያሉ ነበሩ። እደግልን።

  • @hawitube1151
    @hawitube1151 4 роки тому +72

    ዳዊት ምርጤ በጣም ነው የምወድህ ደስ የምትል እረጋ ያልክ ምርጥ ልጅ ነህ እድግ በል አባቴ

  • @azizaebrahime1166
    @azizaebrahime1166 4 роки тому +144

    ገኒ ለሰራተኛሽ ባለሽክብር ብቻ ወድጀሻለው ሌላውጥሩነገርሽ እንዳለሆኖ

    • @ethiopeaetio3090
      @ethiopeaetio3090 4 роки тому +3

      ባች ቤት አከበርሻት ትግስት ትባላለች እስካሁን ሰራተኛየ አላለችም አች ነሽ እደውም ያወረድሻት

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 роки тому +2

      @@ethiopeaetio3090 seretigna mable wurdet new inde gud bal goder

    • @azizaebrahime1166
      @azizaebrahime1166 4 роки тому +4

      @@ethiopeaetio3090 እር ሰራተኛመባል ውርደት አይደለም ገባሽ ሁሉም የመንግሰት ሰራተኛም ሰራተኛነው ስሙ እህት

    • @hanahana5660
      @hanahana5660 4 роки тому +1

      Mama sartagase emial etalalhue tegest kaljocha alyatem abrane yanorache nat ena sawe ando kaf ando dagmo zek malto......

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 4 роки тому

      @@azizaebrahime1166 iko tadeya ache iko nesh idayum ache nash yawerdeshiyet silelshe new yetayekush

  • @sofiabentayalew6166
    @sofiabentayalew6166 4 роки тому +31

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ደስየምትል እናት ወይኔ መታደል ነው ደግሞ እናት ማንም አትመረጥም እራሷን ትሰጣለች እንጂ

  • @emanahmed5862
    @emanahmed5862 4 роки тому +20

    ዳዊትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ማር የልጀ አዋቂ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤❤❤ገኒ ከልብ እወድሻለው 😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 4 роки тому +2

    ውይ ገንዬ ምርጥ ሰው ሥወድሽ እኮ ዳዊት የመጨረሻዋን ጥያቄ ምነው አከበድክባት ለማነኛውም እግዚአብሔርም አያድርግባችሁ ማሮች እና እናት ልጅን አትመርጥም ሁላችሁንም ዘጠኝ ወር ተሸክማችኃለች ብዙ ነገር ተፈትናባችኃለች እና ማንንም አትመርጥም አምላክ ይጠብቃችሁ!!!

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 роки тому +5

    ውይ ስታምሩ ገንየ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ግን ከሁሉም ልጆችሽ ዳዊት በጣም ይረዳሻል ገና ህፃን ሆኖ እንደዚህ ከሆ
    ነማ ሲያድግ ከነእርጋታው አስተዋይነው እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 роки тому +33

    አላህ ይጠብቅልሽ ግን ይህን ልጅሽ አብልጪ ነው የምወደው የሆነ ጣፋጭ ሁላቹም ውድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 роки тому +39

    የገኒ ልጆች በነፃነት ነው ያደጉት በእድሜ በሙሉ ጤንነት ያቆይሽ እኔም በልጅነቴ ያስተማረችኝ አስተማሪዬን ትመስይኛለሽ ❤❤❤ገንዬዬዬ

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 роки тому +19

    የኔ ዉድ ዳዊትየ እኔ ለምን እንደሆነ አላቅም አንጀቴን ነው ምትበላኝ የኔ ቅመም🙋🙋

  • @wrkyt8678
    @wrkyt8678 4 роки тому +2

    የኔ አባት እውነትም ዳዊት እረጋ ያልክ የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ውድድድድድጅድ ነው የማረግህ አባቴ

  • @natureanimal8508
    @natureanimal8508 3 роки тому +1

    ገኒ ቀደም ብዬ ነግሬሻለሁ ዳዊትዬ የእግዚአብሔር ትልቁ ስጦታሽ ነው ጌታ ያሳድግልሽ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g
    @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g 4 роки тому

    ማሻአላህ ገኒ አላህ ያሳድግልሽ ከጥያቄዎች ሁሉ ልቤን የነካኝ ጥያቄ 9ኛው ልቤን ነካኝ አላህ ህልምሽን እውን ያድርግልሽ ምርጥ እናት ነሽ

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 роки тому +7

    የኔ ማር ዳዊትዬ!!!ገኒ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ በአዲሱ አመት ሰላማችሁ ፍቅራችሁ እና ደስታችሁ ብዝት ይበል🌻🌼🌻🌼🌻🌼❤❤❤

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 4 роки тому +4

    ገኒ ልጆችሽ በጣም ነው የሚያምሩት አንቺ በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ነገር ግን ትለቁ ልጅሽ ወደ ዘፈን እንዳይገባ ብትመክሪው የዘለአለም ሞት ስለሆነ ቆንጆ ድምፅ አለው መዘመር ይችላለ ድምፁን የሰጠውን አምላኩን ቢያስመልክ ይሻለዋል ሰይጣንን እያስመለከ ከሚኖር

  • @TwinsClinic
    @TwinsClinic 4 роки тому +12

    🌻🌻🌹🌹🙏🙏አርቲስ ገነት ንጋቱ በጣም የምንወድሽ እና በስራዎቻችሁ የምናደርንቃችሁ እኛ መንትዮች ዶሮች ከትዊንስ ክሊኒክ ነን። "ከልጆች ጋር መወያየት እና ጥያቄአቸውን መሰማት ብሎም መልስ መስጠት" እጅግ በጣም ልናበረታታው የሚገባ ባህል ነው። በተለምዶ በእኛ ሀገር ይህ ባህል ብዙም አይስተዋልም እንደውም አብዛኛው ጊዜ አዋቂ ወደፊት ልጅ ወደ ጓዳ እየተባልን ያደግን ብዙዎች እንኖራለን። ነገር ግን ከልጆቻችን ጋር መወያየት፣ ጥያቄአቸውን መስማት እና እንደ አስፈላጊነቱ እና እንደየ እድሜ ደረጃቸው መወያየት ልምድ ብናደርገው፣ ለበለጠ መቀራረብን እና confidence መጨመርን ብሎም ስነልቦናዊ ዕውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ይረዳል። Weldon and God bless your family.🌻🌻🌹🌹🙏🙏

  • @destuhilu3953
    @destuhilu3953 4 роки тому +11

    ገንየ ማርበእውነት ካንቺ ብዙ የተማር ኩት ነገርአለ እሺ እንደኔ ከገኒ ተምሬያለው የሚል ላይክ

  • @marymasersha9629
    @marymasersha9629 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አንተ ማር የሆንክ ልጅ ማርያምን ገኒ ልጆችሽ ሁሉ ደስ ይላሉ ዳዊት ግን አንደኛ ነው

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 4 роки тому

    አፌቁርጥ ይበልልህ የኔ ጌታ
    ገንዬ እድለኛ ነሽ እንደዚህ የልጅ አዋቂ ልጆች አምላክ ስለሰጠሽ ።
    አደራ አደራ ገኒዬ ዱላ እንዳትሞክሪ ኮንፊደንሳቸውን ታሳጫቸዋለሽ ።
    ደሞ ልጆች ናቸው ቀበጥ ቢሉብሽም በምክር ይስተካከላሉ ፈፅሞ ዱላ ለእነዚህ ልዪ ጣዕምና መአዛ ላላቸው ልጆች አይመጥናቸውም
    እንወዳችኃለን ።

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE 4 роки тому +4

    ከመወለዱ በፊት ጀምሮ የናትነትና የልጅ ግንኙነት ታሪክ በጣም ይገርማል በጣም በሳል ልጅ ነው መጨረሻውን ያሳምርለት!!

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምታስቀኑ ቤተሰቦች በስመአብ ክፉ አይንካችሁ ማርያምን ቤተሰብ ብሎ ዝም ነው

  • @zinbzinb9977
    @zinbzinb9977 4 роки тому +1

    ዳዊት ስምህ ተመችቶኛል እኔም ከስደት መልስ አገብቸ መጀመሪያ ወንድልይ ተወለድኩ ደዊት ነው የምለው ። ደዊትየ እርጋታህን ወድጄዋለሁ ገኒየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ❤❤❤

  • @emebetengidashet2847
    @emebetengidashet2847 4 роки тому +1

    ዳዊትዬ የእኛ ጣፋጭ
    ማርወለላ ገኒዬ ልጆችሽ
    ይባረኩልሽ ረጅም እድሜ
    ይስጥሽ።

  • @yanatubeethiopia8410
    @yanatubeethiopia8410 4 роки тому +8

    ❤❤😍ገንዬ እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግልሸ አቺም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +4

    ገኒየ የኔ ደርባባ ፈጣሪ. ከነ ቤተስብሽ ይጠብቅሺ. የኔ ምርጥ. እናት አንች ልዩ ሴት ነሽ.

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 роки тому +9

    የኔ ልዩ ዳዊትዬ ሰወድህ የኔ ፍልቅልቅ ደሰሰ ስልህ 🌹🌹❤❤😍ገንዬ እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግልሸ አቺም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤😍😍❤❤🌷🌹🌹

  • @zdtube1386
    @zdtube1386 4 роки тому +7

    ጥያቄላይ በጣም ስሬስ የሆነልጅነው ትልቅ ቦታደርሶደምናየው ተስፋለኝ ልጆችሽንምአንችንምአላህሰላምያድርጋችሁ በተረፈእወዳቸዋለሁ

  • @ሮዛአሰፋ
    @ሮዛአሰፋ 4 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ💕💕💕በነገራችን ላይ በጣም የማደንቅሽ መልካም ሰው ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @tigsttig3009
    @tigsttig3009 4 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ቤተሰቦች ዳዊት በጣም ነው የምወድህ እናትህን የምትላች መስማት አለባችሁ ደግሞ ባአካል ባገኛችሁ ደስ ይለኝ ነበር ከስደት በሰላም ይመልስሽ በሉኝ

  • @nuhaminnebiyou2004
    @nuhaminnebiyou2004 4 роки тому

    የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል...እግዚአብሔር ያሳድግልሽ...ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠቦችሽ ይስጥሽ!!!

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 2 роки тому

    ይህን ቤተሰብ እስከምቀላቀል እጓጓለሁ በጣም ታምራለችሁ እወዳችዋለሁ ኑሩልን

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 4 роки тому +16

    ዋው እንኩዋን ደና መጣችሁልን ገኒየ ምርጥ እናት ካች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እኔም አግብቸ ወልጀ ለልጆቸ እዳች ምርጥ እናት መሆን እደየት እዳማረኝ

    • @ethiopiayene4964
      @ethiopiayene4964 4 роки тому +1

      ፀጊየ የኔ ልዩ የወሎ ቆንጆ እግዚያብሄር ያሰብሽውን ያሳካልሽ አይዞሽ ካሰብሽበት አሁኑ አግብተሽ መውለድ ትችያለሽ

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 роки тому

      እኔም ያንችን ሃሳብ እጋራለሁ እመቡዬ።

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 4 роки тому

      @@ethiopiayene4964 እሽ አሜንን ብያለሁ ማማየ አመሰግናለሁ

    • @tsegenetyemariyamlji2070
      @tsegenetyemariyamlji2070 4 роки тому +1

      @@AaAa-qy7cl እሽ አመሰግናለሁ

    • @ethiopiayene4964
      @ethiopiayene4964 4 роки тому

      @@tsegenetyemariyamlji2070እሽ ፀጊየ ናፍቀሽኛል መቸ ነው የምንገናኘው ስልክሽ አይሰራም

  • @አቤልየድግልማራምልጅሰብስ

    ዳውትየ ግትር አትበል ሰልምትወዳችሁ እናትም ሰለሆነች መምረጥ አትችልም

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 4 роки тому

    መምህር ትምህርቴን አስለቅቆኛልለስደት ዳርጎኛል ፑፍፍ የዛ ዘመን በኛ ዘመን ሰካራም ሸርሙጣናቸው በ90ዎች ያሉ መምህራን በናተጊዜ አሪፍ ነው

  • @samritube9007
    @samritube9007 4 роки тому +28

    ፊልም ይመስል ማስታወቄያ አትብዙ ብዙ ተመልካች እድታገኙ አጠር አጠር አድርጉት እና በጣም የምታምሩ ቤተስቦች ናችው።

    • @hanlove412
      @hanlove412 4 роки тому +1

      ማስታወቂያ እኮ ከነሱ አይደለም ከዮቱዮብ ነው

  • @رباشرحلىصدريويسرليامري-ز9ع

    ጌኒ ለሴቶች ምሳሌ ነሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለሀገራችን ሰላም አላህ ያርግልን

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 4 роки тому +3

    ስላም ለእነዚህ ቤት በጣም ትወደዳላችሁ ገኒ ምርጥ እናት ነሽ አድናቄሽ ነኝ በርቱ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    ወይኔ ሰወዳችሁ ይህ ቤተሰብ እኮ በቃ ሀገር ነው ❤❤❤❤❤😍😍😍እኮን እድህ ፕሮግራም ጀምራችሁ ዶሮም እወድሻለሁ ❤

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 4 роки тому +1

    ገኒ ልጆችሽን በጣም ወድጃየዋለሁዳዊትን ደግሞ ውሳኔ ቁጥር ሁለት ላይ ጋሽዬ እኔ ትቼህ አልሄድም እወድሃለሁ ያለው ምንም አይረሳኝም ዳዊትዬ እደግልኝ ብቃቱ ልዬ ነው

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 4 роки тому +4

    ምርጥ ቤተሠብ ማለት የገነት ንጋቱ ቤተሠቦች ናቸው እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @ተስፋዬእግዚአብሔርብቻነው

    dawit ቆንጆ ደስ ስትል በጣም ነው እምወዳቹ የገነት ንጋቱ ቤተሰቦች በሙሉ አድናቂያችሁ ነኝ

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +16

    ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት እንደእኔ ኮሮና ጣፍቶ ዘራኝናት ቀርቶ በፍቅር አንድ ሆኔን በስደት ያሉ ወጋኖቻችን አገራችው ገብተው መያት የናፈቀው በቅንነትጎራ በሉ የአግር ልጆች

  • @SusanSusan-j7u
    @SusanSusan-j7u 3 місяці тому

    መልካም እና ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችው።

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 роки тому +1

    እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ህልምሽ እና ምኞትሽ እንዲሳካ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ በጣም ታስቀናላችሁ ለእናቶች አርአያ ትሆኛለሽ በጥልም ደስስስ ይላሉ ግን ልጆችሽ

  • @betelihemdelelegn7206
    @betelihemdelelegn7206 2 роки тому

    በጣም ከባድ ጥያቄ ነው የጠየቅከው ገኒ ትክክል ነሽ አይመለስም።

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 4 роки тому +2

    ዳዊትዬ በጣም ከባድ ነው እናትነት ማንን ትምረጥ ሁላችሁም አንድ ናችሁ

  • @faithzewede8611
    @faithzewede8611 4 роки тому

    እውነት ነው ዳዊት የተሻለ ዘመን ላይ ነው ያላችሁት ተባረክ!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 4 роки тому

    እግዝአብሔር ሰላማቹ ያብዛልን እመቤታችን በጥላከለላዋ ትጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ትላላቹ ገኒየ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 роки тому

    ወይ እደዚም አይነት ልጅ ይወለዳል
    በጣም አስታዋይ ልጆች ነው ያሉሽ ገኒዬ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ደስ ይላሉ ከምር

  • @senitube4493
    @senitube4493 4 роки тому +6

    እንዴት የተባረኩ ልጆች እንዳሉሽ ገኒዬ ታድለሽ እስኪ መርቁኝ እንደ ገኒ አራት ልጆች ይስጥሽ በሉኝ 🙏🙏🙏

  • @mahletyeshitla6670
    @mahletyeshitla6670 4 роки тому +1

    Battam metamrue batsaboche nachu eghzabhre yebarecachu enha bha zhey agatamhe yhanche adenakese mahonane lenagresh ewadalhu💝

  • @aa.5427
    @aa.5427 3 роки тому

    ድሮ፣እኛ፣ቤት፣ሁሌ፣እንጫወት፣ ነበረ፣ ደሥ፣ይላ፣ልጅ፣የእግዚአብሔር፣ፀጋ፣ነው

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 4 роки тому

    Woooow አንዱ የፍቅር መገለጫ ሰው የሚወደውን ትቶ ለሌላ መኖር ነው : የሚገርም መልእክት እውነት ነው ተባረኩ

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 4 роки тому

    በጣም ደስ ይል ነበር ዳዊትዬ የመጨረሻውን ጥያቄ በትክክል መልሰኸዋል ማንም ሰው ቢሆን ያንን ነው የሚያደርገው ምክንያቱም ተፈጥሮዋዊ ስለሆነ

  • @Gigi-vd9gl
    @Gigi-vd9gl 4 роки тому

    የእ/ርን የልቡን ሀሳብ በህይወት ዘመንህ የምታስፈፅም ሁን ተባረክ ዳዊት እናት ሁል ጊዜ ልጆቻን ትወዳለች ምናልባት በእርግዝና ፣በምጥ፣በማሳደግ ጌዜ የተለያየ ገጠመኝ ሰለሚኖር ትኩረትን ሊስብ ይችላል ዶሮ ጫጩርቶቻን ከአሞራ ለማስጣል በክንፎቻ እንደምትሸሽግ የእናንተም እናት ከእሳቱ ለማስጣል በሁላችሁም ላይ እንደምትወድቅ እርግጠኛ ነኝ እንወዳችሃለን።

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 4 роки тому +1

    የኔ ቅመም ቅመም የሆነልጅ አቤት አጠያየቅ ምርጥ ጥያቄ እድግ በል

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 4 роки тому +1

    የዳዊት እርጋታ ደስ ይለኛል ውድድድድድድ እሽ ቅመም እድግ በል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @anfathibaby598
    @anfathibaby598 3 роки тому

    እደው ይህልጅ ታናሽ ወድሜንእየመሠለኝ ሠውነቴ ድግጥይላል ምርጥ ቤተሠቦች በቅርቡነውያወኮቹህእድዚያቢሆርለቁምነገር ያብቃልሽ ገኒምርጥ እናት

  • @emuhagos1834
    @emuhagos1834 4 роки тому

    ገኒ በጣም ነው ደስ የምትሉት እመብረሃን ልጆችሽን ትባርክልሽ በጣም ደሞ የሚያስደስተው ለሰራተኛሽ ያለሽ ክብር ያንቺን ጥሩነት ያሳያል 🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍

  • @ephremgebremicheal3744
    @ephremgebremicheal3744 4 роки тому

    ገኒ ኣንቺ ሀ ሴት ነሽ ልጆችሽ እንደ ሃገር ነው ምታዪው እውነትም ሀ ሴት የመጀምርያ ምርጥ እናት ፍቅራቹ ይብዛ

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 4 роки тому +2

    በጣም በፍቅር ነው ከልጆችሽ ሁሉ አብልጬ የምወደው ልጄን ነው ሚመስለኝ ልጄ ከኔ ጋር አደለም አሁን ላይ ስደት ላይ ነኝ ያንቺን ልጅ ሳይ እንባዬ ይመጣል

  • @umuabdurahman2232
    @umuabdurahman2232 4 роки тому

    ደሥእሚል በተሠብነው ግንማሚየ አድጥያቄ አቅሙን ፈጣሪ ይስጥሽና ቅዋውን ቢሠጥሽ ለወለድሻቸው ብቻነውደ እናት ሥለሆሽ ለሁላችንም አስቢልን ይሰጥሻንና ማሚየ

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    የኔ ቆንጆ ገኒዬ ስቄሞትኩኝ ስለፀጉር ስታወሪ በእውነት እኔም እንዳቺ ነኝ። ገኒዬ ማር እውነትሽን ነው እናት የትኛውም ልጆቿን አትመርጥም ሁሉም አንድ ናቸው ለሷ!!!!

  • @yuhhh4297
    @yuhhh4297 4 роки тому

    ዉይ ገኒየ በጣም ታምራላችሁ እግዝያብሔር መሻትሽን ምኞትሽን ያሳካልሽ
    ላልጆችሽ ያለሽ ፍቅር አይንሽላይ ገፅታሽ ላይ ይነበባል ፈጣሬ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @jachannel2548
    @jachannel2548 4 роки тому +4

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ግን በፊልምም ሆነ በድራማ ላይ ሁሌም ሳይሽ ወላሂ ጥሩ እናት አድርጌ ነበር እማይሽ ልጆሽን ሳላይ በፊት ማለትነው ግን ከዛም በላይ ነሽ በጣም ከምወዳቸውም አርቲስቶቺ ውስጥ አንድዋ ነሽ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 4 роки тому

    ውነት ገኒ ጎበዝ እናት ነሽ በጣም ቡዙ ትምርት እያገኘን ነው ማሬ በርች ልጆችሽን ትልቅ ደርጃ ያድርስልሽ ያባትም የናትም ፍቅር አሳይተሻቸዋል

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 роки тому +1

    እሚገረምነው የልጅው ብቃት የጊኒ ግልፅነት woww ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kalkdankalkdan2063
    @kalkdankalkdan2063 4 роки тому +8

    ገኒዬ ውብ ቤተሰቦች ሰወዳቹ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ ❤❤

  • @zabibaarca255
    @zabibaarca255 4 роки тому +1

    መሸአላ ሥታምሩ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
    @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 роки тому

    ውይ እነዚህ ጣፉጭ ልጆች ምን ላድርጋቸው 💓😍👌የኔ ማሮች ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ገኒዬ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @helina5088
    @helina5088 4 роки тому

    ልጆችሽ እንዴት ደስ እንደሚሉ ዳዊት ደሞ ቁርጥ ሙሉጌታ ጀዋሬን ይመስላል የአባቱ ልጅ

  • @hiwehabshawityoutub8342
    @hiwehabshawityoutub8342 4 роки тому

    ገንየ ምርጥ እናት ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ ነሸ ዘመንሸን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያሰብሸው ሁሉ ይሳካልሸ

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 4 роки тому

    ታድለሽ ገኒየ እድለኛ ነሽ ውብ የሆኑ ልጆች አሉሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤❤

  • @ቅድስትዬየሚካኤልወዳጅ

    ዋውውው ገንዬ ልጆችሽን በፍቅር ነው በስስት የምወዳቸው እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ

  • @salaamsalaam8624
    @salaamsalaam8624 4 роки тому

    ወይ ወይዘሮ ገነት ፋጣሪ እከቤተሠባችሸ ይጠብቃቹህ ገኒየ እወዳችሀለሁ

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 роки тому

    ይኸ ልጅ
    ልጅ ነው ወይስ
    ወሬዌን ሁሌም አፍጥጨ ነው ማየው አስተሳሰቡ ትልቅ ሰው ነው❤

  • @አላህወኪል-ጘ3ፈ
    @አላህወኪል-ጘ3ፈ 4 роки тому +1

    ገኒዩ ምርጥ ልጆች ናቸዉ ያሉሽ አላህ ያሳድግልሽ ዉይ ጣፋጪ ማር ነገር ናቸዉ 👉💞

  • @ayoomohammed3607
    @ayoomohammed3607 4 роки тому +1

    ዋው ደስ ትላላችሁ ጥሎብኝ ይሄን ልጅሽን በጣም እወደዋለሁ

  • @dhdggroruye656
    @dhdggroruye656 4 роки тому

    ማረ ናቸው ልጆችሽ ገኒ ሰላማቹ ብዝት ይበል የድግል ማረያም ልጅ ለሁሉ ግዜ ሰላም ፣ፈቅረ ደስታ ጨምሮ ጨማምሮ ገኒ ፈቅረ😘😘😘😘😘

  • @liliayana174
    @liliayana174 4 роки тому

    እግዜአብሄር ያሳደግልሽ ገኒ ሳቅሽን አታቋርጭዉ እኛም አብረን እንሳቅ

  • @emanyasin8756
    @emanyasin8756 4 роки тому

    ገኒ ለልጆችሽ ያለሽ ክብር wow ደስ ምትሉ family nachu

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 роки тому

    ገኒዬ እረጅም እድሜና ጤና ሞልቶ ይሥጥሽ ልጆችሽም አላህ ያሣድግልሽ

  • @borhanrolla7512
    @borhanrolla7512 4 роки тому

    አሪፍ ነው ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ ግን ቅድማ ለልጆችሽ ብቻ ልጅም እናትም አባትም እሚኖር ሰላም ለሀገራችን ስትሆን ነው ሰላሙን ያምጣልን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 4 роки тому

    Yihe degimo BIROK, SIM Siso mengist alew yibalal ውነትም ዳዊት/ሞገሡ አብሮህ ይኑር🙏🙏🙏ብሩክ! 💚

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 роки тому

    ውይ ፈጣሪ ይባርክልሽ ልጆችሽን ማር ናቸው ገኒ
    ይሄን የመሰለ ብተሰብ አባት ቢኖር አብሮአችው ውብ ይሆንነበር ገኒ ጀግና ብፕርቺ

  • @Haiya-yf8lo
    @Haiya-yf8lo 4 роки тому +1

    ከባድ ጥያቄ ነው ዳዊትዬ ፈጣሪ አያድርስባቹ ከሁሉም አደጋ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 роки тому

    ልጆችሽ እኮ ማር ነገር ናቸው ደስ ሲሉ ገና ዛሬ አይኃቸው

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 4 роки тому

    እመብርሃን ወላዲተ አምላክ በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ የኔ ጣፋጭ 💚💛❤

  • @kidistabrham36
    @kidistabrham36 Рік тому

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በጣም ነው ምወዳቹ

  • @netsanetdamte9179
    @netsanetdamte9179 4 роки тому

    ሁሉንም ልጆችሽን ወዳቸዎልሁ ዳዊትን ግን አብልጪ ነው ምወደው

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 4 роки тому

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለሀገርም።ለወገንም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ

  • @misaderbie2346
    @misaderbie2346 4 роки тому

    እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ገኒየ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @asteradamabazabehe6370
    @asteradamabazabehe6370 4 роки тому

    ልጆችሽን ፍጣሪ ያሳድግልሽ ገኒ አንችም ጥሩ እናት ነሽ

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 4 роки тому

    ገኒዬ ስወዳቹ አሜን ያሳካልሽ እስመ አልቦ ነገር ዘይስአኖ ለእግዚአብሔር ።

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 роки тому

    ስወደው !!!! ሁሉም ልጆችሽ የራሳቸው ውበት አላቸው::

  • @saneahs539
    @saneahs539 4 роки тому

    እግዝሐብሄር አሙለክ ከአይን የዉጠቹ አይለየቹ ገንዬ የኔ ቆንጆ አድነቅሽ ነኝ

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому

    Your son is an excellent student God bless him by knowledge wow wow smart smart younger boy

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 роки тому

    ገንየ እረጅም እድሜ ከነ ልጅወችሽ
    ደሰ የሚል ቤተሰብ