ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ስንፈተ ወሲብ የ ሌላ በሽታ ምልክት ነው | @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | @tenaseb- ጤና ሠብ
    TenaSeb
    Telegram- t.me/tenaseb
    Facebook- www.facebook.c...
  • Навчання та стиль

КОМЕНТАРІ • 84

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 7 місяців тому +29

    በእውነት የስንት ሰው ህወት እያመሰ ያለው ችግር ደፍሮ የምናገረው ባለማግኘቱ የቡዙ ትዳር መበተን ምክንያት ሁኖ ቆይተዋል በድፍረት ስለነኣችሁት ላመሰግናችሁ እወዳለሁ ቀጥሉበት❤😊

  • @WubishetTaddese
    @WubishetTaddese 7 місяців тому +5

    Thank you, Doctors, for your support to share your unreserved knowledge and invaluable commitments.

  • @alemutefera918
    @alemutefera918 5 місяців тому +2

    ዶ/ር አመሰግናለሁ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እጅግ ጥልቅ የሆነ ሣይንሳዊ ትንታኔ አስተላልፈሀል ከልብ አመሰግንሀለው ወደፊትም እንድትቀጥል እለምንሀለው!

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 7 місяців тому +10

    ስልክ ቁጥራችሁ አልተቀመጠም በሰው ላይ የሚያጋጥም ችግር በመሆኑ ትምህርቱ ጠቃሚ ነው

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 7 місяців тому +3

    ደ/ር የዚህ በሽታ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ከመሆኑም ባሻገር ትዳርን ለማስቀጠል ፈተና ነው ችግሩ እኔም ስላለብኝ ህክምናውን ለመወሰድ ይረዳኝ ዘንድ ስልክ ቁጥርክን ላክልኝ ።

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 7 місяців тому +1

    ዶር ሸምስ ይመልእክት ከውጭ አገር ነው ፣ መግለጫህ አሳምኖኛል በቅርብ ጊዜ ወደ አገር ቤት እመጣለሁ ላይህ ስለምፈልግ ስልክህንና አድራሻህን ብታሳውቀን ጠቃሚ ነው

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 2 місяці тому

    It is best explanation doctor !

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 7 місяців тому +5

    ደስ የምል ፕሮግራም ነዉ❤❤❤

    • @menberumelese
      @menberumelese 7 місяців тому

      በውሥጥም መሥመር ቢሆን የመጨረሻ መድሃኒት አለ ከሉ መድሃኒቱን አኔግፊት ከያዘኝ በኋላነው መፍትሄው ቢነገረኝ አነደ ኮልስትሮል 7 ደርሦነበር

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ 7 місяців тому

      @@menberumelese ችግር ኣለዉ ማለት ነዉ

  • @EstifanosWotet
    @EstifanosWotet 5 місяців тому

    በጣም ሪሰርች ቢሰራ ዶ/ር በጣም አስቸጋሪ በሽታ ነዉ ስንፈተ ወሲብ

  • @sarisari-iv4tj
    @sarisari-iv4tj 7 місяців тому +9

    በጣም ጥሩ ትምህርት ቀጥልበት ደክቶር ባርታልን

  • @EndegEndeg-q1x
    @EndegEndeg-q1x 3 місяці тому +1

    የምወድሽ ዶክተር ምርጧ

  • @Mridont232
    @Mridont232 7 місяців тому +3

    እስቲ ስለ extender ሙሉ መረጃ ስራልን እድገቱስ permanent ነው ወይ?

  • @MeleseMeleseshamebo
    @MeleseMeleseshamebo 7 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @GetahunGetu-g9i
    @GetahunGetu-g9i 2 місяці тому

    ሀይ ዶክተር ይሕበሺታ እኔም ተጠቂ ነኝ ሰለዚሕ መፍትሔው ምንድነው

  • @TeferiYhdego
    @TeferiYhdego 7 місяців тому +1

    የኔ ችግር ሳላገባ በፊት ከ 4አስከ 6 ድረስ እጠቀም ነበር ካገባው በዋላ ለተወሰነ ግዜ 2ተም 3 ስትም እጠቀም ነበር በአሁን ጊዜ ከ1ዴ በላይ አልጠቀምም ምናልባት ልጆች ወልደናል በሃሁን ሰአት ጊዜ አግኝተን 2ተኛ እንቀጥል ካልን ከረጅም ጊዜ ቆይታ በዋላ ይቆማል ግን በጣምምምም ረጅም ጊዜ ይቆይብኛል ሚስቴ ደሞ ይደክማታል ወይም ይሰለቻታል ምናልባት ከ2 ሰሃት በላይ ይወስድብኛል ሳልጨርስ ምንለያይበት ጊዜ በጣም ብዙ ነው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @danielfeyisa
    @danielfeyisa 7 місяців тому

    What about Traditional Medicine to enhance Erectile dysfunction?

  • @TasewTeklu-fc3ot
    @TasewTeklu-fc3ot 7 місяців тому +1

    እንዴት ነዉ የማገኛቸዉ ላማክራቸዉ ፈልጋለዉ ጢና ጣቢያ ወይም የሚሰሩበት ሆስፒታል ጠቁሚኝ እባክሽ

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 7 місяців тому +10

    ነጭ ሽንኩርት ተመገቡ ዝንጅብል አኝኩበት።

  • @MohammedEbrahim-g8z
    @MohammedEbrahim-g8z 4 місяці тому +1

    ስልክህን ላክልኝ ዶክተር

  • @anduman1075
    @anduman1075 6 місяців тому +1

    እረ ዶክተርዬ የግፊት መድሐኒት እወስዳለሁ ምንም ስሜት አጥቻለሁ ሚስቴ ልትፈታኝ ነው መፍትሔ አለው

  • @TsagayeLisana
    @TsagayeLisana 6 місяців тому

    Thank you

  • @FikerhGezagn
    @FikerhGezagn 5 місяців тому

    ስልክኽን ባውቀውና አንዳንድ ነገሮችን ብጠይቅኸ ደስ ይለኛል

  • @HgdUbehe
    @HgdUbehe 2 місяці тому

    ዶ /ር እኔ ፈላጎቱ እያለኝ የመቆም ሸግር አለብኝ ከጀመርኩም ቡሃላ የሆነ ሀሳብ ትዝ ታለኝ ጨረሶ ይተኛል ምን ትመክረኛለህ ?

  • @NgusAbebe
    @NgusAbebe 3 місяці тому +1

    አዲራሻ ንገሩን

  • @Dawottasew
    @Dawottasew 4 місяці тому

    ዶ/ር በጣም ተቸግሪያለው ትክክለኛው የሽፈተ ውሲብ መዳኑት ንገረኝ

  • @SelamHailemichael-dl2wy
    @SelamHailemichael-dl2wy 7 місяців тому +2

    Can I get the phone 📱 to Dr shemsu? I want to ask in phones

  • @hassenseid-b3d
    @hassenseid-b3d 5 місяців тому

    ዶክተር እኔ የሆነ ሠአት ላይ ግንኙነት ሣደርግ ብዙ ደም ፈሠሠኝ ከዛ በኋላ ያለመቆም አና የመልፈሥፈሥ ቺግር አጋጥሞኛል ብታበራራልኝ

  • @AmanuelAbamalaGebere
    @AmanuelAbamalaGebere 2 місяці тому

    የቶሎ የመጨረስ እየጨረረስኩነኝና መዳኒቱ ስምና ግራሙን ንገረኝ ባኪህ

  • @NigatieAlemayehu
    @NigatieAlemayehu 4 місяці тому

    what about homoroid

  • @IbrahimEshete
    @IbrahimEshete 7 місяців тому

    ዶክተር እኔ በቅርብ ጊዜ ጀምሮ የስሜት መጥፋት ችግር አጋጥመኝ መፋትሄውን ቢያስረዱኝ ወይንም አድራሻችኩኝ

  • @KambiroAylate
    @KambiroAylate 4 місяці тому

    አድራሻ ወይም ስልክ ይቀመጥልን

  • @FacheAkk
    @FacheAkk 7 місяців тому

    Befor my back pain that was good, but after my back opretion l4l5 10.2020, very bad not hard, i have asked my Dr, he give me sildenafil 50mg😢? I am 32

  • @momk5
    @momk5 7 місяців тому

    ቶሎ አለመርጨት (በተለይ ከ2ኛ ዙር ጀምሮ) ችግሩ ምንድነው ዶክተር

  • @EstifanosWotet
    @EstifanosWotet 5 місяців тому

    አገልግሎቱ በክልሉ ከተሞች ይገኛል ማለቴ እክምናዉ ለምሳሌ ባ/ዳር?

  • @lifelove1621
    @lifelove1621 7 місяців тому

    በጣም ዶክተር እኔ ከውስጥ ችግር የመጣ እንደሆነ አረጋግጫለሁ ምክንያቱም ..ሳይነስ ከጀመረኝ በውሃላ ለስንፈተ ወሲብ ተጋልጫሁ ..በተለይ በተነሳብኝ ቀን ስያስነጥሰኝ ሙሉ ሰውነቴ ነው የሚበጠሰው ከዛም ሌሊት ስፐርም ይፈሰኛል i need help .Please 🙏

  • @AmareDebele-wy2ly
    @AmareDebele-wy2ly 4 місяці тому

    ባክህን ስልክህን ላክልኝ።

  • @tube-hd7hf
    @tube-hd7hf 7 місяців тому +1

    ሰላም ዶ/ር እስኪ ስለ ወንድ ልጅ ግርዛት ትንሽ በለኝ? ባይገረዝ ምን ጉዳት አለው? ትንሽ ማብራርሪያ

    • @BelalTaher-p9n
      @BelalTaher-p9n 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @899-r9n
      @899-r9n 6 місяців тому

      ምን አይነት ጥያቄነው ልጁን ልታሥቆርቢነውደ ካልተገረዘ አይወልድ አያገባማ

  • @birukzeleke4698
    @birukzeleke4698 3 місяці тому

    ስልክክን ዶክተር ?

  • @MohammedEbrahim-g8z
    @MohammedEbrahim-g8z 4 місяці тому

    2:09

  • @MohammedEbrahim-g8z
    @MohammedEbrahim-g8z 4 місяці тому

    1:56

  • @SisaySime-p3v
    @SisaySime-p3v Місяць тому +1

    Hikiminaw yet naw silk sixun

  • @derejemamo9593
    @derejemamo9593 6 місяців тому

    አድሬስ ወይንም ስልካችሁን አሰቀምጡልኘ

  • @saidalsaid-9006
    @saidalsaid-9006 6 місяців тому

    የምግብ እጥረት ካለበት ይከሰታል

  • @TilahunBirku
    @TilahunBirku 5 місяців тому

    ዶክተር አድራሻ የት ነዉ ?

  • @Jigz-lf5nu
    @Jigz-lf5nu 6 місяців тому

    እኔ 2ኛ አይቆም ለምንነው ሥሜት አይወጣም ይሀሥ

  • @getasewtesfaw3363
    @getasewtesfaw3363 7 місяців тому +1

    vmax mindnew?

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 7 місяців тому

    ግልፅነት ምድር ላይ ካለ ችግር ይፈውሳል

  • @tenawtesfaye7226
    @tenawtesfaye7226 6 місяців тому

    ዶ/ር የኔ ቶሎ የመጨረስ ችግር ነው ስልካቹሁ አስቀምጡልን

  • @SfD-n5u
    @SfD-n5u 7 місяців тому +1

    እባካችሁ ስልካችሁን

  • @henokyosef5165
    @henokyosef5165 7 місяців тому

    ሀይ ዶክተር የኔ ቸግር ቶሎ የመጨረስ ነገር ነው ከረጨው በሀላ ቶሎ ይሞታል መፍትሄው ምንድ ነው

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 7 місяців тому

    እኛ ያለነዉ አዳማ ነዉ።እና ብራንች ቢኖርህ።ጥሩ ነው።ገለፃህ ልክነዉ።እና ብራንች ቢኖርህ ጥሩ ነው የአብዛኛዉ ሠዉ ችግር ነዉ።

  • @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
    @ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 7 місяців тому

    ሱስ የሚል አንዳች ነገር የለብኝም ሴክስ ከፍቅርኛዬጋር ሴክስ አድራለሁ ብዬ እንቢ አለኝ እስኪ የሆነ ነገር ነገርኝ ሱስ የሚባል ነገር ምንም የለብኝም ጫት ከተዉኩኝ 1አመት ሆኖኛል

  • @AlazarTamir
    @AlazarTamir 2 місяці тому

    telo yemecheres medanit Alewu

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 7 місяців тому

    ቁጥርህን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውYOUT

    ስልክህን አስቃምጥ ዶክቶሮ

  • @FrehiwotAlelege
    @FrehiwotAlelege 7 місяців тому

    እኔ ግን ቶንስል አለብኝ እሱ ከተፈጠረብኝ ጀምሮ ቶሎ ነው የምጨርሰው።

  • @IRFMEDIA216
    @IRFMEDIA216 7 місяців тому

    ትህምርተ

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 7 місяців тому

    ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 7 місяців тому

    ቤተሰብ ያፈርሳል።

  • @TemaamTemaam
    @TemaamTemaam 7 місяців тому

    Yet new yemitigegnut

  • @GebergzabihrWoldegihrs
    @GebergzabihrWoldegihrs 7 місяців тому

    የሴት የስብኛል🎉🎉🎉

    • @ZinabuGetahun
      @ZinabuGetahun 4 місяці тому

      55ዓመት በቃ አይበቃም

  • @GebruWaba
    @GebruWaba 7 місяців тому

    ስንፈተ ወሲብ ብዙ ጊዜ የመጠጥ ብዛት ነው ብየ አምናለሁ😂😂

  • @bekelebelaye8551
    @bekelebelaye8551 7 місяців тому +2

    የስንፈተ ወሲብን ችግር የሚያመጣው ትልቁ ምክንያት አይነ ጥላ ነው
    የተረረጋገጠ ነገር ነው
    መፍትሔውን በሰፊው አፅፍላችኋለሁ ጠብቁኝ ሌላውን ቀባጣሪ ተውት

    • @smumd
      @smumd 7 місяців тому

      እሰኪበፈጠረህ ተባበረኝ
      ወንዲየ በዝአይነት ከሁለት ሚሰቱ ታፈተዋልባከህአደራሻሀየትላግኝህ🙏🙏

    • @ኣርኣያ-2017
      @ኣርኣያ-2017 7 місяців тому

      በል ፃፍልን ቶሎ

  • @kebe7097
    @kebe7097 7 місяців тому +1

    መምህር ግርማ ጋ ሔዳችሁ ካይነ ጥላ 👥 ተላቀቁ ያ ነው ችግሩ መድሐኒት ወሥዳችሁ እውር እንዳትኮኑ

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 7 місяців тому

    ዶ/ር የኔ ደሞ ችግር በቃራኒ ነው ቶሎ ስለማልጨርስ ባለቤቴ ልትለየኝ ነው አንዴት 20 መሆን ይችላል

    • @ZinabuGetahun
      @ZinabuGetahun 4 місяці тому

      አልኮል ቀንሽ bro ሁሉ በልኩ ጥሩ ነው እሺ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 7 місяців тому

    በ55 ዓመት ዕድሜ ቢከሰትስ ????

  • @netsnetsi9035
    @netsnetsi9035 7 місяців тому

    Teru temehert new gen yeha cheger lewnd becha ayedelm lesatm ale selezi lesatm seralen ebakek D/R

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 7 місяців тому +2

    ስለ አመጋገብ ስላወራኸው ? የተመጣጠነ ምግም ኢትዮጵያ የት ይገኛል ? ዝም ብለህ ስታዬኝ አላህሙዲ እመስልሀለሁ😂

    • @kingdomofaxum6891
      @kingdomofaxum6891 7 місяців тому +1

      ስለዓለም እውቀት እያወራ ኢ/ያ ለምን ታጥረዋለህ?

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 7 місяців тому +1

    አንዳች እውነተኛ መፍትሔ ለማታመጡት ነገር እንዲሁ ትለፈልፋላችሁ ሰውም እውነት እየመሰለው አፉን ይከፍታል

    • @habshisalha5749
      @habshisalha5749 7 місяців тому

      ወሬ አታብዛ ሲጀመር ምን ትሰራለህ