Alemneh Wasse ፑቲን ወደ ቻይና ሲነሱ ፣ለምን መሬት ይርዳል ?!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 тра 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 75

  • @andualemyetera4392
    @andualemyetera4392 Місяць тому +7

    ብቻውን የአውሮፓውያንን የመስፋፋት እና ስውር ድብቅ ፍላጎት በክንዱ እያደበየ ያለ ቆራጥ ጀግና ሀቀኛ መሪ ፑቲን አባታችን ❤❤❤

  • @helendegafu9233
    @helendegafu9233 Місяць тому +23

    ረጅም እድሜ ለታላቁ ጀግናው ፑቲን ድል ለሩሲያ❤

  • @user-gg3le3gm1x
    @user-gg3le3gm1x Місяць тому +9

    ድል ለ ማስተር ፖትን 🙏❤️

  • @user-di4ms7ml8k
    @user-di4ms7ml8k Місяць тому +4

    ማሻላህ አለምነህዋሴ እጅግ ድንቅ ትንታኔ

  • @45ttdtuy
    @45ttdtuy 11 днів тому +2

    ድል ለሩሲያ ድል ለፑቲን የአለማችን ጀግና ነዉ

  • @45ttdtuy
    @45ttdtuy 11 днів тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ በርቱ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Місяць тому +1

    ልክ ነው ሀበሻ ስለ መሪዎቹ ከራሺያ መማር አለበት

  • @saron3238
    @saron3238 Місяць тому +1

    Alemnehi susa metahlgn ❤

  • @abby87877
    @abby87877 Місяць тому

    አሪፍ ትንታኔ 👍🙏

  • @hamidjemal9545
    @hamidjemal9545 Місяць тому

    አሜሪካ የቻይና የግዛት አንድነት በታይዋን መልካም ፍቃድ የመወሃድ የመለያየት ነው

  • @derejedandita3468
    @derejedandita3468 Місяць тому +2

    አለምዬ የሰፈሬ ጀግና የላይቤርያው መሪኔዘርላንድ ዘ ሄግ ለሚገኘው ለአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ተላልፎ የተሰጠው ቻርለስ ቴይለር ነው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      አዎ። ፕሬዝዳንቱን የማረከው ፤ ፕሪንስ ጆንሰን የሚባለው ሌላው ተቃዋሚ ነው ።

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Місяць тому

    Masha allah aleme ❤❤❤❤❤

  • @Sol-oz7oo
    @Sol-oz7oo Місяць тому

    አለምነህ ጤና ይስጥልኝ የማስተዋል ችሎታህን አደንቃልው በርታ

  • @degefamelka7653
    @degefamelka7653 Місяць тому +1

    ድል ለሩሲያ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Місяць тому +1

    ታየኝኮ ኘሬዚዳንት ፑቲን ተይዘው ለአለም ፍርድ ቤት ተብዬ ፊት ሲቀርቡ። ማሰቡን በራሱ ትልቅ ድፍረት ነው ለዚዪውም የሞኝ ድፍረት

  • @loveme3768
    @loveme3768 Місяць тому +3

    Nice

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Місяць тому

    Charles Taylor

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Місяць тому

    አሜሪካ የኢትዮጵያን ሰላም ትደግፋለች
    ነገርግን ወያኔን እና ሸኔ ፋኖን ላደራድር ትላለች አይ አሜሪካ
    አሜሪካ Imf ለኢትዮጵያ ብድር እንዳይሰጥ ትከለክላለች
    ከአግዋ አግዳለች አሜሪካ ኢትዮጵያ ምርጥ ወዳጄ ናት ትላለች

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa2051 Місяць тому

    አለም እናመሰግናለን ለእስራኤል ስስ ልብ ቢኖርህም የኢራንን አቅም የሩሲያን ጉልበት የቻይና ን ዲታነት መስክረህ ሙሉ መረጃ ሰተህናል እናመሰግናለን

  • @anthonyloveanthonylove2159
    @anthonyloveanthonylove2159 Місяць тому

    Russia left Karkiev without a fight to the other side of the river, they didn’t lose the city to Ukraine last year

  • @gossayebelay1422
    @gossayebelay1422 Місяць тому

    Charles Tailor

  • @biniamefrem2823
    @biniamefrem2823 Місяць тому

    የቀድሞው የላይቤሪያ President Charles Taylor ይባላል አለም

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 Місяць тому

    የዛሬው በጣም ለየት ያለ ትንታኔ ነው

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Місяць тому

    Btkekel wase refugee in tent in Europe like Africa which is world is completely change my brother

  • @tll8075
    @tll8075 Місяць тому +1

    Charles taylor

  • @natnaeltesfaye796
    @natnaeltesfaye796 Місяць тому

    Charles teyler ነው የላይቤሪያ መሪ የነበረው

  • @TeameGidey-fn9pk
    @TeameGidey-fn9pk Місяць тому

    victory to Russia,this war is fair,Ukraine should not join NATO! I hope the discussion will nice!

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 Місяць тому

    Charles tailor

  • @finaldestiny5132
    @finaldestiny5132 Місяць тому

    🤔

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 Місяць тому

    ቻርለስ ቴይለር ላይቤሪያ

  • @MulluTesfaye-pw7qo
    @MulluTesfaye-pw7qo Місяць тому

    የዛሬዉ ትንታኔ እሚገርም ነዉ እናመግናለን።🇷🇺🙏

    • @yonas-td1zi
      @yonas-td1zi Місяць тому

      Fesam

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Місяць тому

      ​@@yonas-td1ziይህን ጊዜ እኮ የራስህን ፈስ መቆጣጠር የማትችል ትሆናለህ እኮ😅

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Місяць тому

    Charless teler

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 Місяць тому

    Betame asgerame tenetena

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Місяць тому +1

    IN PUTIN WE TRUST❤

  • @FedluAbrar
    @FedluAbrar Місяць тому

    Charles teler new

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 Місяць тому

    አለምነህ ከጦርነቱ በፊት በሊድል ፌስታል ይሞላ ነበር አሁን ግን ተወው።

  • @gebriemelak7814
    @gebriemelak7814 Місяць тому

    የሊያቤሪያዉ ፕሬዜዳንት ቻርለስ ቴለር:

  • @mohamedamin6951
    @mohamedamin6951 Місяць тому

    ቻርለስ ቴለር

  • @TofikAnwar
    @TofikAnwar Місяць тому +1

    Alem your sound is poor check youre mic

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 Місяць тому

    አለምዬ ግን የዛች ሰይጣን አሜሪካ ፍቅር አልወጣልህም ይመችህ አንወድሃለን!

  • @tekalegneworku
    @tekalegneworku Місяць тому

    7
    24 putin what is these?

  • @yidnekachewfekadu1272
    @yidnekachewfekadu1272 Місяць тому

    ቻርልስ ቴይለር።

  • @WondimagegnAshagre
    @WondimagegnAshagre Місяць тому

    NATO Afghanistan ውስጥ አፈር በልታ ወጥታለች ሩስያን ማሸነፍ ዘበት ነው።

  • @belelimani
    @belelimani Місяць тому

    Cheles teller

  • @merzuleta
    @merzuleta Місяць тому

    That only for u almemhe

  • @ababonga1
    @ababonga1 Місяць тому

    ቻርልሥ ቴይለር

  • @user-wm5mz4jk8e
    @user-wm5mz4jk8e Місяць тому +2

    😂😂እውነት ነው አበሻ ያልበላውን ያክል ቢሂሉ 😂 ባተ ተረዳው😂።ስለ ኢትዮጵያ አትናገርም ቀብቀቦ ስልቻ😂
    ❤ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ❤🎉

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Місяць тому +1

      dele le fano le ethiopia adelm meknyatum be 666 meri wedkalech

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 Місяць тому +1

      ፍንን በል ሰው ዝም ሲልም ሲናገርም ሃሜት እዚያው ተቡካካ ሁሉ ነገር ሰልችቶናል ያንተ ፋኖም ይሁን ብልፅግና ገደል ግቡ

    • @Mekd87
      @Mekd87 Місяць тому

      ​@@prabdantube3827አንተ አራጅ ጋላ666👎👎

  • @belelimani
    @belelimani Місяць тому

    Charles tayler

  • @user-xq2oy8rm9o
    @user-xq2oy8rm9o Місяць тому

    አለምነህ ቻልርስ ቴለር ነው

  • @sam846
    @sam846 Місяць тому

    ኧረ ድምጽ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 Місяць тому

    ቻርልስ ቴይለር

  • @tadelebekele5109
    @tadelebekele5109 Місяць тому +4

    የአብይ እትዮጵያ በምን ሁኔታ ላይ ነች ብላችሁ ለምን አትወያዩም?የቻይናና ራሺያን ጉዳይ ለአገራቸው ዜጎች ተውት።

    • @sanchod3824
      @sanchod3824 Місяць тому +2

      Sentu tewayayeh men ametu ke mabalateh wuch...

  • @zolamulu
    @zolamulu Місяць тому

    wase ተቸላለህ

  • @MulluTesfaye-pw7qo
    @MulluTesfaye-pw7qo Місяць тому

    የኢራንና እስራኤል ጥፊ ከምን ደረሰ ግን????😂😂😂😂😂

  • @user-up1px4tv5m
    @user-up1px4tv5m Місяць тому +1

    ሰላም አለም አሜሪካ በታይዋን ላይ ስላላት አጀንዳ ስለተረዳሁት ነገር ካንተጋር ሀሳብ ብለዋወጥ ደስ ይኛል ስልክ ብሰጠኝ

  • @user-nd8jj7fn8p
    @user-nd8jj7fn8p Місяць тому

    እኔ እንደሚገባኝ የአሜሪካ አቋም ለእሥራኤልና ለታይዋን አንድ አይነት ነው :: አሜሪካ ለእስራኤል በቂ የጦር መሳሪያና በቂ የገንዘብ ድጋፍ ከማድረጏም በላይ ከባህር ላይ ባለው የጦር መርከቦቿ ከየመንና ከኢራን የተተኮሰባትን ሚሳየል ስታከሽፍ ኖራ :አሁን ራፋ ላይ ላሉት ፍልስጤማውያን አሜሪካ እሟገታለሁ እያለች ነው :: እንደዚሁም አሜሪካ የቻይናን የግዛት አንድነት አከብራለሁ እያለች ታይዋንን በሚገባ እያስታጠቀች ነው :: ይህንን ያልኩት ጥያቄህን ለመመለስ ያህል ነው እንጅ : የአሜሪካ ፖሊስ በሁሉም አገር ላይ እንደዚሁ ነው ::ወያኔን እየደገፈች የኢትዮጵያን መንግሥት እርእዳለሁ እንደምትለው ማለት ይመስለኛል::

  • @merzuleta
    @merzuleta Місяць тому

    Bufa

  • @user-ju2ue6vm2u
    @user-ju2ue6vm2u Місяць тому

    Alem tsiysu dess ayilim

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd Місяць тому

    ድል ለሩሲያ

  • @aklilekifle6340
    @aklilekifle6340 Місяць тому +1

    Charles Taylor

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Місяць тому

    ቻርልስ ቴለር

  • @FNeway
    @FNeway Місяць тому

    Charles Taylor

  • @shimelisdeneke6333
    @shimelisdeneke6333 Місяць тому

    Charles Taylor