የሙስጠፋ ዶሽቃና የአወል ኡጉጉማ ፤ ሲፈርስም ሲፈረምም የነበሩት አደም|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 720

  • @NasriAbdu
    @NasriAbdu 2 дні тому +113

    ህዝቡ ተሸበር 😢😢 abiy ይውረድ የምትሉ like

    • @user-bt6pg9qz5l
      @user-bt6pg9qz5l 2 дні тому +4

      አብይ ይስቀል ብትል ኖሮ ላክ እገጭ ነበር!!!!

    • @Betelhaftay
      @Betelhaftay 2 дні тому +2

      1000 አመታት አልሞላም

    • @khadeejahteyeb9050
      @khadeejahteyeb9050 2 дні тому +5

      የት ነው የሚወርደው ይሰቀል

    • @tewdroshmaram9260
      @tewdroshmaram9260 День тому

      ምን አደረገ አብይ ቀመሰቶ ስለ አልሰጠህ ነው

    • @tewdroshmaram9260
      @tewdroshmaram9260 День тому

      ምን አደረገ አብይ ቀመሰቶ ስለ አልሰጠህ ነው

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 дні тому +19

    እግዚኦ እናቶች አባቶች ህፃናቶች አለቁ በደላችን ሁሉ ይቅር በለን አምላኬ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-ke4sx2il6n
    @user-ke4sx2il6n 2 дні тому +79

    ያየሰው የህዝብ ልጅ ተጋሩ ሁሌም እናመሰግናለን ❤ እውቀትህ ይባረክ ብቻ ነው የምልህ

    • @Gochu1132
      @Gochu1132 2 дні тому +6

      Ethio forum ye hulum hizb dimts nachew. Ye tigray bicha argo metsaf Ethio forumen yegeletsewem. ❤❤

    • @KdusGebrial
      @KdusGebrial 2 дні тому +6

      ​@@Gochu1132የትግራይ ብቻ ነው ማን አለ እኛ ተጋሩ እናመሰግንዋለን ምነው ምን ማለት ነበረበት

    • @user-ci5ro4fg4w
      @user-ci5ro4fg4w 2 дні тому

      የትግራይ ሕዝብ ስም ስትሰሙ ያማቹኃል እኛ የምናመሰግነው ሁሉ ሲያብድ ሰው ሆኖ ስለተገኘ ነው​@@Gochu1132

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 2 дні тому +10

      ​ያኔ ግን እኮ የህውሓት ተከፋይ ናቸው ብላችሁ ብዙ እውነቶችን ሰው እንዳይሰማው የቻላችሁትን ሁሉ አድርጋቹሃል። ቶሎ የምትረሱት ነገር አለ እውነት ደስ አይልም።@@Gochu1132

    • @Gochu1132
      @Gochu1132 2 дні тому

      Thank you Ethio Forum, the voice of the voiceless, with people's best interest at heart! You are the best!

  • @Sahlpress-jz9yj
    @Sahlpress-jz9yj 2 дні тому +38

    Yaye, the legend of real journalism and politics. We are proud, we have such journalist.

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 дні тому +83

    ጁንታ ብዬ የተናገርኩብት ቀን ህና ብልጽግና ን የመርጥኩበት ቀን የተረገመ ይውን እንዲ ኢትዮጵያ አኪል ዳማ ስትሆን እንደማየት ምን የሚያሳዝን ነገር አለ

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 дні тому +3

      መፀፀት ትልቅነት ነው። አይዞህ ይህም ያልፋል።ወይኔ ወገኖቼ ምን ጉድ መጣብን ጎበዝ!

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому +2

      አይዞህ ወንድሜ ሰው ስላለው አደለም ፈጣሪ ያለው ሰለ ሆነ ነው ና አገራችን ደሞ ሰላም ትሆናለች በአንድ እንቁም ብቻ መፀፀትህ ጎበዝ ነህ 🙏🙏🙏🙏

    • @gc5004
      @gc5004 2 дні тому +1

      ፍኖ ጋር በመሆን ተቀላቀ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому

      @@gc5004 ማንም ይሁን ማንም እንግዲ ጥፍት ተደርግዋል ጥፍቱ ወደ እግዛብሄር ይቅር ተባብለን ነው ያልነው ያለን ወንድሜ

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 2 дні тому +2

      ​​@@gc5004ፋኖ ሲገዛ አብይ የሚመሰገንበት ዘመን ይመጣል።

  • @abubekerali230
    @abubekerali230 2 дні тому +31

    ቃለ ምልልሱን ከሁለቱም ወገን ማድረግ ነበረብህ !!! አንዱና ትልቁ የጋዜጠኛ ኢትክስ ፍትሃዊነት ነው!! ያየሰው በጣም ነው የምናዳምጥህ፣ የሙስጠፌ መንግስት ዲሽቃና ዙ 23 ገዝቶ የአፋር ንፁሀንን እየጨፈጨፈ እንደሆነ በግልፅ አሳይተሃል ሆኖም ግን በቁጥር እጅግ ከፍተኛ የሆኑ የአፋር ተወላጆች በዚህ ጦርነት ከቀያቸው ተፈናቅለዋል ተጨፍጭፈዋል የእነሱን ምስክረነት ከፈለክ ላገናኝህ እችላለው!! በተረፈ ለዚህ ተሸፍኖ የቡዙ ሰዎችን ህይወትን እየቀጠፈ ላለ ጦርነት ሽፋን በመስጠትህ አመሰግናለሁ !!!

    • @ayshahassan8941
      @ayshahassan8941 2 дні тому

      👍👍👍👍👍👍

    • @AliAbdella-cg3jj
      @AliAbdella-cg3jj 2 дні тому

      Ye sosti somali hager eytageze afarin berasu maret etachafeche now

    • @user-dx2yi3qu3o
      @user-dx2yi3qu3o 2 дні тому

      አፋር ህዝብ ሙስሊም አደለም 😢😢

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 2 дні тому +5

    ኢትዮ ፎርም የሁሉግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
    ያየሰው የጋዜጠኛች ንጉስ

  • @ALUMTSHAY13
    @ALUMTSHAY13 2 дні тому +15

    ተጋሩ እሰይ አይትበሉ ታይ ክተትርፉ ኢኩመ ከም ድላዮም ይኩኑ

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому

      እህ ወይ ሓፍተይ ጨጓር ንውሽጢ

    • @AaA-nq7il
      @AaA-nq7il День тому

      ስቅበሊ ሓሳማ😂

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 дні тому +18

    የአላህ ግን ኢትዮጵያ ምን አይነት በሁሉም ቦታ የተረገሙ ባለስልጣናት በደም ጥማት ያበዱ አረመኔወች ቃላት አይገልፃቸውም ምን ጣለባት ነው የምለው አረ ወገን ወደ ፈጣሪ እናልቅስ ፈጣሪ ሀይል አለው ልብ ያደማል እስከመቼ

  • @keliladen970
    @keliladen970 2 дні тому +17

    ዘገበው ሚዛናዊ አይደለም:: ምክንያቱም ከአንድ በኩል ብቻ ነበር ቃለ መጠየቁ ከአፋር በኩል አንድም ሰው አልቀራበም ለሦስቱ ቀበሌዎች 2007 ስምምነት በቂ መስራጃ መሆን የለበትም:: በሐይለ ስላሴ የ1945ቱ በኤሬር ከተማ በ1954 እና 1964 ከዛም ወድህ በተለያዩ ጊዜያት ከሁለቱም ወገኖች በተውጣጡ ጎሣ መረዎች:ሱልጣኖች እና ኦጋሶች የተፈራሙ ስምምነቶችን መየት ይቻላል:: i can attach various Documents
    Thanks

  • @gualtigray4684
    @gualtigray4684 2 дні тому +7

    God bless Ethio forum. 🙏🙏🙏

  • @mujtebaahmed3222
    @mujtebaahmed3222 2 дні тому +17

    ያአላህ እረ እኛንም እደ ኬኒያ እዝነትህን አውርድብን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 дні тому +51

    #ባለተረ ተጨፍጫፊ ክልልሎች #በየተራ የሚጨርሰው ስርዓት ካላጠፋ ነው ያጠፋናል።🙏🙏🙏🇪🇹

    • @alebachewlakew1602
      @alebachewlakew1602 2 дні тому +2

      ሁሉም እውነት ነው :: ነገር ግን መቸ ነው ህወሓትን ስትተቹ የምንስማችሁ ?

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 дні тому

      @@alebachewlakew1602TPLF besint tamu

  • @alemashabreham5735
    @alemashabreham5735 2 дні тому +15

    ያዬ ጥሩ ነው ሌላውንም የኢትዮጵያ ክፍል ማየትህ።አቤት የዚህ ሰውዬ የክፋት ጥግ።

  • @explore-ethiopia1
    @explore-ethiopia1 2 дні тому +32

    ይህን ሁሉ ጉድ ስትሰማ ቆይተህ “ኢትዮጵያ ሀገሬ” የሚል ገልቱ ስትሰማ፣ የሀገር መሰረታዊ ትርጉም ይጠፋብሃል!!!!
    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ምንድን ናት?? ምናልባት ጎበዝ መንፈስ ትሆን??

  • @MusaAbdu-rc3nq
    @MusaAbdu-rc3nq 2 дні тому +38

    ሚዛናዊነት የጎደለው ዘገባ ነው👌
    የወራሪው ሶማሊዎች መርጃ ብቻ በመቀበል የአፋር ማህበረሰብን እንደ ማህበረሰብ ወንጀለኛ ለማስመሰል የሄድክበት ሪቀት ለአፋር ማህበረሰብ ያለህን ግልጽ ጥላጫ ያሳየ ዘገባ ነው አቶ ያየ ሰው ሽመልስ አንድን መርጃ ከማቅርብህ በፊት እንደ አንድ የሚዲያ ሰው ከሁለቱም ማህበረሰብ መርጃን በማጣራት ገለልተኛ እና ሚዛናዊ የሆነ መረጃ ማቅረብ ነበረብህ ግን የሄ ዘገባህ ከወራሪው የሶማሊ ዲያስፖራ በተላከሊህ ቁራጭ ዶላር የጎበደደ እና ለአፋር ማህበረሰብ ያለህን ጭፍን ጥላጫን ፍንቲው አድሪጎ ያሳየ ዘገባ ነው👌
    ስለዚህ ማሳያው ለዘገባው እንደ ማጣቀሻ የተጠቀምቀው ቪዲዮዎች እና የድምፅ ቅጂ በሙሉ ተቆራጭ ዶላር ለላኩልህ ለሶማሊ ወራሪዎች ፍርደ ገምድል ዘገባ እንዲያቀርቡ አስገዳጅ ሁኔታ የፈጠር ይመስላል እና እንደ አንድ ጋዜጠኛ ሚዛናዊ ዘገባ ከሁለቱም ወገን አጣርተው ያቀርቡ ዘንድ እንጠይቃለን።

    • @user-ym9vx7nl9l
      @user-ym9vx7nl9l 2 дні тому

      laqais

    • @qumarshami6651
      @qumarshami6651 2 дні тому +1

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ🌹🙏

    • @davedetesf6466
      @davedetesf6466 2 дні тому +1

      ya pp ashker end somal alynmeme kohasha kadera

    • @danielgebru3910
      @danielgebru3910 2 дні тому +2

      የያየሰው ሪፖርት ምንም ስህተት የለበትም

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 дні тому +1

      What are you talking about? The report was fair and balanced. It showed the suffering of people on both sides.

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i 2 дні тому +13

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @yasalaamjay1763
    @yasalaamjay1763 2 дні тому +4

    Dear Yayesew shemelis, warm greetings! Regarding the Afar-issa -somali conflict, there is a book I suggest you refer to for more detail on this issue " Ethiopia the last frontiers " written by prof John Markakis .

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 2 дні тому +27

    ትግራይ ጦርነት ላይ እጃቸው ያነሱ በሙሉ በአሁኑ ስአት እርስ በእርሳቸው
    እየተባሉ ነው ለሁሉም ግዜ አለው እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እናያለን ።

    • @tomilook7852
      @tomilook7852 2 дні тому

      ያው እናንተም ላለፈው ጥፋታችሁ ነው😂 የቀመሳችሁት

    • @rimay919
      @rimay919 2 дні тому +3

      ኣዎ ጥፋታችን ኢትዮጵያ ኣገራች መስሎን የተጃጃለን ግዜ ነው ዋጋ የከፈልነው

    • @user-yx5tm1tt9i
      @user-yx5tm1tt9i 2 дні тому

      @@rimay919👌💯✅

    • @tsion4649
      @tsion4649 2 дні тому

      This Tplf’s result!

    • @user-yx5tm1tt9i
      @user-yx5tm1tt9i 2 дні тому

      @@tomilook7852እና እናንተም እየቀመሳችሁ ነው ዝም በሉ አዋ እንግዲህ እኛ ጥፋታችንህዝባችን ወገናችንአገራችንብለን ዝምብለን መኖራችን ይሄ ነው ጥፋታችን እንዲህ እንደምትጠሉን እንደ ጠላታችሁ እንደምታዩን ልታጠፉን ልትጨፈጭፉን እንደምታስቡ እንደምትመኙ ብናቅ ኖሮምን አልባትለደዚህ አይነት ሰቆቃና ጭፍጨፋ አረመኔነት ባልተዳረግን ነበር ዝግጅት እናደርግና ይህንንሁሉ ሰቆቃና መከራ እንደዚህ አይሆንም ነበር

  • @user-ho5hx6bc9d
    @user-ho5hx6bc9d 2 дні тому +42

    ከ27 አመት የጨለማ ዘመን ቡሃላ አሁን ስለበራላቹ ኢትዮጵያውያን እንካን ደስ አላቹ😅

    • @user-hg6gq5yh6d
      @user-hg6gq5yh6d 2 дні тому +4

      የናንተ የአባታቹ ሥራ ነው ነግሮናል ለ100አመት የቤት ሥራ ስቶ ነው የኤደው ታድያ ለምን ከፋሀ የጨለማ ዘመን ብንል

    • @user-nh5vc3db3j
      @user-nh5vc3db3j 2 дні тому

      Wake up short memory ​@user-hg6gq5yh6d

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 дні тому +1

      ሂድ ወዲያ! ይሄ ያረጀ ያፈጀ ምክንያት ደርድር!

    • @bhnma
      @bhnma 2 дні тому +3

      Please don't ehe neger lehehulum ኢትዮጵያዊ ነው የሚመለከተው ብንችል አንድ ሊያደርገን እና ከዚ መዓት ምንወጣበት መንገድ እደ ህዝብ ብናስብ

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv 2 дні тому +1

      😂😂

  • @user-br8qd9ey6i
    @user-br8qd9ey6i 2 дні тому +18

    የአፋር መሬት የታለቅ ሱመሌ ግዛት አደረገለሁኝ አልፎም የዚያድ በረ እቅድ ተግበረዊ የመድረግ ህልም የያዞው የሱመሌ አሸባረዎች ሰብሰብ ነው አፋር በመሬታቸው እየወራረ ና እየገደለቸው ያለው ሱማሌ መሆኑን ግልፅ ነው

  • @Dcx-xv1qy
    @Dcx-xv1qy 2 дні тому +11

    ኣየ ኣበይ የእጅህን ይስጥህ ፈጣሪ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 дні тому +8

    ወይ ሃገሬ ምን ጉድ ወረደብሽ 😢😢😢😢💔💔💔

  • @ismailidiris3330
    @ismailidiris3330 4 години тому

    ብጣዓሚ እካ ገጋ ሕብረት ኣኽርብካ መጅመርታ ስማሊን ዓፍርን ብዶብ ኣይራኽብን (2)ብስማሊ ዘተመስሬተ ኡጉጉሞ የሌን ኡጉጉሞ ታቃዋሚ ዘኔበርን ታቃዋምቲ ብስላም ኡቶው ምስታባህለ ኣቲኡ ቤሬት ዘሬኽበ እዩ (3) ስሌዚ እቲ ትብሎም ዘልኻ ውልኺ ስባት ኣፍኪዕ ይኽን ሌላ ናይ ክልል ኣማራር እዬም ግን ናይ ዋራራ ስባት ኣኮኑን ህዝቢ ዓፍር ታዋሪሩ እምብር ዋሪሩ ኣይፍሌትን ስለዚ ዋራሪን ታዋራሪን ሓድ ኣይኮነን

  • @KdusGebrial
    @KdusGebrial 2 дні тому +10

    ለዚህ አሽቃባጭ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄም ሲያንሰው ነው እንዳለየ ዝም ብሎ ያያል እና መንግስት ምን ያድርግ ማነ የሚለው የለም ማጨብጨብ ብቻ ደነዝ ህዝብ

    • @LiAa400
      @LiAa400 2 дні тому

      Yelben new yetenagerkew askabach bicha!!!

  • @abebe795
    @abebe795 2 дні тому

    Thank you, Ethio- Forum

  • @abrahammedi8010
    @abrahammedi8010 2 дні тому +7

    27 አመት + 6 አመት የሟቾችን ቁጥር ፈጣሪ ይወቀው 😥😥😥

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому

      ኢኮኖሚ መሰረተ ልምዓትም እኮ ወድመዋል ወንድሜ

    • @cnne5932
      @cnne5932 2 дні тому

      27 amet lay ፓለቲካ ከመጣክባቸው teplf ይገልካል ግን በአመራርነት ጀግኖች ናቸው 6 amet ኮ ያለ ምክንያት ነው የሚገልክ

  • @shambelshushay9523
    @shambelshushay9523 2 дні тому +9

    በትግራይ የጀመሩት ጦርኖት በትግራይ ብቻ የሚያልቅ መስሏቸው ነበር
    ግን የነ ስየ አብራሃ እና ስዩም መስፈን speech መስማት ነበራቸው

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому +1

      ብትክክል ብትክክል ብትክክል

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 10 годин тому

      እናንተ የዘራቹህት ነው መሬት ለአንድ ብሄር ብቻ ሰጣቹህ ምንጨፋጨፈው እርሰ በእርሳችን

  • @ahmedmuhamed6800
    @ahmedmuhamed6800 2 дні тому +9

    መረጃ ስንቀበል ከሁለቱም ወገን ብንሰማ ጥሩ ነው የአንዱን አካል መልክት ብቻ ተቀብሎ ማረገብ አያስፈልግም ለነገሩ ደና ብር ተቀብላቹሀል

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 2 дні тому +15

    Wellcome❤

  • @EmmuEman
    @EmmuEman 12 годин тому

    ኢትዮ ፎረም በርቱልን 🥰🙏🙏

  • @user-ym9vx7nl9l
    @user-ym9vx7nl9l 2 дні тому +7

    ሚዛናዊነትን የጎደለ ዘገባ በአጭሩ ገዳይ እና ወረራ ማን እንዲሆነ እያወቃችሁ የአፋር አርብቶአደሮች ላይ መፍረድ ለአፋር ያለህ ጥላቻ ያሳያል....👌 ምክንያቱም ቪዲዮ ላይ እንተያዩችሁ ከአንድ ወገን ብቻ ለቅሶ ወይም ጥያቄ የጠየቀው መሆን የለበትም አንድ ሚዲያ ገለልተኛ ከሆነ ዘገበው ሚዛናዊ ማድረግ አለበት ባይ ነኝ።
    ኡጉጉሞ ብልህ ደጋግሜህ የሚጣራ ከሶማሌ በኩል ያለ አሸባሪዎች ለምን አጣቅሰም...?

    • @BrhanuAbrha-kr5yb
      @BrhanuAbrha-kr5yb 2 дні тому +1

      ደደብ

    • @elaltahajisaed9340
      @elaltahajisaed9340 2 дні тому

      ማለት አንቴ ቂጄታመ​@@BrhanuAbrha-kr5yb

    • @abebadesawit8537
      @abebadesawit8537 2 дні тому

      To make you happy he have to Lie dedeb

    • @user-hm6ez8dx1x
      @user-hm6ez8dx1x День тому

      እኔ ድሮ እንደ ኣፋር የማከብሮዉ ጎሬቤት ኣልነበርኝም ባለፈዉ በትግራይ ህዝብ ያደረሳቹት ግፍ ግን ኣይነገርም እስከ ኣሁንም ትግራዋይ እያሰቀያቹ ነዉ

  • @kiyeebelay6969
    @kiyeebelay6969 2 дні тому

    ድንቅ ትንተና❤👍🏻👍🏻👍🏻👍👍🏻

  • @helenwoldeab2868
    @helenwoldeab2868 2 дні тому

    Welcome Yaye!!

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x 2 дні тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ከአጥፊወቺ ታደጋት🙏🙏🙏

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 дні тому

    ይመቻቹ 👍

  • @SamuelTsegayHaile-vr2fs
    @SamuelTsegayHaile-vr2fs 21 годину тому

    Thank U...

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 2 дні тому +4

    ክልል ዙ 23 መግዛት የሚፈቀድለት ለሙስጠፌ ነው ያሳዝናል😢😢😢

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka День тому

      አላህ ሰላሙን ያውርዲላቹ ወንዲሞቻቺን ጦርነት በባህርዩ የንጹሀን ህወት መቅጠፍ ነው ካለፈው ጥፋት በትግራዩ መማር አለብን

  • @MilkyAnes
    @MilkyAnes 2 дні тому

    Wandime edmek yibarak yamir yih torinet 5 amatat mulu naw yamajamariya media honekal jagna nek yamir❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 11 годин тому

    ብልፅግና እስካለ ድረስ ሰላም የለም 😢😢😢😢😢

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 2 дні тому

    Thank you bro

  • @xciteali30
    @xciteali30 День тому

    እቤቱ ጌታሆይ እተው ድረስልን ትላለቅን

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 дні тому +1

    ሰሜኖች አንድ ሁኑ ከፋኖ ጋር ወደፊት ድል ለ ጀግኖቻችንፋኖኖኖ❤🎉

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 дні тому

      Fano eko andega yeaby degafi new fano betgray hzb bayzemt aby eskahun aykoym neber enante kenekesachu segdachu new yakebetachu slezi kekllachu rasachu awtu

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 2 дні тому

      FANO ye Abiy dejen? No thanks

    • @meheretfuchs4724
      @meheretfuchs4724 2 дні тому

      @@Sarahj962 አንተሰ??

  • @t.g4082
    @t.g4082 2 дні тому +2

    Justice for Tigray💔💔💔

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 дні тому +1

    ኣቤ & ያየ ❣️👑

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 2 дні тому +4

    ይህ አገር ሽንሽኖ ክልሎች የለለ ድንበር የፈጠረው ህገመንግስት ተስርዞ ሁሉም ቦታ የኢትዮጵያ ዜጉች መኖሪያ እስካልሆነ ድረስ የደሃዎች ዕልቅት ይቀጥላል ለጥቅቶች የክልል ፕሬዝዳንት ካብኔ ለማድረግ። በጣም ያሳዝናል።

    • @user-dr7yt2uw7c
      @user-dr7yt2uw7c 22 години тому

      ሆገመንግስቱ ቢጣል የትም በሰላም ትኖራለህ ማለት ነዉ?

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 2 дні тому

    Man keman new tanks yimarekw

  • @fisehaTDF
    @fisehaTDF 2 дні тому

    እግዚኣብሄር ይፈርዳልና እየፈረደ ነው

  • @ashebir24
    @ashebir24 2 дні тому +2

    ለዚህ መፍትሄው ከፋኖ ጋር አብሮ መሆን

  • @Lucy.AramisAfar
    @Lucy.AramisAfar 2 дні тому +2

    #ይድረሰ ለኢትዮ ፎሮም(ለያዬ ሰዉ ሺመሊሰ)
    በማወቅም ሆና ባለማወቅ ትልቅ ስህትት ተፈፀመብናል ።
    ከተፈፀብን ስህተቶች 1ኛ ኡጉሞ የተባለው አዉል አረባ በአለማቀፍም ሆነ በኢትዮጵያ ህገመንግስት የተፈረጀው አሸባሪ የለውም !? 2ኛ መረጃን ለመጠራት/interview) ሰተደረጉ ከአንድ ወገን ብቻ ነዉ? ስለዚህ በእናንተ ለይ ያለንን የሚድያ ደንበኝነት አሁንም የፀነ አቋም አለን በሌላ በአየር ሰአት እንደምተሰታከክሉ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 2 дні тому

    ሰላም
    ❤❤❤

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s 2 дні тому

    Our voice ❤❤❤

  • @anwartuem-bf4hu
    @anwartuem-bf4hu 2 дні тому +1

    እንኳዓሰይ

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 2 дні тому +1

    ዓይ ሀገሬ 😢

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 2 дні тому +1

    ያረብ ያአሏህ የፕልፅግናን ነቀርሳ የሆኑትን ፓለስልጣናት ከምድረገፅ አጥፋልን ለሀገራችን ጠቃሚ ለህዝቡ አዛኝ የሆነን መሪ ስጠን የፕልፅግናን መንግስት በአንተ በሀያሉ ጌታ መብረቅ አመድ አድርግልን ያረብብብ

  • @user-wh8vl5ei7g
    @user-wh8vl5ei7g 2 дні тому

    wellcome ❤❤❤❤

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 22 години тому

    እግዚአብሔር አምላክ በቃ በለን😢😢

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l 2 дні тому +5

    እህህህ """እስከመቼ"""😢😢😢😢😢

    • @okdf6826
      @okdf6826 2 дні тому

      😢😢😢😢

    • @KdusGebrial
      @KdusGebrial 2 дні тому

      ህዝቢ እስኪነቃ ድረስ

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 2 дні тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam День тому

      ​@@Samitrghhታድያ ምን ተሻለን ውዴ ህዝቡ እኮ ደንዝዘዋል እኛ ተጋሩን ደሞ ጭራሽ ኢቶዮን እንድንቀየማት እና እድንጠላት ተደርገና ያም ሆነ ያም ግን ፈጣሪ የንፅሁን ህዝብ ደም ይመልከት😢😢

    • @Samitrghh
      @Samitrghh День тому

      @@YehansuTesfamariam አሜን የኔ ጀግና ዘር

  • @AmanAhmed-bu3pr
    @AmanAhmed-bu3pr День тому

    ያየሰው ሽመልስ ካንተ የማይጠበቅ ዘገባ ነው እየዘገብክ ያለሀው ወይስ በሱማሌ ስፖንሰርነት ነው እያቀረብክ ያለሀው ከመቼ ጀምሮ ነው አፋር የሌላ ማህበረሰብ መሬት መውረር የጀመረው አትቀደድ መሬት እየተወረርን ያለነው እኮ እኛ አፋሮች እኮ ነን ለስንት አመታት ታላቅዋ ሱማሌ ለመመስረት ጁብቲ ፣ሱማሊላንድ፣ሱማልያ፣ፑትላንድ አንድላይ በመሆን እኮ ነው እየወረሩን ያሉት ። እኛ አፋሮች ደሞ በመሬታችን ድርድር ስለሌለን እስከመጨረሻው ራሳችንን መሬታችንን እናስከብራለን ።
    ድል ለአፋር ህዝብ 💪💪💪

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 дні тому

    ሰላም ሰላም ሰላም ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habenberhane400
    @habenberhane400 2 дні тому

    ወይ ተአምር

  • @dawitegirma
    @dawitegirma 2 дні тому +1

    የኢትዮጵያን አንድ ክልል ተባብራቹ አጥፍታቹ በHኔ ሁሉ እንዴት ሰላም ትሆኑ

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 2 дні тому +1

    ግርም እሚለኝ መከላከያው ምን ቢደርገው ነው ህዝቡን እሚያስጨፈጭፈው በወለጋ ቢጨፈጨፉ ህዝቡ ሲጠየቅ መከላከያ ነው ያስጨረሰን ይላሉ ባማራ ክልልም እደዝሁ በትግራይም አደዝሁለ። ለካ የህዝብ ጠላት ነው መከላከያ

  • @user-dx2yi3qu3o
    @user-dx2yi3qu3o 2 дні тому +1

    አይ ኢትዮጵያ ⚰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @AnnoyedEagle-cp9nc
    @AnnoyedEagle-cp9nc 2 дні тому +1

    የ27 አመትየpመኛቹት ደረሰላቹ ጨለማ እየነጋ ነ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 2 дні тому +2

    We’re witnessing Abiy destroy 🇪🇹! … and we’re doing nothing about it! Just watching it like a movie!

  • @GirmayGidey-vn2hk
    @GirmayGidey-vn2hk День тому +1

    ኣይመለከትንም ተጋሩ ኢትዮጵያ ክዳለች የእጅዋ ታገኛለች።

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 2 дні тому

    G.job

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 18 годин тому +1

    እውነት አነዚህ በፎቶ የሚታዩት የሴታሴት መልክ ያላቸው መሪ ነን ባዮች በያዙት መሳሪያ ተኩሰው መግደል ይችላሉ?አይመስልኝም ።መሳሪያው መያዙ ራሱ ያስፈራቸው ይመስላል።

  • @hussenhassen-u3r
    @hussenhassen-u3r 17 годин тому

    Real journalist

  • @hamedugeas557
    @hamedugeas557 День тому

    የሶማልን ሀሣብ መሠረት የደረገ የተዛባ የሐሠት ትርክት።

  • @AdalEntertainment
    @AdalEntertainment 2 дні тому +1

    ይህ ለአንድ ወገን ያደላ ዘገባ። አስያየቶችም ከአንድ ብቻ የተካተተበት ለአንድ ወገን ያደላ ነው። መጀመሪያ ሰለ ጦርነቱ መነሻ የሆኑ ምክንያቶች መመርመር አለባችሁ ። በዚህ ጉዳይ ሰለ ታሪካዊ ዳራ የሚያጠኑ ብዙ ጥናቶች ተሰርተዋል ። እነዛ ጥናቶች ብትመረምሩና ከሁለቱም ወገኖች ህዝቡን ብታነጋግሩ ይበልጥ ይገባችኋል ።።

  • @MedinaNuru-t9e
    @MedinaNuru-t9e 2 дні тому +4

    Tigiray Ena Soomali Minliyunt Allow
    Andi Necheh

  • @user-mm4yh4sv6u
    @user-mm4yh4sv6u 2 дні тому +2

    # NO WAR #

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 2 дні тому

    ❤❤❤❤Ethio Forum

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 дні тому +1

    አዛውንትና አሮጊቶች፣ህፃናቶች በአረመኔዎች ሜዳ ላይ ወድቀው አይቀሩም፣አረመኔዎች በቅርቡ ፍርዳቸውን ማግኘታቸው አይቀርም!!!

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 дні тому

    Ethio Forum ❤

  • @alikadir1956
    @alikadir1956 2 дні тому +3

    ዉድ Ethio forom እኛም መረጃዎችን እንካፈል ስልኩህን 🤙🤙🤙

  • @mohammedhelem
    @mohammedhelem 2 дні тому

    ጥሩ ኪፊያ 😮

  • @Dagutube27
    @Dagutube27 16 годин тому

    ሚዛናዊነት ና ሀቀኝነት የራቃው በፍረጃ ና ተራ የግል ፍላጎትን ማንፀባረቅን አላማው ያደረገ እንዲሁም እንሰራለታለን ከሚትሉት የጋዜጠኝነት በፍፁም የተፃረረ ዘገባ ነው ::

  • @user-cv8mb1nj8z
    @user-cv8mb1nj8z 2 дні тому

    Yesewot kebele afar kililli embiret nachew

  • @HassanHaji-x5m
    @HassanHaji-x5m 2 дні тому +1

    Ethio forum betam asaffari Ena mizanawinet ye godelew Zena Ena be wusitachu yenorewin asitesaseb silehone yemitaweraw ayigermegnim ke zinb Mar antebiqim ye honk gumtu

  • @zaakirsaalic7946
    @zaakirsaalic7946 2 дні тому +3

    Bro እኔ እምልህ ኡጉጉሞ እያልክ ነው የአልሸባብና የሶማሌ ልዩ ሀይል ስም ግን አታቅውም ዉይስ የተከፈለልህ ነገር አለ..ለማነኛውም አፋሮ የራሳችን መሬት ላይ ነው.የምሞቱት እና እንዳለ ሶማልዉች ብመጡም የአፋር መሬት በሀይል እንዴማይዉስዱት ማዉቅ አለባቹሁ::::::::::::በቃ

    • @hayatlove-zp4rw
      @hayatlove-zp4rw 10 годин тому

      Afar balage now
      Afar leba now
      Afar wushtam now
      Afar farii now

    • @zaakirsaalic7946
      @zaakirsaalic7946 10 годин тому

      @@hayatlove-zp4rw 🤣🤣afar fari new ያልከው...አታቃቸውም ማለት ነው..የምድር ድሮን እኮ ነኝ..እኛን መንካት ራሱላይ መፈረድ ነው:::

  • @afargaranimedia8640
    @afargaranimedia8640 17 годин тому

    Achberbariwoch Yihe afar kilil aydelem atasmesilu Asmesay hula yesirachuhn yistachuh Afar Yerasu ager Lay now iyemote yalow Hakun lemin ataweram leba

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 2 дні тому +4

    አይይይ አብይይ ምን ይሻለናል ብቻ ሞትህን ይስጥህ ሌላ ማለት ብችል ደስ ባለኝ

  • @AshWeisa
    @AshWeisa День тому

    የአንድን ወገን ብቻ የሚደግፍ ዘገባ ነው አንቀበልም

  • @musaasmark
    @musaasmark 2 дні тому

    አለህ ሆይ ይህ ስቃይና ሰቆቃ መች ይሁን ማብቂያው 😢

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 2 дні тому +1

    Waye, Ethiopia thirsty for war! We live truly in a sad, sad time.

  • @yaredtesfaye1328
    @yaredtesfaye1328 2 дні тому

    ያሳዝናል 😢

  • @ibrahimkamil-r9c
    @ibrahimkamil-r9c 2 дні тому +2

    ዘገባው የአንድ ወገን ድምጵ የተሰማበት ነው
    የአፋር በኩል ያለው አልተካተተም በስልክም በቪዲዮ የሶማሌ በኩል እንዳሳማኃው ለምን የአፋር አላቀረብክም

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 дні тому

    Mece now yihci Ager fersa yemnayewu 🙏

  • @HusseinKadir-fm8eg
    @HusseinKadir-fm8eg 2 дні тому +3

    ጦርነት ንጹሃን የአፋር አረብቶ አደር ማህበረሰብ ላይ የዘመተው ለዚያድ ባሪ ህልም አራማጆችና በሁሉም አከባቢ የተሰበሰበ አምስት የሶማሊያ ወራሪ ሀይሎች በመሆኑም ሁሉም የኢትዮጲያ ወገኖቻችን እንዲያውቅልን ይገባል!!

    • @fiyorifiseha3726
      @fiyorifiseha3726 День тому

      🙄ወራሪ ተወራሪ የለም ሃይ ሰዎች ሆይ እንፋቀር እየቀነሱን ነው

    • @user-te7cx4en3p
      @user-te7cx4en3p День тому

      Wendeme somalehoche ayemeslhugem jarso yemibalew yesomale gosa nachew talkwan oromiya lemesertu yemifelgut ene amhed shide nachew

  • @user-pf2du3mg7d
    @user-pf2du3mg7d 2 дні тому

    Somlian channel ❤️❤️❤️

  • @Kenerie
    @Kenerie 2 дні тому +1

    የኛ ፖለቲከኞች በቃ ህዝብ የሚለያይበት ምክኛት እያስቀመጡ ነው የሚያልፉት ፤ ያሳዝናል

  • @user-ng5js3lz2h
    @user-ng5js3lz2h 2 дні тому +1

    ዉሸት መልክ ቢኖረዉ ኖሮ ይህን ሰዉ ይመስል ነበር። ከኢሳ እና ከአፋር ጎሳ ዉጭ የሞተ ብሔር ወይም ልጅ የለም

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 2 дні тому

    እህህህህህህህ😢😢

  • @user-qt7gj6vi5e
    @user-qt7gj6vi5e 2 дні тому +9

    እየዘራቹ እጨዱ እናንተ ምድረ በዳ አረሜኖች ገና ገና ብዙ ናይዋለን እንሰማለን አይይይይይይይይ ፈጣሪ ሆይ አለህ 😢😢😢

    • @selamawitmehari1392
      @selamawitmehari1392 2 дні тому

      እኛም አንድ ሰሞን የማይደርስብን መስሎን ቁረጠው ፍለጠው ብለን ነበር እና አንተም ማጨድህ አይቀርም አባኪያ።

    • @abetamrat8567
      @abetamrat8567 2 дні тому

      እብድ እየሞተ ያለዉ ወያኔ ፈረስ ይሆን አህያ ምን ይሁን የማያቅ ነጹህ ገበሪ ነዉ እያሰባቹህ

  • @SentayewGebra
    @SentayewGebra 2 дні тому

    ምን ይደረጋል ፈጣሪ ይድረስልን

  • @user-iv9qj5ze7y
    @user-iv9qj5ze7y 2 дні тому +4

    መጀመርያ የትግራይ ጦርነት ቢወገዝ ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይመጣም ነበር ሪፕ ኢትዮጵያ

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 дні тому

      Mechebatachew ygebchewal ganen nachew eko

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 День тому

    እግዚአብሔር ህዝቡ ፋኖን ደግፎ ቢወጣ ይህ ሁለ የሰው ደም የሚቆም የመስለኛል ምክነያቱም አማራ በኢትዮጵያ አይደራደርም እነዝህ ሰውች በነጭ ተሸጠው ነው እኛን እርስ በረስ እያጋደሉን ያሉት😢😢😢😢😢😢