Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በለው 2019 መጨረሻ በሽ አረገን በፊልም 2020 ደግሞ ያላገባን የምናገባ ያልወለድን የምንወልድ ብቻ ሀሣባችን የሚያሳካ ዘመን ያድርግልን
አሚን❤❤❤❤
Genet arbamici lijineyin amen💚💛❤selam lesideteyinochi yetesaka zemen yihuni👍👍👍🙋♀️
አሜን
Ameen
ኡፍ እደት ደስስስስ የሚል ፊልም ነው። በመጨረሻም አስጀምሮ ላስፈፀመን የድንግል ማሪያም ልጅ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ገናናው ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫። ሰሞኑን ካየኋቸው ፊልሞች ለየት ያለ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😗።
Woww
አሜን አሜን አሜን በእውነት ያለ ሃሰት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ ዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏
Amen Amen Amen
ሰላም ውድ የሀገሬልጆች እስኪ ባገራችን የመጣውን መከራ በፀሎት እንዋጋው ሙስሊም በዱአ ክርስቲያንበፀሎት ስለተቃጠሉት መስጂድና ቤተክርስቲያናት በጣም አዝኛለው 😭😭😭😭😭ያቃጠሉትን ፈጣሪ ይፍረድባቸው ያቃጥላቸው
ዛሬ ሚስቴ በሰላም ወንድ ልጅ ተገላግላለች ፈጣሪን አመስግኑልኝ
mashaalah
alahyasadglachihu
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን.....
Masha allah
ሰላማችሁ ይብዛ ወድ ኢትዮያውያን ማንዴ ወሰጤ ነው መልካም ቀን ይሁንልን ፈጣሪ ይመሰገን ከብዙ ፈተና ብሃላ 1ወር ቀርኝ ሀገር ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ትግእሰት መራራ ነች ፈሬዋ ግን ጣፍጭ ነው የሚባለው አየሁ በኔ ደርሶ ዘንድሮ።
የሰው ልጅ መጨረሻቸውን ስያምር ነው ደስስስ የሚልና መጨረሻችንን ኣሳምርልኝ አሜን፫
ZeharaAyeu
ያምርን
temesgen amlakea አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቤት አጨራረስ አቤት ምርቃት አቤት ምስጋና ሁሉ ነገሩ ያማረ ፊልም እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ክብር ምስጋና መግባት አሜን
ቤተክርስቲያን እና መሰጂድ ማቃጠል ምን ይባላል እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ አማኝ የሆነ ሰዉ ይህ ያርጋል ብዬ አላሰብም ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
በትክክል ፍርድ ከሰማይ ከምድሩ ጌታ ይምጣ እስኪ ☝️☝️☝️☝️እንጠብቃለን
Kdra maka የታወቀ ነው እኮ የፖለቲካ ንግዳቸውን ለማጧጧፍ ሲሉ ሊያባሉን ፈጣሪ ይፍረድባቸው አቦ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭
ቤተሠብ እንሁና እንደማመር በቅንነት
@Sle hulum እንደማመር
አብይ ሌባ ወድ አገር ያሰገባቸው ናቸው
ማስመሰል በሞላቺበት ምድር የሰራዊት ጌታ ሆይ የስወ ልብ እና ኩላሊትን የምትመረመር አንተ ታማኝ አፍቃሪ, ሚስት እንድሆን እርዳኝ 🙏
Amin...... weda
amen amen amen
የእኔ ያርግሽ
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።ማንዴላ ውስጤ ነህ
Amen
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን...አሜን.....
ማንዴ ጎበዝ አይገልጠውም እሱ ያሌለበት ፊልም ፊልም አይመስለኝም የማንዴ ቀንደኛ አድናቂው ነኝ😘👌
esume eko adnakish nw....endatngrew gen.
Hi
ስጠላው ቱ
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ enem btame adnakew nege
አሪፍ ነው በዚህ አጋጣሚ ማለት የምፈልገው እባካችሁ ሴቶች ያገባኛል ብላችሁ እራሳችሁን አሳልፋችሁ ለውንድ ክብራችሁን አታዋርዱ ለዛ እኮ ነው ወንዶችም ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው እኛ እራሳችንን ስናስከብር እነሱም ያከብሩናል አትሸወዱ እህቶቼ ለትዳር ዝግጁ ስትሆኝ ፍቅር ጀምሪ የምታፈቅሪው ለትዳር ዝግጁ መሆኑን መርምሪ ከወንድ ህይወት ይልቅ የእኛ ህይወት ነው ምስቅልቅሉ የሚወጣው
በትክክል ✅✅👍
ትክክል ነሽ
ዋው ምርጥ አስተሳሰብ ሀና የኢየሱሰ ክርስቶስ ልጅ ምን አለ ሁሉም ሴቶች አንዳቺ በሆኑ
ትክክክክልልልልል።።💚💛❤️
ምርጥ ፊልም ነው ቁምነገሮች ይዞል በውስጡ እናመሰግናለን እምዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ
Geuh jdif💋💋💋💋💋bfrsgite👏f
ዛሬ 13 የአመቱ ሩፋኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ የወሩ የአመቱ ሰው ይበለን ፊልሙን አላየሁትም ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም የስራ ቀን መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪🌷🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! አሜንዉዴ
አንድ ጊዜ ትኖራለህ ግን በትክክል ከኖርከዉ አንዱ በቂ ነው መልካም ደሰ የሚል ቀን ይሁን #ማንዴላ ምርጤ
ትክክል
አች ልጂ ግን ስወድሽ
@@hanitube615 አንቺ ልጅ እኔም ዉድድድድድ🌹🌹🌹🌹
@@hosanna3393 ሚሚየ አሚንንንን የኔ ምረጥ ስወድሽ💓💋💋
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት የኔዋ ፀባይ ሰናይ ኑሪልኝ በፍቅር እኔም እወድሻለሁ 🌹
የማንዴላ አድናቂዎች👍
ዛሬ በጣም ጨነቀኝ ሂወቴ ብዙ ተዛባርቃለች የአገሬ ልጆች በናታቸዉ በላይክ በኮሜንት አጽናኝ
Ayzon ayzon allah ale dua madreg nw
አይዞሽ ማር
አይዞን ለሁሉም ጠካራ መሆን ነው የሚያዋጣን
ኢንሻ አላህ
አይዞሽ ማማየ
አሜን አሜን አሜን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ በፍጥረታት አንደበት ሀሉ ገናናው ስሙ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏💚💛❤
በጣሚ ምርጥ ፍልም ኣማርኛ ብዙህ ኣይችልም ግን በጣሚ እንደዚ ቃንቃ ይወደ ኣለ ኤርትራዊ ወንድም ከበልጅም ።
አስተምርሃለው
መመመ❤❤
ክክክክክክክክ እንደኔ በሣቅ የጨረሰ ማነው የካሊሲቱ ነገር ክክክክ ሁለቱ ወንድተማማቾቹ ሲመቹ ውድድድድድድ
የማዳም wifi ውለታ ያለበት ላይክ ፎር ሚ
እኔ
ወለታ ቢቺ ሲያንስዉ ነዉ እድሚና ጤና ለዋይፋ ተመኘሁ ክክክክክ
እኔስ እንኳን ዋይፍይ ስራ ጠፍቶ ቁጭ ብያለሁ
@@zahraal4307 አይዞሽ ማር
Eze ager kemetahu ye medam wifi agatemogn ayakem biren ye cheresehu karede megezate new
ብሩክታዊት ስላለችበት ብቻ ይሄንን ፊልም ልኮመኩም ነው። አፈቅራታለሁ። 😘😘😘
እኔም
SB እኔ ደሞ ታስታውከኛለች🤮🤮🤮🤮🤮
ሰኞ ጠዋትን በሳቅ ጀምሩት!ua-cam.com/video/rBx6LevTgTM/v-deo.html
@@friyeamen9579 መችም ሀበሻ ሴት ለሴት አንዋደድም ወንድ ቢሆን ግን ማር እንላለን
@@friyeamen9579 አንቺ ጋጥ ወጥ። ስነስርአት ያዢ።
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ።ስወዳችሁ
ሳሚኝና ላድርግሽ ሀሀሀ እሺ ለማኝውም አደርግሻለሁ
አሜን ቅንነት ለራስ ነው ወደ ቤትሽ ጎራ እላለሁ
Amen Mar
@@ethioqatartube9109 አይባልም።
የማዴ አዲናቂወች አስኪ የት ናችሁ👍
ማንዴላ ሰወድህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሊበረታታ ሚገባው ደራሲ ነው ከምር ማመን ሁላ አቅቶኛል ማለት ገና ልጅ ነው ብየ ነበር ያሰብኩት ደስ የሚል ትምህርትም ሰጪ ሙቪ ነው በርቱ 😍😍😍
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
Fatema Husen አሜን🙏🏽
አሚን ያረብ
እኔ እኮ ትገርሙኛላችሁ!! አንድን ፍልም ለተመልካች ከማቅረባችሁ በፍት ስህተት ያለባቸዉን ቦታዎች መልሳችሁ ለምንድነዉ እንደገና ኤዲት የማታረጉት አንዳንድ ፍልሞችማ ምስልን ብቻ እያሳዩ እስከ 2- 10 ደቅቃ የምቆዩም አሉ አሬ ምን ይሔ ብቻ መጀመርያና መጨረሻቸዉ የማይገናኙም ሁሉ አሉ፡፡ ብስተካክሉ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እንድ ስል ግን በጣም ጥሩ አስተማር የሆኑ ፍልሞቸ በጣም ብዙ ናቸዉ፡፡
በጠዋቱ ለቀቃቹት እናመሠግናለን በሠላም ያሳደረን በሰላም ያዉለን ስለፊልሙ በኃላ አይቼ ኮምታለሁ አሁን ወደ ስራ
አምላኬ ሆይ ከዘበኑ በሽታ ልጆችህን ጠብቀን በሰው ሀገር ያለነውን ልጆችህንም በሰላም በደስታ ላገራችን አብቃን አሜን በሉ ወገኖቸ ።
አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ መጨረሻው ደሞ አስጄምሮ ላስጨረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግው የሚለውም በጣም ተመችቶኛል 😍
መጭርሻው ያምራል ያቺ ከንፋራ ግብዳዋ ልጅ አስጠልታኝ ነበር መለያየታቸው ይነፋል
እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ሀገርኛ ፊልም እናመሰግናለን
ምርጥ ፊሊም ነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
አሚን አሚን
Amiin
እኔ እምለው መቼ ነው ከኢትዮጵያ ችግር መስማት ንብረት ማውደም የሃይማኖት ቦታዎች መስጅዶች ማቃጠል ማወደም እሚቆመው ሰላሙን እንዲያመጣው ድዋ ኣድርጉ እስኪ
አሜንንን ፈጣሪ ይስማን 😰😰😰
Weyane temelso kemeta ethiopia Selam thonalech 👌🏾
@@tesfazeytkorxnebsi1588 ከሁን ላለው መከራ መርዙን የዘራው ሀገር በአጥንትና በጉልጥም የከፍፈለ ህዝብ እንዳይተማመን ያረገ በብዙ ቢሊዮን እዳ ለገሪትዋን የዘፈቀ ህዝብ እንዳይተማመን እንደተሥፍዬ ገብረአብ ያሉ ሆዳሞችን ከፍሎ የመጋደዬ ተሪክ የሚያጽፍ አዲሥ አበባን ለማጣያ አርጎ የተበተበ በሰው ዘመን የማይፈጠሩ የአውሬዎች ስብስብን መዳኛ ስታረገው አታፍርም ደነዝ
እስላም እያለ ሰላም የለማ ምድረ ሰይጣን ሁላ የመሀመድ ተከታዮች
*ሰምተሻል !*
ዋዉ ከጅምሩ እስከ ፍፃሜዉ በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ ልዩ ስራ ነዉ ማንዶዬና ወንድማማቾቹ 💘thanks all so smart movie 👏💝
ውዶቼ 2020 መልካሙን ነገር የምናይበት የምንሰማበት ይሁን 🙏🙏🙏 ማንድየ ያለበት ፌልም ሁሉ በፍቅር ነው ማየው ❤👌
ደስ እሚል ፊልም ነው አይ ማንደላ ለሰው አጣብሰህ ብቻህን ቀረህ ክክክክክክክክ የሮጠ ትርፉ ይህ ነው ከአንዷም አስሆን በሉ ምችት ይበላችው የሀገሬ ልጆች ለሃገራችን ሰላምን ያውርድልን አሜን
🙋ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ😅😄
Hahaha 😂😂😂😂😂 yewente leke belhalige enantem wendoche syeten ataslkeswe eyandandwa enba waga taskflachwalche 😜😜😜
@@mekdesabenezer6962 በትክክል ማማየ 👌
Tnx
ክክክክክክክክክክክክክክክ😹😂
😂😂😂
መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ😍 አንዱን ሳልጨርስ አንዱ ይለቀቃል ቢዚ አረጉኝኮ😂😂😂😂😂😂
ተለቀቀ እንግዲህ #አንድም ሰው. እንዳይሳደብ እዛው ጣጣችሁን ቻሉ ሊጡ ቀጠነ #እንዝርቱ መነመነ ምናምን አትበሉብን። ኤጭ #አበዛችሁት እኛ ስደተኞች ነን ልንከባበር ይገባናል።
ልክ ብለሻል
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ በገባሁበት ስድብ እኔምለው ቆይ መሳደብ የእውቀት መለኪያ ነው እንዴ
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ ትናንትና ኮሜንት ማንበብ እንዴት እንደጠላሁ ስድብ ብቻ የስድብ ድግሪ ያላቸው ይመስል
እዉነትሽን ሄሉ በስድብ ምላሱን የሞረደ ሰዉ አለ መሰለኝ 😃😃
እህት ወንድሞቼ እርግጠኛ ባልሆናችሁበት ጉዳይ ላይ አትጣሉ ።ትናንትና በመስጊድ ቃጠሎ የተነሳ አብረውኝ የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች በጣም ሲጣሉ እስር ቤት ገቡ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነበር የጥላቸው መንስኤ
እኮ አሰጨርሱን እኮ ቤተ ክርሰታን ሲቃጠል ሙሰሊሞች ናቸዉ መሰጂድ ሲቃጠል ክርሰታን እኔ ግን ወላሂ አማኝ እዲ ያርጋል ብዬ አልጠብቅም እርሰ በራሳችን ጦርነት ዉሰጥ ለመክተት የታሰበ ሴራ ይመሰለኛል
@@kdramaka2870 ሁላችንም ያየን ይመስል በሰው እንፈርዳለን
@@kdramaka2870 ትክክል ነሽ እህቴ
@@kdramaka2870 hh
Tkkel nesh ehety bemanakew senzebarek kemanewtaw azekit egebalen
የማዳምን ሥራ ልኮምኩምና እመለሣለሁ መልካም እረፋድ 😎😎😎😎 ኮሜቶቹም ወጣ ወጣ በሉ
_ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ_ውድ የሙስሊም እምነት ተከታዮች_ኢትዮፒያውስጥ እርስበርስ የሚያጣሉ__ትልቅ አውሬዎች( የጀዋርቡችላዎች ስላሉ_ቤተክርስትያኖቻችንና ህዝቦቻን እዲጠብቅ ወደፈጣሪ እንጰልይ።
ምን የጀዋር ቡች የአማራ ኦርቶዶክስ መሀይብ አቃጥሎ ጨፋሪ kkkkkkእየሞትን እንበዛለን ወሬ ወሬ ናቹህ ገዳይም በዳይም እናንተ ኢትዮጲያ ያለኛ ምናት እምትሉት ጁሐር ኬኛ ቢል ይገርማቹሃል ብዳታሞች አስጠላቹኝ
@@gkgurgusy2383 ማነው የሚበዳቸው??
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ kkkkkkkkምን በታሪክ ሳይሆን በተግባር ጌዎች ሞልቶዋቹ የለም እንዴ ምረጡ አንድ ሙስሊም ጌ ኢትዮ የለም የናንተ ግን ካላመንክ እልክልሃለው
@@gkgurgusy2383 አልገባኝምየምትለው???
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ ሊቀ ትጉሀን ደረጄ ሀይሌን ጠይቂ በሙሉ ኦርቶዶክስ በመሆናቸዉ ነው ስም እንኳን እማይጠቅሰው እናንተ የአማራ ክርስታኖች የኢትዮጲያ እከኮች ናቹህ ረሀብ ቢመጣ በናተ በሽታ ቢመጣ በናተ እንደዉ ፉከራ ብቻ ሸገር ሴት አዳሪዎች 100%97አማራ ክርስታን አሁን ደሞ በወንድም ሪከርድ ልትሰብሩ ነው
ወይኔ ማንዴ ድንግሏን ስትበላ ተበላክ 😂😂😂😆😆🌷🌷🌷
ማዴላ በጣም ካንተ የማንጠብቀውን ፌልም ነው የሰራህው በናትህ ፌልም ምረጥ በጣም ይስጠላል አዳይነት ታሪክ ለአንድ ሰአት ይክል
Yeha masarate alabat hewot endi honole
በጣም ከሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር በ2019 የኢትዮጵያ ፊልሞች በክላሲካል የተሞሉ እና አንድ አይነት ታሪክ ነው ፍቅር መካካድ ማሰቃየት ጫካ ወጥቶ መዝናናት መደባደብ መሰከር መጥበስ ሌሎችም በአንድ ፊልም ላይ ይካተታሉ። ኧረ እባካችሁ ስልጥኑ በያንስ ከሆሊውድ እና ቦሊውድ እንዴት ፊሊሙን እንደሚሰራ ዶኮሞንተሪ ዮቱዩብ ሞልቷል አለባበስ ፀጉር አቆራረጥ ሜካአብ በባሎሞያ መሆን አለበት ማንዴላ ሁሉም ፊልሞች ላይ ፆጉሩም አለባበሱም የአወራር ስልቱም አንድ ነው እሷም ሜካቡ ነጭ አድርጎ አሰፎገራት
ትክክል ለዚ እኮነው ፊልሙ ከቀንቀን እጅእጅ የሚለው
ደሥ ሲል
ወንዶች በሴት ህይወት የምትጫወቱ እግዚአብሔር እደዝህ ያጋልጣችሁ አቦ
አሜን ያጋልጣቸው
Amen😂
አሜን 🙏
ሲያልቅ የፃፍት ደስስስ ሲል ክብር ለማሪያም ልጂ🎉❤❤❤❤
ማንዴላን የሚወደዉ ላይክ
አራዳ ፊልም ለምንድን ነው መሀል መሀል ላይ ድምፅ ቀጥ የሚልባቹ
የተሰረቀ ሙዚቃ ሲጠቀሙ yt ይዘጋዋል....
የኔ ውድ እያላቹ ነው ስው ገደል የምትከቱ🙄🙄🙄🙄🙄በተረፈ ማንዴላ ውስጤ ነው
አሪፍ ፊልም ነው የመጨረሻዋ ጥቅስ ተመችታኛለች አሜን አሜን አሜን
እንደኔ በስደት ሆናቹሀገራችን ላይ ባለው ሁኔታ ፌስቡክ መጠቀም አስጠልቷቹ ዩቱብ ገብታቹ ፌልም እያደናቹ የምታዩ እስኪ በላይካቹ አሳዩኝ
እኔ አለሁ
እኔጭራሽኑምፌስቡክየለኝም
እረ እኔ አለው
Yesss me to
Kkkk #wey# yewndoch #nager# & nice #movie# Thank #you#👍✔✔✔✔✔✔
ጥያቄ ለወንዶች👇🏻*ለምንድን ነው አንድን ሴት አፈቅርሻለሁ እያላችሁ ሌላ የምታፈቅሩት ያቺ ከልቧ እየወደደችው የዋሻት ሌላ ወንድ ለማፍቀር ልቧ ተሰበረ ዳግም ሌላ ማቀር እንኳ አትችልም ልቧ ተሰበረ💔 ለምን ወንዶች??????*
Setochum eko chagrachaw ayalkam 10000 ayante tsabaye nw yalchaw
ማን እንደናንተ ውሸታችሁ ድርቅ ያለ ነው
እንም እዳቸ ነኝ አይዞሽ
የኔም ጥያቄ ነው
ትክክል ጥያቄ የኔ አስተዋይ
ክክክክ አቦ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ደብሮኝ ነበረ ሚሪጥ ፊልም ነው ዳግሞ ኮሜኔተሬቹ ሰለ ፊልሙ አዉሩ 😁
Ya alah le Ethiopia selam awerd lemuslimoche feth awerd
Le muslimoch ina christianoch selam yawred. 👍 👍 👍 👍 Allah Ethiopia ye tabikelin. Amin!
ደስ አይልም ወንማማቾች ብቻ እሚያምሩ
ትንሽዬው ልጅ ስወደው የዱር እንስሳ ጥቀስ ሴት አንበሳ ያረጀ አንበሳ ሚጢጢዬ አንበሳ 😍😍😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ከከከከከከከ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ለትክክለኛ ሙስሊም ክርስዪልቲያኑ በሙሉ እናማ ምን ልል ፈልጌ ነው ማንዴን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ማንዴ ያለበት ፊልም ውስጤነው ስራው ይቅርጅ ሁሌም ሳላየው አላልፍምምም ሰላምህን ያብዛውውው
እናተ ግን አገር ልገባ ነው ላይክ ግጩኚ ከግድግዳ አጋጩኚ የምትሉ ሰወች አገራችሁ እጂ የምትገቡት ስደት የምትሄዱ መሰላችሁ ቲሺ
kkkkkk
ወይካልሲ እሲ የካልሲ ነገር ያሣቃችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
ሞክሼዬ ነሽ
😃😃😃😃
አለሁልሽ አመት የታመምኩኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ያቺ ነገር ደሞ በሷም መጣችሁበስሟ ፊልም ተሰራላት kkkk ጉድ ነዉ
Kkkk ወቸ ጉድ የቀረችን እሷ ነበር እንግዲህ ምን ቀረን
@@አበባተሲሳ kkkkk
@@አበባተሲሳ እቃችንን ዝም ብላቹ አትጥሩ ብዙ ጥቅም አላት
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋
መጨረሸዉ ደስ የምልፍልም😍😍
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልንንን. ያረብ
አሜንንንን
መጨርሻ ተመችቶኛል ኡፍፍፍ ንፁህነት ለራስ ይጠቅማል ያላያችሁ ሹፍት
አሜን አሜን አሜን ብለናል ማዴላችን ለሁላችንም ንፁህ የፍቅር ልብ ይስጠን 😍😍😍👌👌
Mazemuri
Salayew arif yimeslal, SELAM LE ETHIOPIA
@Sle hulum adergalehu
አሁን ምን ያስተምራል ይህ ፊልም ትርክሚሪኪ ቲሽ
ዋውውውውውው ደስ ይላል የትንሹ ወፍራሙ ልጅ እሁሉም ፊልም ላይ የሚያዛዝን ሆነክነው የምሰራው ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሀገሬ ፊልም እየደበረኝ የመጣዉ የአማተር ማላገጫሆንን ክበብ ሆነን የምንሰራዉ ይበልጣል😏😏😏😏
እኔም እየደበረኝ ነው
እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ
ከደበረሽ ለምን ታይዎለሽ
Inm minm eyetemchegn ayedlm
እውነት ነው
ማዴላ.ውሥጤ.ነው።የሱን.ፊልም.ማየት.አይሰለቸኝም.
yehe movie tsehafiw komobet new yetsafaw
Amen Amen Amen kebrmsgana lersu yehune
ትንሹ ማንዴላ ስወድህ
ማዴላ ስወድህ
😂😂
ማንዴላ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እወድሃለሁ
18 አመት በታች። ማየት አይቻልም ብላችሁ ግን 18 በታች ታሰራላችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ግን እኮ ትንሹ ልጅ ሚተዉንበት ቦታ ምንም ነዉር የለበትም
@@geniaimiro1414 እና ልጆች የትንሹን ፓርት ብቻ ይዩት ማይመስል ነገር ነው
@@አገርእናወገንመኖር እንዳያዩማ ቀድሞ አስጠነቀቁ እኮ ለምን ያያሉ
ማንድ የኔ ድብሽቡሽ የተፈጠርከው ለፈልም ቅመም እኮ ነውእግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወልድህ ለማየት ያብቃኝ ምኞቴ ነው
ህይወት እራሱአ ፊልም ሁናለች ያልሽዉ ልጅ ትክክል ብለሻል
እኔኮነኝ ያልኩት አለውልሽ እህቴ ማለቴ የኔም ህይወት ከፊልም ቤበልጥ እጂ አያስም
*ከኮሜንት ውስጥ ግርም የሚለኝ ክርስቲያን ወገኖቸ የምታከብሩት ነገር አያልቅባችሁም ዛሬ እደዚ ነው እኳን አደረሳችሁ ነገም እደዚ ነው እኳን አደረሳችሁ የምር በጣም ይገርመኛል ደሞ ለሌላ ነገር ሳይሆን ስለገረመኝ ነው ሁልጊዜ ስለሚያጋጥመኝ ነው*
ማማዬ ምን መሰለሽ 365ቱንም ቀን አመታዊም ወርሃዊም በዓላት አሉ እናም ሁልጊዜም በዓል አለ ለዚያ ነው እንኳን አደረሣችሁ የምንባባለው
Yemayebale nger atebele semake besw ement atemtu
Mandela yegna ambessa (Yegna Kevin Hart). You're always the best Mandela ke Kevin Hart gar film masrat alebet
Mohamed Osman በአማርኛ ነው😂
😂hasabih arif neber gin bejet yelem
@@abrahamtesfay6760 English and amharic mix argen
አሪፍ ነዉ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የማንዴላ ቦርጭ ግን የት ሊደርስ ነዉ
ማንዴላ ያለበትን ፊልም ማየት እድሜ መጨመር ነው ስወደው 😘💚💛❤
አይ ሜንዴላ አንተ ያለህበት ፌልም ይጣፍጣል❤❤❤❤❤❤❤❤
ህንፃ ብቻ ነው እንዴ የሚቆመው ሌላም ነገር ይቆማል😂😂😂ማንዴ ስወድህ
Kkkk😁😁
ሓሪፍ ፊልሚ እዩ ቀፅልሉ ለለ ኣይተሕፅርዎ ይመችየኩም
ማነው እደኔ በተቃጠለው መስጊድ አጀቱ ያረረ
እኔ ማለቴ በተቃራኒው አጀቴ ነው የራሰው የኛ ሲቃጠል ልክ አንችም አንጀትሽ እደራሰ ምናለ አራት ከሚያቃጥሉ ሀያ ሰላሳ ቢያደርጉት
fhfJVJFfGDHFGDG እርግማናቸም የታቦት(ጣኦት) አምላኪ ድግምታም የመጠጥ ፋብሪካ ሁላ እኛ አናቃጥልም እናንተ አቃጥላቹ ጨፋሪዎች እናንተ አማራ ኦርቶዶክስ
@@gkgurgusy2383 እናንተ ጥቁር ድንጋይ አምላኪዎች የመካው መሀመድ ቡችሎች በነጃሺ ግዜ የመጣችሁ ባብይይ ወደ መካችሁ መለሻችሁ ደርሶአል
@@የምሩጌቶ kkkkkkkkመሀይብ ክርስታን ብሆን ኢትዮጲያዊ ሆንኩ ሙስሊም ከሆንኩ ወደ መካ ልሂድ? ብዳታም የብዳታም የሸርሙጣ ማምረቻ ባለቤት ልጅ hiv በናንተ ስካር በናንተ ረሀብ በናንተ አቦ በምን ኢትዮጲያ ትደግ
@@የምሩጌቶ ቅጥል እግብ ግብ በይ በል እሽ የዛሬው ብቻ አጀት ያርሳል እኛ ሙስሊሞች እደሆን ካልነኩን አንነካም
የድንግል ማርያም ልጅ ቅድስት ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን !
የወረደ ፊልም ሴት ልጅ ምን ያክል የወንዶች ርካሽ መሆኗን ነው የገለፁት ለህግ ይቅረቡልን!!
😍😍😍😍🤗😍😍😍
Wow ማንዴ ውስጤ ነክ ❤🤣🤣🤣
የሀገሬ ልጆች አዲስ ፊልም ተለቋል ኑህ አብርን እንይ❤❤❤❤❤
ያምራል ብሩክታዊት አሁንስ 19 አመት አልሆነሺም ማለቴ ያው ያንች እድሜ ወደሆላ ነው የሚመጣው ብየ ነው
እኔ ብቻ ነኝ ግን ማንዴላን በሁሉ ፊልም ላይ የማላጣው 🤔
ያለ ማንደ ፈልም ማየት ይደብራል ለዛ ነው እኔ ውስጤ ነው
እኔሥ🏃♀️ ብትል😁😋😋
አሁንማ እጅ እጅ አለኝ በሄድኩበት አላጣም 😂😂
ትወናዉ ግን እየቀነሰ ነዉ ፍልም ስለበዛበት ይሆን
Wow best
እውንት ዛሬ ደሰ በሉኝል በ,3 ውር እናትን በሰልክ አገኝውት
ወየው 3 ወር 3ሳምንት ገልቆይም
እንኳን ደስ አለሽ
Eri maer enatshenma beyknu aweryet
Amen lehulachnm nesu yefeker leb yesten🙏agemameru yasfera neber acheraresu des ylal mandye mertachn bertulgn teru melket alew mechereshaw lay enamesegenalen
በለው 2019 መጨረሻ በሽ አረገን በፊልም 2020 ደግሞ ያላገባን የምናገባ ያልወለድን የምንወልድ ብቻ ሀሣባችን የሚያሳካ ዘመን ያድርግልን
አሚን❤❤❤❤
Genet arbamici lijineyin amen💚💛❤selam lesideteyinochi yetesaka zemen yihuni👍👍👍🙋♀️
አሜን
አሜን
Ameen
ኡፍ እደት ደስስስስ የሚል ፊልም ነው። በመጨረሻም አስጀምሮ ላስፈፀመን የድንግል ማሪያም ልጅ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ገናናው ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫። ሰሞኑን ካየኋቸው ፊልሞች ለየት ያለ👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😗።
Woww
አሜን አሜን አሜን በእውነት ያለ ሃሰት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ ዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።
አሜን የተመሰገን ይሁን
አሜን አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏
Amen Amen Amen
ሰላም ውድ የሀገሬልጆች እስኪ ባገራችን የመጣውን መከራ በፀሎት እንዋጋው ሙስሊም በዱአ ክርስቲያንበፀሎት ስለተቃጠሉት መስጂድና ቤተክርስቲያናት በጣም አዝኛለው 😭😭😭😭😭ያቃጠሉትን ፈጣሪ ይፍረድባቸው ያቃጥላቸው
ዛሬ ሚስቴ በሰላም ወንድ ልጅ ተገላግላለች ፈጣሪን አመስግኑልኝ
mashaalah
alahyasadglachihu
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን.....
Masha allah
ሰላማችሁ ይብዛ ወድ ኢትዮያውያን ማንዴ ወሰጤ ነው መልካም ቀን ይሁንልን ፈጣሪ ይመሰገን ከብዙ ፈተና ብሃላ 1ወር ቀርኝ ሀገር ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ ትግእሰት መራራ ነች ፈሬዋ ግን ጣፍጭ ነው የሚባለው አየሁ በኔ ደርሶ ዘንድሮ።
የሰው ልጅ መጨረሻቸውን ስያምር ነው ደስስስ የሚልና መጨረሻችንን ኣሳምርልኝ አሜን፫
ZeharaAyeu
ያምርን
አሜን
temesgen amlakea አሜን
አሜን አሜን አሜን
አቤት አጨራረስ አቤት ምርቃት አቤት ምስጋና ሁሉ ነገሩ ያማረ ፊልም እመቤቴ ማርያም ከነልጇ ክብር ምስጋና መግባት አሜን
ቤተክርስቲያን እና መሰጂድ ማቃጠል ምን ይባላል እኔ ግን እርግጠኛ ነኝ አማኝ የሆነ ሰዉ ይህ ያርጋል ብዬ አላሰብም ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን
በትክክል
ፍርድ ከሰማይ ከምድሩ ጌታ ይምጣ እስኪ ☝️☝️☝️☝️
እንጠብቃለን
Kdra maka የታወቀ ነው እኮ የፖለቲካ ንግዳቸውን ለማጧጧፍ ሲሉ ሊያባሉን ፈጣሪ ይፍረድባቸው አቦ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭
ቤተሠብ እንሁና እንደማመር በቅንነት
@Sle hulum እንደማመር
አብይ ሌባ ወድ አገር ያሰገባቸው ናቸው
ማስመሰል በሞላቺበት ምድር የሰራዊት ጌታ ሆይ የስወ ልብ እና ኩላሊትን የምትመረመር አንተ ታማኝ አፍቃሪ, ሚስት እንድሆን እርዳኝ 🙏
Amin...... weda
amen amen amen
የእኔ ያርግሽ
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።ማንዴላ ውስጤ ነህ
Amen
አሜን አሜን
Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
ክብር ምስጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን...
አሜን.....
ማንዴ ጎበዝ አይገልጠውም እሱ ያሌለበት ፊልም ፊልም አይመስለኝም
የማንዴ ቀንደኛ አድናቂው ነኝ😘👌
esume eko adnakish nw....endatngrew gen.
Hi
ስጠላው ቱ
አዳኑ ደምሴ የድንግል ማርያም ልጅ enem btame adnakew nege
አሪፍ ነው በዚህ አጋጣሚ ማለት የምፈልገው እባካችሁ ሴቶች ያገባኛል ብላችሁ እራሳችሁን አሳልፋችሁ ለውንድ ክብራችሁን አታዋርዱ ለዛ እኮ ነው ወንዶችም ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው እኛ እራሳችንን ስናስከብር እነሱም ያከብሩናል አትሸወዱ እህቶቼ ለትዳር ዝግጁ ስትሆኝ ፍቅር ጀምሪ የምታፈቅሪው ለትዳር ዝግጁ መሆኑን መርምሪ ከወንድ ህይወት ይልቅ የእኛ ህይወት ነው ምስቅልቅሉ የሚወጣው
በትክክል ✅✅👍
ትክክል ነሽ
ዋው ምርጥ አስተሳሰብ ሀና የኢየሱሰ ክርስቶስ ልጅ ምን አለ ሁሉም ሴቶች አንዳቺ በሆኑ
ትክክክክልልልልል።።💚💛❤️
ምርጥ ፊልም ነው ቁምነገሮች ይዞል በውስጡ እናመሰግናለን
እምዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ
Geuh jdif💋💋💋💋💋bfrsgite👏f
ዛሬ 13 የአመቱ ሩፋኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ሀገርም ከሀገርም ውጭ ያላችሁ የወሩ የአመቱ ሰው ይበለን ፊልሙን አላየሁትም ከስራ ቦኋላ አየዋለሁ መልካም የስራ ቀን መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪🌷🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! አሜንዉዴ
አንድ ጊዜ ትኖራለህ ግን በትክክል ከኖርከዉ አንዱ በቂ ነው መልካም ደሰ የሚል ቀን ይሁን #ማንዴላ ምርጤ
ትክክል
አች ልጂ ግን ስወድሽ
@@hanitube615 አንቺ ልጅ እኔም ዉድድድድድ🌹🌹🌹🌹
@@hosanna3393 ሚሚየ አሚንንንን የኔ ምረጥ ስወድሽ💓💋💋
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት የኔዋ ፀባይ ሰናይ ኑሪልኝ በፍቅር እኔም እወድሻለሁ 🌹
የማንዴላ አድናቂዎች👍
ዛሬ በጣም ጨነቀኝ ሂወቴ ብዙ ተዛባርቃለች የአገሬ ልጆች በናታቸዉ በላይክ በኮሜንት አጽናኝ
Ayzon ayzon allah ale dua madreg nw
አይዞሽ ማር
አይዞን ለሁሉም ጠካራ መሆን ነው የሚያዋጣን
ኢንሻ አላህ
አይዞሽ ማማየ
አሜን አሜን አሜን በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ በፍጥረታት አንደበት ሀሉ ገናናው ስሙ የተመሰገነ ይሁን👏👏👏💚💛❤
በጣሚ ምርጥ ፍልም ኣማርኛ ብዙህ ኣይችልም ግን በጣሚ እንደዚ ቃንቃ ይወደ ኣለ ኤርትራዊ ወንድም ከበልጅም ።
አስተምርሃለው
መመመ❤❤
ክክክክክክክክ እንደኔ በሣቅ የጨረሰ ማነው የካሊሲቱ ነገር ክክክክ ሁለቱ ወንድተማማቾቹ ሲመቹ ውድድድድድድ
የማዳም wifi ውለታ ያለበት ላይክ ፎር ሚ
እኔ
ወለታ ቢቺ ሲያንስዉ ነዉ እድሚና ጤና ለዋይፋ ተመኘሁ ክክክክክ
እኔስ እንኳን ዋይፍይ ስራ ጠፍቶ ቁጭ ብያለሁ
@@zahraal4307 አይዞሽ ማር
Eze ager kemetahu ye medam wifi agatemogn ayakem biren ye cheresehu karede megezate new
ብሩክታዊት ስላለችበት ብቻ ይሄንን ፊልም ልኮመኩም ነው። አፈቅራታለሁ። 😘😘😘
እኔም
SB
እኔ ደሞ ታስታውከኛለች🤮🤮🤮🤮🤮
ሰኞ ጠዋትን በሳቅ ጀምሩት!
ua-cam.com/video/rBx6LevTgTM/v-deo.html
@@friyeamen9579 መችም ሀበሻ ሴት ለሴት አንዋደድም ወንድ ቢሆን ግን ማር እንላለን
@@friyeamen9579 አንቺ ጋጥ ወጥ። ስነስርአት ያዢ።
እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ።ቅን ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ።ስወዳችሁ
አሜን
ሳሚኝና ላድርግሽ ሀሀሀ እሺ ለማኝውም አደርግሻለሁ
አሜን ቅንነት ለራስ ነው ወደ ቤትሽ ጎራ እላለሁ
Amen Mar
@@ethioqatartube9109 አይባልም።
የማዴ አዲናቂወች አስኪ የት ናችሁ👍
ማንዴላ ሰወድህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ሊበረታታ ሚገባው ደራሲ ነው ከምር ማመን ሁላ አቅቶኛል ማለት ገና ልጅ ነው ብየ ነበር ያሰብኩት ደስ የሚል ትምህርትም ሰጪ ሙቪ ነው በርቱ 😍😍😍
አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
Fatema Husen አሜን🙏🏽
Amen
Ameen
Amen
አሚን ያረብ
እኔ እኮ ትገርሙኛላችሁ!! አንድን ፍልም ለተመልካች ከማቅረባችሁ በፍት ስህተት ያለባቸዉን ቦታዎች መልሳችሁ ለምንድነዉ እንደገና ኤዲት የማታረጉት አንዳንድ ፍልሞችማ ምስልን ብቻ እያሳዩ እስከ 2- 10 ደቅቃ የምቆዩም አሉ አሬ ምን ይሔ ብቻ መጀመርያና መጨረሻቸዉ የማይገናኙም ሁሉ አሉ፡፡ ብስተካክሉ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እንድ ስል ግን በጣም ጥሩ አስተማር የሆኑ ፍልሞቸ በጣም ብዙ ናቸዉ፡፡
በጠዋቱ ለቀቃቹት እናመሠግናለን
በሠላም ያሳደረን በሰላም ያዉለን
ስለፊልሙ በኃላ አይቼ ኮምታለሁ አሁን ወደ ስራ
አምላኬ ሆይ ከዘበኑ በሽታ ልጆችህን ጠብቀን በሰው ሀገር ያለነውን ልጆችህንም በሰላም በደስታ ላገራችን አብቃን አሜን በሉ ወገኖቸ ።
አሪፍ ነው ወድጄዋለሁ መጨረሻው ደሞ አስጄምሮ ላስጨረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግው የሚለውም በጣም ተመችቶኛል 😍
መጭርሻው ያምራል ያቺ ከንፋራ ግብዳዋ ልጅ አስጠልታኝ ነበር መለያየታቸው ይነፋል
እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ሀገርኛ ፊልም እናመሰግናለን
ምርጥ ፊሊም ነው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
አሚን አሚን
Amiin
እኔ እምለው መቼ ነው ከኢትዮጵያ ችግር መስማት ንብረት ማውደም የሃይማኖት ቦታዎች መስጅዶች ማቃጠል ማወደም እሚቆመው ሰላሙን እንዲያመጣው ድዋ ኣድርጉ እስኪ
አሜንንን ፈጣሪ ይስማን
😰😰😰
Weyane temelso kemeta ethiopia Selam thonalech 👌🏾
@@tesfazeytkorxnebsi1588 ከሁን ላለው መከራ መርዙን የዘራው ሀገር በአጥንትና በጉልጥም የከፍፈለ ህዝብ እንዳይተማመን ያረገ በብዙ ቢሊዮን እዳ ለገሪትዋን የዘፈቀ ህዝብ እንዳይተማመን እንደተሥፍዬ ገብረአብ ያሉ ሆዳሞችን ከፍሎ የመጋደዬ ተሪክ የሚያጽፍ አዲሥ አበባን ለማጣያ አርጎ የተበተበ በሰው ዘመን የማይፈጠሩ የአውሬዎች ስብስብን መዳኛ ስታረገው አታፍርም ደነዝ
እስላም እያለ ሰላም የለማ ምድረ ሰይጣን ሁላ የመሀመድ ተከታዮች
*ሰምተሻል !*
ዋዉ ከጅምሩ እስከ ፍፃሜዉ በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ ልዩ ስራ ነዉ ማንዶዬና ወንድማማቾቹ 💘thanks all so smart movie 👏💝
ውዶቼ 2020 መልካሙን ነገር የምናይበት የምንሰማበት ይሁን 🙏🙏🙏 ማንድየ ያለበት ፌልም ሁሉ በፍቅር ነው ማየው ❤👌
ደስ እሚል ፊልም ነው አይ ማንደላ ለሰው አጣብሰህ ብቻህን ቀረህ ክክክክክክክክ የሮጠ ትርፉ ይህ ነው ከአንዷም አስሆን በሉ ምችት ይበላችው የሀገሬ ልጆች ለሃገራችን ሰላምን ያውርድልን አሜን
🙋ሴቶችዬ ጠንካራ ሁኑ ሽንኩርት እንጂ ወንድ ልጅ እንዳያስለቅሳቹ😅😄
Hahaha 😂😂😂😂😂 yewente leke belhalige enantem wendoche syeten ataslkeswe eyandandwa enba waga taskflachwalche 😜😜😜
@@mekdesabenezer6962 በትክክል ማማየ 👌
Tnx
ክክክክክክክክክክክክክክክ😹😂
😂😂😂
መልካም የስራ ቀን ይሁንላችሁ😍 አንዱን ሳልጨርስ አንዱ ይለቀቃል ቢዚ አረጉኝኮ😂😂😂😂😂😂
ተለቀቀ እንግዲህ #አንድም ሰው. እንዳይሳደብ እዛው ጣጣችሁን ቻሉ
ሊጡ ቀጠነ #እንዝርቱ መነመነ ምናምን አትበሉብን። ኤጭ #አበዛችሁት እኛ ስደተኞች ነን ልንከባበር ይገባናል።
ልክ ብለሻል
ሰኞ ጠዋትን በሳቅ ጀምሩት!
ua-cam.com/video/rBx6LevTgTM/v-deo.html
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ በገባሁበት ስድብ እኔምለው ቆይ መሳደብ የእውቀት መለኪያ ነው እንዴ
@@ያልተፈታውህልሜ-ኈ4ዐ ትናንትና ኮሜንት ማንበብ እንዴት እንደጠላሁ ስድብ ብቻ የስድብ ድግሪ ያላቸው ይመስል
እዉነትሽን ሄሉ በስድብ ምላሱን የሞረደ ሰዉ አለ መሰለኝ 😃😃
እህት ወንድሞቼ እርግጠኛ ባልሆናችሁበት ጉዳይ ላይ አትጣሉ ።ትናንትና በመስጊድ ቃጠሎ የተነሳ አብረውኝ የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች በጣም ሲጣሉ እስር ቤት ገቡ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ነበር የጥላቸው መንስኤ
እኮ አሰጨርሱን እኮ ቤተ ክርሰታን ሲቃጠል ሙሰሊሞች ናቸዉ መሰጂድ ሲቃጠል ክርሰታን እኔ ግን ወላሂ አማኝ እዲ ያርጋል ብዬ አልጠብቅም እርሰ በራሳችን ጦርነት ዉሰጥ ለመክተት የታሰበ ሴራ ይመሰለኛል
@@kdramaka2870 ሁላችንም ያየን ይመስል በሰው እንፈርዳለን
@@kdramaka2870 ትክክል ነሽ እህቴ
@@kdramaka2870 hh
Tkkel nesh ehety bemanakew senzebarek kemanewtaw azekit egebalen
የማዳምን ሥራ ልኮምኩምና እመለሣለሁ መልካም እረፋድ 😎😎😎😎 ኮሜቶቹም ወጣ ወጣ በሉ
_ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ
_ውድ የሙስሊም እምነት ተከታዮች
_ኢትዮፒያውስጥ እርስበርስ የሚያጣሉ_
_ትልቅ አውሬዎች( የጀዋርቡችላዎች ስላሉ
_ቤተክርስትያኖቻችንና ህዝቦቻን እዲጠብቅ ወደፈጣሪ እንጰልይ።
ምን የጀዋር ቡች የአማራ ኦርቶዶክስ መሀይብ አቃጥሎ ጨፋሪ kkkkkkእየሞትን እንበዛለን ወሬ ወሬ ናቹህ ገዳይም በዳይም እናንተ ኢትዮጲያ ያለኛ ምናት እምትሉት ጁሐር ኬኛ ቢል ይገርማቹሃል ብዳታሞች አስጠላቹኝ
@@gkgurgusy2383
ማነው
የሚበዳቸው??
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ kkkkkkkkምን በታሪክ ሳይሆን በተግባር ጌዎች ሞልቶዋቹ የለም እንዴ ምረጡ አንድ ሙስሊም ጌ ኢትዮ የለም የናንተ ግን ካላመንክ እልክልሃለው
@@gkgurgusy2383
አልገባኝም
የምትለው???
@@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ ሊቀ ትጉሀን ደረጄ ሀይሌን ጠይቂ በሙሉ ኦርቶዶክስ በመሆናቸዉ ነው ስም እንኳን እማይጠቅሰው እናንተ የአማራ ክርስታኖች የኢትዮጲያ እከኮች ናቹህ ረሀብ ቢመጣ በናተ በሽታ ቢመጣ በናተ እንደዉ ፉከራ ብቻ ሸገር ሴት አዳሪዎች 100%97አማራ ክርስታን አሁን ደሞ በወንድም ሪከርድ ልትሰብሩ ነው
ወይኔ ማንዴ ድንግሏን ስትበላ ተበላክ 😂😂😂😆😆🌷🌷🌷
ማዴላ በጣም ካንተ የማንጠብቀውን ፌልም ነው የሰራህው በናትህ ፌልም ምረጥ በጣም ይስጠላል አዳይነት ታሪክ ለአንድ ሰአት ይክል
Yeha masarate alabat hewot endi honole
በጣም ከሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር በ2019 የኢትዮጵያ ፊልሞች በክላሲካል የተሞሉ እና አንድ አይነት ታሪክ ነው ፍቅር መካካድ ማሰቃየት ጫካ ወጥቶ መዝናናት መደባደብ መሰከር መጥበስ ሌሎችም በአንድ ፊልም ላይ ይካተታሉ።
ኧረ እባካችሁ ስልጥኑ በያንስ ከሆሊውድ እና ቦሊውድ እንዴት ፊሊሙን እንደሚሰራ ዶኮሞንተሪ ዮቱዩብ ሞልቷል
አለባበስ ፀጉር አቆራረጥ ሜካአብ በባሎሞያ መሆን አለበት ማንዴላ ሁሉም ፊልሞች ላይ ፆጉሩም አለባበሱም የአወራር ስልቱም አንድ ነው እሷም ሜካቡ ነጭ አድርጎ አሰፎገራት
ትክክል ለዚ እኮነው ፊልሙ ከቀንቀን እጅእጅ የሚለው
ደሥ ሲል
ወንዶች በሴት ህይወት የምትጫወቱ እግዚአብሔር እደዝህ ያጋልጣችሁ አቦ
አሜን ያጋልጣቸው
Amen😂
አሜን 🙏
ሲያልቅ የፃፍት ደስስስ ሲል ክብር ለማሪያም ልጂ🎉❤❤❤❤
ማንዴላን የሚወደዉ ላይክ
አራዳ ፊልም ለምንድን ነው መሀል መሀል ላይ ድምፅ ቀጥ የሚልባቹ
የተሰረቀ ሙዚቃ ሲጠቀሙ yt ይዘጋዋል....
የኔ ውድ እያላቹ ነው ስው ገደል የምትከቱ🙄🙄🙄🙄🙄በተረፈ ማንዴላ ውስጤ ነው
አሪፍ ፊልም ነው የመጨረሻዋ ጥቅስ ተመችታኛለች አሜን አሜን አሜን
እንደኔ በስደት ሆናቹሀገራችን ላይ ባለው ሁኔታ ፌስቡክ መጠቀም አስጠልቷቹ ዩቱብ ገብታቹ ፌልም እያደናቹ የምታዩ እስኪ በላይካቹ አሳዩኝ
እኔ አለሁ
እኔጭራሽኑምፌስቡክየለኝም
እረ እኔ አለው
እኔ
Yesss me to
Kkkk #wey# yewndoch #nager# & nice #movie#
Thank #you#👍✔✔✔✔✔✔
ጥያቄ ለወንዶች👇🏻
*ለምንድን ነው አንድን ሴት አፈቅርሻለሁ እያላችሁ ሌላ የምታፈቅሩት ያቺ ከልቧ እየወደደችው የዋሻት ሌላ ወንድ ለማፍቀር ልቧ ተሰበረ ዳግም ሌላ ማቀር እንኳ አትችልም ልቧ ተሰበረ💔 ለምን ወንዶች??????*
Setochum eko chagrachaw ayalkam 10000 ayante tsabaye nw yalchaw
ማን እንደናንተ ውሸታችሁ ድርቅ ያለ ነው
እንም እዳቸ ነኝ አይዞሽ
የኔም ጥያቄ ነው
ትክክል ጥያቄ የኔ አስተዋይ
ክክክክ አቦ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ደብሮኝ ነበረ ሚሪጥ ፊልም ነው ዳግሞ ኮሜኔተሬቹ ሰለ ፊልሙ አዉሩ 😁
Ya alah le Ethiopia selam awerd lemuslimoche feth awerd
Le muslimoch ina christianoch selam yawred. 👍 👍 👍 👍 Allah Ethiopia ye tabikelin. Amin!
ደስ አይልም ወንማማቾች ብቻ እሚያምሩ
ትንሽዬው ልጅ ስወደው የዱር እንስሳ ጥቀስ ሴት አንበሳ ያረጀ አንበሳ ሚጢጢዬ አንበሳ 😍😍😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ከከከከከከከ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ለትክክለኛ ሙስሊም ክርስዪልቲያኑ በሙሉ እናማ ምን ልል ፈልጌ ነው ማንዴን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ ማንዴ ያለበት ፊልም ውስጤነው ስራው ይቅርጅ ሁሌም ሳላየው አላልፍምምም ሰላምህን ያብዛውውው
እናተ ግን አገር ልገባ ነው ላይክ ግጩኚ ከግድግዳ አጋጩኚ የምትሉ ሰወች አገራችሁ እጂ የምትገቡት ስደት የምትሄዱ መሰላችሁ ቲሺ
kkkkkk
ወይካልሲ እሲ የካልሲ ነገር ያሣቃችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ
ሞክሼዬ ነሽ
😃😃😃😃
አለሁልሽ አመት የታመምኩኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ያቺ ነገር ደሞ በሷም መጣችሁ
በስሟ ፊልም ተሰራላት kkkk ጉድ ነዉ
Kkkk ወቸ ጉድ የቀረችን እሷ ነበር እንግዲህ ምን ቀረን
@@አበባተሲሳ kkkkk
@@አበባተሲሳ እቃችንን ዝም ብላቹ አትጥሩ ብዙ ጥቅም አላት
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😋😋😋
መጨረሸዉ ደስ የምል
ፍልም😍😍
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልንንን. ያረብ
አሜንንንን
መጨርሻ ተመችቶኛል ኡፍፍፍ ንፁህነት ለራስ ይጠቅማል ያላያችሁ ሹፍት
አሜን አሜን አሜን ብለናል ማዴላችን ለሁላችንም ንፁህ የፍቅር ልብ ይስጠን 😍😍😍👌👌
Mazemuri
Salayew arif yimeslal, SELAM LE ETHIOPIA
@Sle hulum adergalehu
አሁን ምን ያስተምራል ይህ ፊልም ትርክሚሪኪ ቲሽ
ዋውውውውውው ደስ ይላል የትንሹ ወፍራሙ ልጅ እሁሉም ፊልም ላይ የሚያዛዝን ሆነክነው የምሰራው ጎበዝ በዚሁ ቀጥል
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሀገሬ ፊልም እየደበረኝ የመጣዉ የአማተር ማላገጫሆንን ክበብ ሆነን የምንሰራዉ ይበልጣል😏😏😏😏
እኔም እየደበረኝ ነው
እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ
ከደበረሽ ለምን ታይዎለሽ
Inm minm eyetemchegn ayedlm
እውነት ነው
ማዴላ.ውሥጤ.ነው።የሱን.ፊልም.ማየት.አይሰለቸኝም.
yehe movie tsehafiw komobet new yetsafaw
Amen Amen Amen kebrmsgana lersu yehune
ትንሹ ማንዴላ ስወድህ
ማዴላ ስወድህ
😂😂
ማንዴላ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እወድሃለሁ
18 አመት በታች። ማየት አይቻልም ብላችሁ ግን 18 በታች ታሰራላችሁ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ትክክል
ግን እኮ ትንሹ ልጅ ሚተዉንበት ቦታ ምንም ነዉር የለበትም
@@geniaimiro1414 እና ልጆች የትንሹን ፓርት ብቻ ይዩት ማይመስል ነገር ነው
@@አገርእናወገንመኖር እንዳያዩማ ቀድሞ አስጠነቀቁ እኮ ለምን ያያሉ
ማንድ የኔ ድብሽቡሽ የተፈጠርከው ለፈልም ቅመም እኮ ነው
እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወልድህ
ለማየት ያብቃኝ ምኞቴ ነው
ህይወት እራሱአ ፊልም ሁናለች ያልሽዉ ልጅ ትክክል ብለሻል
እኔኮነኝ ያልኩት አለውልሽ እህቴ ማለቴ የኔም ህይወት ከፊልም ቤበልጥ እጂ አያስም
*ከኮሜንት ውስጥ ግርም የሚለኝ ክርስቲያን ወገኖቸ የምታከብሩት ነገር አያልቅባችሁም ዛሬ እደዚ ነው እኳን አደረሳችሁ ነገም እደዚ ነው እኳን አደረሳችሁ የምር በጣም ይገርመኛል ደሞ ለሌላ ነገር ሳይሆን ስለገረመኝ ነው ሁልጊዜ ስለሚያጋጥመኝ ነው*
ማማዬ ምን መሰለሽ 365ቱንም ቀን አመታዊም ወርሃዊም በዓላት አሉ እናም ሁልጊዜም በዓል አለ ለዚያ ነው እንኳን አደረሣችሁ የምንባባለው
Yemayebale nger atebele semake besw ement atemtu
Mandela yegna ambessa (Yegna Kevin Hart). You're always the best
Mandela ke Kevin Hart gar film masrat alebet
Mohamed Osman በአማርኛ ነው😂
😂hasabih arif neber gin bejet yelem
@@abrahamtesfay6760
English and amharic mix argen