የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ በ ኢትዮጵያ 2017 | electric car price in Ethiopia 2017 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 79

  • @ArageGebre
    @ArageGebre 29 днів тому +34

    እኔ እዚህ ሀገር ላይ የነጋዴዎች ስግብግብነት ይገርመኛል የመኪናው ዋጋ በየሁለት ቀኑም ሊለወጥ ይችላል ማለት ምን ማለት ነው ? alrady taxed ሆኖ መሸጫ ቦታውላይ ታክሱን እና ሌሎችወጭዎችን ታሳቢ አድርጎ ሂሳብ የወጣለት መኪና ሱቅ ላይ ሆኖ ዋጋ የሚለውጥበት ምክንያት ምንድነው ?

  • @kaleabalemayehu3251
    @kaleabalemayehu3251 Місяць тому +10

    ቆንጆ እና ጥራት ያለው አቀራረብ እናመሰግናለን!

  • @-greathope-official
    @-greathope-official Місяць тому +13

    ማርኮን አስመጪ ግን በሰላም ነው? መኪናው ከገባ በሁዋላ እንደ ዶላሩ ይለያያል ማለት ምን ማለት ነው?

  • @HTT6892
    @HTT6892 Місяць тому +6

    አቀራረብሽ ደስ ይላል።

  • @taki2268
    @taki2268 Місяць тому +4

    All the questions you have made me happy❤❤❤

  • @zeraykobasfaw6724
    @zeraykobasfaw6724 Місяць тому +3

    BYD 2.6 በጣም በጣም ዉድ ነዉ የጠራህዉ የከተማዉ ዋጋ እንደዚ አይደለም አሁን እየተገዙ ስለሆነ በአንድጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ አረጋችሁበት በዛ ለይ እስኮርት ጎማ የለዉም የተዘጋጀ ቦታም የለዉም

  • @enaaddis9826
    @enaaddis9826 Місяць тому +2

    Excelent presentation , thank you

  • @randomfavorites5510
    @randomfavorites5510 Місяць тому +2

    Good presentation mis. and the sales What's Avocado color? yebeselewn or tere avocado?

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +2

    እናመስግናለን በርቱ❤

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610 23 дні тому +4

    1.9 አላለም???? አባየ ለዚህ አፍህ ሰናፍጭ ሚጥሚጣ ቁንዶ በርበሬ እና አዋዜ የመሳሰሉትን ብላበት ምን ይላል ይሄ ?????

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Місяць тому +2

    Un answered questions - 1. Who are qualified to get approved by the bank for a loan? 2. What percent is the loan?. 3. What is the warranty? 4. 5. Are the vehicles fully electrical or hybrid?

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610 23 дні тому +3

    በጣም መጥፎ መኪና ስቃየን እየበላሁ ነው በየቦታው ባቲሪ ሲያልቅ እየቆምኩ መፈጠራቹሁ እንደኔ ከምትጠሉ ባትገዙ ምክሬ ነው

  • @youcandoit5248
    @youcandoit5248 24 дні тому +1

    Betam yasaferal mekinawe ke geba behuwala ende dollar chemari MN malt new

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 18 днів тому +1

    መብራት በለለበት የኤሌትርክ መኪና አይከብድም 🤔🤔🤔በየሰአቱ መብራትየሚቋረጥባት ሀገር ጭራሽ ለመኪና ቻርጂ መሙሊያ

  • @AbelGhiwot-l4y
    @AbelGhiwot-l4y Місяць тому +1

    Thanks !

  • @NurAhmed-y5w
    @NurAhmed-y5w 19 днів тому

    Suzuki fronx hybrid yelem?

  • @amenmedia7928
    @amenmedia7928 Місяць тому +4

    Please tell us about heavy trucks and Sino truck ..prices Specially About ቦቴ የነዳጅ ማመላለሻ.. ዋጋቸው ??

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 24 дні тому +1

    ሰለኤሌትሪክ መኪና ታወራላችው አታፍሩም አብሲት ተጥሎ እንጀራ ለመጋገር ያልተቻለ ለመኪና ተመኛችው ሳምንት መብራት እጠፍ ወግ አይመራችው ።

  • @natnaeltesfaye2949
    @natnaeltesfaye2949 Місяць тому

    good to be informed

  • @rappidawarker2725
    @rappidawarker2725 3 дні тому

    Depending on the driving conditions typically ev batteries may last 8 to 12 years

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 Місяць тому

    What is the interest rate?

  • @melakugirma3668
    @melakugirma3668 23 дні тому +1

    መብራት!??????

  • @bashawolde586
    @bashawolde586 Місяць тому +5

    I car መኪና በውጪ አገር በጣም እርካሽ ነው እንዴት ነው እናንተ ዘንድ 4ሚሊዮን የገባው?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Місяць тому

      አንተ አሰገብተህ በርካሸ ሸጥ

  • @zelalemnakachew9902
    @zelalemnakachew9902 Місяць тому

    አድራሻቹህ እንደት ነው የምናገኘው

  • @andreaskourouklis5762
    @andreaskourouklis5762 Місяць тому

    Be 2.600000 BMB X7 tegezalek wendeme wey dehaw hizb

  • @hailugetachew5021
    @hailugetachew5021 Місяць тому

    ከሚገቡበት ዋጋ አንፃር በጣም ውድ ናቸው

  • @ayubabera
    @ayubabera Місяць тому +2

    ለቻርጅ የሚፈጀው ከ6-7 ሠዓት ጊዜ ብዙ ነው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Місяць тому

      ችግር የለወም አንተ ወጭ እደር ቤንዚን ለመቅዳት እኔ ቤቴ እንቅልፌን እየለጠጥኩ በነፃ በለዉ ቻርች አረጋለሁኝ አንተ $6000ብር ሸትከፍል እነ $100 ለቻሮጅ እከፍላለሁኝ ደና ሰንብት

  • @MulugetaAbebe-bp6kg
    @MulugetaAbebe-bp6kg Місяць тому

    እኔ የምለው የመኪና ዋጋ ዶላር ሲቀንስ ለምን አይቀንስም ? መጨመር ብቻ ነው ?

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Місяць тому +9

    ደላላ ቁጥር አይፈራም

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg Місяць тому +1

    ኧረ ባክሽ የደላላ ስንት ቢከፈልሽ ነው በየትኛው ኤሌትሪክ ነው ቻርጅ የሚደረገው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Місяць тому

      የከሰረ የቤንዚን መኪና ነጋዴ ነህ አቅሀለሁኝ

  • @Haymanot-eq6kd
    @Haymanot-eq6kd Місяць тому +1

    400ሺ ብር አለኝ ስንት ነው የምትጨምሩኝ?

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Місяць тому

    Konjowa lij seni endet neshe amrobshal

  • @dagemdemiss2643
    @dagemdemiss2643 23 дні тому

    Eltric car or bus must charge 30 minute to 1hr

  • @HenokHenok-je3tz
    @HenokHenok-je3tz Місяць тому

    አይ ኢትዮጵያ ሰማይና ምድር የሆነ life የሌቦች መፈጫ 🗡️❌❌የት አካባቢ ነው በቦንብ እናዉድመው 🤔🤔

  • @KassieMuluye
    @KassieMuluye 23 дні тому

    er betam aerf nw

  • @YiheyisKelemewerk
    @YiheyisKelemewerk 29 днів тому

    ስልካችሂ ላኩልን

  • @ahmedali-j1r7b
    @ahmedali-j1r7b Місяць тому

    Metan charji yelewum ende

  • @andreaskourouklis5762
    @andreaskourouklis5762 Місяць тому +1

    Wey be fetari ye Ethiopia hizb eyetarede naw😂

  • @berukteshome-x6r
    @berukteshome-x6r Місяць тому +1

    አረ ባካችሁ እውነቱን ንገሩን

  • @tomasabera8120
    @tomasabera8120 Місяць тому

    Adrashaw yet new

  • @yohansberihu4322
    @yohansberihu4322 21 день тому

    እኔ እገዛለው ፈልጋቹ አግኙኚ😂

  • @AbdurofMohammed
    @AbdurofMohammed Місяць тому

    ማየው ጉድስ

  • @AlemDelelegn-jt9pz
    @AlemDelelegn-jt9pz Місяць тому

    ዋጋ

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 Місяць тому +2

    Motor??? የኤሌክትሪክ መኪና እያወራህ የምን ሞተር ነው?

  • @dagemdemiss2643
    @dagemdemiss2643 23 дні тому

    Thise is drama how to chrge waiting 6_8 hower

  • @TeaAbr
    @TeaAbr Місяць тому

    I am just wondering. Ethiopia has the poorest electricity supply on the continent. However, the electrical car comes to the market. Don't make me laugh 😒 😆

  • @sirajlemani4535
    @sirajlemani4535 Місяць тому

    10q sis

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 26 днів тому

    😂😂😂 መብራት በሌለበት አገር 😂😂

  • @ልጅእያሱ-ሰ7ነ
    @ልጅእያሱ-ሰ7ነ Місяць тому

    መኪና

  • @warrior5847
    @warrior5847 Місяць тому

    This are scammers why the price will vary every time like a foreign exchange rate this are cars if you bring more one time you paid same amount to get them. What is the senses in addition of exta money 💰 as per the weather 🤔

  • @TsegabHMichael
    @TsegabHMichael Місяць тому

    lone are ........

  • @zelMengistu
    @zelMengistu Місяць тому

    ጤና ይስጥልኝ ከካናዳ እየመጣሁ ነው:: ለመኪና ከቀረጥ ነፃ ለጉምሩክ የተፃፈ ደብዳቤም ይዣለሁ:: ቮልስ ዋገኑን በስንት ገደማ ትሸጡልኛላችሁ ካሽ ከፍዬ ለመውሰድ እንደመጣሁ ልገለገልባት እንድችል

    • @rahelbelay8302
      @rahelbelay8302 Місяць тому

      እህት ከውጭ መኪና ይዞ መግባት ይቻላል ወይ ነፃ ቀረፅ ትንሽ ውጭ ሀገር ቆይቻለሁ እምታቂው ነገር ካላ አሳዊቂኝ🙏

    • @ዋሰ
      @ዋሰ Місяць тому

      ​@@rahelbelay8302
      የኤሌትሪክ መኪና ቀረጡ
      Import tariff: 15%
      Surplus tax: 0%
      Value Added Tax: 0%
      ሰለዚህ15% ቀረጥ ብትከፍልም ያዋጣል ዋናዉ ደላሩን አግኝተህ መግዛቱ ነዉ ግን አንድ ቀንም ነድተህ ለመሸጥ ሰትፈልግ ዋጋዉ ይረክሳል ሰለዚህ ያልተነዳ እያልክ ብትሸጥ ያዋጣሀል በተለይ ጀርመን የተሰራ ከሆነ የሀገር ቤቶች EV ቮልሶች የቻይና ሰሪት ናቸዉ። እንግዲህ እኔ ምንም የማቀዉ የለኝም ቡና ላይ የሰማሁትን ወሬ ነዉ በወያኔ ግዜ ተለቪዠን ይዘህ ግባ ተብሎ አገሪቱን የቲቪ ባለቤት አረጎት
      አሁን ደግሞ ዲያሰፕራዎችን ።Ev ይዛቹህ ኑ ብሎ አገሩን በEV ማጥለቅለቅ ነበረ በተለይ BYDን ገዝታቹህ ኑ ቢባሉ ባንክ ማሰመጣቱን ቢገባበት ከዲያሰፕራዉ ደላር ተቀብለዉ ትርፍ ለጋራ ቢሰሩ ኢትዬጵያ ለቤንዝን የምታወጣዉን አራት ቢሊዬን ደላር ታድን ነበር

  • @idriss9082
    @idriss9082 Місяць тому

    Good job asking prices they always don’t like telling the price lol😅

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Місяць тому +1

    ዋጋ ላይ አይናፋር ነህ ባክህ

  • @NolawyZelalem
    @NolawyZelalem Місяць тому

    ድምጽ ጥራት 0 ነው

  • @OumOum-lm9ed
    @OumOum-lm9ed Місяць тому

    Benzel alah

  • @حواء-ع9ط
    @حواء-ع9ط 23 дні тому

    😂😂😂😂😂

  • @ashabeje8463
    @ashabeje8463 Місяць тому

    አትቀደድ።የትኛው ዩንበርሲት ተጠና ይሄ ቴክኖሎጂ ገና አዲስ ነዉ።በተጨማሪ ገና ነህ አንተ እራሱ ....በመጀመሪያ የገዛናቸው መኪኖች በየቀኑ ኢፊሸንሲ የቀነሰ ነው ።

  • @esayasb3
    @esayasb3 17 днів тому

    Leba

  • @ephraimtewolde2730
    @ephraimtewolde2730 Місяць тому

    J
    Z

  • @enaaddis9826
    @enaaddis9826 Місяць тому

    Excelent presentation , thank you

  • @tomasabera8120
    @tomasabera8120 Місяць тому

    Adrashaw yet new

  • @tomasabera8120
    @tomasabera8120 Місяць тому

    Adrashaw yet new

  • @tomasabera8120
    @tomasabera8120 Місяць тому

    Adrashaw yet new