እናመሰግናለን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 187

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 дні тому +6

    እናቱና እህቱ በጣም ሚስኪ ናቸው አምሳሽ የቶሎ ቶሎ እና እናስገባቸው አይከፈልበትም ❤❤❤❤❤❤ አንኳን እሱን ብዙዎቹን አሳድገናል ስለዚህ ሰርቶ ይለወጣቱንም ❤❤

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f День тому +6

    ማሻአላህ አላሁአክበር Congratulation 🎉ግን ወንድሜ መክፈቻውን ስትሰራ አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በል ወንድሜ እሺ 👍👍👍❤❤❤❤

  • @Hdhf-pq6jb
    @Hdhf-pq6jb 2 дні тому +21

    አሁን የመዳም ቅመሞች በተኙበት ቪዲዮ የምለቀው ማን ሊያይልህ ነዉ የኔ እናት ስታምር እናትህ❤

    • @bilal_hussen
      @bilal_hussen  2 дні тому +5

      እኔም ደንግጫለሁ ሰአት ተሳስቶብኝ ነው

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 2 дні тому +1

      አብሽር😂😂😂😂😂

    • @fekihatube
      @fekihatube 2 дні тому +9

      🥰🥰ቪዲኦ ስትሰራ ማታ ከ 12 እስከ 2 ሰአት ባለው ብትለቅ ጥሩ ነው ወንድም በርታ

    • @Hdhf-pq6jb
      @Hdhf-pq6jb День тому +2

      ​@@bilal_hussenአብሽር ያጋጥማል ግን ከመግሪብ እስከ ኢሻ ከ12:00 እስከ 2:00 ባለው ብትለቅ እይታ ይኖረዋል ስራ ስለምንጨርስ ክክክክክ

    • @fatemabdu-nu1uc
      @fatemabdu-nu1uc День тому

      ​@@bilal_hussenአብረን እንስራ ዩቱብመስራት እፈልጋለሁ ሀርቡነኝ

  • @user-us9zg7nz5r
    @user-us9zg7nz5r 22 години тому +3

    በማርያም ይሄን ልጅ ሰወደው እስቲ እኛ ሌላውን ተሳዳቢ እንኳ እያበረታታን አደል ይሄን ልጅ 50 ሺ እናስገባው ቅመሞችዬ የሱን ቪዲዮ ለማየት እገደዳለው ምክንያቱም ማሚ ትለያለች❤

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq День тому +1

    ወርቅ የሆነች እናት ማሻ አላህ❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 дні тому +3

    50እናስገባቸው የመዳምቅመምሞች የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤ገናታድጋላችሁኢንሽአሏህ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 День тому +1

    መሻላህ ረጅም እድሜ ለእናቶቻቺን

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 2 дні тому +6

    ማሻአላህ የጃማ እናበረታታቸው ጉዞ ወደ 100k በርቱልኝ

  • @SEADI__33
    @SEADI__33 19 годин тому +3

    ሀርቡዎች የት አላችሁ ኑ እስኪ እናበረታታው 💪💪

  • @ZahraA-cy1gl
    @ZahraA-cy1gl 2 дні тому +5

    ማሻአላህ ሀገሬ ሀርቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 50k እናስገባው የማዳም ቅመሞችዬ

    • @meron6084
      @meron6084 День тому

      arebu yet hager new enatun betam new yewededkachew

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 День тому +2

    ይህን ነበር የተመኘሑት እንኳን ደስ አላችሑ

  • @user-kt9fx3ji7x
    @user-kt9fx3ji7x День тому +2

    ማሻአላህ አይዞህ የታለን ሙስሊሞች እኛ ከተባበርን በአንድ ቀን መቶ ሺ ማስገባት ያቅተናል❤❤❤ እንተባበር ወላሂ አይከፈልበት

    • @hanlove412
      @hanlove412 21 годину тому

      የሁሉም እምነት ነው የሚያየው የምን ሙስሊም ብቻ ነው የእምነት ተቋም መሰለሽ እንዴ😂

  • @AiyshaAli-su8yn
    @AiyshaAli-su8yn 3 години тому

    ሁሌምደሰተኛሁኑማሻአላህ❤❤❤

  • @RozaNurye
    @RozaNurye 2 години тому

    ❤❤ጎበዝ ነህ የምር እናትህን ሽ አመት ትኑር ደስ ስትሉ🎉

  • @user-dh3wb9jo1h
    @user-dh3wb9jo1h День тому +1

    የሚያስጠላው የሀገራችን ልጆች አበረታትተው ከፍ ስያረጋቸው በምላሹ ታዋቅ ስሆኑ ሉስፈር ሰይጣኑን ይጋብዙናል አንተ ግን የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ልትሆን ይገባል እሽ!!!!!!

  • @فاطومة
    @فاطومة День тому +1

    አላህ ከዚህ በላይ ያሳድጋችሁ ኢሻአላህ

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 День тому +2

    እደው በጥርጣሬ ሳያችሁ ወሎየ መሆናችሁን አቅ ነበር ማሻአላህ

  • @EbSShort
    @EbSShort 17 годин тому +1

    🎉🎉🎉ማሻአላህ እንክዋንደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በሬ ስታርድ ጥራን የገንዘብ ሀብታም ስትሆን🎉🎉

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 2 дні тому

    ጌታን ደስ ብሎናል የኔ ጌታ

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p 2 дні тому +1

    በርቱ እናትናልጂ ከሰዉምእያየህ ጠንከርበልጎበዝ

  • @eexxxx1781
    @eexxxx1781 17 годин тому

    ማሻአላህ ❤❤በሬቱልን ለመድም ቅመሞች ዱአአር ጉልነ ከመዳም ኩሺና እድንወጣ❤❤❤❤😢😢😢

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 2 дні тому

    እናትክን አላህ ይጠብቅልህ ወላሂ ቀናሁ እናትክን ሳይ ማሻአላህ እናት እኮ የዓለም መብራት ናት ሃያታቸዉን አላህ ያርዝምልህ እህትህን አሰላሟለይኩም በልልኝ mashalah ኒቃም ሶብርን ይጠይቃል አላህ ይጨምርልሽ

  • @Jemila-zi2gk
    @Jemila-zi2gk 2 дні тому +1

    እህትህስታመር
    መሸአላህአላይጨምርልሺእህት
    እናትህንአላህያቆይልህ❤❤❤❤❤

  • @masaratsahli8436
    @masaratsahli8436 День тому

    ወንድሜ እኛ የማደም ቅመሙች ጌዜ ያለን 12 ሰአት ነው አንተም ተጠቃሚ ትሁናለህ ❤❤❤❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 2 дні тому

    ያረቢ እናቶቻችንን ረጅም ድሜይስጥልንን ያኢላሂ

  • @Zz-uk3rl
    @Zz-uk3rl 17 годин тому

    ማሻአላህ ግን ውላሂ ታድለሀል እናት ጋር መኖር እደት ያስደስታል

  • @ToybaEthio
    @ToybaEthio 2 дні тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ የኔ እናት አላህ እርሜና ጤና ይሰጠችሁ ❤❤❤❤

  • @user-dm3ko7rh3l
    @user-dm3ko7rh3l День тому

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 дні тому +1

    Owwwww ስታምሩ የበለጠ ይጨምርላችሁ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 дні тому +2

    በርታ ጉዞ ወደ 50k

  • @hawamohamed6236
    @hawamohamed6236 День тому +1

    ሰብ አረገውህ እናትህን ሥለምታከብር ❤አላህ ይጠብቃችሁ ከትልቅ ቦታ ድረስ ወድማችን

  • @tube7756
    @tube7756 День тому +1

    እመቤቴን ከነ እናትህ በጣም ነው የምታዛዝኑኝ❤ ክበሩልኝ ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ🎉 እንኳን ደስ አላችሁ🎉 ሰብ አድርጌአለሁ። በርቱ ወደፊት ነው የክፋ ሰው ሃሳብ አትስሙ። በተረፈ ማሚ እወድሻለሁ በርቺ❤😊

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 дні тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ እሙ ቢላልና ቢላል እንኳን ደሰ አላችሁ ኮግራ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube День тому

    መሻአላህ እናትህ ስታምር እፍ እህትህን ሰላም በልልኝ የኔውድ ልጂሺን አላህ ያሳድግልሺ

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 День тому +2

    እንኳን ደስ አለህ

  • @uadh7751
    @uadh7751 2 дні тому +1

    ማሻአሏህ እንኳን ዳስ አላህ ዳስ ብሎኛል❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiworkberihun168
    @yeshiworkberihun168 День тому +1

    እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh День тому

    የኔ እናት❤❤🎉🎉😢

  • @user-sy3uw3ny2e
    @user-sy3uw3ny2e 2 дні тому +1

    እንኳን ደሥ አላችሁ አልምዬ የጀማል እናች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 2 дні тому +4

    ከነ ኬኩ ወደክ ብየ ደነገጥኩም ሳቅኩም😂 ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @mednamhemd
    @mednamhemd День тому +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ያቅይልክ

  • @Jeesum65
    @Jeesum65 День тому

    ማሻአላህ እኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y День тому +1

    ማሻ አሏህ ከናትህ ጋር ቅርርብህን ወድጀዋለሁ👍 የመዳም ቅመሞች እናሳድገው እናበረታታው ቢያስ 100 k እናስገባው

  • @user-dt4cz4ur4s
    @user-dt4cz4ur4s День тому

    አለባበስ ማሽአላ ማዘር👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 День тому

    ❤❤❤❤❤❤እኳን ደስ አለህ

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 11 годин тому

    ሠብሥክራይብ አደረኩህ ማሚን አሥደሥታት አብሽር ወንድም

  • @hao90
    @hao90 13 годин тому

    🌹🌹❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹
    እግዚአብሔር ይባረክ ጎበዝ
    ለእምዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zh8bi5dh1i
    @user-zh8bi5dh1i 4 години тому

    እኳንደህናመጣችሁ። ተናፍቃችኋል። የናተዘበኛሁኜቀረሁ። በየሄዳችሁበት። መከተልሆኖልሥራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NegesMarie
    @NegesMarie День тому

    ❤በጣም ነዉ ደስየሚል 🎉🎉wow

  • @user-vj1vm2bj3z
    @user-vj1vm2bj3z День тому +1

    Maashaallah tabarakallah ❤❤❤

  • @umuahematube349
    @umuahematube349 2 дні тому +1

    ከዚህ በላይ አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pp8pg6rt3c
    @user-pp8pg6rt3c День тому +1

    ማሻ አላህ❤❤

  • @skettube4149
    @skettube4149 День тому

    ለቆንጆዋ ለገራገሯ ለእምየ ስል ሰብ አረኩ ዛሬ 🥰 እወድወታለሁ ሳሙልኝ😍

  • @HedayahTajo
    @HedayahTajo День тому +1

    ሥጣቸው ልብሡ አይቻልም ምክንያቱም በሌ ላ ጊዜ ሌላ ነው ምጠብቀው ሠቭራይዝ❤❤❤❤❤

  • @Zz-uk3rl
    @Zz-uk3rl 17 годин тому

    ደስ ስትል ማሻአላህ

  • @tube3507
    @tube3507 День тому

    ማሻ አላህ መብሩክ ማዘር

  • @user-cm5tw7fy2h
    @user-cm5tw7fy2h День тому

    ማሻ አላህ መብሩክ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 День тому

    ቢላሎ የሀገሬ ልጅ congra 🎂🥰🥰👌 በቅርቡ 50k ደግሞ ቪድወ ስትለቅ ሰአት እያለህ 12:00 ሰአት ልቀቅ ከሰአት እይታ እድኖረህ ማዘርየንንን ሳምምም አድርግልኝኝኝ ወላሂ እናቴን ነዉ የሚመሥሉት ❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f День тому +2

    ላይክ ላረግ እልና እፈራለሁ የማይሆን ነገር ማበረታታት አይፈቀድም አይደያ ቀይሩ ወድም

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 2 дні тому +1

    እህትህ. ❤❤❤❤ስታምር

  • @fatumafatuma-vw8zr
    @fatumafatuma-vw8zr День тому

    ማሻአላ ብለናል እኳን ደሥ አላቹሁ ሁሌ እያየሁህ አልፉለሁ ላይክ አረጌ አልፉለሁ አልኮምትም ነበር እናትህን አድናቂ ነኝ የእናአትነት ማአረግ አላቸዉ ረእጂም እድሜ ለናቶች🎉 ዛሬ 🎉 ሠብሥክራይብ አረጌአለሁ የዛሬዉ ቪዶ አሪፍ ነዉ እሥከመጨረሻ አይቸሀለሁ ኬኩን ገዝተህ ሥወጣ ወድቀህ ነበር አደናቅፎህ ዩቱብ የሥራህን ይሥጥህ 😅😅 ያሠብክበት ትደረሣለህ በረታ

  • @user-ks1hk3tn8c
    @user-ks1hk3tn8c День тому +2

    እኔ ቀልቤ ነግሮኛል እማማ ወሎዬ እንደሆኑ እከሊት እባላለሁ ከኮምቦልቻ ነኝ 😂

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 День тому

    ማሻአላበጣምታምራላችሁይገባችሁል

  • @user-rt5ry4dt8p
    @user-rt5ry4dt8p День тому +1

    ማሻ አላህ ከዚህ በለይ ይገበህል

  • @sofiyaendrs4848
    @sofiyaendrs4848 День тому

    ማሻአላ

  • @MediYouTube-zb8he
    @MediYouTube-zb8he День тому +1

    Allah yerdahe wendma wellahe kelba new yemwedachehu❤️🥰

  • @user-sg3vg1cr9u
    @user-sg3vg1cr9u День тому

    Enet esti mekaren 😢❤enen des tegnaleshi woww 🎉

  • @hanitube-zx4sf
    @hanitube-zx4sf 19 годин тому

    አብሸር ው🎉🎉

  • @FatimaFatima-hz8wi
    @FatimaFatima-hz8wi День тому

    አብሺር

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 дні тому

    Masha allah yene inati rejim idime allah yanurachu inati inali indiwum hitii🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @taiyobaaaaa8590
    @taiyobaaaaa8590 День тому +1

    ማሻአላህ እንኻንደስአላችሁ

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 2 дні тому +1

    ማሻ አለህ ገን ሙዝቃ ይቅርቢክ ወንድሜ

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p День тому

    ማሻ አላህ👍👍❤❤❤💋💋💋

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 2 дні тому +9

    ህህትህ ታምራለች ኒቃዋን አስራ ቁርሀን ስትቀራ ና ከማሚ ጋር ከዚህ በላይ ትገባለህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማሚክ ልዩ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ ሙዚቃ ቀንስ

  • @KaterineMagaso
    @KaterineMagaso 2 дні тому

    ማሻአላህ

  • @Faayatube91
    @Faayatube91 2 дні тому

    Congratulations 🎊

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w День тому

    Wed lij tebarek sewedachu.❤❤❤
    Mesganawen tekbyalhu. Berta. 😅

  • @fafiQueen
    @fafiQueen День тому

    Congra❤ broye

  • @user-cv5vw3xc5n
    @user-cv5vw3xc5n День тому +1

    ❤❤❤👍👍👏👏

  • @user-pq4tj9qp9c
    @user-pq4tj9qp9c День тому

    ሙስሊም አደለህ ሰላም አለይኩምአትልም

  • @user-hf5ff9xr4g
    @user-hf5ff9xr4g День тому

    መብሩክ

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 2 дні тому +1

    مشاء الله🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 21 годину тому

    Conditions 🥰❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 2 дні тому

    በርታ ወንድም

  • @dignishbiakout3876
    @dignishbiakout3876 21 годину тому

    Congratulations

  • @user-zq4ef6em2l
    @user-zq4ef6em2l День тому +1

    ❤❤❤

  • @mouridaredwan8131
    @mouridaredwan8131 День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @HadraScherif
    @HadraScherif 2 дні тому

    Maschallah ❤

  • @MubarikKadre
    @MubarikKadre 2 години тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori День тому

    ❤️❤️❤️👍🌹🌹🌹💐

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j 2 дні тому

    ኢሻ አላህ ትደርሳለህ በርታ👍👍👍

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 День тому

    ❤❤

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s День тому

    እነቴንመሳይ የኔነት በርቱ

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Silsilamol-ym9ih
    @Silsilamol-ym9ih 2 дні тому

    ሀርብወችኮ❤❤ ፍቅር ነቼው

  • @medim-vv5co
    @medim-vv5co 13 годин тому

    ማሻ አላህ ገና 100k ትገባለክ

  • @Seniteka
    @Seniteka День тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ደስ ትላላቹሁ 😅

  • @AeWr-lh9ix
    @AeWr-lh9ix 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AeWr-lh9ix
    @AeWr-lh9ix 2 дні тому

    😊😊😊😊❤

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h 2 дні тому

    ኧረ አታድርቃቸዉ የኔ ቆንጆእናት