“ያዕቆብንም ወደድሁ፤ ዔሳውንም ጠላሁ” - ጳውሎስ ፈቃዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • እግዚአብሔር ሰውን ይጠላልን? ያውም ገና በማሕፀን ያለን ሽል? ታዲያ "ዔሳውን ጠላሁ" ለምን አለ? ለመሆኑ እግዚአብሔር አንዱን ግለ ሰብ ለድነት ሌላውን ግለ ሰብ ደግሞ ለኩነኔ መድቧል ለማለት ይህንን ጥቅስ መጠቀም ይቻላል?

КОМЕНТАРІ • 134

  • @abedegu
    @abedegu 4 дні тому

    ውድ ወ/ማችን ተባረክ እውነት አርነት ያወጣል

  • @simeyabate4849
    @simeyabate4849 3 роки тому +12

    Very clear,
    very straightforward,
    very uncompromising,
    very biblical!
    God bless Paul's Pulpit!

  • @user-rg2bi5rb6h
    @user-rg2bi5rb6h 2 місяці тому

    Wow Geta abezito tebarekeh beralig🙏🙌🙌🙏💚💚

  • @noahpaul8390
    @noahpaul8390 7 місяців тому +1

    paul ስለአንተ እግዚአብሔር ይባረክ በዘመናት ራሱን ያለምስክር የማይተው አምላክ ስለሆነ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  7 місяців тому

      አሜን። ጌታ ይመስገን

  • @yohannesbelay5730
    @yohannesbelay5730 3 роки тому +5

    ዘመንህ ፣ ቤተሰብህ ፣ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን
    ድንቅ ትምህርት ነው like comment share አድርጌአለሁ

  • @hannates
    @hannates 2 місяці тому

    በሚገባ ግልጽ ሆነልኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @TemesganWarku
    @TemesganWarku 5 місяців тому +1

    ጸጋውን ያብዛልክ ወንደማችን እንዳተ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤❤

  • @HaileTekile
    @HaileTekile Місяць тому

    የጌታ ጸጋና ሰላም ላንተ ይሁን።
    ወንድሜ ጳውሎስ አንድአንድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ግር ያሉንን ጥያቄዎች አሉ እና መጠይቅ እድንችል ስልክ ቀጥርን ስጠን።

  • @AdaneMathewos
    @AdaneMathewos 2 місяці тому

    Tebarekilin ♥️

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Рік тому +1

    ዘመንህን ይለምልም ወንድሜ ተባርከሃል! በኢየሱስ ስም ለበረከት ኑን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 3 роки тому +4

    ተባረክ ሁሌም አዲስ ነገር ካንተ እማራለሁ::

  • @meselederibe7823
    @meselederibe7823 Рік тому +1

    ተባረክ ፀጋውን በሁሉ ያብዛልህ በጣም ተጠቅሜበታለው

  • @betselotalemu554
    @betselotalemu554 5 місяців тому +1

    Thank you Paul berta

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  5 місяців тому

      እሺ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @amsemidfifty7457
    @amsemidfifty7457 2 роки тому +1

    God bless you much. Ahunm yekalu megelet yechemeribeh!

  • @JS-2-12
    @JS-2-12 3 роки тому +1

    Thank you and God bless you more 🙏 ❤ Paul

  • @mahederbiltibo2749
    @mahederbiltibo2749 3 роки тому +1

    Geta yibarkih wondime egziabiher bezemenat mehal yerasu lijoch alut lemengaw miraru geta abzito abizito yibarkih. Kuch bilen gize wesiden endinimar tiru astemari silehonken tebarek.!!!

  • @bogaletadesse8687
    @bogaletadesse8687 3 роки тому +1

    Wonderful Expository exegesis!
    Thank you 🙏

  • @lewieristu564
    @lewieristu564 Рік тому +1

    Tsegaw yebzalh,,sele salvation betastemre 👍👍

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому +1

    Amen, and great teaching, God bless you Brother!!

  • @yilmawube6863
    @yilmawube6863 3 роки тому +1

    ተባረክ ፖፓውል ጥሩ እይታ ሰጥተህናል

  • @habeshawiminlik1770
    @habeshawiminlik1770 3 роки тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @bini9538
    @bini9538 3 роки тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤
    በጣም በብዙ እየተማርኩ ነው።
    አንድ ጥያቄ ነበረኝ እግዚአብሔር የሚድኑትንና የሚጠፉትን ወሰነ ለማለት የሚጠቀሙትን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ልላክልህ

  • @Biruk-SBG
    @Biruk-SBG 2 роки тому +1

    Praise God, and thank you for helping me understand more brother paul, This is very helpful where in this times there are no such biblical expository teaching.

  • @mastwalasmare7061
    @mastwalasmare7061 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓዬ❤

  • @weymshetgirma2343
    @weymshetgirma2343 3 роки тому +1

    God bless you!

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 3 роки тому +1

    god bless you

  • @TajebeEndale
    @TajebeEndale 7 місяців тому

    ተባረክ እጅግ ድንቅ ነው።

  • @boshabombe8036
    @boshabombe8036 3 роки тому +1

    Blessings Paul !!!

  • @temesganwarku3451
    @temesganwarku3451 3 роки тому +1

    ዘመንክ ይባረክ ወድሜ

  • @matimati5162
    @matimati5162 3 роки тому +1

    #ጳውሎስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውንና የቃሉን ደጅ ከዚህ በላይ ይግለጥልህ!!
    - አንድ 1 ጥያቄ ነበረኝ
    “በመስቀሉ ላይ በፈሰሰው ደሙ ሰላምን በማድረግ #በምድርም ሆነ #በሰማይ ያለውን ነገር ሁሉ በእርሱ በኩል ከራሱ ጋር አስታረቀ።”
    - ቆላስይስ 1፥20 (አዲሱ መ.ት)
    *በዚህ ቦታ ላይ በሰማይ ያለውን ሲል ምን ማለቱ ነው?? ማንን ነው በሰማይ ያለውን ከራሱ ጋር ያስታረቀው??
    -ስለ ሁሉ ተባረክልኝ!❤

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      ጥያቄው ተመዝግቧል።

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj 8 місяців тому +1

    One lord Jesus bless u

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 2 роки тому

    አሜን 🌼 አሜን 🌺 አሜን 🌻 ቃለሄወት ያስማልን 💐

  • @getaredate2153
    @getaredate2153 3 роки тому +1

    Amen. I understand it now.GBU

  • @TayeKidane
    @TayeKidane 3 роки тому +1

    God bless you

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 7 місяців тому

    ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለሁ ፖል🙏

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 8 місяців тому +2

    ጤናዬ ተመለሰልኝ...ሰሞኑን ከአንድ ሃይ ካልቪኒስት ኮርስ እየወሰድኩ ስለነበር!

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 3 роки тому +1

    God bless you brother🙏🏼

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 3 роки тому

    Geta Jesus zemenihin tiwlidihin yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @endashawchernet7958
    @endashawchernet7958 Рік тому

    ተባረክ።

  • @abeselomgamo1348
    @abeselomgamo1348 2 роки тому +1

    Waw I have never learned this way, stay blessed brother

  • @fikersime1405
    @fikersime1405 3 роки тому

    የተወደድክ ወንድሜ ጳወሎስ በዝግጅትህ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ጥረትህ እና ቅናትሀ በድርጊት የተገለጠ ስለሆነ ደስታዬ ብዙ ነው፡፡ ግና በዚህ ርዕሰ ነገርህ ብዙዎች በኮሜንት ገለጣቸው ላይ ብዙ የበረከትህ ቃል ወደ አንተ እንዳደረሱ ባነብም ግን የተገጣጠመውን ሙሉ እውነታን የሚገልጠውን እግዚአብሔር፡- ፈቃድን ከእግዚአብሔርነቱ እና ሰውን ከሰውነቱ ጋር አስተያየተህ ብትሰራው፡ የኤሳውና የያዕቆብ አጀንዳ በህዝብ ውክልና አንደተገለጠ ተቆጥሮ አይቆምም ለነገሩ ሕዝብንም ነጥሎ መምረጥ ከእርሱነቱ ጋር የተጣጣመ ስለሆነ የግለሰብ ምርጫን አያመላክትም ማለትህን ከግምተህ ማስገባት ይከብደኛል፡፡
    ለዚህ ደግሞ በቂ ምክንያት አለኝ፡፡ የእግዚአብሔርን ባህርይ በማንነቱ መረዳት እና እንደ ወረደ መቀበል አስራስድስተናው ክፍለ ዘመን ሲጀምር ድንገት የፈለቀ እና ከካሊቪን እና ከሉተር ተሀድሶ ጋር ሊያያዝ ፈፅሞ አይገባም መቼም ይህ ሶስት ያህል ግዜ ያነሳኸው መነፅር በእውነት ላይ ፀንቶ ላለህ እግዚአብሔርነቱ ካገዘህ ክፋቱ አይታየኝም፡፡
    መቼም ቢሀን ግን የእኛን እግዚአብሔር መፍጠር እንደማንችል እርግጠኛ ከሆንን የኤሳውና ያዕቆብ አገላለጥ ሁዋላ ላይ ግለሰቦችን የሚመለከት ምርጫ የለም የሚል ማጠቃልያ አዋጪነቱ አይታየኝም፡፡

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      አመሰግናለሁ። ሆኖም ግለሰቦችን የሚመለከት ምርጫ ስለመኖር አለመኖሩ ምንም ያልኩ አይመስለኝም። ይህን ጥቅስ ለግለሰቦች ምርጫ መጠቀም አንችልም አልኩ እንጂ።

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 3 роки тому +1

    Tebarek

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Рік тому +1

    “ወድጃችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተ ግን፦ በምን ወደድኸን? ብላችኋል። ዔሳው የያዕቆብ ወንድም አልነበረምን? ይላል እግዚአብሔር፤ ያዕቆብንም ወደድሁ፥ ዔሳውንም ጠላሁ፤”
    - ሚልክያስ 1፥2

  • @bereketgebrai4355
    @bereketgebrai4355 2 роки тому

    Amen 🙏

  • @helenhelen5928
    @helenhelen5928 7 місяців тому

    ብርክ በል ፖል

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому

    በነገር ሁሉ አመስግኑ ስለሚል በምስጋና መጀመርህ ልክ ነው

  • @lilytekleab1577
    @lilytekleab1577 3 роки тому

    ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ ከዚም በላይ ቃሉን ይግለጥልህ ባንተ አገልግሎት ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ። አንድ ነገር ግን ልጠይቅ በዚህ ትምህርትህ ላይ ካሌብ ከተመረጡት ወገን እንዳልነበረ ጠቅሰሃል።ታዲያ ዘኍልቍ 13 ላይ የምናነበው የይሁዳ ወገን የይፉኔ ልጅ ካሌብ ተብሎ የአብርሃም/የእስራኤል ዘር ዉስጥ የተጠቀሰው እንዴት ነው? ተባረክ።

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      You can find your answer here: ua-cam.com/video/q3j0rijaV0g/v-deo.html

  • @mihretabsimon
    @mihretabsimon Рік тому +1

    10Q paul

  • @eyobyadetaofficial5072
    @eyobyadetaofficial5072 2 роки тому

    geta Melkam New

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 7 місяців тому

    እኔንጃ ምን ልልህ እንደምችል ከገባሁበት ዉስብስብ ጥያቄ ነዉ ዛሬ ያወጣከኝ እግዚያብሔር ዘመንህን ያለምልመዉ❤

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 3 роки тому +1

    ጳውሎስ ፍቃዱ እንኳንም ለዚህ በቃህ።

  • @mulukenabera6044
    @mulukenabera6044 Рік тому +1

    silememert askimo silemeret betlyim bezih timert zuriya techmari ena teguwadagn yehonu timertochin beteastemren betam efligalew . we need more please

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  Рік тому +2

      ወደፊት እንደዚያ እናደርጋለን።

    • @mulukenabera6044
      @mulukenabera6044 Рік тому

      @@PaulosFekadu አመሰግናለዉ ፡፡

  • @asmeromtesfai5107
    @asmeromtesfai5107 3 місяці тому +1

    prefetencial or favoring isue for specific service or mission

  • @hirutpetros8113
    @hirutpetros8113 2 роки тому +1

    sel mergem betasetemer sew Getan keteqebele behuala mergem besu lay yeseral woy
    please astemire tebarek

  • @tesfayeabaya-gz8mg
    @tesfayeabaya-gz8mg Місяць тому

    Are nations simply collections of individuals? If God chooses nations, doesn't that imply a choice of individuals within them? If so, does this mean some nations are excluded from God's choice?

  • @workuseyoum7576
    @workuseyoum7576 2 роки тому +1

    Does it matter if Israel vs Esau refer to individuals or groups. The confusion/preference is still there. It only creates more question. God's soverneighty/supremacy. Choice.

  • @solamezmurtube9889
    @solamezmurtube9889 3 роки тому +2

    The explanation seems detached from Romans 8 and 9, I'll look forward to good exegesis of those chapters.

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому +1

      I beg to differ.

    • @solamezmurtube9889
      @solamezmurtube9889 3 роки тому +1

      @@PaulosFekadu Poye I think it has different meaning when its read into its context, look here:
      ua-cam.com/video/i_yngfbXH8c/v-deo.html
      Blessings♥♥

  • @AshenafiAdisu-dg8sl
    @AshenafiAdisu-dg8sl 2 місяці тому

    ስላንተ ገታ ይመስገን
    ግን ክፍል 14 ን እንደት ማግኘት እችላለሁ?

  • @AlexHirpoAlex
    @AlexHirpoAlex 3 роки тому +4

    ሰውነቱ ሲታይ የተባለው ማነው ? ተመሳሰለብኝ ሰውነትህን ሳየው ፡፡ GBU

  • @habtamuteshager3892
    @habtamuteshager3892 6 місяців тому

    17:55 ena 18:55-19:05

  • @tedrosalem2712
    @tedrosalem2712 3 роки тому +1

    ወንድም ፓውል ጌታ ይባርክህ ፣ባለፈው ኣዲስ
    መጽሐፍሕን የማገኝብበት መንገድ ጠይቔሕ ኣላየሐውም መሰለኝ ፣ እባክህ ካየሀው መልስልኝ ወንድም ቴድሮስ ዙሪክ ስዊዝ

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому +5

      መጽሐፌ ገና አልወጣም። በሚቀጥለው ወር እንደሚወጣ እጠብቃለሁ።

  • @sirakhailemariam6057
    @sirakhailemariam6057 2 місяці тому

    ቁጥር አስራ ስምንት አንተ የቀመርከውን ቀመር ያፈርሰዋል። ዩሀ• 6÷44 በራሱ የተመረጡትና በመንፈስቅዱስ አማካኝነት የድንጋይ ልቦቻቸው የተቀየሩት ብቻ ወደ ክርስቶስ እንደሚመጡ በግልፅ ይናገራል። የተመረጡ ሰዎች ካልተመረጡት የተሻሉ በመሆናቸው ሳይሆን በእግዚአብሄር ቸርነትና ምህረት ብቻ መመረጣቸውን መጠራታቸውን መፅደቃቸውን መፅሀፍቅዱስ በግልፅ ይናገራል።

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 6 місяців тому

    እስራኤል የታበለሁ ዬቆብ ልጆች ብቻ አይዴልም ወይ ?

  • @mekonnennigatu4129
    @mekonnennigatu4129 2 роки тому

    ወንድሜ ጳውሎስ ካልገቡኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ይህን እንረዳ በአንተ በኩል እ/ር ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ። ሌላው ጥያቄዬ በዚህ ትምህርት ላይ ሳይሆን ለመረዱት ተቸግሬ ነው ። ይኸውም ዘጸአት 32÷32-35 ባለው ክፍል ውስጥ የጥጃውን ምስል የሰራው አሮን ሆኖ ሳለ ህዝቡም ጥጃውን አምልኳል ሆኖም ግን እ/ር ህዝቡን ቀሰፈ አሮንን ግን ለምን ተወው?

  • @victorhugo-om7co
    @victorhugo-om7co Рік тому

    ስለ ህዝብ ማለት ያንን ህዝብ እንደህዝብ እንዲቆጠሩ ስላደረጉ 'ግለሰቦች' ማለት አይደለምን? ያውም በሀዲስ ኪዳናዊ አተያይ መዳን በግለሰቦች ደረጃ በሆነ እምነት የሚሆን እንጂ ልክ ቀድሞ በብሉይ እንደሆነው እስራኤል እንደ ህዝብ ከአህዛብ ተለይታ እንደተመረጠችው ህዝባዊ መዳን የሚባል አሁን ከሌለ ይህ እይታህ ልክ ነው ወይ?

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 Рік тому

    ወንድም ጳውሎስ፣ የጌታ ጸጋና ሠላም ለአንተ ይሁኑ።
    እግዚአብሔር ሕዝብን እንጂ ግለሰብን አይመርጥክም ካልክ የሐዋ ሥራ 13:48 እንዴት ትፈታዋለህ?
    When the Gentiles heard this, they were glad and honored the word of the Lord; and all who were appointed for eternal life believed.
    ያመኑት ለዘላለም ሕይወት ታጭተው (appointed) ሆነው የነበሩት አይደሉን? ደግሞስ ታጭተው የነበሩት እያንዳንዱ በማመንና ዳግም በመወለድ አይደለምን? በግል ተጠርተው ስለዳኑ ነው ሕያው ድንጋይ በመሆን ቤተክርስቲያንን የገነቡት ወይስ የዚህ converse፤ ቤተ ክርስቲያን ሰለ ተገነባች ከዚህ ተመዘውና ተፈልፍለው ሕያው ድንጋይ ለመሆን የበቁት። የቁሳቁስ (Substances) ሁሉ building block አተም (Atom) እንደ ሆነ ሁሉ፣ የቤተክርስቲያን living building block ደግሞ፣ በእግዚአብሔር ምርጫ መሰረት የሚዱኑት የግለሰብ ሕያው ድንጋዮች የኤክሌስያ building blocks መሆናቸው ቃሉ የሚያስተምረው ነው። በሕያው ቃሉ እግዚአብሔር ግለሰቦችን መርጦ እንደሚያድናቸው በግልጽ (explitly) የሚያሳዩ በርካታ ምንባቦች ማቅረብ ይቻላልና ካስተማርከው ጋር የሚጋጭ ነው።

  • @EteteSolomon-n4z
    @EteteSolomon-n4z 7 днів тому

    ሮሜ 9:13፤ ያዕቆብን ወደድሁ ኤሳውን ግን ጠላሁ፡ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
    ሲል ያዕቆብን መምረጡን ግን ኤሳዉን አለምረጡን የሚያሳይ ነው እግዚአብሔር የሰውንል ልጅ ሊጠላ አይችልም ምክንያቱም በእግዚአብሐር ዘንድ አመፅ የለም
    ሮሜ 9:14፤ እንግዲህ ምን እንላለን? በእግዚአብሔር ዘንድ ዓመፃ አለ ወይ? አይደለም።
    ነገር ግን ወንድሜ የእግዚአብሔርን ሉዓላዊ ምርጫ መሆን አልተናገረም ምክንያቱ እግዚአብሔር ያዕቆብን ሲመርጥ በራሱ ፈቃድ ነው እንጅ በያዕቆብ ወይም በኤሳው መልካምነት ወይም ክፋት አይደለም
    ሮሜ 9:11፤ ልጆቹ ገና ሳይወለዱ፥ በጎ ወይም ክፉ ምንም ሳያደርጉ፥ ከጠሪው እንጂ ከሥራ ሳይሆን በምርጫ የሚሆን የእግዚአብሔር አሳብ ይጸና ዘንድ
    ስለዚህ ምርጫው ሙሉ በሙሉ ከእግዚአብሔር ነው እንጂ በያዕቆብ ላይ በኤሳው ልይ የተመሰረተ አይደለም
    እና ምዕራፉ ስለ ህዝብ ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ምህረት በእግዚአብሔር ምርጫ ልይ እንደሆነ ያሳያል
    ሮሜ 9:15፤ ለሙሴ፦ “የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ፡” ይላልና።
    ሮሜ 9:16፤ እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።
    ሮሜ 9:17፤ መጽሐፍ ፈርዖንን፦ “ኃይሌን በአንተ አሳይ ዘንድ ስሜም በምድር ሁሉ ይነገር ዘንድ ለዚህ አስነሣሁህ፡” ይላልና።
    ሮሜ 9:18፤ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
    ስለዚህ መልክቱ ለህዝብ ነው ብሉ መሸፉፈን አይቻልም
    ማንም በራሱ ፍቃድ ወደ ኢየሱስ መምጣት አይቻልም
    ዮሐንስ 6:65፤ ደግሞ አለ፦ “ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም።”
    2 ጢሞቴዎስ 1:9፤ ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥
    ሮሜ 8:28፤ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
    ሮሜ 8:29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    ሮሜ 8:30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።

  • @ydidiabitsue4061
    @ydidiabitsue4061 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ከሌሎች ሕዝቦች በልዓላዊ ፈቃዱ እስራኤልን የመረጠው፣ እስራኤል በራሱ በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲወደድ የማያደርገው በጎ ሥራ ስለነበረው ሳይሆን፣የእግዚአብሔር ምርጫ እንዲጸና ነው። ይህ ታላቅ መለኮታዊ የምርጫ ስራ የጀመረው በግለሰቡ በአብርሃም ነው። የአንድ ሕዝብ መመረጥ፣ የግለ ሰብ ምርጫ የሚያስከትል ያይደለ፣ በግል እግዚአብሔር የመረጣቸውና ያዳናቸው ድምር ነው እስራኤልን ወይም ቤተክርስቲያንን የሚመሠርተው።
    ከሕዝብ ወይም ከቤተክርስቲያን ምርጫ ተነስቶ እግዚአብሔር በግለሰብ ደረጃ አይመርጥም የሚል ትምሕርት ትክክል አይደለም። ቤተ ክርስቲያን እንደ ሕንጻ ከተወሰደች የምትገነባበት ሕያው ድንጋዮች ግለ ሰብ ነብሶች እንደ ሆኑና፣ እኚህ አማኞችም እያንዳንዳቸው ዓለም ከመፈጠሩ በፊት በእግዚአብሔር የታወቁ፣ ልጁን እንዲሙስሉ ቀድመው የተወሰኑ፣ እነዚህም በየጋራው ጥሪ (general calling) ሳይሆን፣ በውጤታማው ጥሪ (effectual calling) የተጠሩና፣ እነዚህም ያጸደቃቸው በመጨረሻም እነዚህኑ ያከበራቸው መሆኑ፣ ወርቃማው የድነት ሰንሰለት (The Golden Chain Of Salvation) ተብሎ በሚጠራው በሮሜ 8: 28-30 የተጻፈው በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል። በእዚህ ታላቅ የድነት ሰንሰለት ሁሉንም የሚያከናውነው ታላቁ ያሕዌ እንደ ሆነና "እነዚህም" በመባል ካንዱ ሰንሰል ወይም ቀለበት ወደ ሌላው የሚያሻግረው ሒሳብ ነክ ቃል ልብ ልንለው ይገባል።
    በመጀመሪያ የልጁን መልክ እንዲመስሉ ታውቀው ቀድመው ከተወሰነት የሰንሰለቱ መጨረሻ ቀለበት ወደ ሆነው ወደ ክብር የማይደርስ እንደማይኖርና በመካከልም የሚጨመር እንደማይኖር "እነዚህም" ከሚለው ቃል መረዳት ይቻላል። ስለዚህ የጌታ የማዳን መለኮታዊ ሥሬ ከምርጫው ጋር የተቆራኘ ሲሆን ተግባራዊ የሚሆነው በግለስብ ነው። እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያኑን የሚገነባው ከሕያው ድንጋዮች በመሆኑ ሕንጻው እግዚአብሔር በምርጫው መሰረት ያዳናቸው ቅዱሳኖች ጉባኤ እንጂ በተቃራኒው እግዚአብሔር ትልቁን ግንብ ማለትም ቤተ ክርስቲያንን አንጾ፣ ከዚያ በሰው አሰራር ግለሰቦቹን ሳይመርጣቸውና ሳያድናቸው የሚፈለፈሉ አይደሉም።
    ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኜ አድርጌ ወስጃለሁ በማለት ኀጢአቱን ተናዝዞ የሚድን ግለሰብ ፣ እግዚአብሔር ሕዝብን እንጂ ግለሰብን አይመርጥም፣ አያድንምም ከሚለው ጋር ከቶውኑ እንዴት ሊጣጣም ይችላል?
    ደግሞስ በእግዚአብሔር ቀዳማያዊው ተግባራዊ ሥራ ዳግም ልደት ስለሆነ፣ ዳግም ልደት በማሕበር ደረጃ የሚከወን ነው ወይስ በግል? መለወጥ፣ ንስሐና አዳኙ እምነትስ በግል የሚፈጸሙ ወይስ በማሕበር?
    ስለ ያዕቆብና ኤሳው መወደድና መጠላት በሮሜ 9 በጥልቀት ሐዋሪያው ጳውሎስ ያስተማረው ቁጥሮቹን አንድ በአንድ በስነ አውዳዊ የአተረጓጎም ስልት ፈታ ተደርገው ቢቀርቡ መልካም ቢሆንም፣ በእንዲህ ዐይነቱ ጠባብ መድረክ ማቅረብ አይቻልም።

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 3 роки тому +1

    👏 ማዕረግ የላትም እንጂ Protestant church አንተ መጋቢሐዲስ ነበርክ

  • @samsonabraham8615
    @samsonabraham8615 7 місяців тому

    ሮሜ 9 እኮ already ስለ ያዕቆብ ልጆች ስለእስራኤላውያን ነው ሚያወራው የ እስማኤል የኤሳው ልጆች የሚባል ጨርሶ የለም እዛ ቦታ ላይ። ግን already በያዕቆብ በኩል ያሉቱ እስራኤላውያን ሁሉ ግን እስራኤላውያን አይደሉም ነው እያለ ያለው
    “ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥”
    - ሮሜ 9፥6
    ነገር ግን already የያዕቆብ ልጆች ከሆኑት ውስጥ ወይም እስራኤላውያን ከሆኑት ውስጥ እግዚአብሔር የመረጣቸው አሉ እያለህ ነው
    ሮሜ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁷-²⁸ ኢሳይያስም፦ የእስራኤል ልጆች ቁጥር ምንም እንደ ባሕር አሸዋ ቢሆን ቅሬታው ይድናል፤ ጌታ ነገሩን ፈጽሞና ቆርጦ በምድር ላይ ያደርገዋልና ብሎ ስለ እስራኤል ይጮኻል።
    ²⁹ ኢሳይያስም እንደዚሁ፦ ጌታ ፀባዖት ዘር ባላስቀረልን እንደ ሰዶም በሆንን ገሞራንም በመሰልን ነበር ብሎ አስቀድሞ ተናገረ።
    ይሄንስ እንዴት ታየዋለህ
    ሮሜ 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
    ¹⁹ እንግዲህ ስለ ምን እስከ አሁን ድረስ ይነቅፋል? ፈቃዱንስ የሚቃወም ማን ነው? ትለኝ ይሆናል።
    ²⁰ ነገር ግን፥ አንተ ሰው ሆይ፥ ለእግዚአብሔር የምትመልስ ማን ነህ? ሥራ ሠሪውን፦ ስለ ምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ ይለዋልን?
    ²¹ ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንዱ ጭቃ ክፍል አንዱን ዕቃ ለክብር አንዱንም ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ ሥልጣን የለውምን?
    ²²-²³ ነገር ግን እግዚአብሔር ቍጣውን ሊያሳይ ኃይሉንም ሊገልጥ ወዶ፥ አስቀድሞ ለክብር ባዘጋጃቸው በምሕረት ዕቃዎች ላይ የክብሩን ባለ ጠግነት ይገልጥ ዘንድ፥ ለጥፋት የተዘጋጁትን የቁጣ ዕቃዎች በብዙ ትዕግሥት ከቻለ፥ እንዴት ነው?
    ²⁴ የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።

  • @getasewgech2957
    @getasewgech2957 3 роки тому

    ወደ ትርጓሜ ገባህ ያደግሞ ከእናንተ የፕሮቴስታንት አስተምህሮ ጋር አይጋጭብህም

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому +2

      "ገባህ ደግሞ?" ከፕሮቴስታንት አስተምህሮ ጋር አይጋጭም። የወንጌላውያን አስተምህሮ በውስጡ የተለያዩ ምልከታዎች አሉት። በመሠረቱ ግን ለመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ የወንጌላውያን መነጽር አያስፈልገኝም፤ ክርስቲያናዊው መነጽር በቂ ነው።

    • @getasewgech2957
      @getasewgech2957 3 роки тому +1

      @@PaulosFekadu አልገባኝም ትንሽ ብታብራራው

    • @PaulosFekadu
      @PaulosFekadu  3 роки тому

      የቱ እንዳልገባህ በግልጽ ጠይቀኝ