Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሶብር (ትእግስት)ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል ትግስት ዋጋው ቀላል ቢሆን ኖሮ የታጋሾች ክፍያቸው ጀነት አይሆንም ነበር::እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የምታስተምረው ትምህርት👌
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤በተላይ ቁጭ ብሎ የማያወራ ወንድ ያለከው የውሰጤን ነው የተናገርከው እንደዚህ ያለ ወንድ ትልቅ በሸታ ነው😢
አራቱንም በደንብ ሰምቻለሁ ግን ጥፋተኛ እየሆነ ጥፋትን አለማመን ትልቅ ችግር ነው።
በጣም እናመሰግናለን ትዳር እንዳህ በጥበብ እና በውቀት ካልታገዘ አምላክም በፀሎት በትዳር ውሰጥ ካልቀደመ ፈተናው ከባድ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም የገረመኝ ነገር ጥፋተኛ እንደሆንኩኝ እያወቅሁ በፍፁም ማመን አልፈልግም ከደቂቃዎች በኃላ ነው ጥፋቴን አምኘ ይቅርታ እጠይቃለሁ ግን ብዙ ነገር አበላሽቼ ነው የምነቃው እመብርሃን ከዚህ ችግር ትፍታኝ🙏
ልክ እንደኔ ጥፋቴ እያወቅኩ እንካን እልህ ዉስጥ ነው እምገባው 🥲
ተያይዘን ፀበል መግባት አለብን
ፀግሽ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁለገብ ናቸው።ማለትም ለአለማዊም ለመንፈሳዊም ሰዎች የሚሆኑ ናቸው በርታልን እኖድሀለን
መምህራችን እጅግ አርገን እናመሰግናለን በተጨማሪም በወጣቶች ሂወት (ፍቅር ፣ከሰዎች ያለ ግንኝነት ) ተመሠረተ ትምህርት ብትሰጥ ም/ቱ ከማግባቱ በፊት ፣(ፍቅረኛ ከመያዝ በፊት) በቂ ግንዛቤ ከያዘ ኋላ ወደ ትዳር ዓለም ቢገባ ጥሩ ሂወት ይኖረዋል ብየ አስባለሁ
በጣም ጠቀመቴ ያለው ትምህርትነው ተባረክ
ጌታ እየሱስ አሁንም እየባረከ ይባርክህ!
ወንድሜ ረጀም እድሜ ተመኘሁልህ ነገገርህ የልብ ያደረሳል ወላሂ ሳልሰለች ነው የማዳምጥህ ❤❤❤
Wow Err Ene Eywededku New Min Yeshalal😊😊😊❤❤❤ Lesew Ene Endzi Hogna Alawekm Besmeab Amlake Hoy
በጣም ተመቸኝ አለህ አባቴ እረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ❤❤❤❤❤❤❤
❤አመስግናለሁኝ ጠቃሚ ወሳኝ ትምህርት ነው
በእውነት ታባረክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን
መምህር ክበርልን እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው ወንድማችን የተባረከ ትዳር ይባርከን ❤❤❤
የተባረክ ነህ ህይወትህን ፈጣሪ ይባርክልህ❤
እሰክ የተለግራም ሰልክህን ጻፍልኝ ጸግሸዬ👏
እናመሰግናለን መምህር
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏 እግዚአብሔር ይርዳን::
Era endet aynet sew nh gn betam enamesgnh alen wendmachn
zemetaye bezeto ahun lay dekemmmmmmmmmm belognal lemefatatem kuch belo menegager yasefelegal👌
በአላህ እህቶች ምክሩኝ መሠረታዊ በሆነ ሁሉ ተስማምተን ፀባዩ በጣም ይመቸኛል ነገር ግን መልኩ ትንሽ ቁመቱ ከኔጋ አይመጣጠንም እፍፍፍ
እረፍ መልክ ምን ያረጋል
እግዚያብሔሪ የሰጠውን ይዟል ያንችስ የጉድነው@@TffGfyy
አስተሳሰብ እና የልቡ ውበት ካለው እባክሽ አትራቅው
መልክ እረጋፊነዉ ደምግባትም ከንቱ ነዉ ዋናዉ ፀባይ ነዉ አጥብቀሽያዢ❤❤
ሞኝ ነሽ መልካቸው አሳምረው አቃጥለው እየደፉን ነይ ውሰጂ 😂😂😂
ፍጣሪይ ይጠብቅህ
Yes❤
እናመሰግናለን
ትለያለህ❤❤❤❤
🎉🎉Thanks so much my best 👑💎GBU all your family ❤keep going 🎉
❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አሏህ ሀሪፍ ምክር ነው
እናመሰግናለን መምህር❤
Thank you 🙏
አላህ ይስጠህ ትክክነህ
እንዃን በሰላም መጣህ ወንድም አለምየ
ምርጥ ነህኮ
ለወደፊት ትልቅ ትምህርት እይገኛው ናው አመሰግናለው
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
Wow nw ..tnxs🙌🙏
🎉🎉😂😂በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
Ewunet new betam amesgenlahn
Thank you my brother😍😍😘💖💖
እናመሰግናለን❤❤
Thanks
እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤❤tebareki Geta.yibareki
Enameseginalen
መምህር እኔ ማግባት የሚያስፈራኝ ከአገባሁ ቡኋላ መፋታትን ነው እጮኛ አለኝ ግን አልተማመንበትም ነገሮችን አይጋፈጥም አይረዳም ያስፈራኛል ትዳርን ሳስብ😢
የኔ ቢጤ
አምላክሽን ጠይቂው በረረክ ብለሽ ይነገርሻል አስታውይ ሳታምኝበት ወደ ትዳር እዳትገቢ እህቴ
ከላመንሸበት አታግቢ በጛላ ሲኦል ነውመጀመሪያው ያላማር መሸርሻው አያምርም
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@@MelhkMediaOfficial እሺ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏ከሀገር ውጪ ስላለሁ በስልክ አገልግሎቱን ይሰጡኛል???
በርቀት ያለነው እዴት እንፋታው መቃጠል😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤taxis my brother ❤❤❤
Star boy 🌟 🌟 🌟
Memihir fetari yebarkh edme ketena yesteh ene kiflehager lay negn betedsre teleq chiger wist gebchalew ebakihin memiher silkhn yet magegnet echilalew endtanageregn felge nber ebakihin befetari sim elemenhalew❤❤❤❤❤
በ 0970704050 ይደውሉልን።
Amesegenalew fetari edmena tena yesteh
12 አመት ሙሉ በለ ይለውጣል ብየ ብዙ ነገር ሆኘልታለው ነገር ግን አሁን ስለደከመኝ መጨረሻ ደርጀ ደርሻለው ለምሳለ እኔ የማልወደው ራሱን እንድጠበቅ እና ያጸዱሁት ቤት እንደ እኔ እንድ ጠብቅ ነግርወለው እርሱ ግን የቤት ጸንህናን አይጠበቅም ከም ጠብቅ ትዳሩን ብፈታ ይሻለዋል ብዙግዜ ነገርዋለው ግን አጽምም ስለዚህ ቀነን እየጠበኩ ነኝ የአንተን video ሁለ I send him but he’s don’t like it because እኔ ጥፉት የለኝም እንች ጋ ነው ችግር ብለ video መስማት አይፈልግም !!
ኢትዮጵያዊ ነሽ❓ከሆንሽ አንድ ማወቅ ያለብሽ ሁሉም ስው ባይሆንም በባህላችን ወላጆች ወንዶች ልጆችን በቤት ውስጥ የቤት ስራን ወይም ፅዳትን ምግብ ማብሰልን እና የመሳሰሉትን ስራዎች አስተምሮ ማሳደግ ብዙም አልተለመደም:: ስለዚህ እኔ በግሌ የምስጥሽ ምክር ቢኖር ባለቤትሽ ለአንቺ ፍቅር እና ክብር ካለው ሰርቶ ገቢ የሚያመጣ ከሆነ እና የመሳሰሉትን የትዳር ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚወጣ ከሆነ አብሮ ለመኖር በቂ ነው:: ነገር ግን ደባል ሱሶች ከመጠን በላይ መጠጣት ዝሙት መፈፀም በሃሳብ አለመግባባቶች ስፈጠሩ ቁጭ ብሎ ችግሮችን በንግግር እንደ መፍታት የሚደባደብ ከሆነ እና የመሳሰሉት አመል ካለበት ወደ ፊች ማምራት ግድ ነው:: አለበለዚያ የቤት ፅዳት አልጠበቀም ቢሎ ትዳር መፍታት በቂ ምክንያት አይደለም:: ምክንያቱም ምንም እንኳን ሥራ ጫና እና ድካም ብበዛብሽም በመሓከላችሁ ያለውን ፍቅር በማየት አንቺው እራስሽ ሰው በመቅጠር ወይም በሌላ ዜዴ ችግሩን በማቃለል እና የእሱን ደካማ ጎን በማገዝ ትዳርሽን ማትረፍ ትችያለሽ::😎🙏
me to እግዚአብሔር ያግዘን
ወንድሜ እኔ ግራ ተጋብቻለሁ አንድ ምክር ሰጠኝ ባለ ትዳር ነኝ ግን ባሌ በአንድ ቀን ስትት ከሌላ ሴት ልጅ ወለደ ነገርኝ እናም አንድ እድልስጫኝ ብሌኝ ታረቅን ግን እንደበፊቱ ደስተኛ አደለሁም እምነቴን አጣሁ ልፍታው እያልሁ ግራ ተጋባሁ ምን ላድርግ
እህቴ ከሱ ወልደሻል ስንት ልጅ አለሽ ከወለድሽ ለልጆችሽ አባት አታሳጪ ወንድ ከወጣ ብዙም ትኩረት አይሰጥም ልጅ ከሌለሽ ግን ትተሽው ውጪ
እህቴ መጀመሪያ አለመናገሩ ጥፋት ቢሆንም ነገር ቅን ይቅርታ ከጠየቀሽ አብረሽው ኑሪ ከሌላ ሴት ልጅ ቢኖረውም ችግር የለውም ለአንች ፍቅር ከሠጠሽ ካከበረሽ አብረሽ ትዳርሽን ምሪ
@@alemb4972 ልጅ እንኳን አልወለድክም በጣም ልቤ የሰበረው ነገር ቢኖር የህን ጉዴን በሰማሁበት ግን ልጄን አጣሁ ማለት ወረጀብኝ
የ 3 ወር እርጉዝ ነበርሁ ተጠናወተኝ እህቴ 💔
Enmsgnallen ❤❤❤
ትዳር የህን ሁሉኢንቨሰት ተጠይቀ ቢቀር ብቸኝነት ይግደለን
ዋዋዉዉ ጣፍጭ አንደበትእግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤wowo
❤❤❤❤❤❤🙏
አሁን ደክሞኛል
❤
❤❤❤❤❤
አይ ወንድሜ ይሄ ህዝብ ግራ አጋባህ ምሳሌክ ሰው መሆን ቀርቆ ነፍሳትና አይጥ ሆነ?
Pr chere pro max
It’s nice topics but the one u pose ur picture🤦♂️🤦🏿🤦🏽♀️ pliz change ur pic
😢እህህህ ደከመኝ😢😢
12 አመት ሙሉ በለ ይለውጣል ብየ ብዙ ነገር ሆኘልታለው ነገር ግን አሁን ስለደከመኝ መጨረሻ ደርጀ ደርሻለው ለምሳለ እኔ የማልወደው ራሱን እንድጠበቅ እና ያጸዱሁት ቤት እንደ እኔ እንድ ጠብቅ ነግርወለው እርሱ ግን የቤት ጸንህናን አይጠበቅም ከም ጠብቅ ትዳሩን ብፈታ ይሻለዋል ብዙግዜ ነገርዋለው ግን አጽምም ስለዚህ ቀነን እየጠበኩ ነኝ የአንተን video ሁለ I send him but he’s don’t like it because እኔ ጥፉት የለኝም እንች ጋ ነው ችግር ብለ video መስማት አይፈልግም !!ስለዚ ችግር ላይ ነኝ😢😢😢😢😢
❤❤❤👏
Mnladrg hule tmhrtk chnklaten yweksegnal gn slemalafekrew fetahut kmt hogne yesew bal mekematen degmo sasbew yangebegbegnal metew degmo akategn
❤❤❤👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥺🥺🥺🥺👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺🥺👍👍Eshii👍👍🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭
❤❤❤❤❤😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
Haha
እናመሰግናለን🌹
❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ሶብር (ትእግስት)ለሁሉም ነገር ያስፈልጋል ትግስት ዋጋው ቀላል ቢሆን ኖሮ የታጋሾች ክፍያቸው ጀነት አይሆንም ነበር::እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የምታስተምረው ትምህርት👌
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
በተላይ ቁጭ ብሎ የማያወራ ወንድ ያለከው የውሰጤን ነው የተናገርከው
እንደዚህ ያለ ወንድ ትልቅ በሸታ ነው😢
አራቱንም በደንብ ሰምቻለሁ ግን ጥፋተኛ እየሆነ ጥፋትን አለማመን ትልቅ ችግር ነው።
በጣም እናመሰግናለን ትዳር እንዳህ በጥበብ እና በውቀት ካልታገዘ አምላክም በፀሎት በትዳር ውሰጥ ካልቀደመ ፈተናው ከባድ ነው
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም የገረመኝ ነገር ጥፋተኛ እንደሆንኩኝ እያወቅሁ በፍፁም ማመን አልፈልግም ከደቂቃዎች በኃላ ነው ጥፋቴን አምኘ ይቅርታ እጠይቃለሁ ግን ብዙ ነገር አበላሽቼ ነው የምነቃው እመብርሃን ከዚህ ችግር ትፍታኝ🙏
ልክ እንደኔ ጥፋቴ እያወቅኩ እንካን እልህ ዉስጥ ነው እምገባው 🥲
ተያይዘን ፀበል መግባት አለብን
ፀግሽ የምታስተምራቸው ነገሮች ሁለገብ ናቸው።ማለትም ለአለማዊም ለመንፈሳዊም ሰዎች የሚሆኑ ናቸው በርታልን እኖድሀለን
መምህራችን እጅግ አርገን እናመሰግናለን በተጨማሪም በወጣቶች ሂወት (ፍቅር ፣ከሰዎች ያለ ግንኝነት ) ተመሠረተ ትምህርት ብትሰጥ ም/ቱ ከማግባቱ በፊት ፣(ፍቅረኛ ከመያዝ በፊት) በቂ ግንዛቤ ከያዘ ኋላ ወደ ትዳር ዓለም ቢገባ ጥሩ ሂወት ይኖረዋል ብየ አስባለሁ
በጣም ጠቀመቴ ያለው ትምህርትነው ተባረክ
ጌታ እየሱስ አሁንም እየባረከ ይባርክህ!
ወንድሜ ረጀም እድሜ ተመኘሁልህ ነገገርህ የልብ ያደረሳል ወላሂ ሳልሰለች ነው የማዳምጥህ ❤❤❤
Wow Err Ene Eywededku New Min Yeshalal😊😊😊❤❤❤ Lesew Ene Endzi Hogna Alawekm Besmeab Amlake Hoy
በጣም ተመቸኝ አለህ አባቴ እረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ❤❤❤❤❤❤❤
❤አመስግናለሁኝ ጠቃሚ ወሳኝ ትምህርት ነው
በእውነት ታባረክ ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን
መምህር ክበርልን እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግናለው
እውነት ነው ወንድማችን የተባረከ ትዳር ይባርከን ❤❤❤
የተባረክ ነህ ህይወትህን ፈጣሪ ይባርክልህ❤
እሰክ የተለግራም ሰልክህን ጻፍልኝ ጸግሸዬ👏
እናመሰግናለን መምህር
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏 እግዚአብሔር ይርዳን::
Era endet aynet sew nh gn betam enamesgnh alen wendmachn
zemetaye bezeto ahun lay dekemmmmmmmmmm belognal lemefatatem kuch belo menegager yasefelegal👌
በአላህ እህቶች ምክሩኝ
መሠረታዊ በሆነ ሁሉ ተስማምተን ፀባዩ በጣም ይመቸኛል ነገር ግን መልኩ ትንሽ ቁመቱ ከኔጋ አይመጣጠንም እፍፍፍ
እረፍ መልክ ምን ያረጋል
እግዚያብሔሪ የሰጠውን ይዟል ያንችስ የጉድነው@@TffGfyy
አስተሳሰብ እና የልቡ ውበት ካለው እባክሽ አትራቅው
መልክ እረጋፊነዉ ደምግባትም ከንቱ ነዉ ዋናዉ ፀባይ ነዉ አጥብቀሽያዢ❤❤
ሞኝ ነሽ መልካቸው አሳምረው አቃጥለው እየደፉን ነይ ውሰጂ 😂😂😂
ፍጣሪይ ይጠብቅህ
Yes❤
እናመሰግናለን
ትለያለህ❤❤❤❤
🎉🎉Thanks so much my best 👑💎GBU all your family ❤keep going 🎉
❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አሏህ ሀሪፍ ምክር ነው
እናመሰግናለን መምህር❤
Thank you 🙏
አላህ ይስጠህ ትክክነህ
እንዃን በሰላም መጣህ ወንድም አለምየ
ምርጥ ነህኮ
ለወደፊት ትልቅ ትምህርት እይገኛው ናው አመሰግናለው
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
Wow nw ..tnxs🙌🙏
🎉🎉😂😂በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
Ewunet new betam amesgenlahn
Thank you my brother😍😍😘💖💖
እናመሰግናለን❤❤
Thanks
እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤❤tebareki Geta.yibareki
Enameseginalen
መምህር እኔ ማግባት የሚያስፈራኝ ከአገባሁ ቡኋላ መፋታትን ነው እጮኛ አለኝ ግን አልተማመንበትም ነገሮችን አይጋፈጥም አይረዳም ያስፈራኛል ትዳርን ሳስብ😢
የኔ ቢጤ
አምላክሽን ጠይቂው በረረክ ብለሽ ይነገርሻል አስታውይ ሳታምኝበት ወደ ትዳር እዳትገቢ እህቴ
ከላመንሸበት አታግቢ በጛላ ሲኦል ነው
መጀመሪያው ያላማር መሸርሻው አያምርም
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
@@MelhkMediaOfficial እሺ መምህር እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
ከሀገር ውጪ ስላለሁ በስልክ አገልግሎቱን ይሰጡኛል???