#8/1/17_

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #ethiopianmezmur #tewahdomezmur #tewahdomezmur #habesha #eotc #ebs

КОМЕНТАРІ • 87

  • @user-kv6yy2lf3l
    @user-kv6yy2lf3l 22 години тому +14

    ብጽህነታቸውን በረከታቸው ይደርብን ቤተክርስቲያናችን ለዘላለም ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚሐብሔር ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 20 годин тому +7

    አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ነብሳቸው በአጸደገነት ያኑርልዎ ያጽናናዎ

  • @FatemaS-t7h
    @FatemaS-t7h 21 годину тому +5

    አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ይኖራለች ❤❤❤ ለአባቶቻችን ክብር ይገባል ልኡልዬ ባርታ ጠንከር

  • @MeskeremBanjaw
    @MeskeremBanjaw 18 годин тому +3

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ሀቀኛ ቆራጥ ለሀይማኖታቸው አንገታቸውን የሚሰጡ ከእድሜያቸው በላይ በበረከት የተሞሉ እድሜና ጤና እመኝሎዎታለን

  • @yisaqweldemariyam6599
    @yisaqweldemariyam6599 20 годин тому +3

    ብጹዕ አባታችን መድሃኒያለም ክርስቶስ መጽናኛውን ይስጦት እናታችንን በአጸደ ገነት ያኑርልን♥♥♥

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 17 годин тому +2

    የእናታችንን በረከት ያድለን ብፁዕ አባታችን በረከቶት ይድረሰን መንፈስ ቅዱስ ያፅናዎት ግን እድለኛዎት እናቶትን በክብር በመቅበሮትና በመሸኞቶት እኛ አለን እናትና አባት አስቀምጠን ባለመመለሳች በእኩሌታ የምንቀጠፈው እኛ አለን ጧሪ ቀባሪ አሳጥተን ጎዳና የምንጥላቸው እንደ አባታችን በክብር ወላጆቻችንን ለመሸኘት በንስሀ እንመለስ እድሜያችን እንዲረዝምልን እናትና አባትን እናክብር።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 22 години тому +7

    ብጹእ አባታችን እግዚአብሄር መፅናናቱ ይስጥዎት እናታችንንም ነብስ ይማርልን::

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 21 годину тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂m

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 19 годин тому +3

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 14 годин тому +2

    ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይይረሰን እናታችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑሪልን 🙏

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 22 години тому +4

    ወይ የቀኑ መኖጥ ይገርመኛል ትላንት መስከረም 1 ብለን ይኸው ዛሬ 8 ሆኗል እድሜም እንደዚ ነው የሚሮጠው የኔ እድሜ በሩጫ ሪከርድ ሰብሯል እባክህ ልዑልዬ ለኔ ለህትህ እንደአንተ አይነት ሸበላ ባል ፈለገህ ዳረኝ,ደሞ ጠርሙስ ከሚሰብሩት ውስጥ አልፈልግም ቢራ አልጠጣም ብሎ ቃል ከሚገቡት ውሰጥ ሸበላውን ፈልገህ ዳረኝ ልዑልዬ ትፀድቃለህ.
    ይህንንም እንዳትረሱት ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለኖላዊት ፍትህ ለእህቶቻችን እና ለህፃናት በሙሉ ፍትህ እንፈልጋለን.

  • @yhguyt
    @yhguyt 20 годин тому +3

    ክብርና፡ምስጋና፡አምልኮስግደት፡ለቅድስትስላሴ፡ይገባል፡አሜን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህራኖቻችን።

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 14 годин тому +2

    ለ አባታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 22 години тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hb9og2wn4h
    @user-hb9og2wn4h 21 годину тому +4

    ብፁነተዎ እግዚያብሔር ያፁናዎት የእናታችንም ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ ከደጋጎቹጋ ያኑርልን Rip 😭😭😭

  • @felekche8544
    @felekche8544 21 годину тому +5

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ZenebechSoto
    @ZenebechSoto 17 годин тому +2

    በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ይላል ይቀጥል ልቤ አንድ እርምጃ ሄደ ደስም አለው የሌላዎችንም ተሳላቂዎች ጉዳይ ያበቃል።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 22 години тому +4

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @DhbcFjnvf
    @DhbcFjnvf 16 годин тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 21 годину тому +3

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የፅነዎት😭😭😭

  • @ermiashailu2119
    @ermiashailu2119 12 годин тому +2

    አሜን

  • @FdufYhdffig
    @FdufYhdffig 19 годин тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን መጽናናትን እንመኚልየኔውድ አባት

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 21 хвилина тому

    ብፁእ እናታችን ቡራኬሁ ይደርብኝ ያበረታሁ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !

  • @abemkore7163
    @abemkore7163 21 годину тому +3

    Memernochn an Abatochin qlehiwet yasemalen Amen ❤des❤❤wendmachn bart

  • @abemkore7163
    @abemkore7163 22 години тому +2

    Amen Amen Amen

  • @Meme-n7o
    @Meme-n7o 19 годин тому +1

    Amen amen amen eleleleleleeeeeelllll elelelel fatere yemasgeni abtache tenah edameheyesathote❤

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 22 години тому +2

    Amen,amen,amen,kleywt,ysmlen

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 22 години тому +3

    AMEN.❤AMEN❤AMEN❤AMEN❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 17 годин тому +2

    የኛ፡አባት፡ያኑርልን፡እድሜ፡ይስጥልን

  • @AmareTsega-f2o
    @AmareTsega-f2o 20 годин тому +2

    ከጎንህ ነን በርታ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @markenhenok7286
    @markenhenok7286 20 годин тому +2

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏

  • @SnkneshDemise
    @SnkneshDemise 7 годин тому

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AlmazEtate-j4k
    @AlmazEtate-j4k 6 годин тому

    ተባረኩ አባታችን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን !

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 19 годин тому +2

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን

  • @frehiwotbetre5299
    @frehiwotbetre5299 15 годин тому +1

    ብጵ አባታችን እግዚአብሔር ያጽናናዎት

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 21 годину тому +2

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @BetelNone
    @BetelNone 11 годин тому +1

    ነብሳቸውን ይማር ሊቁ አባታን

  • @tsionalemayehu8714
    @tsionalemayehu8714 13 годин тому +3

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ❤

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 21 хвилина тому

    የእናታችንን ነፍስ እግዚአብሔር እረፍተ ነፍስን ያድልልን ለአባታችንም መጽናናትን የይስጥልን ።

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 15 годин тому +2

    አባታችን በረከታቸው ይድረስን

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 20 годин тому +2

    Mezmur Pawluos edme Tena yistlign wendme

  • @nigusatilahun9254
    @nigusatilahun9254 20 годин тому +2

    ቅል ሕይወት ይሰማልን

  • @hazimaljbore398
    @hazimaljbore398 19 годин тому +1

    Amen

  • @hiwotnegash2145
    @hiwotnegash2145 20 годин тому +1

    Amen 🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 21 годину тому +2

    እግዝከቤሔር ይመስገንአሜን

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك 10 годин тому +1

    አሜን ሀገራችን ሰላማ ይመለስ

  • @YohanesTerefe
    @YohanesTerefe 7 годин тому

    ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሁለገብ ናቸው

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 8 годин тому

    ነፍስ ይማርልን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏

  • @hazimaljbore398
    @hazimaljbore398 20 годин тому +2

    Amen elllllllllll🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @TebletsHagos-c3z
    @TebletsHagos-c3z 21 годину тому +2

    ተባረክ

  • @FardousOmet
    @FardousOmet 22 години тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hazimaljbore398
    @hazimaljbore398 20 годин тому +3

    🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamMadaska
    @SalamMadaska 20 годин тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TegstGondr
    @TegstGondr 17 годин тому +1

    ፈጣር፡ሆይ፡ፆሎታቸዉ፡ይድረስልን

  • @FatimaOwl
    @FatimaOwl 10 годин тому +1

    ነአሲ ይመአሪ ለዘመአዲአዠመቺ መአፀናናትን ይጢልኚ❤❤❤

  • @MeskeremLegese-o1s
    @MeskeremLegese-o1s 19 годин тому +2

    Abatachen egzabehir yatsenawot yenatachenenem nebes egzabehir batsed genet yanurelen😢😢😢😢wedemi atem bereta

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 18 годин тому +2

    Ye abbatochachn berekataw yederbn
    Nefs yemrln😢😢😢😢😢

  • @وسس-ج3ف
    @وسس-ج3ف 5 годин тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x 20 годин тому +2

    ድቅነው❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 19 годин тому +2

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤ብጹእአባታችንበረከታቸውይደርብንነፉሳቸውንበቅዱሳንሰማእታትመሀልያሳርፍቸው

  • @AyaLensh-l3v
    @AyaLensh-l3v 20 годин тому +2

    ቃለእግዚአብሔር ንመገብክንተባርክቃለወትያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bettymersha4250
    @bettymersha4250 20 годин тому +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @samuelruga
    @samuelruga 8 годин тому

    leabatachin zimare melaekt yasemalen

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 22 години тому +2

    አይ የእግዚአብሔር ስራ በሱ ቤት መታተሙስ ስራህ ግሩም አምላካችን

  • @SnkneshDemise
    @SnkneshDemise 7 годин тому

    ነፍስ ይማር😭😭

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz9992 8 годин тому

    አባቴስወድሆትዘመንሁይመር❤❤❤❤

  • @AsefuNegese
    @AsefuNegese 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 22 години тому +3

    ነብሰይማርልን

  • @shitayeeshetu248
    @shitayeeshetu248 3 години тому

    Abate betam ewedachuwalo silkot teftobgn askale maram negan

  • @hazimaljbore398
    @hazimaljbore398 19 годин тому +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 8 годин тому

    በረከቶ ይደርብን🤍🙏

  • @TesfayeBeti-pe4hr
    @TesfayeBeti-pe4hr 10 годин тому +1

    Burakewo tdresegn abate

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 20 хвилин тому

    ይቅርታ አባታችን ለማለት ነዉ

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 4 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢

  • @FdufYhdffig
    @FdufYhdffig 19 годин тому +1

    መጨረሻውአያምርም

  • @Sebl-dh8ur
    @Sebl-dh8ur 20 годин тому +2

    በእናትህ ነጠላ አጣፍተህ በመልበስ ኦርቶዶክሳዊነትን አሳይ ወንድማችን

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 20 годин тому

    ገና ያለቅሱ

  • @alemtsehaymelese6895
    @alemtsehaymelese6895 2 години тому +1

    ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይይረሰን እናታችን ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑሪልን

  • @hazimaljbore398
    @hazimaljbore398 20 годин тому +1

    Amen amen amen

  • @FardousOmet
    @FardousOmet 22 години тому +2

    Amen 🙏🙏 Amen❤❤❤❤❤

  • @WegayehuSeyifa
    @WegayehuSeyifa 10 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Naridos.wolidi.semibet
    @Naridos.wolidi.semibet 17 годин тому +1

    😭😭😭😭😭

  • @bettymersha4250
    @bettymersha4250 20 годин тому +1

    😭😭😭😭😭💔

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 20 годин тому

    ገና ያለቅሱ

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 20 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤