በጠዋት ተነስቼ አስደሰትኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 660

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 місяців тому +55

    ወይኔ አተን የወለደች እናት ማህፅኖ ይባርክ

  • @selinahabeshawit429
    @selinahabeshawit429 10 місяців тому +56

    ለስደት እህቶቼ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ የኔ ጀግናዎች።በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ እርጉዝዬ ።

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 10 місяців тому +103

    ፈጣሪ ይባርክ ጀግናነህ ድንግል ማርያም ፍቅራችህን ታብዛላች♥♥♥

  • @MahletDgg
    @MahletDgg 10 місяців тому +53

    እኔ በህይወቴ ማርያምን እዳተ ያስደነቀኝ የለም መልክ ሙያ ስነ ምግባ ብቻ በብዙ ነገር ሙሉ ነህ እዉነት ከልቤ በጣም እወዳችሗለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉዶችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +66

    ሴት ልጅ የሚከባከብ ወንድ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል የዘመኑ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mary-zd5gx
    @Mary-zd5gx 10 місяців тому +33

    የመዳም ቅመሞች እደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ይስጠን እኔማ ስውዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 10 місяців тому +55

    ፊትለፊት የእመቤታችን ስእልአድኖ ሳያት ልቤ ደስአለዉ እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @Hዬነኝጎጃሜዋ
    @Hዬነኝጎጃሜዋ 10 місяців тому +24

    ፋራ ከሚሥመኝ አራዳ ይከሠኝ አለያገሬ ሠዉ😂😂😂 የተማረ ማግባትነዉ ጥሩ ማሻ አላህ ፍቅር እሥከመቃብር ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂እር በህግ እክሻ እልወድም 😂😂😂😂😂እኔ ተርትሽ ተመቸኝ😮😮😮😮 የሆነሰውየትዝ አለኝ ስትተርች😮😮😮

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 10 місяців тому

      ​@@WorkeGelana-sv5if ማ?😂😂😂😂

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 10 місяців тому

      @@hannagetaw1186 ልታሳስሪኝ ነው ክክክ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂ያልተማረስ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому

      ማንኛዉ ነገር ፈጣሪ ስጣታ ነዉ ቀላል አልሳኩኝም

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 10 місяців тому +25

    😢😢😢ዮዮ የእውነት ጀግና አራ ወይኔ ቃላት አጣው ፈጣሪ በተመይኘው ነገር ሁሉ ይባረክህ ❤❤❤የህይዋ ምርጥ ባል ለብዞች ምሳሌ ነህ❤❤

  • @hewetgetahun9280
    @hewetgetahun9280 10 місяців тому +35

    እናተ እና እናብርሺን በጉጉት ነው የምጠብቀው❤

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 10 місяців тому +1

      እኔም ማሪያምን

  • @Susuየሀይቋልጅ
    @Susuየሀይቋልጅ 10 місяців тому +15

    ወላሂ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸዉሁ ሲያሳት ነዉ ይገባታል መከባከብ ጎበዝ ባልነህ❤❤❤

  • @نجاةالإدريسي-ت5ش
    @نجاةالإدريسي-ت5ش 10 місяців тому +9

    ለዚ ባልማ በየ አመቱ ነበረ ልጅ መውለድ ትለያለህ ጎበዝ👌

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 місяців тому +59

    ዮዬ አንተ እኮ ጀግና ምርጥ ባል ነህ የኔ ማሮች ❤❤❤❤ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @mdpolash7209
    @mdpolash7209 10 місяців тому +8

    ፈታዬ ማህፀን የቅዱሥ እሩፋኤል ፀበል ጠጪ ድግል ማርያም ትዳራችሁን ትበረክላችው❤❤❤

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 10 місяців тому +130

    መልክአ እሩፍኤልን ድገሚ ወሐውንም ጠጪ የተፀሐየበት መዳኒት ነው ማሕፀነ ፈታሒ ነው እማ ስወዳቺሑ ደሞ በውነት❤

    • @Yeselamenat
      @Yeselamenat 10 місяців тому +2

      ልክ ብለሻል እህቴ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሄ ማህፀን ሰዳዲ ኣጋንንት ነው፡ኣንድ ኣንድ ሰው እርጉዝ ፀበል ኣትጠጣም ይላሉ ግን የተሳሳተ ኣመለካከት ነው ።ፀበል ስንጠጣ በሆዳችን የለ ህፃን ይባረካል ይቅርታ ለኣማርኛው

    • @atti13
      @atti13 10 місяців тому +1

      ​@@Yeselamenat አዎ በጣም ትክክል ❤❤

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 9 місяців тому +2

      ትክክል እኔ ምጥ ተይዤ መልካ ሩፋኤልን ነበር እምከፍተው ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ማሚማሚ-መ8ረ
      @ማሚማሚ-መ8ረ 9 місяців тому

      ​@@Yeshi987ምን መፅሀፍ ላይ ነው ያለው

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 8 місяців тому

      @@ማሚማሚ-መ8ረ መዝገበ ፀሎት ላይ

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 10 місяців тому +11

    ጎበዝ ተባረክ ለሚስቱ ክብር የሚጨነቅ ባል ፈረሀ እግዚአብሔር አለው
    🎉❤❤🎉እግዚአብሔር መልካም ፍሬን ይስጣችሁ 😍😍

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 10 місяців тому +7

    እመቤቴ የሆድሸን በጀረባሸ ታድረግልሸ የኔ ሞዛዛ እረጉዝየ ሥደተኘዎ እህትሸ ሁሌም ሰላምሸን ትመኛለች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 10 місяців тому +8

    የመጀመርያ ነኝ 😅 እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣቹ ፍቅርኮ ጣፍጭ ፍሬ ነው መጨረሻቹ ይመር አሜን በሉ

  • @adan1376
    @adan1376 10 місяців тому +5

    የምር ለቤታችሁ አድስ ነኝ ሰሙኑን የናተን ቪደወ በማየት አይኔ ፈዘዘ የኔ ማሮች አላህ ሰላማችሁን ብዝት ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ እርጉዝየ አላህ በሰላም ዬገላግልሽ 🌹

  • @semirahssen
    @semirahssen 10 місяців тому +4

    ወይኔ ደስ ስትል እቃህ አጣጠብክ ወላሂ ጀግና ባል ነክ እዳተ አይነቱን ይስጠን ላላገባ ነው ከምር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 10 місяців тому +12

    😂😂😂😂😂ዮዮ በቅናት ልሞት ነው እሽ በናንተ አራ ወይኔ ፍቅር ለዘላለም ይዝለቅ ጠላታች ከእግራችሁ በታች ይሁን ❤❤❤

  • @AXUM13
    @AXUM13 10 місяців тому +3

    አንተን የወለደች እናት ማህፀናዋ ይባርክ ምረጥ ባለ ነህ እርጋታህ ሁሉ ነገርህ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቸው ይባርክላቹ🎉❤❤❤❤❤

  • @Kidsttesfay-m7x
    @Kidsttesfay-m7x 10 місяців тому +12

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርጋት ❤❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 10 місяців тому +4

    ከይቱበር ከማሂ ኪድ ቀጥሎ የምወዳችሁ ጥዶች በጣም ጎበዝ ናችሁ በዚህ እድሜችሁ ብስል ያላችሁ ናችሁ ዮዬ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ እውነት ትልቅ ደረጃ ያድረሳችሁ ደግሞም ትደረሳላችሁ ❤😍

  • @missyemehamed
    @missyemehamed 10 місяців тому +4

    ደስ ስትሉ ምርጥ ባልነህምርጥ አባትም እደምቶን ካሁኑ ያስታውቃል❤❤❤

  • @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا

    ለፀባያችሁ ለትትናችሁ ለፍቅራችሁ ስል ተቀላቀልኳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦች

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 10 місяців тому +2

    ወድሜ ማታና ጠዋት መልካ ሩፋኤልን ፀልዩና የፀሎት ውሀ በኩባያ አሰቀምጣቹ ስተጨርሱ በጡ ጥሩ ነው ፈታዪ መሀፀን ነው ልጃቹን ደሞ ለመቤታችንና ለቅዱስ እሩፋኤል አሰረክብ ከሀሁኑ የተባረከ ልጅ እዲሰጣቹ ደሞ ወንድ ነው😅😅😅😅

  • @ሁዳመኮነን
    @ሁዳመኮነን 9 місяців тому

    ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ያረብ ለኛ ለስደተኞችም መልካሙን የትዳር አጋር ይወፍቀን ወላሂ ኤሚየ ፈጣሪሽን አመስግኝ እደዚ የሚወድሽ የሚረዳሽ ባል ስላለሽ መልክ ከመልካምነት ጋር ሁሌ ሳይህ ታስደንቀኛለህ

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 10 місяців тому +5

    እርጋታህ ትህትናህ መልክህ ሁለመናህ ቆንጆ ትለያለህ እመብርሃን ፍቅራችሁን ትጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ውዶችየ❤❤❤❤

  • @KebenKebe
    @KebenKebe 10 місяців тому +8

    ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ ሰሞኑን እየጠፋችሁ ነው ❤❤❤❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 10 місяців тому +1

    አወ ተከባከሆን ነብሰጡር ስንሆን እንቅልፍ እቅልፍ ነው የሚለን በተለይ ከሰባት ወር በሀላ ሀያራስአት ብንተኛ አንጠግብም

  • @hsb712
    @hsb712 10 місяців тому +1

    የምር ጀግና ባል ነክ እግዚአብህር ፍፅማቹሁን ያሳምር ላቹሁ ቅመሞቺየ ለኛም እደዚህ አይነት ባል ይስጠን ያማረ ሂወት ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
    @ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ 10 місяців тому +2

    ዱሮ 2k እንዳላችሁ በጣም ታሳዝኑኝ ነበር የምር አሁን ግን36k ደርሳችሁ ሳይ ደስታየ በቅርብ 100k ትገባላችሁ በርቱ❤

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 10 місяців тому +1

    ማሻ አለ እንኩወን ደስ አለቹ የኔ ምርጦች ዮ የምስህ ክብር መቼም አይቀንስብ ተምረለቹ ወልደቹ ሰሙ ማንታ ማንታ ዉለዱ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 9 місяців тому

    የኔ ጌታ ተባረክ አስተዋይ ልጅ ነህ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም የምትገርም ቅመም ልጅ ነህ አብራችሁ አርጁ አፍጁ

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 10 місяців тому +2

    የኔ ዉድ ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ 👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 10 місяців тому +1

    አምላኬ ሆይ ከስዴት ስመለስ እንደዚህ አይነት ትሁት ጀግና ባል አደልኝ እምነትዬ በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ የኔ ጨረቀቃ በፍቅር ኑሩልኝ የፍቅር ተምሳሌወች

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 9 місяців тому

    ጀግና ነህ ሚስትህን አክባሪ ወው ተከባከባት በርታ ይጨምርልህ ጠካራ ነህ ሙያህ ደሞ ዋው ጀግናነህ የኢትዮ ወዶች ኑ ተማሩ ያሀበሻወድ ወይናቹህ እንያቹህ

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 10 місяців тому +2

    የኔ ዉድቺ ቶሎ ቶሎ ኑጂ የናተ ፋቅር አዙሮ ሊደፋና ነዉኮ❤❤❤

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
    @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 10 місяців тому +2

    በሰላም የሖድሺን በጀርባሺ ታድርግልሺ እመቤቴ ማርያም ከአጠገብሺ አትለይ

  • @sojoob9j880
    @sojoob9j880 10 місяців тому +3

    ጎበዝ ተከባከባት እርጉዝዬ አላህ ያጠክርሽ በርች ሁሌም በደስታ ኑሩ ❤❤😂😂😂

  • @HanaAsegid-w6w
    @HanaAsegid-w6w 9 місяців тому

    ጉበዝ ባል በርታልኝ እንዳንተ አይነት ባል ማግባት መታደል ነው ሚስትህ እድለኛ ናት ማርያምን

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 10 місяців тому +8

    ይመቻቺሁ ዉዶቺ ተራርቆ መኖር ከባድ ነዉና ኑሮን ለማሼነፍ የተራራቅነዉን ሁላ አላህ በሰላም ያገናኘን ያረብ❤❤❤❤

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 10 місяців тому +5

    ማርያም ትቅርብሺ እማ ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ🎉🎉

  • @ሱሱወሎዮዋ
    @ሱሱወሎዮዋ 10 місяців тому +2

    ማሽአላ ወላሂ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምራላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ባል ነህ

  • @ekrammohamad-lm6iq
    @ekrammohamad-lm6iq 10 місяців тому +1

    አሁን አተን ምን ቃል ይገልፅሀል ወላሂ ቃል አጣሁልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድ አረጋችሀለሁ

  • @nahombefekadu2941
    @nahombefekadu2941 8 місяців тому

    ደስ 😂ስትሉ ይሔ ከማንም አይደለም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከ ስጦታ ነው

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 8 місяців тому

    ደስ ስትሉ የእመቤታችን ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ ፍሬአችሁን ይባርክላችሁ ትዳራችሁ እስከመጨርሻው የፍቅር የመተሳሱብ ያርጋላችሁ

  • @mekidesmelku3369
    @mekidesmelku3369 10 місяців тому +1

    የኔ ውዶች ስወዳቹ በፍቅር ኑሩልኝ በሰላም ተገላገይ እመቤቴ ትጠብቅሽ ኤሚዬ የወኒ ምርጥሰውኮነህ የወድ በላይ ላተ ቃልየለኝም ተባረክ❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 10 місяців тому +4

    YOE ጎበዝ😍❤️❤️❤️ፍቅራቸው ደስ ስል ❤️ፍጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️እሙ ምርቃትሽን አሜን ብይለው 😁❤️

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 місяців тому

    ጠካራነህ ልጅእፈልጋለሁብለህስታለቅስበጣምነበርልቤያዘነውእሱበፈቀደውስአትሰጠህየተባረከልጅይስጣችሁ

  • @efratatube286
    @efratatube286 10 місяців тому +3

    በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ጀግና ባል አባት ነኽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅኽ ይጠብቃችሁ✝️🎉

  • @zebiba8265
    @zebiba8265 10 місяців тому +2

    ስታነፍስ ጎበዝ ነህ ዮኒየ ስወዳችሁ ውዶቸ

  • @ahmedyesuf2925
    @ahmedyesuf2925 10 місяців тому +1

    የኔ እህት ግን ጥቅል ጆመን አታብዢ ወላሂ ቀንሽ ሳይደርስ ምጥሽ ይመጣል ቀድሞ ሽት ውሀው ይፈሳል የተሞከረ ነው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 місяців тому

    ብቻ ልጅ ከመጣ በኹዋላ እንዳትቀየር ባት አደራህን! የብዙ ወዶንች ችግር ነው ብዬ ነው በተረፈ ይመችህ በጣም ባለሞያ ነህ በርታ በዚሁ ቀጥል❤❤🎉

  • @yashi9994
    @yashi9994 10 місяців тому +1

    በመጀመርያአ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜአቹን ያሳምረው ወንድሜ በጣም ደስ ይላል ምን አለሑሉም ባል ካንተ ቢማሩ አይ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 10 місяців тому +3

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አይለያችሁ እወዳችሀለሁ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 місяців тому +1

    በስመአም ትለያለክ ፀባይክ ሙያ መልክ ስነምግባር ሁለታችሁም እርጋታችሁ ዋዉዉ👌👌👌👌 እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ
    @አርሴማቅድስትእነቴ-ወ5ጨ 10 місяців тому

    የኔ ማሮች እንደው ስወዳችሁ ኤሚ ደግሞ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እሙዬ እመብርሀን ትቀርብሽ

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 місяців тому +2

    የኔ ዉዶች ሥታምሩ❤❤❤ እመብረሀን ትጠብቃቹህ መታደል ነዉ ተጋግዛቹህ ሥሠሩ ፍቅራቹህ የበለጠ ይጠነክራል የኔ ዉዶች እወዳቹሀለሁ❤❤ ወንዶች ከወድማቹሁ ተማሪ ለሴት ክብር ሥጡ

  • @HanaAsegid-w6w
    @HanaAsegid-w6w 9 місяців тому

    ታስቀናላችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እናቴ የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል ጠቺ ደሞ

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 10 місяців тому +7

    እናንተን በጣም ከመውደዴ የተነሳ አስሬ ስልኪን ቸክ አረጋለው እውነተኝ ባል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 8 місяців тому

    ዎዎው ባጣም ታምራላችሁ እኔ ዛረነው ያየሁት ዮን &አሙ ፋጣሪ ይጣብቃቹ ❤❤ፋጣሪ እንዳዝ አይናት ባል
    ይስጣችሁ ለሁላችንም ❤❤

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 10 місяців тому

    አይለውጥህ ስነስርአትህ ለወንዶች ምሳሌ መሆን የምትችል ምልኡ ነህ እሷም በጣም ጨዋ የልጅ አዋቂ ናት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሱ ከወዲሁ ያስታውቃል በመካከላችሁ ሰው አታስገቡ ፍቅራችሁን መና እዳያስቀሩባችሁ ሁለታችሁ እና በምንም የማይተካው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ጋር አብራችሁ ኑሮአችሁን ኑሩ

  • @AbebagoremesAbeba
    @AbebagoremesAbeba 10 місяців тому

    አንድቀን እንቅፋት እዳይደፋኝ እናተን ለማየት ስሮጥ የምሬ ነዉ በጣም ትመቹኛላችሁ እርጋታችሁ መከባበራችሁ ደሞ አባይ ሚድያ ላይ ከቲጅ ጋር ቀርባችሁ ደስ ስትሉ የኔ ዉቦች በርቱ የፍቅር ትምሳሌቶች። 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 10 місяців тому

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ክረስትናውን ካልተቀደምኩ በፈጠራችሁ ስጡኝ እመብረሀን በሰላም ቋጠሮዋን ትፍታልሽ አንተም መልካም ባል ነህ በሰላም አቅፎ ለመሳም ያብቃህ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 10 місяців тому +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ እመብርሃን ትጠቢቃችሁ

  • @SaraBekele-zs8gv
    @SaraBekele-zs8gv 10 місяців тому

    ድምፁ ትንሽ ይረብሻል😌😌 በተረፈበርቱ እማዬ የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ጠጭ ፈታሄ ማህፀንላይ የተሾመ መላእክት ናቸው❤❤❤

  • @AsmilBfs
    @AsmilBfs 10 місяців тому

    ጀግና ነህ ወንድ ማለት ሴትን ልጅ የሚከባከብ የሚያከብር ነው እርጉዝየ በሰላም ውለጅ

  • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
    @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 місяців тому

    ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምርጥ ባል ነህ የኔም ባል ልክ እንዳንተ ነዉ እኔ የሱን ያክል ምግብ ማብሰል አልችልም እግዚአብሔር መርቆ ሰቶኛል የምር ለናንተ ቃላት የለኝም ቤታችሁ በፍቅርና በበረከት ይሙላ ዉዶችዬ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeM-nh2zi
    @MeM-nh2zi 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ከቅም ነገረ ያድረስህ ሁሉም በደስታ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @lyela222-zy1ux
    @lyela222-zy1ux 10 місяців тому

    ማሻአላህ ሰከላ የሌሎቹ ፕሮግራም ሙሉውን አይቼ አላቅም የናንተን ግን ሙሉውን አየሁት ደስ ይላል አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜ ብያለሁ ጐበስ ብየ ለምርቃንሽ እህታችን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 10 місяців тому +1

    እመቤቴ በስላም ከሁለት ታድርግሽ የኔ ማሮች ወልዳችሁ ሳሙ❤❤❤❤❤❤

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 місяців тому

    ማሻአላህ ምርጥባልነህ እዳተያሉት ያብዛልን እማቃችሁ 3K ነበር ዋዉአሁን 36K ደስይላል ጉዞ 100K አይለያችሁ

  • @sfggndfc-79
    @sfggndfc-79 10 місяців тому

    ተነስቶ ጾለት ደስ ይላል ባልና ሚስት ታድ ወዝ ይቀዳል ነው የሚባለው ትሁት ናችሁ እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሣምረው

  • @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ
    @ሠላምለሀገሬ-ጰ9ነ 10 місяців тому

    ጎሽ ተባረክ የኔወንድም እስኪ ከዝህከልጅ ተማሩ ምድረድጋይ እራስ የሆናችሁ ወንዶች

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +1

    የኔ ወድቹ በጣም የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ልጃችሁ ያሳቅፋቹ 🙏🙏አሜን 💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ugygjv
    @Ugygjv 10 місяців тому +2

    አሜን ይሰጠን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 10 місяців тому

    ፍጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛው የኔም ባለቤት ፉቴን አይቶ ይርዳል ከምር ቤት ውስጥ ስራ ኑሮ እሆን ቦታ ሂጀ ስመለስ ሰርቶ ነው የማገኛው ምንም ይሁን ምን ከምር

  • @deadkaleb9011
    @deadkaleb9011 10 місяців тому

    ታድለህ የተባረክ ልጅ ነህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 9 місяців тому

    አይለያቹ ይልመድብ አዳትቀየርባት አዬ ፀባይክ ኡሌም ወተት ይውንላት

  • @ElfenshMulugeta-vf5ek
    @ElfenshMulugeta-vf5ek 10 місяців тому

    በጣም ነዉ የምወዳቹዉ እመቤቴ ትጠብቅሽ እቅፍ ድግፍ አረግሽ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @ልጅዙዙአንድለእናቷ
    @ልጅዙዙአንድለእናቷ 10 місяців тому +1

    እግዚአብሄር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ምርጥዬ ዎች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @reem-wc6cu
    @reem-wc6cu 9 місяців тому

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ የኔም እናት የሆነ ባል አለኝ ❤ለደቂቃ እድከፋኝ አይፈልግም ❤ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @deadkaleb9011
    @deadkaleb9011 10 місяців тому

    እናትህ መርቃሀለች እድሜህ ረጅም ይሆናል ........ እግዚአብሔር ብዙ በረከት ይሰጥሃል

  • @ameedas5106
    @ameedas5106 10 місяців тому

    ጥሎብኝ ኮሜንት መስጠት አሎድም ግን በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝትትትት ያድርግላችሁ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 9 місяців тому

    የምር ትለያለህ አላህ ያክብርህ አይለያችሁ ወንድም በጣም ነው የምወዳችሁ ታምራላችሁ❤

  • @Serkalem-f6t
    @Serkalem-f6t 10 місяців тому +1

    Wendemi fetari yebarkhi ewent jegena nehi fetari befeker yenurachu erguzey enate mariyam tetebeksh

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️ትለያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፀጋው ያልብሳችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ 💞🙏💞

  • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
    @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 10 місяців тому +1

    ጀግና ባል መሰሎችህን ያብዛልን

  • @እሙሣቢታ
    @እሙሣቢታ 10 місяців тому

    እውነትነው እኔባሌ በልፋእደያዘኝ እደትእዳሠቃየሁት አሁላይሁኘሣሥበው እምባየነውየሚመጣው ❤❤ዱለትነበርየሚያምረኝ ያምደግሞከምግብቤትየመጣብቻነበርየምበላው አይይይ😂😂❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tizita341
    @Tizita341 10 місяців тому

    አሜን የኔ ውዶች❤
    ደሞ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ከምግብ በፊት ሁሌም ጠጪ❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 10 місяців тому +1

    እኔማ ቢቻለኝ አንድ ሚልዬን አረጋቸው ነበር በጣም ወዳችዋለው ማርያምን

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 10 місяців тому +1

    ፍቅርየሆናችሁ የምር እናተንነ እነቃልና አድስን እነቅዱስንና እነውብየንጨበጉጉትነው የምጠብቃችሁ።❤️

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምርላችሁ ምርጥ ባል ነህ

  • @MelashGelaw
    @MelashGelaw 9 місяців тому

    ባሏ ሰርቶ ይጣፍጣል የምትል ሚስት አንችን አየው ጎበዝ በርታ መተሳሰብ ፍቅርን ይጨምራል

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 10 місяців тому +1

    የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ፍቅራችሁን ትባርክ

  • @yeshiyeshi-by7ss
    @yeshiyeshi-by7ss 10 місяців тому +1

    በእውነት በጣም ደስ ይላል በርታ እመቤቴ ጥጠብቃችሁ ፍቅራችሁን ያብዘው❤❤❤❤