Fikru (ፍቅሩ) - Samuel T Michael New Amharic Mezmur 2017

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Please watch: "የፍቅርህ ልክ" Yefikrik Lik - Meron Asfaw New Amharic Gospel Mezmur 2020 "
    • "የፍቅርህ ልክ" Yefikrik Li... -~-
    "ፍቅሩ" Fikru- Samuel T Michael New Amharic Gospel Mezmur 2017
    New Amahric Gosepl Mezmur 2017
    Share, Like and Subscribe For More Videos.
    UA-cam: / @alphamezmur
    Facebook: www.facebook.c...
    Instgram: www.instagram....
    #AlphaMezmur #NewMezmur #SamuelTMichael
    © All rights reserved to ALPHA Records & Albastros Ministries . No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.

КОМЕНТАРІ • 586

  • @firewhailemariam7687
    @firewhailemariam7687 7 років тому +226

    ተመቸኘ ያፍቅርህ የማይቆረቁረው
    ሀዘኔን አስረሳኝ ደታዪን አላቀው
    ስለዚህ በፊትህ እንበረከካለሁ
    እጄን ከልቤ ጋር ወዳንተ አነሳለሁ
    ይህ እየሱስ ለኔ ልዩ ነው
    ፍቅሩ እንደማለዳ ጠል ነው
    ስጋና ደምን አልፎ ጅማትን
    ዘልቆ ይገባል ያረካል ውስጥን
    የማያቐርጥ ደስታን የሚሰጥ
    መራራን ኑሮ የሚያጣፍጥ
    ከእየሱስ ልብ የሚመነጨው
    የፍቅሩ ዘይት ልቤን አራሰው................አሜን...........ሳሚ ጌታ ይባርክህ

    • @shitasifa3388
      @shitasifa3388 7 років тому +2

      Ameeeeeentabariki

    • @burtkanfitamo3871
      @burtkanfitamo3871 7 років тому +1

      ameni ameni ameni

    • @besrattesfamariam5147
      @besrattesfamariam5147 7 років тому +1

      thank u

    • @saragoshu6815
      @saragoshu6815 7 років тому +13

      ምንም እንኳን ባልሄድ በመንገዱ
      ባልከተልም ፍፁም ፍቃዱን
      በእኔ በልጁ ሆዱ ኣይጨክንም
      ገፍቶ ከቤቱ ኣያስወጣኝም
      ቢቀጣኝ እንኳን በሀጥያቴ
      ሆዱ ይራራልኛል ኣባቴ
      ልጄ እያለ ያባብለኛል
      ውደ እቅፉ ይመልሰኛል....... ❤️❤️

    • @ethio8945
      @ethio8945 7 років тому

      Firew Hailemariam

  • @oldisgold20234
    @oldisgold20234 6 місяців тому +91

    Who is listening 2024

  • @luulmebrahtu7119
    @luulmebrahtu7119 18 днів тому +4

    Who is still listening this heartwarming song in 2024❤ ብዙሕ ፍቕሩ ብዙሕ ምሕረቱ የንብረኒ ኣሎ 😭ካብዚ ዝዓቢ ፍቕሪ የለን 😭😭 oh Jesus ❤❤

  • @esitekle6427
    @esitekle6427 Рік тому +11

    ተመቸኘ ያፍቅርህ የማይቆረቁረው
    ሀዘኔን አስረሳኝ ደታዪን አላቀው
    ስለዚህ በፊትህ እንበረከካለሁ
    እጄን ከልቤ ጋር ወዳንተ አነሳለሁ(4)
    ይህ እየሱስ ለኔ ልዩ ነው
    ፍቅሩ እንደማለዳ ጠል ነው
    ስጋና ደምን አልፎ ጅማትን
    ዘልቆ ይገባል ያረካል ውስጥን
    የማያቐርጥ ደስታን የሚሰጥ
    መራራን ኑሮ የሚያጣፍጥ
    ከእየሱስ ልብ የሚመነጨው
    የፍቅሩ ዘይት ልቤን አራሰው
    እየሱስ መዳኒቴ ጌታዬ
    ባንተ ነው የጣፈጠው ንሮዬ
    ስለ ሆንክ ባለውለታዬ
    ኣያቃርጥም ምስጋናዪ(2)
    ብዙ ብዙ ፍቅሩ
    ብዙ ብዙ ምህረቱ
    ብዙ ብዙ ቸርነቱ
    አኖረኝ በበቱ (2)
    ጊዜው ቢርቅ ብዙ ቢያልፍም
    ከልቤ ውስጥ ከቶ አይጠፋም
    ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም
    ትዝ ይለኛል እስከ ዘላለም (2)
    ዘላለም አይጠፋም የሱስ ፍቅርህ
    ያደረከው ሁሉ ውለታህ
    ከቶ አረሳውም ታትሟል በውስጤ
    የዘላለም ፍቅርህ ነው ወዳጄ
    ፍቅር እጅግ ጨመረ
    ናፍቆቴም በረታ 2×
    ናልኝ የኔ ፍቅር
    ናልኝ የኔ ጌታ 2×
    እየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል
    ዉዴ እንዳንተ ወዳጅ
    ከቶ የት ይገኛል

  • @isaacmwafrika
    @isaacmwafrika 6 років тому +232

    I am Kenyan married to an Ethiopian (Selamawit Mamo). Your music inspires my walk of faith and I bless God for your gift. Keep going and keep growing Samuel.

    • @AbeAbe
      @AbeAbe 6 років тому +2

      Samuel wow how did you that bang

  • @sg..394
    @sg..394 2 роки тому +15

    ጊዜው ቢርቅ ብዙ ቢያልፍም
    ከልቤ ውስጥ ከቶ አይጠፋም
    ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም
    ትዝ ይለኛል እስከ ዘላለም
    ዘላለም አይጠፋም የሱስ ፍቅርህ
    ያደረከው ሁሉ ውለታህ
    ከቶ አረሳውም ታትሟል በነፍሴ
    የዘላለም ፍቅርህ ነው ወዳጄ

  • @endoumamure
    @endoumamure 2 місяці тому +2

    day by day bisemaw yemayselech mezmur tebarek

  • @sivuyilemzaza4652
    @sivuyilemzaza4652 4 місяці тому +4

    I'm a south African, I love this song, bless you

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam9859 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ፍቅር መቼም የማይጠገብ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🥰🥰❤❤😭😭😭😭😭😭🛐🛐💐💐💐

  • @silas3591
    @silas3591 Рік тому +6

    ስለሆንክ ባለዉለታዬ አያቋርጥም ምስጋናዬ…Jesus🥰🥰🥰🥰

  • @SpironGaming-wm9hw
    @SpironGaming-wm9hw 3 місяці тому +1

    one of the best songs i have ever heard in my life.
    hallelujah

  • @onelove7096
    @onelove7096 3 роки тому +27

    Before I start work in the morning I always listen to this song it gave energy and refresh my soul through holy sprite. God bless you sami.

  • @bethelhemagafari1687
    @bethelhemagafari1687 4 роки тому +20

    Who is listening this song in 2020 👋

  • @user-xk9ft9lj3w
    @user-xk9ft9lj3w 2 місяці тому +1

    Amen amen Be bizuw mireti yakomeygini yene Eyesuwusi newu samiye buriki beliliyini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @babybabe1002
    @babybabe1002 5 років тому +17

    I am not Protestant but i like this mezmur it took me bake when i was student in missionary school 7 years ago * temechgna fikerk yemaykorkurew *

  • @selamwoldemariam4256
    @selamwoldemariam4256 4 місяці тому +2

    እኔ ዛሬም የማመልክበት መዝሙር ነው❤

  • @Phoeb9227
    @Phoeb9227 3 роки тому +3

    በዚህ መዝሙር ሁሌም እባረካለው ተስፋ እንደ ኣለኝንም ያስታውሰኛል, እግዚኣብሔር ይባርክህ!

  • @girmabetelehem2777
    @girmabetelehem2777 2 роки тому +5

    ብዙ ብዙ ምህረቱ ብዙ ብዙ ፍቅሩ አኖረኝ በቤቱ ስሙ ለዘላለም ይባረክ! የኔ አባት ሁሉ ነገሬ! እግዚአብሔር የኔ!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 5 років тому +7

    ሳሚ ሐወይ!!!""" ክርስቶስ ጎይታይ አወ ጎይታ yesus አወ አቲ ብሩክ ወዲ አምላክ አናባረከ ይባርካን ብጎይታ መዋርስተይ ጸጋ ሐፍስ ቅባአት በሰም የሱስ ይባርከካ አለኩ ሻሎምካ ብዙሕ ይኩን ዎውውው ቱኡም መዝሙር ሰላም አምላክ ምስኩላትና አመንቲ ይኩን i bless u by the name of jesus amen haleluwya

  • @summerabebe7167
    @summerabebe7167 5 років тому +4

    I can’t stop crying. ፍቅሬ፡ እጂግ፡ ጨመረ፡ ናፍቆቴም፡ በረታ፡ ናልኝ፡ የኔ፡ ፍቅር፡ ናልኝ፡ የኔ፡ ጌታ... Sami Much Much Love you are a man of God !!! We need God more than he need us!!!

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 7 років тому +43

    ፍቅር እጅግ ጨመረ
    ናፍቆቴም በረታ 2×
    ናልኝ የኔ ፍቅር
    ናልኝ የኔ ጌታ 2×
    እየሱሴ ስልህ ላፌ ይጣፍጠኛል
    ዉዴ እንዳንተ ወዳጅ
    ከቶ የት ይገኛል………………አሜን ……ተባረክ ………ሳሚ

    • @dubitidubi2090
      @dubitidubi2090 6 років тому

      ማሂ ማሂ mommmmm

    • @fatimahaj5927
      @fatimahaj5927 6 років тому

      ማሂ ذ🎓ማሂ

    • @selammousa750
      @selammousa750 5 років тому

      አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @yordanosmechal477
    @yordanosmechal477 7 років тому +63

    ወረት የሌለበት ፍጹም ፍቅር
    ትልቅ ትንሹን የሚያፈቅር
    የሰው ማንነት ከቶ የማይገደው
    ቸሩ ኢየሱስ ሰፊ ሆድ አለው
    ትልቁን እንደ ትልቅነቱ
    ትንሹን እንደትንሽነቱ
    ሁሉንም ያቅፋል ከነኮተቱ
    አይገመትም ጥልቀት ስፋቱ

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii294 Рік тому +5

    This song always remembers me campus life. I can't stop listening. Really it always touch my heart. Stay blessed and safe

  • @haftommekonen4616
    @haftommekonen4616 Місяць тому +1

    ብጣዕሚ ዘመናዊ መዝሙር ካብ ኣብሊዕካኒ ኣስቲካኒ ወጻኢ

  • @user-um1pt1fq6f
    @user-um1pt1fq6f 24 дні тому +1

    ተባረክ ጌታ ሆይ..ተባረክ ወንድሜ

  • @happyfamily2091
    @happyfamily2091 4 роки тому +7

    ቤተሰቤ ሲናፍቁኝና ብቸኜነት ሲሰማኝ ኢቺን መዝሙር እየሰማሁ አለቅሳለው ... 😢

    • @mlsuniej1274
      @mlsuniej1274 4 роки тому +1

      You are not alone, if you invite Christ in to your life , the king of kings will be your family and love you unconditionally.

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Рік тому +5

    🎉❤“I am come to send fire on the earth; and what will I, if it be already kindled?”
    - Luke 12:49 (KJV)

  • @bethelsl
    @bethelsl 5 років тому +6

    አዝ፦ ኢየሱስ ፡ መድሃኒቴ ፡ ጌታዬ
    በአንተ ፡ ነው ፡ የጣፈጠው ፡ ኑሮዬ
    ስለሆንክ ፡ ባለ ፡ ውለታዬ
    አያቋርጥም ፡ ምሥጋናዬ
    የእኔ ፡ ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ልዩ ፡ ነው
    ፍቅሩ ፡ እንደማለዳ ፡ ጠል ፡ ነው
    ሥጋና ፡ ደምን ፡ አልፎ ፡ ጅማትን
    ጠልቆ ፡ ይገባል ፡ ያረካልል ፡ ውስጥን
    የማያቋርጥ ፡ ደስታን ፡ የሚሰጥ
    መራራ ፡ ኑሮን ፡ የሚያጣፍጥ
    ከኢየሱስ ፡ ልብ ፡ የሚመነጨው
    የፍቅር ፡ ዘይት ፡ ልቤን ፡ አራሰው
    አዝ፦
    ምንም ፡ እንኳን ፡ ባልሄድ ፡ በመንገዱ
    ባልከተልም ፡ ፍፁም ፡ ፈቃዱን
    በእኔ ፡ በልጁ ፡ ሆዱ ፡ አይጨክንም
    ገፍቶ ፡ ከቤቱ ፡ አያስወጣኝም
    ቢቀጣኝም ፡ እንኳን ፡ በኃጢአቴ
    ሆዱ ፡ ይራራልኛል ፡ አባቴ
    ልጄ ፡ እያለ ፡ ያባብለኝል
    ወደ ፡ እቅፉ ፡ ይመልሰኛል
    አዝ፦
    ወረት ፡ የሌለበት ፡ ንጹህ ፡ ፍቅር
    ትልቅ ፡ ትንሹን ፡ የሚያፈቅር
    የሰው ፡ ማንነት ፡ ከቶ ፡ ያማይገደው
    ቸሩ ፡ ኢየሱስ ፡ ሰፊ ፡ ሆድ ፡ አለው
    ትልቁን ፡ እንደ ፡ ትልቅነቱ
    ትንሹን ፡ እንደ ፡ ትንሽነቱ
    ሁሉንም ፡ ያቅፋል ፡ ከነኮተቱ
    አይገመትም ፡ ጥልቀት ፡ ስፋቱ
    አዝ፦
    የልቤን ፡ ትርታ ፡ የሚያዳምጥ
    ልጄ ፡ እያለ ፡ የሚያቆላምጥ
    ትከሸው ሰፊ አባት ነው ያለኝ
    እስከ ፡ እርጅና ፡ የሚሸከመኝ
    በአባቴ ፡ ላይ ፡ ሃሳቤን ፡ ጥዬ
    እኖራለሁኝ ፡ ተቀማጥዬ
    በምንም ፡ ነገር ፡ አልጨነቅም
    ስለነገውም ፡ ምንም ፡ አልውቅም
    አዝ፦
    wikimezmur.org/am/Classics/Eyesus_Medhanitie

  • @bekanjesus1262
    @bekanjesus1262 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ሳሚ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Рік тому +1

    ተባረክ አንተ ፀጋና ሞገስ የበዛልህ የጌታ ጀግና የተረሱና የድሮ መዝሙር እያስታወስክ ባማረ ለዛ ባለው መልኩ ስትዘምረው ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ልጆቻችንም አብረውህ ይዘምራሉ ዘመንህ ይለምልም

  • @sundune2009
    @sundune2009 6 років тому +15

    Samuel T Michael ... for the first time I heard a nice and relaxed voice "not shouting " way of singing in Amharic...And the voice is not Technologically manipulated like others do,,... maintain a pure voice.God bless

  • @sarabeyene2138
    @sarabeyene2138 5 років тому +2

    ሳሚዬ የባቴ ብሩክ ፣ ልዩ ነህ እኮ ፣ ይህን ታላቅ ስራ በአንተ የጀመረው የጌታችን እና መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ለዘላለም ይባረክ

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial 2 роки тому +1

    ጊዜው ብርቅ ብዙ ብያለፍም ከልቤ ውስጥ ከቶ አይጠፋም ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም ትዝ ይለኛል እስከዘላለም።!

  • @Hiwot95
    @Hiwot95 4 роки тому +6

    This type of..... MELODY IS GIFT FORM HEAVEN...... ! For sure!

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel 6 місяців тому +1

    ተባረኩ እጅግ በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ናቸው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ym4le8ox9x
    @user-ym4le8ox9x 8 днів тому

    ❤❤❤❤
    ❤ ammmmmmmmmmmmmmmmmmmmen
    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:01 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይሔን መዝሙር እንደኔ የሰማዉ የለም🙏🙏😔😔😔

  • @zemitad7101
    @zemitad7101 7 років тому +39

    Jesus ur love makes my life sweeter. Thank you God for loving me unconditionally.

  • @user-dg5se9gs8y
    @user-dg5se9gs8y 2 місяці тому

    I hate the theology of protestantism in general but I love the talents of this dude and many other gospel singers... SAMI WOW

  • @FreehiwotAssfea-zf8dd
    @FreehiwotAssfea-zf8dd Рік тому

    Keep on it I will tell you again keep on it more people will be blessed &changed

  • @youtubadejene2471
    @youtubadejene2471 4 роки тому +1

    ከኢየሱስ የምባልጥ ፍቅር ለማንም የለም እርሱ እኔን መውደዱ ሁለም ያስገሪመኛል!! God bless you sami

  • @user-of5cq1ih9h
    @user-of5cq1ih9h 6 років тому +8

    በጌታ የተወደድክ ሳሚ!!!! ዋው ነፍስን ሰርስሮ የምገባ አምልኳ ነው በእውነት ያነተ ዝማሬወች ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ የተቀ ቡ ናቸው ከዚህ በላይ ይጨምርልህ!!!!!

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 2 роки тому +4

    GOD bless you Sami. It is always a pleasure for me to listen to your songs. They always exalting GOD nothing else. I don't have the appetite to listen to the current songs because of the musical chaos. Keep the good deed.

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii294 5 місяців тому

    bizu bizu fikru,bizu bizu mihretu,bizu cherinnetu,anoregn bebetu

  • @ledujesusjesusjesusjesus8204
    @ledujesusjesusjesusjesus8204 6 років тому +1

    ፍቅሬ እጂግ ጨመረ ናፍቆቴም በርታ ናሊኝ የኔ ፍቅር ናልኝ የኔ ውዴ ሀሌሉያ እየሱሴ ሁሌም ናፍቆቴ ነህ ሳሚ ተባርክልኝ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልክ !!!

  • @abenezergirma6473
    @abenezergirma6473 5 місяців тому +2

    What a song ❤❤❤ i am so blessed

  • @helenmebrahtutesfay6416
    @helenmebrahtutesfay6416 4 роки тому +1

    ሳሚ ብሩክ መዝሙሮችህ ይበልጥ ወደጌታ ያቀርባሉ ይጨምርልህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሰብህ ተባረኩ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 4 роки тому +8

    Anyone listening this song on Nov 2019????????

  • @bettyfeleke9401
    @bettyfeleke9401 5 років тому +1

    አሜን ሀሌሉያ ተባርክ ሳሚ🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🎷🎷🎷🎻🎻🎻👋👋🎧🎧🎧🎹🎹🎤🎤🎤🎻🎻🎻🎤🎤🎤🎤🎺🎺🎺🎺🎺🏹🏹🏹🏹🏹👋👋👋🎧🎧🎧👏👏👏👏🙏🙏🎷🎷🎻🎻😘😘❤️❤️🎤🎤🎷🎷😘❤️

  • @salamabagaz2572
    @salamabagaz2572 7 років тому +1

    Amen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen eyesusi mdnite getahee 🙌🙌🙌geta yebarkhi samiye

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 5 років тому +16

    መዝሙሮችህ ውስጥና መንፈስን ያድሳሉ። ቅባቱ በእጥፍ ይጨምርብህ

  • @naus111
    @naus111 7 років тому +86

    I'm not protestant but I like the quality work--from production to sound. Good job!

    • @ruthsolomon3868
      @ruthsolomon3868 7 років тому +27

      naus111 You know,it's not the religion that we follow that matters, it's who we are chasing. It's so much worth if we are chasing Christ cause he died to save us all! And if you believe in him that he died to save you and that God rose him from the dead you shall be saved. You can read Romans 10:9. God bless you!!

    • @bekamesfin5980
      @bekamesfin5980 7 років тому +7

      Ruth Solomon God Bless You.Philippians 12:1 - "For to me, to live is Christ and to die is gain."

    • @istandwithtigraym7981
      @istandwithtigraym7981 7 років тому +14

      naus111 ፕሮቴስታንት መሆን አያስፈልግም ንጉሱን እየሱስን ለማመስገን እና ለማድነቅ መውደድ እና ራስህን መስጠት ብቻ በቂ ነው። ለዘለአለም ብሩክ ሁን(ሁኚ)።

    • @hiwetkebede8385
      @hiwetkebede8385 7 років тому +1

      Tebarek

    • @aaronblessed2121
      @aaronblessed2121 7 років тому +6

      @naus111my friend let me give you my humble advice with full respect it I not what the way u think, I mean it is not about religion which is protestant, orthodox, catholic, muslim you can call any kind of religion, but it is only and only one that it I the LOVE OF JESUS meaning, we love Him because He loves us first unconditionally. That understanding, what makes you kneel down in front of Him(JEUSES) and sing, preach and declare His love mercy and grace of Jesus Christ who is God. God bless you ma friend.

  • @hanadn6126
    @hanadn6126 6 років тому +8

    Me and my 2 years old daughter can't stop hearing this blessed song

  • @kennarebu4188
    @kennarebu4188 Рік тому +1

    God bless you 🙏! Little boy has an amazing voice.

  • @bethel2
    @bethel2 7 років тому +8

    እንግዲህ ጀመረኝ ናፍቆቴም በረታ ናልኝ የኔ ኢየሱስ ናልኝ የኔ ጌታ።

  • @desalegnchamma3832
    @desalegnchamma3832 4 роки тому +6

    I know the blessing of God is always with you. I thank God for the best gift of our land. Looking forward to hear more and keep on praying. We love yo!

  • @workalemahudegene7806
    @workalemahudegene7806 7 років тому +2

    One life your will soon past
    What I did for JESUS will last
    Haleluya!!!

  • @jerusalembogale637
    @jerusalembogale637 3 роки тому

    ፍቅሬ እጅግ ጨመረ
    ናፍቆቴም በረታ
    ናልኝ የኔ ፍቅር ናልኝ የኔ ጌታ
    እየሱሴ ስልህ ለአፌ ይጣፍጠኛል
    ውውውውዴ እንዳንተ ወዳጅ ከቶ የት ይገኛል
    !!!!!!!!!!!!!

  • @yirgalemtadesse7632
    @yirgalemtadesse7632 4 роки тому +1

    ሁሌም የምባርክበት መንፈሴን ወደ አምሏኳ ወደለይ ከፍ የሚያደርጋት ድንቅ መዝሙር !
    ሳሚዬ ጌታ ይባርክህ!

  • @thenewhorizon2419
    @thenewhorizon2419 6 років тому +3

    This song always leads me to prayer mountain. Really you are a man of worship. Much more blessings upon you in the years ahead Sami

  • @tinbitayele4343
    @tinbitayele4343 6 років тому

    Tebarek kantaga bezemer bemen edela anda engnach ana rnzemralan i am 13 yeres old londen kameta engalan tebarek

  • @ameenameenameenameenameena4212
    @ameenameenameenameenameena4212 6 років тому +2

    Ameen Ameen Eyesusu yibarki ☝

  • @ethiopia1453
    @ethiopia1453 7 місяців тому

    Samiye tebarek since my day of salivation I always blessed by your mezmur bless you more and your family

  • @buzayehudenbelbenti9712
    @buzayehudenbelbenti9712 6 років тому

    Thanks Samuel እግዜሔብሄር ይባርክ አዋ ንሮዬ የጣፍጠው በየሱሱ ክርስቶስ ነው።አሜን አሜን እየሱስ ክብሮን ይውስድ።እና ምን እላለው እግዜሐብር ይባርክህ።እየሱስ በደሙ ይሽፍንህ።

  • @AddisuDesta
    @AddisuDesta 4 роки тому +5

    How I miss these kinds of songs by you, Sir !

  • @nahomefikadu8701
    @nahomefikadu8701 4 роки тому +2

    ተመቸኘ ያፍቅርህ የማይቆረቁረው
    ሀዘኔን አስረሳኝ ደታዪን አላቀው
    ስለዚህ በፊትህ እንበረከካለሁ
    እጄን ከልቤ ጋር ወዳንተ አነሳለሁ

    • @beti3103
      @beti3103 5 місяців тому

      Addiskidane

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 7 років тому +1

    Amen Amen ijen kelbe gar wedante Anesalew Eyesus Haleluyyyaa fiqirik Liyuu New

  • @solomonbanti6757
    @solomonbanti6757 7 років тому +22

    What a wonderful song to Praise the Almighty God.....Sami God bless you

  • @gigatbenji2660
    @gigatbenji2660 5 років тому +2

    Wow,,,Amazing song,,,Love of God,,,God gave his own son,,,We live in Jesus:-Love....God bless U,,,...,,,

  • @Inlight_Show
    @Inlight_Show 6 років тому +15

    Thank you for being so thought full of your songs. You deserve millions of likes! 👏🏻

  • @YeBeALtube
    @YeBeALtube 6 років тому +12

    What a blessing song! Stay in His Love.

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Рік тому +1

    Song of choice from my son again 🎉

  • @ggimiss2211
    @ggimiss2211 5 років тому +1

    Eysus ante lekeh tayelegn ❤️❤️❤️

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 6 років тому

    ተመቸኝ ያ ፍቅር ጌታ ሆይ ዝም... ብለ ወደድከኝ እስከ ድካሚ አመሰግናለሁ!

  • @reality165
    @reality165 7 років тому +16

    All the glory and honor, praise and worship belong to our almighty God! Dear brother Sami i am blessed by your song. It makes me to think about the love of God and leads me to worship him.
    God bless you more and more.

  • @ajaibeseid4931
    @ajaibeseid4931 5 років тому +3

    Sami i loved this song,praise god who gives you this grace.

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 6 років тому +1

    Sari u just born to worship the lord jesus we love u Bro..😍

  • @yosephambawofficial7961
    @yosephambawofficial7961 7 років тому +1

    The one special thing which i have in mind and heart is your love.wont forget it till i die ..Jesus

  • @salamsalam9418
    @salamsalam9418 7 років тому

    አሜን አሜን እየሱስ ጌታ መልካም አምልኮ ነው መልካም እቤት ነው ከብር ለጌታ ይህን አሜን ተባረኪ

    • @alemabrhan364
      @alemabrhan364 6 років тому

      Salam Salam God blessde you mor mor❤

  • @egnutube3186
    @egnutube3186 6 років тому +1

    samiye enwodaln lezelalem Egziabiher yebark zemenen

  • @ephremargamo145
    @ephremargamo145 5 років тому +3

    I'm Rejoiced by zis Glorified Song God Bless You ever!

  • @yordanoshailu958
    @yordanoshailu958 6 років тому +4

    i wish i could hear more soul warming songs like this.... bless ya sami

  • @freweyniharfo6495
    @freweyniharfo6495 Рік тому +1

    ❤ በ ቀን 10 ግዜ ለዚ መዝሙር ቪዉ ሚያርግ እንደኔ ያለ አይመስለኝም ሳሚ ተባርክ

    • @user-ym4le8ox9x
      @user-ym4le8ox9x 8 днів тому

      😂😂😂😂😂ከኔ በላይ😂😂😂😂😂

  • @onelove7096
    @onelove7096 3 роки тому

    oh I cry while listening

  • @alemalemu9939
    @alemalemu9939 7 років тому

    እየሱስ ፍቅር ነህ ጌታዬ ነህ ለዘላለም ሳሚ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @savedbyhisgrace1339
    @savedbyhisgrace1339 7 років тому +2

    I am blessed by this song. May God bless you Sami for the wonderful worship.

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 7 років тому

    amen amen bante new hulum yehonew selezeh aykwaretem mesganaye

  • @robaleshow
    @robaleshow 10 місяців тому

    I'm so blessed with this gospel.

  • @frehiwotanteneh3865
    @frehiwotanteneh3865 7 років тому +1

    Amen Amen samiye tebark ywbzalek yene wude

  • @nardosytesfayesus7186
    @nardosytesfayesus7186 7 років тому +2

    Zelalem aytefam fkrhn eyesus amen tebareklj yene Wendm betam new mwedh

  • @maldavidwin6030
    @maldavidwin6030 5 років тому +1

    Fikru wow god is great thanks sami

  • @lozatamirat6079
    @lozatamirat6079 6 років тому +2

    Temechegn Ya fikrih ....Indeed Jesus!

  • @yegetalijenat8813
    @yegetalijenat8813 7 років тому

    #AMEN #EYESUSUSE♥️ FEKIRE NEW
    #EYESUSE GETA NEW 🙋‍♀️ GOD BLESSY YOU SAMI😍😍😍👏👏

  • @user-ps6kh6nw1z
    @user-ps6kh6nw1z 6 років тому +2

    ተባረክ በብዙ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን፡ ይጨምርልህ

  • @ebisaturi7445
    @ebisaturi7445 6 років тому +7

    What an amazing song ! Rocks the heart and soul!

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 9 місяців тому

      Blessed every day sami

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 5 років тому +1

    Ke..eyesus..mibelt..fiker..yelem...ufffffff

  • @dawoody7396
    @dawoody7396 5 років тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen God bless you

  • @berhanenegussie3210
    @berhanenegussie3210 6 років тому

    ጌታየሱስ ክርስቶ ዘመንህን ይባርከው ሳሚዬ ተባረክ

  • @pastortezerayared6239
    @pastortezerayared6239 4 роки тому +1

    Samy my brother, i don't know how thank you enough for this song.

  • @zeberafilmproduction6052
    @zeberafilmproduction6052 6 років тому +1

    my life will change today god bless samuel

  • @tehut001
    @tehut001 6 років тому +1

    Best mezmur!!!! Listen to it like 20 times a week