አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ ፤ የዩናይትድ ደጋፊዎች ለረጅም ጊዜ የማይዘነጉት በስሜት የተሞላ ጨዋታ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 276

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 День тому +59

    አላዛር እና የስራ ባልደረቦችህ ን. በጣም እናመሰግናለን ይህንን ጥራት ያለውና በእውቀት የተሰራን ምርጥ ፕሮግራም ስለምታቀርቡ
    ገና 1,000,000 ተከታይ እንደሚኖራችሁ እርግጠኛ ነኝ

    • @EloMan-d3i
      @EloMan-d3i День тому

      አላዛር አንተነኸ እንዴ የፃፈከው?

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 День тому

      😅😂​@@EloMan-d3i

  • @tihitnahirpato2450
    @tihitnahirpato2450 День тому +110

    እንደ ዛሬ ሰዓቱ አልሄድም ብሎኝ አያውቅም አንተን ለማዳመጥ እየጠበኩ🔴⚪️⚫️🎉🥰🥰🥰

    • @Werqspace
      @Werqspace День тому +1

      Hoo titi? Teyi enj🤣🤣
      Edilegna nebrachu.

    • @abbi7944
      @abbi7944 День тому

      Ke afe lay wesedkew 😂

    • @frezgigebermariam6263
      @frezgigebermariam6263 День тому

      Enem endanchi

    • @Comment-Cl7
      @Comment-Cl7 День тому

      Enes bitl😄

    • @Amanu93
      @Amanu93 День тому +1

      @@Werqspace stashenfu michlachu yelem stshenefu be edl 😂 be edl penalty aymelesm keshm

  • @birye531
    @birye531 День тому +25

    አጋጣሚው ደስ ይላል ማን ዩናይትድ አርሰናልን ከ ኤፌካም ያባረረው ቀን አላዛር የ ዩቱዩብ 100k የገባው ግሎሪ ማን ዩናይትድ

  • @abelyemanebrhan538
    @abelyemanebrhan538 День тому +24

    አላዛር ምርጥ ሰው፣ ምርጥ ጋዜጠኛ ገና በሚሊዮን የሚቆጠር ሰብስክራይበር ይኖርሃል፡፡ እንኳን አንተ አላማ የሌለው ስንት ቦዘኔ ከዚህ በላይ እየታየ ነው፡፡ እንወድሃለን በርታ!

  • @danielmelaku7203
    @danielmelaku7203 День тому +26

    አላዛር ፕሮግራምህ ሁሌም እግርኳሱ ላይ ነፍስ የሚዘራ የማይሰለች እውቀት የሚያስጨብጥ ከመሆኑም ባሻገር በምርጥ ስብእናና አቀራረብ የሚቀርብ መሆኑ ሁሌም አይሰለችም ይባርክህ

  • @mitikuseyoum5121
    @mitikuseyoum5121 20 годин тому +4

    ምርጥ አገላለጽ ፣ምርጥ የኳስ እውቀት፣ኳስን ከ ቢዝነስነት ይልቅ ፣ቅድሚያ የ አድማጭን ፍላጎት መሰረት ያደረገ፣ማህበረሰባዊ እሴትንና ሙያዊ ስነ-ምግባርን የተላበሰ ትንተና ነው የምትሰጡን።አልአዛርና ምሳወርቅ አናመሰግናለን።መርጠን እናዳምጣችኋለን።ክበሩልኝ።👏👏👏👌🙏

  • @geribiedu1515
    @geribiedu1515 21 годину тому +3

    አላዛር በቅድሚያ ለአንተ እና ለስራ ባልደረቦችህ የከበረ ስላምታየን አቀርባለሁ:: ያንተን ፕሮግራም አስመልክቶ ቀደም ሲል በስፊው ፅፌልህ አዉቃለሁ :: መልእክቱም አድናቆትን እና ምስጋና ያዘለ ነበር :: አሁንም ቢሆን ፕሮግራምህ ሁሉን አቀፍ አስተማሪ ከመሆኑ ባሻገር አዝናኝ በመሆኑ ጭምር ሁልጊዜ እከታተልሃለሁ :: አድናቆቴም ከልብ ነው::ወደ ዋናው ጥያቄ ልግባ ይኸውም እኔ ቀንደኛ ከሚባሉት የማንቸስተር ዩናይትድ ቡድን ደጋፊዎች አንዱ ነኝ :: ይህ ስልህ ቀላል እንዳይመስልህ ቡድናችን ሲሽነፍ እንቅልፌ እስኪጠፋ ድርስ እታመማለሁ:: ይሁን እንጂ እንደ አንዳንድ ደጋፊዎች ስሜት ብቻ አይጋልበኝም :: በተለይ በዳኝነት ላይ ኢፍትሀዊ የሆኑ ነገሮች ስመለከት በጣም እናደዳለሁ:: ይህ አቋሜ በሁሉም ቡድኖች ላይ ይስራል :: ለዚህ እንደ እብነት መጥቀስ ካስፈለገ ትናንትና የነበረው የአርሴናል እና የማንቼ ጨዋታ መጥቀስ ይኖርብኛል :: በዚህ ጨዋታ ብዙ የዳኝነት ግድፈቶች አይተናል :: ሆን ተብሎ የተደረገ በሚመስል መልኩ በኳስ ጥበብ የዓለማችን ቁንጮ በሆነች ሃገር ፍትቦሉን የሚመጥኑ ዳኞች አለመኖራቸው ሁልጊዜ ይገርመኛል:: ስለዚህ ጥያቄየ በዚህ ዙሪያ ይሽከረከራል :: አላዛር ለመሆኑ ከጨዋታ በሖላ የእለቱ ጨዋታ በባለሙያዎች ይገመገማል ወይ ? ቀጥሎስ ምን እርምጃ ይወስዳል እባክህን በዚህ ዙሪያ ስፊ ማብራሪያ ብትስጠን በቅድሚያ ምስጋናየን አቀርባለሁ:: አንተም በርታ ኣንድ ቀን ዓለም ኣቀፍ የፍትቦል ተንታኝ እንደምትሆን ተስፋ ኣደርጋለሁ ::
    ከልብ አመስግናለሁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohamedredi7851
    @mohamedredi7851 День тому +19

    ኮማቾች ስለ አላዛር ያላችሁን አድናቆት ሳለደነቅ ማለፍ አልችልም ሁላችንም

  • @gezish_21
    @gezish_21 День тому +20

    100k 🔥🔥🔥

  • @KirubelgizawKira
    @KirubelgizawKira День тому +12

    ሰላም ብለናል✋
    አሞሪ ማንችስተርን ከተረከበ እነዚን ሶስት ጨዋታዋች በደብ ማገናዘብ ተገቢ ይመስለኛል
    1:-ሊቨርፑልን በመሜዳው በሚገርም አቋም ተጫውቶ አቻ የወጣበትን
    2:-ማን ሲቲን በሜዳው በድንቅ ጨዋታ ማሸነፉን እዲሁም
    3:-ትላንት ምሽት አርሰናልን በሜዳው በጎዶሎ ተጨዋች በፔላኒቲ ማሸነፋ ችሏል.🔴
    👏👏👏

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 День тому +6

    ዳኛዉንም አርሰናልም ያሸነፈዉ የኔዉ ዩናይትድ ነዉ ❤❤ማንቼ ዉስጤ ነዉ መዝናኛዬ መደሰቻዬ በከፍታዉም በዝቅታዉም ማንቼ የልጅነቴ ወደ ከፍታዉ እየተመለሰ ነዉ ❤❤❤❤

  • @BirukWendimu-y6u
    @BirukWendimu-y6u 20 годин тому +2

    በጣምምም ድንቅ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው ሰራክን

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial День тому +7

    ገና አሁንም እንበዛለን ቤተሰብ ገና 1000000....... እንሆናለን
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @dagnetamiru1347
    @dagnetamiru1347 День тому +8

    አልአዛር የመረጃ ባዛር ❤❤❤

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 Годину тому

    ትላንት ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት አልሰማኋችሁም ነበር እስክሰማችሁ እንዴት እንደተቁነጠነጥኩ ብታይ በስመ አብ ! ስራችሁ ወደ ሱስነት እየተቀየረብኝ ነው መሰለኝ ❤❤❤❤ በዛ ላይ ማንቼ እነ እገሌን አሸንፎ ወደ ቀጣይ ዙር አልፎ እነሱን ከውድድሩ በሜዳቸው አሰናብተናቸው በለው ልዩ ነው አቦ ❤❤❤
    ❤❤❤GGMU❤❤❤

  • @ertale1874
    @ertale1874 День тому +4

    አላዛር ምርጥ ጋዜጠኛ ❤

  • @habeshaethio4861
    @habeshaethio4861 День тому +15

    100k I'm a Chelsea fan congrats alez 💙💙💙 gena 1M tegebalek

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 День тому +5

    የትናንቱን ጨዋታ…..ከታሪካዊ ሁነቶች ጋር አዛምደህ ያቀረብህበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል፡፡
    በ1999 ዴኒስ ቤርካምፕ (“The Non-Flying Dutchman”) …ያን…የማይረሳ ፔናሊቲ መሳት ብዙ ነገር ነበር የቀየረው፡፡
    ….ረጅም ዓመት ወደኋላ መለስኸኝ አሊዝ….ያን…ደግ ጊዜ አስታወስኸኝ፡፡
    በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @Werqspace
    @Werqspace День тому +6

    Congratulations on the 100k Aliz!
    Glad i am one of them. 🖤

  • @natnaelabebe6320
    @natnaelabebe6320 17 годин тому

    አሌ የምር በጣም ነው ምናፍቀው ያንተን ትንታኔ ለመስማት ጊዜው እስኪደርስ ጥሩ ስጦታ እግዚአብሔር ሰጥቶካል ግን ብመነኩስ በዬ ሳስብ🤔🥰🥰 ትልቁን ጸጋ ይሰጥክ ነበር

  • @Abu-kapuka
    @Abu-kapuka 5 годин тому

    Alazar his honest and professional am Arsenal and your fan.

  • @fasikawgetenet8985
    @fasikawgetenet8985 День тому +1

    ምርጥ እና አዋቂ የስፓርት ጋዜጠኛ ነህ
    በመረጃ፣በታሪክ ፣ወቅታዊ አቋም፣ ሁናቶችን አካተህ ስለምታቀርብ በጣም አመሰግናለሁ በግሌ 🙏
    በዚሁ ቀጥል ገና 10M እናስገባዋለን ይሄን ቻናል 💪👏👌
    አክባሪ እና ተከታታይ አድማጭ ነኝ ከሩቅ ምስራቅ ቻይና 🇨🇳

  • @amanuelwogayehu8498
    @amanuelwogayehu8498 11 годин тому

    I don’t know how it didn’t reach a million subscribers you deserve a billion buddy!

  • @ምናሴ-ወ8ዘ
    @ምናሴ-ወ8ዘ 17 годин тому

    ምርጡ የስፖርት ፕሮግራም congrats

  • @ZLucky-One
    @ZLucky-One День тому +1

    እኔ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ ከቼልሲ ውጪ አልሰማም አሌ ያንተ ግን አደለም ቼልሲ ለምን Championship ቡድን አደለም አፌን ከፍቼ ነው ምሰማህ ለዛ አለህ አቀራረብህ የኳስ አውቀትህ ወገንተኝነት የሌለብህ ሁሉንም በኩል የምታይ(በተለይ እኛ ቼልሲ ደጋፊዎች እንደምናከብርህ እና እንደምንወድህ) ታውቃለህ ብቻ ቃል የለኝም እግዘብሔርን ያክብርህ 100K የገባኸው በራስህ ጥረት ነው እኛ ደሞ Like, Share ማድረጋችን ይቀጥላል በርታልን

  • @MuzemilKedir-tx2lt
    @MuzemilKedir-tx2lt День тому +2

    አላአዘር እስፖርትን እንድወድ የምታረገኝ ምርጥ የእግር ኳስ ዳኛ

  • @DanielGerasu
    @DanielGerasu 18 годин тому

    ምርጥ ፕሮግራም ጣፋጭ አንደበት

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 20 годин тому

    Alexo በጣም አሪፍ ነው you deserve millions

  • @AlelignGedef
    @AlelignGedef День тому +2

    ምሳ እንኳን ደስ አለሽ የማንቸ ደጋፊ እንደሆንሽ አውቃለው የሰፈሬ ልጅ

  • @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
    @ጥቁርሰው-ኸ9ኈ 23 години тому +3

    የጋዘጠኝነት ጥግ ነህ ።እይታህ አሪፍ ነው።አለ አንጅ ያ ወሽካታ ዱርየ ኤፍሬም የማነ የሚሉት

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 День тому +1

    እናመሰግናለን እናንተም በየእለቱ ጥሩ ትንተና ስለምታሰሙን በርቱ💪

  • @tarekegnmulugeta8740
    @tarekegnmulugeta8740 20 годин тому

    I'm proud of hearing you. You deserve a 100k subscriber. Keep it up 💪💪💪

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 День тому +1

    Alexo and Misa well come I am ready to listen your analysis.

  • @abiyfisseha8025
    @abiyfisseha8025 22 години тому

    Aliz biggg upp great respect u will b the 1st Ethiopian football pundit ..1M subscribers ..soon

  • @alldaysof
    @alldaysof 21 годину тому

    My best Alazar!!

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 День тому +1

    Wow Manchester united 🎉

  • @HDAcademy107
    @HDAcademy107 День тому

    Alexo u deserve more and more ❤...i am learning a lot from you and when i saw ur interview with dave(dejaf) i realised that u r such a great motivation for our generation ...i am always hopeful that i meet u one day ...love and respect ❤❤❤🙏

  • @Yesufabdu-j5b
    @Yesufabdu-j5b 21 годину тому

    One of my favorite sports UA-cam channels is your program. I listen to it every day.

  • @DanielMolla-q1n
    @DanielMolla-q1n 21 годину тому

    Alazar 🎉🎉🎉

  • @HabtamuSafeMicheal
    @HabtamuSafeMicheal 15 годин тому

    በርታ ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @FirewUk
    @FirewUk День тому +1

    100k Ale congrats 👏 more to come

  • @RedietGetahun-r5x
    @RedietGetahun-r5x День тому +3

    100k U deserve it Goat 👏👏👏 am Happy 4 yesterday victory ነበድ ገሊዮ Bella chaw chaw 😂

  • @yoni-d2b
    @yoni-d2b День тому +3

    prodcat ካየ ቦሃላ ይበል ነዉ የወደድኩህ alazar

  • @bezawitben3708
    @bezawitben3708 21 годину тому

    Wow Manchester united 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😊

  • @henokayele3666
    @henokayele3666 23 години тому +2

    U deserved.... 100k congra

  • @kassahunkifle9390
    @kassahunkifle9390 День тому +1

    Keep Going Alexo!!!

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i День тому +5

    ❤❤❤ 100k ለአንተ ያንስሃል

  • @BelayMesfin-ng8ox
    @BelayMesfin-ng8ox День тому +2

    I'm Chelsea fan congra for 100k 💙💙

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw День тому +3

    በ10ተጨዋች ለ12ተጨዋቾች ነበር የገጠምነው የማይበገር ነው ዩናይትድ ይለያል ታሪክ እራሱን ደግሞል ክለቤ ከዚህ ቡኋላ የማንም ትንሽ ክለብ መቀለጃ አይሆንም ታላቅነቱን በሜዳው ሄዶ አስመሰክሯል glory glory man united 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 21 годину тому

    አላዛር ምርጥ ሰው

  • @mintfikru7628
    @mintfikru7628 15 годин тому

    3,000,000 view you deserve it,honestly you can❤❤❤❤

  • @abdihakimmohammed3389
    @abdihakimmohammed3389 День тому

    You're welcome, Alex and Misa you really deserve it ❤

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል День тому +3

    100.....የንሰሀል 200በቅረቡ እንግለባለን እንኳ ደሰ አለህ ሰጠብቅ ነበረ ለዜ❤❤

  • @AmanuelSisay-l2p
    @AmanuelSisay-l2p День тому +2

    Wel come አሊዝ

  • @ጀሪአይናፋሯ
    @ጀሪአይናፋሯ День тому +2

    ኮግራ100k ከዚህም በላይ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤

  • @The_mystery111
    @The_mystery111 День тому +1

    Alazar congra🎉🎉🎉🎉

  • @zedodavo
    @zedodavo День тому

    Alazar, my favorite football analyst, you deserve 1M subscribing.

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical День тому +2

    BOOOM BOOOM SILVER PLAYBUTOON ALAZAR!

    • @endiruwolde1607
      @endiruwolde1607 День тому

      endee CHAGNIN ...Timechugnalachu

    • @EloMan-d3i
      @EloMan-d3i День тому

      አንተነኸ እንዴ የተቀበልከው?

  • @thomasspot1999
    @thomasspot1999 День тому +7

    የዩናይትድ ደጋፊ ባልሆንም እንደ ደጋፊ ነው ሰለብሬት ያደረኩበት ጨዋታ ነበር።ዳኛው ጫና ስላደረገባቸው በጣም ነበር የቋጠርኩላቸው ጎረቤት ይገባቹሀል ማሸነፉ።

  • @AshrekaNasro-kx6pe
    @AshrekaNasro-kx6pe 23 години тому +1

    ጡሩ እየሰራቹነው

  • @firdawekayele7518
    @firdawekayele7518 20 годин тому

    YESSSSSSSSSSSSSs 100 K !!!!

  • @ayozebb
    @ayozebb День тому +4

    Baga Gammadde 100K🎉🥰🥰

  • @GemechSamuel
    @GemechSamuel День тому +1

    በጉጉት ነው ምንጠብቃችሁ ደግሞ የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርበህ በምስል ስላየውህ ደስ ብሎኛል ድምፅህና አንተ እንደ ገመትኩት ተመሳሳይ ናችሁ። ብዙ ጊዜ ትንሽ ሰዎች ናቸው በድምፃቸው ብቻ ስትሰማቸው ቆይተህ አካላቸውን ስታይ ሚመሳሰሉልህ አንተ ከዛ ውስጥ ነህ። አንድ ቀንም ምሳወርቅን ማየት እንፈልጋለን

  • @dagmawisesay6555
    @dagmawisesay6555 День тому +1

    ያንስባችሓል ቀጥሉበት👍

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 День тому

    Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yibeltaltilaneh8705
    @yibeltaltilaneh8705 День тому +2

    ቆይ እኔ አንተን ለመሰማት ይህን ያህል መጓጓት ነበረብኝ? አሌክስ የእግር ኳስ ነፍስ የምትዘራ እንኳን ይህን የመሰለ ድራማዊ ጨዋታ ምንም ብታወራ ቁጭ ብየ አንተን መስማት ሱስ ሆነብኝ 🥰🔥🔥🔥🔥

  • @bisratwolde5223
    @bisratwolde5223 День тому +1

    United 👏👏👏👏👏👏👏

  • @Amanworld67
    @Amanworld67 День тому +2

    Congra for 100k ❤

  • @rebuma18
    @rebuma18 День тому

    Congra alex
    I love you best man

  • @BinyamDetamo
    @BinyamDetamo День тому +1

    Alazar🎉🎉

  • @mohammedmollaw2830
    @mohammedmollaw2830 День тому

    እንደሁሌው ፕሮግራምህን በጉጉት ስጠብቅ ነበር & ከ100 ሺወች በላይ የሚገባህ ወርቅ ነህ እናመሰግናለን አላዚ

  • @ShukurHussein
    @ShukurHussein День тому +2

    Alex ጣፋጭ ኡፍፍፍ

  • @habtamualemayhu1528
    @habtamualemayhu1528 День тому +1

    አላዛር አንተኮ ከመቶ ሺህ በላይ ነው ልክህ።

  • @dawitgenene6970
    @dawitgenene6970 День тому

    Aliz Congrats for 100k,.....200k Loading❤

  • @elyasgirma9654
    @elyasgirma9654 День тому

    አሌዝ እኛም እናመሰግናለን 🙌

  • @yetneberkm8732
    @yetneberkm8732 День тому

    Congrats Alexo…100k subscribers

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 День тому +1

    ገገማ ዳኛ ነው ዩናይትድ ውጤታማ መሆን የሚፈልግ ከሆነ እንቶፈንቶ ዳኞችን በመክሰስ በማስቀጠት ከዳኝነት እንዲወጡ ማስደረግ የማይችሉ ከሆነ የዳኞች መጫወቻ መሆኑ አይቀርም

  • @SabaYosefe
    @SabaYosefe День тому

    በመሸነፍችን በጣም አዝኛለሁ በማንቼስተር ስለሆነ እንጅ መሸነፍ ብርቅ ሆኖ አይደለም በለላ በኩል ደስብሎኛል ብያንስ ክሮንኬ ይህንን ጨዋታ እንኳን አይቶ አጥቅ ብገዛልን ብዬ አሰብኩ

  • @tadeleabera-pq4yl
    @tadeleabera-pq4yl День тому

    Congratulations Aliz for 100K

  • @wakjiratesfahun3682
    @wakjiratesfahun3682 22 години тому

    Guzo wede 200K!💪💪💪💪❤❤❤

  • @MohammedIbrahim-kk3ce
    @MohammedIbrahim-kk3ce День тому

    Come on united ❤❤❤

  • @sadonyousuf92
    @sadonyousuf92 18 годин тому

    Alex በርታ ❤️

  • @KarlosBilloo
    @KarlosBilloo День тому

    Congaratulatolion🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @natnaelseifu9421
    @natnaelseifu9421 День тому +4

    100k ያንስሀል‼️

  • @alemayehuyimer8521
    @alemayehuyimer8521 День тому

    በርታ አሌክስ።

  • @osmiosmisha4602
    @osmiosmisha4602 День тому +2

    ካንተ ጋር ቡና የመጠጣት ቀጠሮችን እንዳለ ነው ያንተን ቆንጆ ወግ ለመስማት ቀጠሮ የያዘ ወዳጅህ ነኝ❤😂

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 День тому +2

    ከዜሮ ወደ ሂሮ አልታር ባይዲር ❤❤

  • @HussenOumer-p8u
    @HussenOumer-p8u День тому +1

    እኳን ሠላም መጣህ አሌክሶ ትመቸኛለህ

  • @taricostar7671
    @taricostar7671 День тому

    Congra aliz sile harry Maguire program yiseralin

  • @ቢራኑ
    @ቢራኑ День тому

    ❤🎉 ጎበዝ!

  • @GjHk-sv1dq
    @GjHk-sv1dq День тому +1

    100k let's go 200k 🎉🎉🎉

  • @atecoffee9148
    @atecoffee9148 День тому +1

    በቀን ሁለት ጊዜ ይሁንልን

  • @tafesseeyassu7312
    @tafesseeyassu7312 День тому

    United =Wariors

  • @JiechlatLuny-o5b
    @JiechlatLuny-o5b День тому +3

    100k 🎉🎉🎉

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 День тому

    Congratulations but I’m sad for arsenal 🎊💯K❤

  • @tamratgebisa7598
    @tamratgebisa7598 День тому

    Congratulations Aliz 100K🎉🎉🎉🎉

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 День тому

    100k Congrats Alex

  • @estifaynalem6805
    @estifaynalem6805 22 години тому

    Ye hulegizem ademachihe! Sel Barcelona vs Real Madrid game tenetena sera.

  • @DawitDAVID-xu3rv
    @DawitDAVID-xu3rv День тому

    keep it up

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 День тому

    It felt so good when your team won against the fan, on their backyard, cheating players, and clown referee. That match was wasn't about tactics, it's about resilience, being the warrior inside. Manchester United is a symbol of resilience, they found a way even if it is against all the odd.