Its good to know the truth ,no body have the ability to decide on peoples wish,tigrai needs peace with amhara,federal gov ,and eritrea and did their homework with tplf..peace and negotiations is the key for the problem..federal gov must finalize pretoria agreement including the raya welqait case by negotiations with amhara
Algeris agreement must finalize, demarcate ethio.eritrea border,its been 23 years now, to clear mess in east africa agreements must be implemented. No right no left come to the point...tigrai land must be free of war and war mongers...war is not easy
Meles & TPLF are the root cause for the current problem we are facing in Ethiopia generally. Ethnic poision.. alsema alachehu.. woyane kifu new, ye Tigrai hizb terefew!
Assab belongs to Eritrea. Please stop such kind of argument. Yes, Ethiopia can use all Eritreans ports the same manner Ethiopia uses the Djibouti port at present.
You're absolutely correct what you said about Getachew. He is incomptent and power hungry man. He doesn't care about anyone, but himself. He is lazy, lier and all he wants is eat, drink and talk.
ምርጥ ጋዜጠኛ ለሀቅ የቆመ በማስረጃ የሚያቀርብ በመሆንህ እናመሰግናለን።
Thank you brother! For being the voice for the voiceless.
ጌታቸው የትግራይ ህዝብ መስዋዕትነት እና አንድነት አጥፍቶታል
What a wonderful idea and great explanation fanuel
Thanks fanual
Fanuel jegna respect abo
Amazing your genuine organic political analysis and facts.
Exactly !!!
ጌታቸው እነዛ አተን ለማዳን ከሞት ለሞቱት ወድሞቼ አጥታቸው ይፋረድህ😢😢😢😢
thank you for service I wish everyone can be like you you are man of integrity god bless you dear brother🎉
Thank you ❤
You are right Fanueal
Thank you Fanuel
you are right bro
Faunal kinfu Toru journalist and Amazing media i love it❤
❤❤❤ Excellent ❤❤❤
faneye drops kesekaram mn ygeghal❤❤❤❤
ሰላም
ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤የሚገርም ኣገላልጽ በሳል ሰዉ።❤❤❤❤
Fentale media በጣም እውነተኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
You are Absolutely right thank you Fentala ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉
Fani real journalist 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
What a brief keep it up!
Good to see you bro and keep it up . Go forward🎉🎉🎉
Getachew and Debretseon both of them should be resign
The young and new but capable politicians should lead Tigraye
Getachew Reda is driving his political career on dead End. Game over Getachew Reda end of your Story.
እውነትም ወራዳ! ጌታቸው ልክ እንደ ኣብይ ኣሕመድ ወለጋ ብሄድ ይገድሉኛል እንዳለው እኮ ነው ። Thanks Fanuel 🙏 ለእውነት የቆምክ !! ውሸት ፕሮፓጋንዳ ብተነዛ ኖሮ ሚሊዮኖች ይከተሉህ ነበር ። እውነት ግን መራራ ነች ። ተባረኽ እዝ ሓወይ 🙏
ሌቦቹ ናቸው አንድነታችን ያጨናገፉት
Bravo!
ሰላም❤❤❤❤
ምንአለ ሁሉም ሚዲያ እንዳንተ ቢሆን!
እባካችሁ እንተባበረው።
❤❤❤ nice one brother
In Getachew's watch, the people of Tigray have suffered a lot 😭😭😭
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
You are right
ፈንታሌ ሚዲያ ከምትል መላጣው ሚዲያ ብትል አንተን ይወክላል
ሀሰብህ መልካም አይመስልም ጦርነትን የሚጠራ ለህዝብ አዘኔታ የሌለው የሀገርን ጥቀም የለመከለ ሀገርን የሚያፈርስ ስለሆነ እርምት ....
Its good to know the truth ,no body have the ability to decide on peoples wish,tigrai needs peace with amhara,federal gov ,and eritrea and did their homework with tplf..peace and negotiations is the key for the problem..federal gov must finalize pretoria agreement including the raya welqait case by negotiations with amhara
ፈንታለ በጣም እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው ያላችሁ ቀጥሉበት። ስለ ብርጌድ ንሐመዱ ያላችሁን አስተያየት የሚደገፍና የሚደነቅ ነው። እርግጥ በኢሳያስ የሚመራ የነብሰ ገዳይ ስብስብ መንግስት መላውን የኤርትራ ህዝብና ልጆቹ ብቻ ሳይሆን ለሞላው የአፍሪቃ ቀንድ ህዝቦችም ሳይቀር በጥብጦታል። በሁሉም ጣልቃ እጁን እያስገባ ቀጠናው መረጋጋት እንዳያገኝ ቀንደኛ ተዋናይ ሁኖአል። ህዝቦቻችን ልኡላውነታቸው ጠብቀው ያላቸውን ጸጋዎቻቸው አብሮ በመካፈል ወደላቀ ሰላም የሞላበት ስልጣኔ ለመሻገር ይችላሉ። አሁን ያለን ትውልድ ጥሩ መግብያ ካበጀንለት የሚመጡ ትውልዶቻችን የበለጠውን ይሰሩታል። ስለዚህ አይዛችሁ ቀጡልበት!!!
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you
ወይኔ ፋኑኤል በጣም ስሜታዊ ሆነሀል።
ኢየሱስ በሶስት ቀን አይደለም በ ሦሥት ማይክሮ ሰከንድ የትግራይን ህዝብ ጥያቄ ሊመልስ ይችላል።
ሁሉም ነገር መነሻው ሀሳብ ነው። እግዚአብሔር የሁሉንም ባለድርሻ አካላት አስተሳሰብ አንድ ሊያደርግ ይችላል።
He said just the world reality, and he knows God can do anything in micro seconds
❤❤❤❤
ፈኑኤል ክርስቶስና ሰው መን ከምኑ አደረከው ንስሀ ግባ
Getachew is already game over dictator🛑🛑🛑🛑
Before Your dream you ask your grand grand father
ፋኑዬ ይህ ችግር የሻቢያ ብቻ አደለም ሁሉም የፈለገውን ሲያገኝ ኢትዮጵያ ላይ መነሳታቸው አይቀርም
🎉
ሰላም ፋኑኤል
Who arrested aba galas? Abiy is the problem of oromo and must face justice for genocide
ፍንዳታ ነውወይስ ፈንድሻ ሚድያ!የምትሉት ጠፋባችሁ እኮ!
Algeris agreement must finalize, demarcate ethio.eritrea border,its been 23 years now, to clear mess in east africa agreements must be implemented. No right no left come to the point...tigrai land must be free of war and war mongers...war is not easy
ይሄ የትግራይ ጉዳይ ነው ስለትግራይ ፖለቲካ ከእናንተ መልካም ነገር አይጠበቅም ፡፡ የሚያዳምጣችሁም የለም፡፡ እንዲህ ነው እንድያ ነው ብላችሁ …ለመለፈፍና ከጎናችሁ ይሰለፍልናል ለምትሉት ሀይል ለመወስለት ካልሆነ በቀር ስለ ትግራይ በጎነት ከእናንተ አይጠበቅም የራሳችሁን ጉዳይ በራሳችሁ ተወጡ…!
ፈንታሌ የህዝቦች ድምፅ መሆኑ አረጋግጧል፡፡
I feel the PP want to destroy Karayoo instead of fighting the OLA .
የትግራይን ህዝብ ምርጫ በአንድ ፓርቲ መጭመቅ ግን ዲሞክራሲ ነው ? ካልፈለገስ? ማን ነው የሚያስጥለው?
አደመ
አብይ ነገ ኢሳያስ ጋር ሲታረቅ ወደ አንሰባ ይልክሀል😜
Fanuel igziher yakbrlij brged nhamedu slezegebkln tesfachn new leeritrawiay ina ke ethiopian Demo beselam lemenor
Well said ! Getachew have step down. He failed to lead Tigray. His office is bars and restaurants, and he is alcoholic
ከአዋሽ ፓርክ ጀምሮ ያለው ችግር ሞትም አለበትና እዛጋ ያለውን ሞት ግጭት ብለህ አታቅለው ግጭት ማለት በሁለት እኩያሞች ፈልገውሞ ሆነ በሌላ ምክንያት የሚፈጠር መለካካት ከጦር መሳሪያ አጠቃቀም ባለፈ ይመስለኛል የዚህ አካባቢ ችግሮ መንገደኛ የሚገደልበት አቅለህ ግጭት ማለት ተገቢ ነው? አልሻባብ በኢትዩጵያ መልኩን ሲቀይር የያዘው ተግባር በሚል ቢተረክ እንጂ
አትዎሽ የኤርትራ መንግስት አሰብን የ🇪🇹 መንግስት እና ሕዝብ እንዲጠቀም የከለከለ የለም ። መሬት እወስዳለሁ ብለህ ከመጣህ ግን እንደ አባቶችህ እጅህ ይቆረጣል‼️‼️‼️
Vodka Getachew tirunba menfat jemere
Meles & TPLF are the root cause for the current problem we are facing in Ethiopia generally. Ethnic poision.. alsema alachehu.. woyane kifu new, ye Tigrai hizb terefew!
አታቀውም ዝም ብለህ ታወራለህ እንዴ አዋሽ አርባ አፋር ክልል ዞን 3 አሚባራ ወረዳ ውስጥ ያለች 1ቀበሌ ነች ከአዋሽ ፓርክ ጀምሮ አፋር ክልል ነው አርም የሚድያ ሰው ስተት እንደቀላል አይታይም በቂ መረጃ አለመያዝ የታማኒነት ጥያቄ አለበትና በይቅርታ ፈጥነህ አርም
የአዲሳባን ታክሲ ችግር አልፈታም አለሙ ስሜ እንኳን ክልሎች ላይ ያለውን ኬላ መቆጣጠር
ብርጌድ ንሓመዱ ከ አብይ ጋር ሆነዉ የሻዕቢያን መንግስት ለመጣል ማሰባቸዉ ባልከፋ ነገር ግን ቤት በኩል አልፈዉ ነዉ የሚለዉ ጥያቄ መመለስ አለበት ... አብይ የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ያለምንም መሸራረፍ ሲያከብር ብቻ ነዉ አለዚያ ትግራይም ከተመቻት ኃይል ጋር ህብረት መፍጠሩ አይቀርም። ይኃዉ ነዉ።
እነ ጻድቃን TDF ሃጃክ ኣድርገው ከሻዕቢያ ጋር ለማዋጋት ነው ። የትግራዋይ ደም ከኣሁን በኋላ ኣይፈስም ፣ ይበቃናል፣ መሬታችን፣ ሕዝባችን ይመለስ።
Abiy the fano is the problem of Ethiopia
ለትግራይ ህዝብ በሻዕብያ አሽከሮች ሊመራ ትመኝለታለህ በሌላ በኩል ደግሞ ስለዲሞክራሲ ታወራለህ ።
አርስቱ ወደድኩት፡ አካፋ አካፋ ማለት መለመድ አለበት
ቅጥረኛ! ይሕ የትግራይ ሕዝብ ጉዳይ ነው ኣያገባሕም!
ኢትዮጵያውያን ሰለ ኤርትራ እና ኤርትራዊያን ፖለቲካ በትክክል የሚግባችው ብጣም በቁጥር አነሰትኛ በምሆኑ ነው ችግሩ 90 ከ% ኤርትራዊያን ኤርትራ እና የኤርትራ ሕዝብ የሚውዱት ከኤርትራ ውጪ በመሆኑ ነው።
በመጨረሻ ሁሉም አንድ ናቸው በግድ አብረውን ቢሆኑ ነው የተሻለ ራሳቸውን ችለው አይችሉም ይህንን ሀቅ መዋጥ ነው ያቃታቸው
Assab belongs to Eritrea. Please stop such kind of argument. Yes, Ethiopia can use all Eritreans ports the same manner Ethiopia uses the Djibouti port at present.
ምነው ሥራ ጠፋ እንዴ ዝም ብለህ ትፈተፍታለህ መጀመሪያ የራስህን
*ሕዝባዊ ግንባር ሻብያ በአፍሪካ ትልቅ ሰራዊት የነበረውን የደርግ ወታደርን ደምስሶ ሕውሃትንም ምንልክ ቤተመንግስት ያስነገሰ ነዉ ** 'ያንተን አብይንም ከወያኔ ጦርንት ጋር በነበረው ረድቶት ያተረፈው የኤርትራ ሰራዊት ሻብያ ነዉ!!
"እነዚህም ምልንየም አዳራሽ የተስበስቡት ሕዉሃት የዛሬ 30ዓመት ያደራጃቸው አብዛኛው የትግራይ ተውላጆች ያገርህ ልጆች ናቸው.,. ይህው ነዉ
ሌላው ዩሀንስ ቧያሌው ነው ጌታቸው ኮዳ
የኤርትራ መንግሥተ ውይም የሻዕቢያ ደጋፊዎች ሀኑ ተቃሚዎች ትግል የሚያካህዱት ከኤርትራ ውጭ ነው።
ከትግራይ ወጣቶች በላይ ለሞሆን አትሞኩር። የሰብሐት ነጋ ቡድን ከጌታቸው ቡድን በላይ አደገኛ ነው።
ጌታቸው ረዳ ሚድያ ለብቻው ተቆጣጥሮ የትግራይ ህዝብ አንድነት አመድ ድቤ አስገብቶ የጆኖሳይደር ቀኝ እጅ ሆኖ ትግራይን አዳክሞቷል፡፡የክዳት ቁንጮ ሁኗል፡፡
ህወሀት ዲሞክራት የሆነ ያህል ነው እኮ የመረጠውን ሰው ለማውረድ የቸኮለው የተመረጠበትን ጊዜ እስኪጨርስ መጠበቅ ማንን ገደለ 27 አመት ተጠብቀው መሻሻል ሳያሳዩ ዛሬ ፍርድ ተጓደለ ሲሉ አያፍሩም
ፋኑ አሪፍ ልጅ ነህ በተፈናቃዮች ላይ ያለህን አስተያየት በተደጋጋሚ ሰምቻለው የተሳሳተ ሀሳብ ነው ያለ ተፈናቃዮች አንመለስም አላሉም ክልሉ ለፖለቲካ መያዣነት እንደተጠቀመበት እንክት አድርገ ታውቃለ ጨከን ብለ አውነቱን ተናገር!!
ተፈናቃዮችን መመለስ ላይ ሳይሆን ለጆኖሳይደር ለአማራና ለፒፒ አስተዳደር አናስረክብም እዛ ያለውም ህዝብ ከትግራይ አስተዳደር ውጭ አይሁን ከባዕድ አገዛዝ ነፃ ይሁን ነው፡፡ተፈናቃይ ይመለስ አይመለስ አይደለም እውነታው፡፡አታወናብዱ፡፡ፈንታሊ የህዝብ ውግንናህን ቀጥልበት
You're absolutely correct what you said about Getachew. He is incomptent and power hungry man. He doesn't care about anyone, but himself. He is lazy, lier and all he wants is eat, drink and talk.
ደደብ 😊😊😊😊😊
ua-cam.com/video/V6i-lSKMGgo/v-deo.html
A lot of young educated were sacrifices to protect Getachew's life
who are you how youcare about Tigray politics..! Stop the interfernce and bayazed information and analysis...!
Addis ababa hedew min liyadergu new
እናመሰግናለን🎉🎉🎉
Thank you Fanuel
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Getachew is already game over dictator🛑🛑🛑🛑
❤❤❤❤❤❤