#new

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 226

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያናሰማልነ

  • @eteneshwoga5125
    @eteneshwoga5125 5 місяців тому +2

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን ቅዳሜንማ በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @MesiZenebe
    @MesiZenebe 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 місяці тому +1

    ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን ሰምተን ለመፈፀም ያብቃን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን መምህራችን

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 5 місяців тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i 5 місяців тому +1

    ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-yz6jp6ln6w
    @user-yz6jp6ln6w 5 місяців тому +1

    ምህር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይሰጥልን።

  • @user-sv1vl4on7j
    @user-sv1vl4on7j 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 5 місяців тому +1

    በእውነት ውድ መምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቀድል ቱዪ እናመሠግናለን

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 3 місяці тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን የአባቶች ገድል በጣም ይገርማል አሁንም በከተማ እየኖሩ ብዙ እግዚአብሔር የሚፈሩ አሉ እሱ ብቻ የሚያውቃቸዉ

  • @Yemaryam340
    @Yemaryam340 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን “ልማድና ክርስትና” በሚለው ትምህርት ላይ እጅግ በጣም ብዙ ነገር አውቂያለ እንዲሁም ስለ ስርአተ ቤተክርስትያን ፈትፍታችው ነው ያጎረሳችውኝ ከብዙ አንዱን ልጥቀስ "ክርስትና ሲነሳ የክርስቶስ ስጋና ደሙ "እንደሚሰጥ አላቅም ነበር , የውሃ ጥምቀት ብቻ እንደሆነ ነው ማቀው እና በጣም አመሰግናለሁ ስለ ሀይማኖቴ እውቀት እንዲኖረኝ ከፈጣሪ በታች ስለረዳችውኝ::

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 місяців тому +2

    እግዚዓብሄር ይመስገን ቸሩ መድሃኒያለም መምህር ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ!!!

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 5 місяців тому +2

    ስለ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
    በርቱልን ቃልሕይወትን ያሰማልኝ መንግስተ ያውርስልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 Місяць тому

    በእዉነት እኔ ይህንን ትምህርት ስራየን እየሰራሁ ምስጥ ብየ መስማቴ እኔ ነኘ አይደለሁም እያልኩ እየተጠራጠርሁ ነው እኔ አለም ምርኮኛ ያረገችኘ የአለም ባሪያ ነኘ😢😢😢😢😢😢እኔ ዛሬ ሁለት ትምህርቶችን ተከታትየ አለሁ በሁሉም ትምህርቶች ዉስጥ የኔ ህይወት የለም የለሁም ባዶ ነኘ ምንም በጎ ነገር የለለኘ ሀጢያት ሰዉነቴን ሸፍኖታል😢ወገኖቸ በፀሎታችሁ አስቡኘ መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ቃለ በረከት ቃለ ህይወት ያሰማን 💗💗💗💗

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 5 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን የአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን አቡዙቶ አቡዙቱ ይድልልን ክብር መምህራችን የቁዱሳን ኣቦቶቻችን በረከት አይለየን አሜን✝️

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 5 місяців тому +7

    በጣም ምገርም ትምርት ነው 🙏ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም🙏በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት❤️🙏🙏ቅዳሜን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ🥰🥰

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t 5 місяців тому

    እሜንእሜን❤❤❤❤

  • @Firma-2024
    @Firma-2024 5 місяців тому +1

    Thanks!ቃለህይወት ያሰማልን

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx 3 місяці тому

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 5 місяців тому

    Amen amen amen kalehywot yasemlen memehere ❤❤❤

  • @user-sz4ti8ef2l
    @user-sz4ti8ef2l 5 місяців тому +8

    ላስተማሩን ለመከሩን መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሄር በአድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን(3)❤❤❤

  • @utty3720
    @utty3720 5 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ❤❤

  • @user-pw4jb7bd3c
    @user-pw4jb7bd3c 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት የሠማልን ... 🙏🙏🙏

  • @lomi1237
    @lomi1237 5 місяців тому

    ❤❤waqayyo sagale jirenyaa isin ha dhagessisu bara tajajila kessan isinif ha dheressu❤

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4t 5 місяців тому

    ማርያም እሜን❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 5 місяців тому

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት ❤❤❤❤

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k 5 місяців тому

    አሜን ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 місяців тому

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wm6rd2df7p
    @user-wm6rd2df7p 5 місяців тому

    kalu das sel enamsgnaln mamrachn👏👏👏👏👏🙏🙏

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር❤🙏

  • @user-ki2er8il7r
    @user-ki2er8il7r 5 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🥰🥰🥰

  • @user-zy4sq7fp2i
    @user-zy4sq7fp2i 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዝሐልኹም ክብር አቦና💐💘

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @user-ur1ez2jx9p
    @user-ur1ez2jx9p 4 місяці тому

    Amen Amen Amen be ewnet keli hiwot yasemlen edme be stega yakoyeln abtchin

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 5 місяців тому +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኔ የምለው ነገር አለኝ ማንም ቦሆን ስለ መልካም ስራ እና ፃም ፀሎት የማይወድ ንስሃን የማይፈልግ ስጋ ወደሙ የማይናፍቅ አለ ብለው ያስባሉ በፍፍፁም ግን ምክንያት ባይሆንም የንስሃ አባት ይሆነኛል የቤተ ክርስትያን አባት ብለን ከምንላቸው አባቶች የምይሆን ነገር እያየን ምን እንድርግ ሁሌም ምህመናንን ነው የምትወቅሱት በስደት ላይ ነኝ ግን እንኳን ለመቁረብ ዝግንን የሚያስብል ነገር አይናችን እያየ ጅጆሮዋችን እየሰማ ምን አድርጉ ነው ሲቀጥል ንስሃ አባት ባላችሁነት ቦታ ነው መያዝ ብላችሁ አስራችሁናል እኔ ንስሃ ነእንደዚህ አይነት ሰወችም መንገር አልፈለግም ስለዚህ የእኔ ነው ስህቱቱ ንስሃቸው በቮይስ እየተቀዳ እንዴት አንቺ ይሄንን ትሰሪያለሽ እንዴት ይሄ ይደረጋል እየተባል እና መቼም እናነባለን ኮመንት ካላችሁ መልስ ስጡበት እና እኮ መላዕክት አይደለንም ሰው ነን ሊያውም እጅግ ብዙ ሀቢያት በደል የሚሰራበት የምናይ የምንደበቅበት የሌለን የተቸገርን

    • @BezuneshYalew
      @BezuneshYalew 3 місяці тому

      yeraseshen cheger lemen sew lay talakekiyalesh hulum sew ande endalhonew hulu hulum kahn ande ayedelem ena ehetachen egziabher yeredash hulem mertun lemadereg memoker new enji mewekakes ayetekemenem.

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t 5 місяців тому +3

    በእዉነት መምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በጣም ልብ የሚነካ መልእክት ነዉ ያስተላለፉት የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን አሜን፫ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን 😢😢 የእኛንም የልባችንን መታበይ ልዑል እግዚአብሔር ያርቅልን አሜን፫😢😢

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 5 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህረ

  • @dghthhu3910
    @dghthhu3910 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 5 місяців тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ያቁይል የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlmazGashu
    @AlmazGashu 5 місяців тому

    Programachun meketatel kejemerku 3 kene new betam betam dess yilala ye limad ena Kristina mitasetemerut betam tekami ena ye bizu sew tiyakewech nachew,memeher kale hiwot yasemalen edeme ena tena yisetelen

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r 5 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እንካን ደና መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በጣም ደክሞኛል በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው የቅዱሳን አምላክ በረከታቸውን ያሳድርብን❤❤❤❤

  • @hulumale9027
    @hulumale9027 5 місяців тому

    amen

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 5 місяців тому +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 5 місяців тому +1

    _📖 _*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*_ 🤲_
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_*
    _*በእውነት ለውድ ለመምህርችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን*_🍃🍃🌾🌾🌾🌹🌹🌹❤

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g 5 місяців тому +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i 5 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን✝️ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበፀጋ ያቆ ይልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helentesfaye1844
    @helentesfaye1844 5 місяців тому +2

    አሜን አባቴ ሆይ ለሁሉም አባቶች እና እናቶች በጽሉት አስቡ ኝ ልሰግድ ስል ወገቤ ያመኛል ሥራ ስሠራ ምንም አይለኝም 🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-zv7vi5kq5j
    @user-zv7vi5kq5j 5 місяців тому +2

    በ እውነት ቃል የለኝም ቃለሂ ወት ያሰማልን ብዙ ነገር እዳቅነው ያረጋቺ ሁኝ ማሪያምን ❤❤❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 5 місяців тому +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን የቅዱስንበርካታዎቹ ጸሎቴች ቡርካቹ በርካታዎቹ የድንበን አሜን

  • @user-sg6mx9dq2g
    @user-sg6mx9dq2g 5 місяців тому

    ቃለሕወት ያሰማል

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 5 місяців тому

    በእውነት ማስተዋልን ያድለን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 5 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN KALE HIYWET YASEMALN BEDME BETENA YAKOYLN EGZIABHER AMLAK KEMETABEY YSEWREN

  • @abdiniwaqqayo7377
    @abdiniwaqqayo7377 5 місяців тому

    Amazing thank you so much

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 5 місяців тому

    በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን u are so talented 👌🙏

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 5 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏የእውነት ስንቅ ሳርሩን በትመሥጦ የሰማሁት ሁል ጊዜ. በዚ መልኩ ብተርኩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድጋሚ 🙏

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d 5 місяців тому +1

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድሎት ፈጣሪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንደስ የሚል ትምህርት በሳምት ሁለቴ ቢሆንልን በጣም በጉጉት ነው ምንጠብቀው ❤❤❤

  • @mareliass9459
    @mareliass9459 5 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህርቃልህወትያስማልን

  • @user-gg6tm3pj7o
    @user-gg6tm3pj7o 5 місяців тому

    Ezigiabher yistelene. Kale hiwot yasemalen. Be ge'ez yetetsafe bible keyet agegnalew.

  • @Nanu-Emebet
    @Nanu-Emebet 5 місяців тому

    kale hiwotin yasemalin🙏

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤❤

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z 5 місяців тому

    በእዉነት ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ትምህርት ነወ መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @haimemengistu1517
    @haimemengistu1517 5 місяців тому

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ትምህርታችሁ በጣም ወቅታዊና ተገቢ ነው . ለኔማ አብሶ እኔን ብሎ ክርስትያን እስክል ነው ያስተማረኝ .
    አንድ ሶስት ጥያቄዎች አሉኝ
    1) ህፃናትም ሆኑ ትልልቅ ስዎች ሲቆርቡ የለበሱትን ልብስ ለብስው ማስደር አለባቸው ? ለምን
    2) ጠዋት ወይም ከስአት ለቁርባን ሲኬድ ጥርስ ቢቦረሽ ችግር አለው
    3) የቆረበ ስው ባር ውስጥ ቢገባ ለመጠጣት ሳይሆን ወይም ለመጨፈር ሳይሆን የትዳር አጋሩን ፍቃድ ለመሙላት ነው ይህ ሃጥያት ነው
    ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል በምንዘጋጅበት ስአት የገዛ የቤተስብ አባል እናተላይ ክፋትን እያረግ ቢያገኙትና ምንም ሳይናገሩ ያንን ስው ቢርቁት እና ማናገር ቢያቆሞ ያስው ግን እንደሚያጠፋዎት ደጋግሞ እየተናገረ ያለን ስው እቤቱ ሄደው ወ ይ በስልክም ቢሆ ን ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ እባካችሁ በመቤቴ ማርያም ይዣችሃለሁ በቅንነት መልሱልኝ

  • @Hrrd6
    @Hrrd6 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @etsubdinkgirma3454
    @etsubdinkgirma3454 5 місяців тому

    አድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 5 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እመሰግናለን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን ሳላሳ ስልሳ ቃላት እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid 5 місяців тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ከቅዱሳኑ በርከት እረድኤት ያካፍለን😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 5 місяців тому

    መምህርቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ ከጤና ያድልልን በፀጋ ያብዛላችሁ የንሰሀእድሜና ልቦናይስጠንአምላካችን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 5 місяців тому

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @user-om8xd5fr4o
    @user-om8xd5fr4o 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Sagaale jireenyaa siin haa dhageechisu

  • @habiAnkober
    @habiAnkober 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ብዙ እየተጠቀምን ነውና በርቱልን አደራ እንዳታቋርጡ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርክልን🙏🙏

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋወትን ያብዛልን መምህር ለህዝቡ በጾም ወቅት እንዲያሳስቡልን ምጠይቆት ነገር የዳቦ እርሾ የፍስክ አለ እና አብዛኞቻችን ይኸን አናስተዉልም አናነብም እና እንጠቀማለን እኔም ሳላዉቅ ሳላስተዉል ወይም ሳላነብ ስጠቀም ስለነበር አንድ ቀን በአጋጣሚ ማርካዉን ለማየት ሳነብ ነዉ የፍስክ እደሆነ ያወኩት ብዙ ሰዎች ስላሉ ና ከዚ በኋላ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በተለይ በዉጭ አለም ራሳችን ካላነበብን ወይም ማንበብ ካልቻልን በወተት የተሰራዉን ብንጠይቅ የፍስክ የለዉም ነዉ ሚሉን እና ካላወቅን ወይም ማንበብ ካልቻልን ለሚያነብ (ለሚያቅ ሰዉ ብንጠይቅ መልካም ነዉ.

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 5 місяців тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእውነት በጣም ጥሩ ት/ት ነው ልማድና ክርሰትና ሁልግዜም እራሳችንን እንድናይ እያረገን ነው በርቱልን እኛም በሚገባ እየተከታተልን ለሌሎችም እንዲያዳምጡ እየነገር ነው።በቀንዴል ሚዲያ ልማድና ክርሰትና ለኔ ብዙ እየተማርኩበት ነው

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እዉነት ለመናገር ሱስ ነዉ የሆነኝ ገብቸ ቸክ አደርጋለሁ ያለ ጊዜዉ ይለቀቅ ይመሥል በጣም ብዙ ትምህርቶችን ተምሪያለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን በእዉነት አሜን
    አንድ ጥያቄ ግን አለኝ እኔ ስደት ብሆንም እግዚአብሔር ይመሥገን በደንብ እፆማለሁ ግን ግን አረቦች አንዳንደ ምግብ ከወጭ ያመጣሉ እና ተነካክቶ ይሆን እላለሁ በጣም እሳቀቃለሁ 😢 ግን እግዚአብሔር አዋቄነዉ ብዬ ዝም ብዬ እየፆምኹነዉ ከንቱ ይሆን ይሆንን?? ሁለተኛዉ ደሞ ለአረቦች እፆማለሁ እስከዚህ ስዓት ብዬ እነግራቸዋለሁ በቻልኩት አቅም አስረዳለሁ እና ከንቱ ዉዳሴ ይሆን 😢

  • @meseret742
    @meseret742 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያአሰማል እንቁ እና የተከበርከው መምህራችን 🙏🙏መምህረን በስልክ ማግኘት ይቻላል በእመቤቴ 🙏🙏🙏

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 5 місяців тому

    እኳን ደህና መጣችሁልን አ ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማል እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን🤲🤲🤲

  • @FKk-mv5hb
    @FKk-mv5hb 5 місяців тому

    ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🙏🙏🙏

  • @mulye-ko2qq
    @mulye-ko2qq 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምታችሁ ይድረሠን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሰችሁ አሜን በእዉት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን አሜን ከዚሕም በላይ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያድልልን አገራችነን ምሕረትን ይላክልን በቸርነቱ ይማረን🙏

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7l 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን በእውነት 🙏🙏🙏

  • @Ella_1994
    @Ella_1994 5 місяців тому

    እንዴት ያለ ወቅቱን ያገናዘበ ት/ት ነው!!!
    ሌሎች ርዕሶችም ሲቀርቡ እንዲህ ባሉ ታሪኮች ተዋዝተው ቢቀርቡ ግሩም ኑው! እግዚአብሔር ይባርከን!

  • @user-em3hp2sy1u
    @user-em3hp2sy1u 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን" በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን!የሚገርም ነው የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን!

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y 5 місяців тому

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን የእኛ ትሑት መምህር !!✝️❤

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 5 місяців тому

    መምህራችን ረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ከምር በጣም እየተማርኩበት ነው በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን🙏

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️

  • @akemanu48
    @akemanu48 5 місяців тому

    መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን::
    አይነ ልብናችንን ይክፈን:: ማስተዋልና እትጋታን ያድለን
    አሜን

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራቺን እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @TsionTilahun-pf9gq
    @TsionTilahun-pf9gq 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ የምኖረው ሳኡዲ አረብያ ነው እናም መንፈሳዊ ፊልም እያየሁኝ የእስክንድርያው ፓትሪያልክ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማእቱ ከፃፋቸው አንቀፅ ላይ ክርስቶስ የካዱ ሰዎች ከዚህ በፊት ንስሀቸው ተቀባይነት ስላላገኘ ወደ እምነቱ ሲመለሱ ክርስቶስ እንደፆመው 40ቀን በመፆም እራሳቸውን ያጎሳቁሉ እናም በመጨረሻ በፋሲካ በአል ወደ ቤተ ክርስትያ መመለስ ይችላሉ ብለዋል እና ይቅርታ ስላልገባኝ ነው አስረዱኝ አርባ ቀንና ሌሊት ነው ወይስ እኛ እንደምንፃመው እስከ 12ሰአት ድረስ እየፆምን ነው እና ደሞ በራሳችን ፈቃድ ነው ወይስ ነፍሳባታችን ነግሩውን ነው እምንፆመው እና ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው አሁን እኔ እንደምሰማው ብዙ ሰው ከኦርቶዶክስ ወጥቶ እንደገና ሲመለስ ቄደር ከተጠመቀ ተመለሰ ነው እሚባለው እና በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ከሌለውስ እና በጣም ይቅርታ ማወቅ ስለምፈልግ ነው ይሄንን ብታስረዱኝ ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ ።

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ይወህት ያሰማልን እግዚአብሔርይመሰገንቃለይወህትያሰማልን ❤❤❤❤❤