Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘንድሮ ሙስሊሞችም ክርስቲያኞችም ባንድ ሆነ ፆማችን ለሀገራችን ሰላም ባንድ ዱአ እናርግ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ
እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኮን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ጾሙን የሰላም የበርከት ያድርግልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለረመዳን ፆም እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን ❤🎉🎉🎉🎉
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን
Amen
አሜን እንኳን አብሪ አደረሰን
አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ በዚህ ፆም ከፈጣሪ እምንታረቅበት ፀሎታችን እሚሰማበት አንድነታችን እሚመለስበት ሞትና ጦርነት በቃችሁ እምንባልበት አገራችን ሰላም እምትሆንበት ፈጣሪ ያርግልን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
በእውነት አሜን
እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤🎉🎉
,እንኳን አብሮ አደረሰን🍇🍇🥀🥀🥀🥀🥀
ለእስልምና እምነት ተከታይ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለክርስትና እምነት ለፋሲካ ፆም በሰላም አደረሳቹሁ መልካም ፆም
Amen amen enkan abro address
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንንን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ረመዳን ነገ ነው ?
Amen😢🎉
ለመላው የእስልምና እምት ተከታይ ወች እኳን ለተከበረው ወር በሠላም አደረሣችሁ ረመዳን ሙባረክ ❤❤❤❤
አለይነ አለይኩም
እኳንአብሮአደረሰን
,እንኳን አብሮ .አደረሰን🍇🍇🍒🍒🍒
እንኳን አብሮ አደረሰን
አላህ ይባርክ ፊ
መላውየእስልምና ሀይማኖት ተከታዬችእኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳችሁ አላህ ፆመው ከሚጠቀሙ ያድርገን❤❤❤❤
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
እልልልልነገ ታላቁ ረመዷን ፆምይጀመራል አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉ደስስ ብሎኛልአይዞን እነሸቃሊት እንበርታ😢
እሺዉዴ
ሸቃሊትየሚለዉቃልስጠላዉ ይቅርታና
እኔም@@RahemaXd-vm2pw
ደስ ስትሉ ሁለት ጋደኛሞች አቆማለሁ ሲለው እዚህ ደርሰህ አንድ ነው የቀረን አለው እንዲህ ነው ጎበዝ ተያያዙ ዛሬ አዝናናችሁን ለወጣቱ ደረሳችሁለት ኤቢዬስ ተባረኩ በወጣ ይተካእ
wow ዛሬ ትንሱ ተመልሷል እዝቃለን እዝቃለን😂😂😂 የኢስላም ልጆቺ እረመዳን ሙባረክ ❤ እንዴሁም የኦርቶዶክስ ልጆቺ እንኳን አደረሳቺሁ ለፃም መልካም ፆም ❤
ሱሬ የሰው ልጅ ሺ ቃላት መደርደር አይጠበቅበትም ሁለት ቃላት አንድም ቃል ብዙ ሺ ነገሮችን ታስረዳለች ተናጋሪው ጥበበኛ ከሆነ የምር ሱሬ ጸሀፊ ከባድ መሆንህን ይች ንግግር በቂ ነች በርታ ዋው እውነት ሲነገር ሰው ይደነግጣል ለካ ክው ነው ያልኩት የምር ክብር ያለህ የሚገባህ ወጣት ነህ👍
Yewunet gobez newu lemejemriya gize lb bye sayewu
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጄች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
Amen amen amen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉❤😢
መቼ ነው ሚገባው ፆም
Nege (tomorrow)
የትንሱ እዝቃለን እዝቃለን የሚላት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂😂😂 እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤
እኔ ምለው ይሄ ፕሮግራም ያለው ብቻ ነው እንደ ማለቴ አርት ላይ ያለ ብቻ ነው ለምን ለድሀ አትጋብዙም ቢያንስ ብዙ ችግርን ልትሸፍንላቸው ትችላለች ይች ብር ለእናንተ ግን የሻይ ናት እየተሳሰብን እንጂ
ታዋቂአንጂአይሣተፍም፣ባለፈዉእንደዛቢዬ፣የሥድብመአት፣ወረደብኝሀቅመናገሮ፣እዚጋአይቻልም፣ተሣዳቢአለ❤❤😂😂
Kerbesh atint litgichi libela
@@Abh-j3x ደች ብላ ውሻ ና ልርዳህ
@@rahmahteak9719 ጉዳይ አይኖርኝም ወላሂ ግን ከምሬ ነውኮ ወላሂ
በትክክል❤❤❤❤❤
ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤😊😊
በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም አደረሳችሁ
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች እንጅካን ለጌታ ፆም አደረሰን🎉🎉🎉🎉
አሜን፫❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጻም ነው በለሽ አስተካክለሽ ፃፊ
እኻን አብሮ አደረሰን ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
ሀበይ ለ1445ለኜይ የረመዳን ሶመን ቦጋሬት አጄጄሙ አጄጄነ ረመዳን ሙባረክ
ሀበይ በድም አጄጄና❤
በድም
ሀበይ በድም አጄጄና❤❤❤🎉
ላረፋይ ሀበይ በሳላም አጄሙ
እሩመዳን ሙባረክ የሙስሊም እህቱቸ
ትንስሽ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂 ተመለሰ👍
😂😂😂😂😂😂እንዝቃለን የሚላት ቃል በራሷ ውበት አላት😂😂😂😂
እዝቃለን እዝቃለን እዝቃለን ትሱዬ እንኳን ደና መጣህልን ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለመላው እስልምና ተከታዮችም እንኳን አደረሳቹሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ምንፀልኝበት ያድርግልን ❤❤❤❤
የአባቶቻችን ልጆች ነን ለስሚ አንድ ቃል በቂ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤👊
እኛም እንወህዳልን ትንሱዬ 🙏❤️እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን መልካም የ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቂያ ግዜ ይሁንልን 🙏❤🙏❤
ለመላው ኦርቶዶክሳዊየን እንኳን ለጌታችን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
ሱሬዬ ስትስቅ እንዴት ደስ እንደምትለኝ 😊😊❤❤
ሁለት እቁወች የዘመናችን አስቂኝወች መልካም ቀጠሎ😂😂
ከሀገሪቷ ሁኔታ አይብስም😂😂😂 አቡ😂😂
Iwnetun new kezi aybesem😂😂
✍️ህልምሽን አጥብቀሽ ያዥ እና መቸም ተስፋ እንዳትቆርጭ።በቆራጥነት እና በፅናት ቁሚ መንገዱ ምንም ያክል አስቸጋሪና አድካሚ ቢሆንም መቸም ቢሆን ወደ ህልምሽ መጓዝ አንዳታቆሚ በአላህ እምላለሁ የምትፈልጊውን ታገኛለሽ።ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ።~
አሜን
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የዐቢይ ፆም እና ለእስልምና ተከታዮችም እንኳን ለርመዳን ፆም በሰላም አደርሳቹ አደርሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
እኔን የሚያስቀኝ እንዘቃለን የሚለዉ የትንሱ ጩኸቶ ነዉ😂😂😂
ትሰዬ ሰለተመለሰክ ደሰ ብሉኛል ባንተ ነው የሚያምረው እ❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ይሁን ከአገሪቱ ሁኔታ አይበልጥም
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ ለሙስሊሞች ሮመዳን ከሪም ጾም ለማትወዱ ርኩስ መናፍቃን ተቃጠሉ.
Somin yemintabeyibet anadirgew
😂😂😂😂😂😂😂 ዋው
🤣🤣🤣
Lengeru Alebabesesh manenetshen Yenageral Erasesh west Yemilawn Erkuset betnelekchi noro atetabeyim nebrr …Ye Tsadik Aynoch Wederasu Nachew … Ye Hatiyateng sew aynoch gen wede wechi nachew … ሉቃ 18:10-1410 …ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህat ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ።10 እንዲህ ሲል፡- ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ።13 ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፡- አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።14 እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።እግዚአብሔር የንስሀ እና ራስሽን ብቻ የማየት ጊዜ ይስጥሽ
በዛብህ ለምነትህ ያለህፍቅር ደስይላል በርታልኝ
ለቃጠሎ ፍልሚያ ሞቅ ደመቅ የሚያረገው ትሳኤ አቅራቢ ሲሆን ነው የጨዋታው አድማቂ ነው
እኔምለዉ ይሄ ፕሮግራም በፆም ዶሮ የሚበሉ ክርሰቲያን ሰዉች በጣም ተገረማላቹ እግዚአብሔር ይቀር ይበላቸው
ሱሬ፡ስለመጣህ፡ደስ፡ብሎኛል፡አቃጥለን፡ተባረክ፡❤
ለመላው የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም በሰላም አደረሰን ❤❤❤ ለእስልምና እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን ፃም አደረሳችሁ ❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🎉
ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ ረመዷን አደረሠን ውዶቸ በዱዓ አንረሳሳ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
ለሞላውእስልምና ተከታይበሙሉእኳንለተከበርውእሮመዳንአደርሳችሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤
ኤቢዬስ እናመሰግናለን ትንሱን ስለመለሳችሁ ትንሱዬ ዛቅ ዛቅ
ለተመልካች ጋብዙ እና እኔንም ጥሩኝ እንዴ ሁሌ ተመልካች ጎመጀው እኮ 😅😅😅😅
ይከ ልጅ ትልቅ ሰው ሆነና ቤቶችን ከተውኩ ምዘመን 😂😂😂😂 በቃ እኔም አረጀሁ ማለት ነው😂😂😂 ሳሳዝን
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንኩዋን ለታላቁ ወር አደረሰን የባለፈዋ ልጅ ግን ትንሱን አገኘችዉ ይሆን እንዝቃለን በሚለዉን የምታደንቀዉ
ወዮ ትንሱ በጣም ነው ያሳከኝ እንዝቃለን ሰትል
ትሱ እዝቃለን እዝቅ አለን የምትላት ነገርስ ያለፈዉ ሳምንት ለት አላየሁም ነበረ😂😂😂😂😂
😂😂😂ወይው በሳቅቅቅ ይሄን ፕሮግራም ስወደው😮😅 እኔማ ሲያቃጥለኝ ጆሮየን ይነዝረኛል😅
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እዝቃለን እዝቃለን ትንሱ እንኳን ደህና መጣክ😅 ሁለቱም ጎበዝ ዎጣቶች ናቸው በዜ ግን ከቤቶች ውጪ ሌላ ፊልም ብትተውን 😊
ሁለቱንም ስወዳቸው እኮ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህየዛሪዎቹ ደግሞ ይለያሉ
ከሀገሪቱ ሁኔታ አይብስም😂😂😂editer 👏👏👏👏👏shorout 👏
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለተከበርው 1445ኛው የረመዳን ፆም አደረሳቹ ፆማተችንን ተቀባይ የኢባዳ ወር ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉❤
ይቺ እንዝቃለን የምትለዋ ቃል እንዴት ደስ እንደምትለኝ አልገባችሁም እኔ ስስቅ እነሱ ሲነዱ አቤት አቤት
ፕሮግራሙ በቀጥታ የኢትዮጵያን ሁኔታ ይገልፃል ቢባል ውሸት አይሆንም
ትንሱየ የኔቃጠሎ እኳን ደህናመጣችሁሥወዳቸው ልጆቹን😅😅
ዛቁ ዛቁ ከማለት ዕቃው ውስጥ በመጠኑ ቃጠሎውን በማድረግ አንድቸርሱ ማስገደድ is the perfect challenge
ትንሱዬ እንኳን ተመለስክ ❤❤🎉
እንኳን ለፋሲጋ ፆም በሰላም አደረሰን መደሀኒአለም አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤
መልካም የፆመ ወራት
ሱሬ አማራ ነው መሰል የጦርነቱ ነገር አሳስቦታል አንሸነፍም ያባቶቻችን ነው ማሸነፍ አለ እውነት ነው
ኢትዮጵያዊ ለሱ አሪፍ አይደለምይሔኛዉ ኮሜንት
ሁለቱም
ትንሱ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል በርታልን 😁😁😁👍
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆማችንን ፀሎታችንን ይቀበልልን ፈጣሪያችን🙏
የጥፋት ልጆች መልእክቱ ገብቶኛል ለአለም ብር ብዬማ አላላግጥም መልእክት ንሰሀ ግቡ የገባው ገብቶታል!!
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሳችሁ
እናተን የማየው አይስክሬም እየበላሁ ነበር አሳዘናችሁኝ ለብር ተብሎ ቃጠሎ😅😅😅😅😅😅
የቤቶች ትዝታዎች የኔ ልዩ ፍቃዱየ
ፍቄ ግን የመጨረሻውን ተፍቶት ነው ሳያላምጥ ውጥት ነው 😂😂😂😂 ግን በጣም ደስ የሚል ነበር ሱሬ በስማም 😂😂😂😂
እንዝቃለን እንዝቃለን ትንሱ እንኳን መጣህ ። የዛሬዎቹ ስወዳቸው።🎉🎉🎉❤❤
እንዝቃለን እንዝቃለን አይ ትነሱ😂😂😂😂
ሀለቱንም እወዳቸዋለው ደስ ብሎኛል እኩል በመሆናቸው
ከዚ ኢንተርብ ስቱውጡ ቃጥታ ዎደ ህስፍታል 😂😂😂😂❤❤
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ ፆሙ የበረከት ጥያቄዎችን የሚመለስበት ይሁንልን 🙏
😂 ጭዉታን የገለፀበት ነገር ተክክል😂
እኔ እራሱ አሁን ቃሪያ በልቼ እየተቃጠልኩ ነው የኮመትኩት😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አራ እኛን የመደም ቅመሞችንስ አራ ትንሱ
ሶስቱንም በጣም ነው የምወዳቸእ😊😊
ባለማተቦቹ ሱሬና ፍቄ በጣም እምወዳቸዉና እማደንቃቸዉ ተዋናዮች
ለመላው ኦርቶዶክስ ተከታዬች እኮን ለታላቁ ለምንለደው አብይ ፆማችን አደረሰን አደረሳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፍቃዱ ሱራፌል በጣም እምዉዳቺሁ የማከብራቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትብብራቸውን ወደድኩት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
መድሃኒያለም እንዳስጀመረ ያስጨርሰን ለሀገራችንም የተሻለውን ያምጣልን!!! ይቅር ይበለን ምህረቱን ይስጠን!!!
አቡ ረዱን አታቃጥልብኝ 😂በዜ ያንተን ማደግ ሳይ መዳም ቤት ያረጀሁ መሰለኝ ቤቶች እንደተጀመረ ነው ከሀገር የወጣሁት ኤ😢
ስወዳችሁ❤❤❤❤አቃጥለህ ልትገላቸው ነው እንዴ ትንሱ😂😂😂
አረ ደስ ስትሉ አይዛን😂😂😂😂
ፆም ገባ የዚህ ፕሮግራም እጣ ፋንታው ምንድን?
እኛንም የሰዉ ቤት ሰራተኞችን ጋብዙንና ስዉ አርጉን በናታችሁ
ለምን ግን ተነሱ አይወዳደርም ቢቀምሰው ጥሩ ነበር😂😂😂😂
ፍቄ የኔ ክርስቲያን ❤❤❤❤
እዝቃልን ትንሱ እካን ደናመጣክ😂😂😂😂😂
ዉድየኢስላምልጂችእንኳንአደረሳችሁረመዳንሙባረክ🎉🎉🎉🎉
የኔ ምርጦች የምወዳችው የሚያስቁኝ ተዋናኞች ❤❤❤❤
ሁለቱም የምወዳቸዉ አረቲስቱች ናቸዉ የገባቸዉ ናቸዉ ፍታ ያሉ አድናቂያችሆ ነኝ ፍርሙልኝ 😂
ፍቄ ና ሱሪ አሪፍ ነበር🎉
እንዝቃለን መጣ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አገራችንን የሰላም ፆም ያርግልን የሙስሊሙሙ የክርስቲያኑንም ፆም እግዛቤሔር ይቀበልልን አሜን
ዋኦዎ ሃባሶችሄ. ትላያላቺ እናቴ ባሻም የምርህን 👍❤️
ትሱ እኮን ደህና መጣህ ናፍቀሀኝ ነበር ስምት ለት አንተ ስላላቀረብክ
ዘንድሮ ሙስሊሞችም ክርስቲያኞችም ባንድ ሆነ ፆማችን ለሀገራችን ሰላም ባንድ ዱአ እናርግ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ
እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኮን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን ጾሙን የሰላም የበርከት ያድርግልን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለረመዳን ፆም እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን ❤🎉🎉🎉🎉
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙን የሰላም የፍቅር የበረከት ያድርግልን
Amen
አሜን እንኳን አብሪ አደረሰን
አሜን፫እንኳንም አብሮ አደረሰን❤❤❤
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤
Amen
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ በዚህ ፆም ከፈጣሪ እምንታረቅበት ፀሎታችን እሚሰማበት አንድነታችን እሚመለስበት ሞትና ጦርነት በቃችሁ እምንባልበት አገራችን ሰላም እምትሆንበት ፈጣሪ ያርግልን 🙏🙏🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
በእውነት አሜን
እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤❤🎉🎉
,እንኳን አብሮ አደረሰን🍇🍇🥀🥀🥀🥀🥀
ለእስልምና እምነት ተከታይ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ እንዲሁም ለክርስትና እምነት ለፋሲካ ፆም በሰላም አደረሳቹሁ መልካም ፆም
Amen amen enkan abro address
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜንንን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ረመዳን ነገ ነው ?
Amen😢🎉
ለመላው የእስልምና እምት ተከታይ ወች እኳን ለተከበረው ወር በሠላም አደረሣችሁ ረመዳን ሙባረክ ❤❤❤❤
አለይነ አለይኩም
እኳንአብሮአደረሰን
,እንኳን አብሮ .አደረሰን🍇🍇🍒🍒🍒
እንኳን አብሮ አደረሰን
አላህ ይባርክ ፊ
መላውየእስልምና ሀይማኖት ተከታዬችእኳን ለተከበረው የሮመዳን ፆም አደረሳችሁ አላህ ፆመው ከሚጠቀሙ ያድርገን❤❤❤❤
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
እልልልልነገ ታላቁ ረመዷን ፆምይጀመራል አልሀምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉ደስስ ብሎኛል
አይዞን እነሸቃሊት እንበርታ😢
እሺዉዴ
ሸቃሊትየሚለዉቃልስጠላዉ ይቅርታና
እኔም@@RahemaXd-vm2pw
ደስ ስትሉ ሁለት ጋደኛሞች አቆማለሁ ሲለው እዚህ ደርሰህ አንድ ነው የቀረን አለው እንዲህ ነው ጎበዝ ተያያዙ ዛሬ አዝናናችሁን ለወጣቱ ደረሳችሁለት ኤቢዬስ ተባረኩ በወጣ ይተካእ
wow ዛሬ ትንሱ ተመልሷል እዝቃለን እዝቃለን😂😂😂 የኢስላም ልጆቺ እረመዳን ሙባረክ ❤ እንዴሁም የኦርቶዶክስ ልጆቺ እንኳን አደረሳቺሁ ለፃም መልካም ፆም ❤
ሱሬ የሰው ልጅ ሺ ቃላት መደርደር አይጠበቅበትም ሁለት ቃላት አንድም ቃል ብዙ ሺ ነገሮችን ታስረዳለች ተናጋሪው ጥበበኛ ከሆነ የምር ሱሬ ጸሀፊ ከባድ መሆንህን ይች ንግግር በቂ ነች በርታ ዋው እውነት ሲነገር ሰው ይደነግጣል ለካ ክው ነው ያልኩት የምር ክብር ያለህ የሚገባህ ወጣት ነህ👍
Yewunet gobez newu lemejemriya gize lb bye sayewu
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጄች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
Amen amen amen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉❤😢
መቼ ነው ሚገባው ፆም
Nege (tomorrow)
የትንሱ እዝቃለን እዝቃለን የሚላት ነገር ስታስቀኝ😂😂😂😂😂
እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤
እኔ ምለው ይሄ ፕሮግራም ያለው ብቻ ነው እንደ ማለቴ አርት ላይ ያለ ብቻ ነው ለምን ለድሀ አትጋብዙም ቢያንስ ብዙ ችግርን ልትሸፍንላቸው ትችላለች ይች ብር ለእናንተ ግን የሻይ ናት እየተሳሰብን እንጂ
ታዋቂአንጂአይሣተፍም፣ባለፈዉ
እንደዛቢዬ፣የሥድብመአት፣ወረደብኝ
ሀቅመናገሮ፣እዚጋአይቻልም፣ተሣዳቢ
አለ❤❤😂😂
Kerbesh atint litgichi libela
@@Abh-j3x ደች ብላ ውሻ ና ልርዳህ
@@rahmahteak9719 ጉዳይ አይኖርኝም ወላሂ ግን ከምሬ ነውኮ ወላሂ
በትክክል❤❤❤❤❤
ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤😊😊
በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለታላቁ ለአብይ ጾም አደረሳችሁ
ኦርቶዶክስ ክርስትያኖች እንጅካን ለጌታ ፆም አደረሰን🎉🎉🎉🎉
አሜን፫❤❤❤
Amen Amen Amen ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመዳኔታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ጻም ነው በለሽ አስተካክለሽ ፃፊ
እኻን አብሮ አደረሰን ✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏
ሀበይ ለ1445ለኜይ የረመዳን ሶመን ቦጋሬት አጄጄሙ አጄጄነ ረመዳን ሙባረክ
ሀበይ በድም አጄጄና❤
በድም
ሀበይ በድም አጄጄና❤❤❤🎉
ላረፋይ ሀበይ በሳላም አጄሙ
እሩመዳን ሙባረክ የሙስሊም እህቱቸ
ትንስሽ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂 ተመለሰ👍
😂😂😂😂😂😂እንዝቃለን የሚላት ቃል በራሷ ውበት አላት😂😂😂😂
እዝቃለን እዝቃለን እዝቃለን ትሱዬ እንኳን ደና መጣህልን ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹሁ ለመላው እስልምና ተከታዮችም እንኳን አደረሳቹሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ምንፀልኝበት ያድርግልን ❤❤❤❤
የአባቶቻችን ልጆች ነን ለስሚ አንድ ቃል በቂ ነው ድል ለፋኖ 💚💛❤👊
እኛም እንወህዳልን ትንሱዬ 🙏❤️እንኳን አደረሳቺሁ አደረሰን መልካም የ ንስሐ ከእግዚአብሔር ጋር የመታረቂያ ግዜ ይሁንልን 🙏❤🙏❤
ለመላው ኦርቶዶክሳዊየን እንኳን ለጌታችን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
ሱሬዬ ስትስቅ እንዴት ደስ እንደምትለኝ 😊😊❤❤
ሁለት እቁወች የዘመናችን አስቂኝወች መልካም ቀጠሎ😂😂
ከሀገሪቷ ሁኔታ አይብስም😂😂😂 አቡ😂😂
Iwnetun new kezi aybesem😂😂
✍️ህልምሽን አጥብቀሽ ያዥ እና መቸም ተስፋ እንዳትቆርጭ።
በቆራጥነት እና በፅናት ቁሚ መንገዱ ምንም ያክል አስቸጋሪና አድካሚ ቢሆንም መቸም ቢሆን ወደ ህልምሽ መጓዝ አንዳታቆሚ በአላህ እምላለሁ የምትፈልጊውን ታገኛለሽ።
ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ።
~
አሜን
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን የዐቢይ ፆም እና ለእስልምና ተከታዮችም እንኳን ለርመዳን ፆም በሰላም አደርሳቹ አደርሰን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
እኔን የሚያስቀኝ እንዘቃለን የሚለዉ የትንሱ ጩኸቶ ነዉ😂😂😂
ትሰዬ ሰለተመለሰክ ደሰ ብሉኛል ባንተ ነው የሚያምረው እ
❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ይሁን ከአገሪቱ ሁኔታ አይበልጥም
ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ ለሙስሊሞች ሮመዳን ከሪም ጾም ለማትወዱ ርኩስ መናፍቃን ተቃጠሉ.
Somin yemintabeyibet anadirgew
😂😂😂😂😂😂😂 ዋው
🤣🤣🤣
Lengeru Alebabesesh manenetshen Yenageral Erasesh west Yemilawn Erkuset betnelekchi noro atetabeyim nebrr …Ye Tsadik Aynoch Wederasu Nachew … Ye Hatiyateng sew aynoch gen wede wechi nachew …
ሉቃ 18:10-14
10 …ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።
11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህat ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ።
10 እንዲህ ሲል፡- ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።
11 ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ፡- እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤
12 በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ፡ አለ።
13 ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን፡- አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።
14 እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።
እግዚአብሔር የንስሀ እና ራስሽን ብቻ የማየት ጊዜ ይስጥሽ
በዛብህ ለምነትህ ያለህፍቅር ደስይላል በርታልኝ
ለቃጠሎ ፍልሚያ ሞቅ ደመቅ የሚያረገው ትሳኤ አቅራቢ ሲሆን ነው የጨዋታው አድማቂ ነው
እኔምለዉ ይሄ ፕሮግራም በፆም ዶሮ የሚበሉ ክርሰቲያን ሰዉች በጣም ተገረማላቹ እግዚአብሔር ይቀር ይበላቸው
ሱሬ፡ስለመጣህ፡ደስ፡ብሎኛል፡አቃጥለን፡ተባረክ፡❤
ለመላው የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም በሰላም አደረሰን ❤❤❤ ለእስልምና እህት ወንድሞቼ እንኳን ለረመዳን ፃም አደረሳችሁ ❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🎉
ውድ እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ ረመዷን አደረሠን ውዶቸ በዱዓ አንረሳሳ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን
ለሞላውእስልምና ተከታይበሙሉእኳንለተከበርውእሮመዳንአደርሳችሁ አደርሰን❤❤❤❤❤❤
ኤቢዬስ እናመሰግናለን ትንሱን ስለመለሳችሁ ትንሱዬ ዛቅ ዛቅ
ለተመልካች ጋብዙ እና እኔንም ጥሩኝ እንዴ ሁሌ ተመልካች ጎመጀው እኮ 😅😅😅😅
ይከ ልጅ ትልቅ ሰው ሆነና ቤቶችን ከተውኩ ምዘመን 😂😂😂😂 በቃ እኔም አረጀሁ ማለት ነው😂😂😂 ሳሳዝን
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንኩዋን ለታላቁ ወር አደረሰን
የባለፈዋ ልጅ ግን ትንሱን አገኘችዉ ይሆን እንዝቃለን በሚለዉን የምታደንቀዉ
ወዮ ትንሱ በጣም ነው ያሳከኝ እንዝቃለን ሰትል
ትሱ እዝቃለን እዝቅ አለን የምትላት ነገርስ ያለፈዉ ሳምንት ለት አላየሁም ነበረ😂😂😂😂😂
😂😂😂ወይው በሳቅቅቅ ይሄን ፕሮግራም ስወደው😮😅 እኔማ ሲያቃጥለኝ ጆሮየን ይነዝረኛል😅
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
እዝቃለን እዝቃለን ትንሱ እንኳን ደህና መጣክ😅 ሁለቱም ጎበዝ ዎጣቶች ናቸው በዜ ግን ከቤቶች ውጪ ሌላ ፊልም ብትተውን 😊
ሁለቱንም ስወዳቸው እኮ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
የዛሪዎቹ ደግሞ ይለያሉ
ከሀገሪቱ ሁኔታ አይብስም😂😂😂
editer 👏👏👏👏👏shorout 👏
ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኳን ለተከበርው 1445ኛው የረመዳን ፆም አደረሳቹ ፆማተችንን ተቀባይ የኢባዳ ወር ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉❤
ይቺ እንዝቃለን የምትለዋ ቃል እንዴት ደስ እንደምትለኝ አልገባችሁም እኔ ስስቅ እነሱ ሲነዱ አቤት አቤት
ፕሮግራሙ በቀጥታ የኢትዮጵያን ሁኔታ ይገልፃል ቢባል ውሸት አይሆንም
ትንሱየ የኔቃጠሎ እኳን ደህናመጣችሁ
ሥወዳቸው ልጆቹን😅😅