Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተው ፍልፍሉንና ሰይፍ ፈታሁን አቅርቡልን🥰
ሞኝ ነሸ እንዴ እኒህ እኮ ብሩን ፈልነወት ነዉ ያዉ ችግር በቅቤ ያሥበላል ሢሉ አልሰማሽም😂 ሠይፉ እና አሸቱ ምን ጥተዉ ይቃጠሉልሽ????እ
አቤት መልስ የመልሥ ምት😂😂😂
ፍልፍሉማ ዳጣውን ያቃጥለዋልእጂ እሱ አይቃጠልም
ሰይፉ እንኳን አይመጣም ፍልፍሉ እንኳን ይመጣል
@@fozeyegradowaፍልፍሉ እኮ ነው ያለችው
ዮሐንስ 3¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። መዳን በኢየሱስ ብቻ ።
ዋው ስላያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ella man እና mc seyamiregn ባነገራችን ላይ ሁለቱም ብዙ ያልታወራላቸው ምርጥ የ ሂፕ hop አርትስቶች ናችሁ ደግሞ አንድ ጀግና አለ አሌክስ ንጉስ የምበል💪 ሶስቱም ከ ቴዲ ዮ ቀጥሎ hip hop ሙዚቃ ከፍ ያደርጉ ምርጥ የኢትዮጵያ rap አርቲስቶች ናቸው ስለ እናንተ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ella man መልካም እድል እመኛለሁ 👌
የዛሬወቹ ስነ ስርአታቸዉ ደስ ይላሉ ወሬአቸዉእራሱ ደስ ሲሉ ኮሜድያንነን እያሉእሚረካከሱትነገር ይደብራል ወዝያለዉ ወሬ እደዚህነዉ
ፍልፍሉ ይቅረብየምትሉ👀✌💪👈
ቀርቦ፣ተቃጥሏል😂😂😂😂
ከስደት መልስ የእፎይታ እጀንጀራ ይስጣቹ
Amen
amin amin amin
Aameen
አይይይይይ ታቱ የተነቀስከው ልጅ ይቅር ይበልህ ምንም አይነት የመፈሳዊ ት/ተ የሰማቹ አይመስለኝም ፀጉር ያሳደከውም በተሰጣችሁ ድምፅ ለእግዚአብሔር መዝሙር ዘምሩ ንሰሐ ግቢ አለም ከንቱ ናትና የመምህራች መምህር ተስፋዬ አበራና የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ሄኖክ ኧረ ብዙ አባቶች አሉ አይረፍድም ስሙ ያለፋቹበትን ሁሉ በፀፀት ነው ራሳቹን የምታገኙት
ምንድነዉ ዝም ብላቹ የሰዉ አጥያት መቁጠር 😮😮😮 ንስሐ ገብቶ ከሆነስ ለምን ፍርዱን ለፈጣሪ አተዉትም
@@Zufan2421 ስለማታውቂ ነገር አታውሪ ንሰሐ ከገቡ ወደ ሙዚቃ ምን አመጣቸው ንሰሐ ማለት መጀመሪያ ምንድነው
zembelo yesew enkin mkter tgermalchu
አንቺም ንስሃ ግቢ የራስሽን ህይወት እስክትኖሪ
በሰዉ ህይወት ገብቶ መፈትፈትስ እዴት ታይዋለሽ ነብይ ነኝ አልሽ😏
ግን ኤላ በጣም የዋህ ነው በጣም ነው የሜነሳው የኔ የዋህ❤❤
ኢየሱስ ያድናል ሰላም በኢየሱስ ነው የሚገኘው
ወንድ ከሆነ ሰይፉ ይምጣ ምላሱ ለወሬ ብቻ ሳይሆን በቃጠሎ ይፈተሽ!!
ሰይፉ ብዙ ጊዜ ጫት ስለቃመ ምላሱ አይችልም
😂😂😂😂😂
@@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰbe gomen Melik yizegajileta
እንዝቃለን እንዝቃለን ቲሱዬ ሴፉ እና ፍልፍሉን አቅርብልን እንያቸው 😂😂
ምርጥ ያራዳ ልጆች ይመቻቹ
ድሬድ ያላቸው ወንዶች ግን እንደኔ ሴት ሴት የሚመስሉኝ ከሴት ጋ የሚመሳሰሉብኝ ነገርስ ወንድ ልጅ ወንድ ሲመስል ነው ደስ የሚለው😊
በጣም እኔ እራሱ ቁሽሽሽ ያሉ ሻወር የሚታጠቡም አይመስለኝ ይቅር ይበለኝ
አካብዴዎች
😅😅😅እኔ ራሱ አይን ለአይን ሲተያዩ አላማረኝም 😂
የናተስ ከፍ😂😂😂😂
እኔም ይበላቸዉ ሁሉ ነዉየሚመስለኝ ደሞ አይታችኃቸዉከሆነ አብዛኞቹ ክስት ያሉናቸዉ
ወንድ ከሆናችሁ አስጌ ዴንዳሾ አቅርቡልን አስጌ ዴንዳሾ ይቅረብ የምትሉት ላይክ
siyamregn betam tilik sew new ene rase hitsan hogne new mastawekiya yejemerew....ay gize he still looks young
ፍልፍሉን እና ማርቆስ ቁራሌውን ወይ ጥሌ ኮበሌን ጋብዝልን
😢😢😂 ይችን የዶሮ እግር አጭሬ። ትባላለች ግን ሁለተኛ 🎉🎉😢😢አትመገባትም 😂😂😂አይደል አረ በርቱ😂😂❤❤❤❤
ይሄን ፕሮግራም ኮሜዲያን አሌክስ ቢመራው ያብድ ነበር ፤ ጭዌ ይችላል💯🎉
እዘሉት እኛ ትንሱ ተስማምቶናል
Manew
ጭቅቅት ነዉ ታቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነጭ ያረገዉ አይቅርብን ብላቹ መሳቂያ ሆናችሁ ቻሉት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤም ሲያምረኝ እንደዚህ እየበላ ያገራችን ሁኔታ ያሳስበኛል ይላልዴ😅😅😅😅😅😅😅
እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️😂😂😂
ሲያምረኝ በጣም የማከብረው ልጅ የሖነ ፊልም አለው በጣም የምወድለት ከቪዳ ጋር 👌
የፊልሙ ስም ነው «ቪዳ» እሺ🤷🏽♀️
@@friyeamen9579 NO ልጅቷም ቪዳ ነው ስሟ
ትንሱዬ እንዝቃለን የሳቃችን ምንጭ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
ሲያምረኝ ዛቅ እጂ ትንስሽ እንዝቃለን እንዝቃለን 😂😂😂😂😂
ፍልፍለ የቅረብየምትለ 🙏
ኧረ የሀገሬ ሰዉ እንዳያልቅ ምርመራ እንኳ በአግባቡ አናደርግም
ኤጭ ወንዶች የጆሮ ጌጥ ሲያስጠላ☹☹
ቢዳ ፊልም ላይ ዋውነው❤❤❤❤❤❤❤
Siyameregn is just a Vibe in every show🤣
ጃሉድን ጋብዝልን እባክህ??? ዝም ብዬ ሳስበው እራቁቱን እሚሮጥ ነው እሚመስለኝ ሁለተኛው ላይ
ትንሱ እኔማ እያቃጠርኩ ነዋ አላለም😁😁 ሲያምረኝ ጎበዝ ነህ አንተን ነበር የፈራሁት ታቋርጣለህ ብዬ
ኤላ እንኳን አቋረጥከው በጨጓራ ቀልድ የለም 25,000 ብር አይበልጥም ዋና ጤና❤
እንዝቃለን አለ ትንሱ 😂😂😂😂😂
ልጅ ማይክ እና ቴዲ ዮ ይቅረቡልን
For Live fight lol
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yarada lejo fffffff arada yegedelek yemer feta newu yargachugn getan😂😂😂😂😂
wow Mc and ela 🤩
እምስ ሲያምረኝ 😂😂😂😂
Guys please substitute milk with flaxseed cus you know the foods too spicy n it will aggravate the gastritis with lactic acid that reach ..milk
ተዉ ሰይፉ ይቅርበት ፀጉሩ ይነዳል
እንስቶቻችን ኧረ እየመጡ ይቃጠሉ 🥵 😅
መዘቅማ እነ ታኩሬ ❤❤❤
ፍልፍሉፍልፍሉየምትሉሰወች፣በምንጥረሱይግጣልዶሮዋን😂😂😂😂😂😂
Des yemelu bachoch ❤❤❤❤
ይመቻቹ የአራድዬ ልጆች ዘና ብልፕናል❤❤
ምርጦች በጣም እወዳቸዋለሁ
የዱባይ ሙቀት የቀመሰ ምንም አይመሰለሁም ስለዚህ ታሸንፍለክ😂
😂😂😂😂😂 አግኝተሽዋል ትክክል😂😂😂
Tinsu Bexam Tesastehal Happy Birthday Malet Neberebih Yikirta Xeyiqew
ሲያምረኝ ድባይ ላይ ልምድ አለው የሕንድ የፖኪሽታን ሸጣ እየበላ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ኤሉዬ ቡለት ፕሩፍ ጃኬቱ ከቴሙ ነው የገዛከው?😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የተመታ ኮሜንት Temu😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤😂😂😂ዋውውውያራዳ ልጅይመችቹው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ታድየ ሁለቱንም አላቃቸው
ያቺስ ከፍ
😂😂😂😂😂 ሚስኪን ትቶ ሄደና በገዛ እጂ በሺታ ወሆይ እኔ አዷንም አልበላ
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን🙏😔
ፍልፍሉ እና ነፃነት ይቅረቡ
ልጅ ምንድን ነው ኤላ ሚባለው ሆዎ በቃ ትንሽ ልጅ ነህ 😂😂😂😂😂
Please invite seifun
አይትሱ እዝቃለን😂😂😂😂😂
እረ እነዚህ ሰዎች ጨጓራቸዉ ከጥቅም ውጪ እንዳይሆን እንደዚህ አይነት ጨዋታ ቢቀርስ
አሪፍ ስም ወጣላቸው😂😂😂😂
ከኤርታሌ አላስጠቀሡኝም😢
ለምድነው አንድአይነት ጥያቄ የምጠይቀዉ ከሳምንት ሳምንት ትንሱ
ፊልም ምዘፍነው ነካ ተመችቶኛል😂
ኣደኛ ነኝ❤
ወይኔ ስወዳችሁ ❤❤❤❤
ቀልዳችሁ ያዝናናኛል😂😂
የምር በጣም ግፈኛ ናቹ እንደዚህ ጨጓራዉ ተቃጥሎ 😭😭😭 ግማሽ ፐርሰንት መሠጠት አለበት የመሠለኝን አስተያየት መስጠት መብቴ ነዉ
Selamachu yebzaleg wedoche❤
ቃጠሎ ፕሮግራም ለመቅረብ የግድ ታዋቂ መሆን አለብን ትንሱ
ራፐር ይላል ዬዬዬ😂😂😂😂
እዝቃለን😂😂😂😂
Seyamragi ❤❤❤
ውጭባርስ ይቅረቡልን
I miss to see Seifu fantahun on this show
ሰይፍን እና ፍልፍሉ
mc ❤❤my childhood crush dude you Always the best
ኤሚሲ ሲያምረኝ ጆሮጌጧን ብታወልቃት አንደኛ 🔥
ሰይፉ ፋንታሁንን ጋብዙልን
ፍልፍሉ
ኤላ ጨኀራ ከባድ ነው ኡፍ ከተቃጠልከ አይቀር ብትጨርሰው ጥሩ ነበር 🥹 ሲያምርኝ እውነት ራቭ ዘፍኞችን ትመሰላለከ 😅ነከደ😁
DNQ YEQATELO PROGRAM NEAW!!!
ሲያምርኝ ቆንጆ ወንዳ ወንድ ነህ!!
እረ እባካቹ እኔንና ባለቤቴን ጋብዙን
😂😂😂😂😂😂😂50 shi ሊበላ😂😂😂😂😂😂
ቲሱዬ እንዝቃለን ማለት ራስህ ናፍቃለሁ
😁😁😁ወይኔ😘
ሲያምረኝ ❤
ኤላ ❤
ፍልፍሉን
ሀበሻ ብዙ ጊዜ የልብ ህመምን ወይም ሌላ በሽታን ህመም ካልተሠማው አይመረመርም እናም መልእክቴ ለ ebs ተወዳዳሪዎች እጃቹ ላይ እንዳያመልጧቹ ቅድመ የጤና ሁኔታ ታጣራላቹ ወይ ። ቃጠሎ ሲበዛ የልብን ምት ያስተጓጉላል
ፍልፍሉ እና በስቱ
ራፑ ዛቻ በዛበት 😂😂😂😂
Dataw ke shashemene new ende
yagerachen selam hulachnem yasasebenal.
ሰይፍ እና ፍልፍሉ አቅርብልን ትንሱ
Welcm bilenal zaqi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌶🌶🌶🌶🌶
ፍልፍሎ
ሰይፋን አምጡልን
ነፃነት ወርቅነህ
የከሰሉ ካዉያው እኮ የ90 አካባቢነው ያው እሩቅ አይደለም
ፍልፍሉ ይቅረብ የምትሉ
Flflu ena seyfu
ተው ፍልፍሉንና ሰይፍ ፈታሁን አቅርቡልን🥰
ሞኝ ነሸ እንዴ እኒህ እኮ ብሩን ፈልነወት ነዉ ያዉ ችግር በቅቤ ያሥበላል ሢሉ አልሰማሽም😂 ሠይፉ እና አሸቱ ምን ጥተዉ ይቃጠሉልሽ????እ
አቤት መልስ የመልሥ ምት😂😂😂
ፍልፍሉማ ዳጣውን ያቃጥለዋልእጂ እሱ አይቃጠልም
ሰይፉ እንኳን አይመጣም ፍልፍሉ እንኳን ይመጣል
@@fozeyegradowaፍልፍሉ እኮ ነው ያለችው
ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
መዳን በኢየሱስ ብቻ ።
ዋው ስላያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ella man እና mc seyamiregn ባነገራችን ላይ ሁለቱም ብዙ ያልታወራላቸው ምርጥ የ ሂፕ hop አርትስቶች ናችሁ ደግሞ አንድ ጀግና አለ አሌክስ ንጉስ የምበል💪 ሶስቱም ከ ቴዲ ዮ ቀጥሎ hip hop ሙዚቃ ከፍ ያደርጉ ምርጥ የኢትዮጵያ rap አርቲስቶች ናቸው ስለ እናንተ በጣም እናመሰግናለን 🙏 ella man መልካም እድል እመኛለሁ 👌
የዛሬወቹ ስነ ስርአታቸዉ ደስ ይላሉ ወሬአቸዉእራሱ ደስ ሲሉ ኮሜድያንነን እያሉእሚረካከሱትነገር ይደብራል ወዝያለዉ ወሬ እደዚህነዉ
ፍልፍሉ ይቅረብየምትሉ👀✌💪👈
ቀርቦ፣ተቃጥሏል😂😂😂😂
ከስደት መልስ የእፎይታ እጀንጀራ ይስጣቹ
Amen
amin amin amin
Aameen
አይይይይይ ታቱ የተነቀስከው ልጅ ይቅር ይበልህ ምንም አይነት የመፈሳዊ ት/ተ የሰማቹ አይመስለኝም ፀጉር ያሳደከውም በተሰጣችሁ ድምፅ ለእግዚአብሔር መዝሙር ዘምሩ ንሰሐ ግቢ አለም ከንቱ ናትና የመምህራች መምህር ተስፋዬ አበራና የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ሄኖክ ኧረ ብዙ አባቶች አሉ አይረፍድም ስሙ ያለፋቹበትን ሁሉ በፀፀት ነው ራሳቹን የምታገኙት
ምንድነዉ ዝም ብላቹ የሰዉ አጥያት መቁጠር 😮😮😮 ንስሐ ገብቶ ከሆነስ ለምን ፍርዱን ለፈጣሪ አተዉትም
@@Zufan2421 ስለማታውቂ ነገር አታውሪ ንሰሐ ከገቡ ወደ ሙዚቃ ምን አመጣቸው ንሰሐ ማለት መጀመሪያ ምንድነው
zembelo yesew enkin mkter tgermalchu
አንቺም ንስሃ ግቢ የራስሽን ህይወት እስክትኖሪ
በሰዉ ህይወት ገብቶ መፈትፈትስ እዴት ታይዋለሽ ነብይ ነኝ አልሽ😏
ግን ኤላ በጣም የዋህ ነው በጣም ነው የሜነሳው የኔ የዋህ❤❤
ኢየሱስ ያድናል ሰላም በኢየሱስ ነው የሚገኘው
ወንድ ከሆነ ሰይፉ ይምጣ ምላሱ ለወሬ ብቻ ሳይሆን በቃጠሎ ይፈተሽ!!
ሰይፉ ብዙ ጊዜ ጫት ስለቃመ ምላሱ አይችልም
😂😂😂😂😂
@@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰbe gomen Melik yizegajileta
እንዝቃለን እንዝቃለን ቲሱዬ ሴፉ እና ፍልፍሉን አቅርብልን እንያቸው 😂😂
ምርጥ ያራዳ ልጆች ይመቻቹ
ድሬድ ያላቸው ወንዶች ግን እንደኔ ሴት ሴት የሚመስሉኝ ከሴት ጋ የሚመሳሰሉብኝ ነገርስ ወንድ ልጅ ወንድ ሲመስል ነው ደስ የሚለው😊
በጣም እኔ እራሱ ቁሽሽሽ ያሉ ሻወር የሚታጠቡም አይመስለኝ ይቅር ይበለኝ
አካብዴዎች
😅😅😅እኔ ራሱ አይን ለአይን ሲተያዩ አላማረኝም 😂
የናተስ ከፍ😂😂😂😂
እኔም ይበላቸዉ ሁሉ ነዉየሚመስለኝ ደሞ አይታችኃቸዉከሆነ አብዛኞቹ ክስት ያሉናቸዉ
ወንድ ከሆናችሁ አስጌ ዴንዳሾ አቅርቡልን
አስጌ ዴንዳሾ ይቅረብ የምትሉት ላይክ