🔴 "

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • "#አሁን_ያለው_ትንቢት_ለሌላ_መንፈስ_እያጋለጠን_ነው" I #ተገኝ_ሙሉጌታ I #alemu_amare I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

КОМЕНТАРІ • 26

  • @workinehmenna5195
    @workinehmenna5195 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው። ነገርግን ይህን ዓይነት ውይይት ከአዳድስ ቸርቾች መሥራች እና ባለራዕይ ነኝ ባዮችንም ብጋበዙ ጥሩ ነው።

  • @mesfinkassa5388
    @mesfinkassa5388 6 місяців тому +3

    ትክክለኛ ወቅታዊ እና ዒላማውን ያልሳተ ውይይት ነው። ወንድማችን ተገኝ ሙሉጌታ በላጭ በሆነ አብርኆት በጽድቅ ድፍረት እና በምክንያታዊነት ስላቀረብክልን ማብራራሪያ እግዚአብሔር ይባርክህ። ወንድማችን ዓለሙ አማረ የምታቀርብልን መሰናዶ ወድጀዋለሁ። ከዋልታ ረገጥነት የፀዳው ምልከታህና አቋምህ ለብዙዎች በጎ ምሳሌ መሆን እንደቻለ አምናለሀለ። ተባረክ።

  • @misrattaddse4160
    @misrattaddse4160 6 місяців тому +3

    ጌታ ይባርካችሁ:: ተጉ በጣምሚዛናዊ የሆኑትን መፅሀፍቅዱሳዊ እይታዎችህን ስላካፈልከን ተባረክ::

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 6 місяців тому

    Tegu egeziybhare yebarkhe zemenhe yebarke geta masetewale yesetene ❤❤

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 6 місяців тому +2

    በምትሠራው ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ፤ አመለካከትህንና ቃለ ምልልስህን ብዙ አዳምጣለሁ፣ ስለጠቃሚነቱም ማረጋገጥ እወዳለሁ።
    በዚህኛው ቃለ ምልልስህ ውስጥ የትኛውም ቤተ እምነት አገርኛ (ኢንዲጂንየስ) አይደለም ስትል ሰምቼ ጥያቄ መጠየቅ ፈለግሁ።
    በዚህ ሃሳብህ እንድንግባባ ፈቃድህ ከሆነ የቃሉን ትርጉምና ተንተን ያለ ነገር ማቅረብ የሚገባ መሰለኝ። እንዴት ልታደርገው እንደምትችል ባላውቅም የራሴን concern ማቅረቤ ነው። ተባረክ።

    • @MeleChego
      @MeleChego 6 місяців тому

      ያለ ሚስዮናውያን ተጽዕኖ የተፈጠረች ቤተክርስቲያን የትኛዋ ነች? ሁላችንም ባንስማማበትም።

    • @lookinguntoJesus3.16
      @lookinguntoJesus3.16 6 місяців тому

      በአምላክነት ሊታወቅና ሊመለክ የሚገባው የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የሆነ አንድ አምላክ እዳለ የሚያስተምር የእምነት አቋም ያለው መመሪያና ማስረጃን አቀነባብሮ የሚያቀርብ ከአይሁድ (ከእስራኤልውያን) እምነት ውጭ ሐገራችን ብቻ ሳትሆን ሌላ የየትኛውም ሐገር ሕዝብ እዳልነበረ ታሪክ ምስክር ነውና ስለዚህ ያን ማለቱ ትክክል ነው። በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስምና በማዳን ሥራው (በሞቱና በትንሣኤው) በማመን የተመሠረተው የክርስትና እምነት የዚያው የአይሁዶች እምነት ቅጥያ ሆኖ ከመጀመሪያው ልዩነቱ ክርስትና ከሰው ዘር ሁሉ ተለይቶ በመገረዝ ኪዳን ፈጣሪ አምላክ ጋር ኪዳን የገባውን የአብርሃምን ዘር ብቻ ሳይሆን የአዳምን ዘር የሆነውን የሰውን ዘር በሙሉ ለማዳን በላከው በአንድያ ልጁ በማመን ለሰው ነፍስ ሁሉ የመዳንን እድልና ተስፋም የሚሰጥ መሆኑ ነው። በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ተጽፎ እንደምናነበው ይኸም የደረስን ከእነስና በእነሱ በኩል ስለሆነ እኛም ሆን ሌሎች ሐጉራት አገረኛ እምነት ያለው የለም። ቢኖርም ሁሉም ፈጣሪውን የሚያመልክ ሳይሆን ፍጥረታትን የሚያመልክ ነበር። እስልምናም እንኳን ሳይቀር አጀማመሩ ቢዚህ መልክ ሆኖ በኋላ ወደስህተት ያመራና ቀድመው ከነበሩት ከአይሁድም ከክርስትናም ፈጽሞ የተለየ እምነት ሆኖ በመላው ዓለም የተሰራጨ ነው። እስልምናን ከሐሰት ሐማኖቶች አንዱ የሚያደርገውም ይህ ነው አስቀድሞ ከተሰጠው የፈጣሪ መመሪያ ቃል የወጣና የተቃረነ በመሆኑ ማለት ነው።

  • @KSD-s1y
    @KSD-s1y 5 місяців тому

    የዚህ የ youtube ህ ማስጀመሪያ ሙዚቃ ከ 'ወልደሽ ያሳደግሽኝ' የአያሌው ሙዚቃ ጋር ስለሚመሳሰል ከቻልህ በሌላ እባክህ ተካው ፣ የጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ።

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 5 місяців тому

    ወቅታዊ ንግግር ነው ፀሎትና ችግራችንን እንደቤተክርስቲያን ማየትና ማስተማር በግቹን ወደ ቤቱ መመለስና የክርቶስ ቅርፃችንን እንያዝ

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 6 місяців тому

    ❤ ተጉ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁለታችሁም ተባረኩ❤

  • @meskeremabera9097
    @meskeremabera9097 6 місяців тому +1

    ተጉዬ ጌታ ይባርክህ🥰

  • @Rahel-g8e
    @Rahel-g8e 6 місяців тому +1

    ተጉዬ💞🤩👌🏾

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 6 місяців тому

    ሠላማችሁ ይብዛ በውስጤ ትልቅ የሆነብኝን ጥያቄ መልስ ስላገኘሁ ጌታን አመሠግነዋለሁ ።ጠያቂውንም ተጠያቂውንም ጌታ ይባርካችሁ ሸክም የሆነብኝን ነገር በናንተ ጌታ ሸክሜን ስላንከባለለው ክብሩን ይውሠድ።ብዙ ሠው በዚህ ጥያቄና መልስ እደታደጋችሁ አምናለሁ። ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 6 місяців тому +2

    እውነት እኮ ነው ስሜት እንጂ መንፈስቅዱስ ማ ከሸሸን ቆየ: ቤተክርስቲያን ተብለው ግን ናይት ክለብ የሚመስሉ ጩኸቱ ; ዳንኪራው; ጭሱ ምኑ ቅጡ 😢

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 5 місяців тому

    አረፋ ብቻ ሆኖል መጮህ ከበር ሳይወጣ የለም

  • @sebsibeshoa8011
    @sebsibeshoa8011 6 місяців тому +1

    "አሁን ያለው የስህተት ትምህርት መገለጫ ነው "

  • @Tutureda
    @Tutureda 6 місяців тому

    ንግግር እንዲጨርሱ ይተዋቸው

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 5 місяців тому

    አገልጋይ በሌለበት ጉባዔ አልበተንም አምልኮ አላቋርጥም ብሎ በዚያ ውስጥ ሰዎች ፈውስ ሲቀበሉ አይቻለሁ

  • @aklilbekele8587
    @aklilbekele8587 6 місяців тому +4

    ጠያቂው ጋሼ አለሙ ለምን ጥያቄ ያብራራሉ አንድ ጥያቄ በአጭሩ ጠይቆ ለመላሹ እንግዳ እድል መስጠት ነው እንጂ ጥያቄ ማስረዘም አስፈላጊ አልመሰለኝም። እንግዳ ጋብዛችሁ ሀሳብ አስጨርሱ እንጂ እናንተ በፈለጋችሁት መንገድ ብቻ እዲመለስ ለምን ታሰምሩለታላችሁ?እዛ እዚህ ሳትል አሁን ያለውን ብቻ አብራራልን አይባልም እንግዳችሁ አስተማሪ እና ደራሲ ነው ታሪክን እያጣቀሰ ማውራት ግድ ይለዋል ጠያቂው አላስወራ አለው የለብ ለብ ቃለመጠይቅ ማንንም አያስተምርም አድምቶ ካላወሩት

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 6 місяців тому +1

    ተጉ ተባረክ አዲሱን መጽሐፍህን በጉጉት እንጠብቃለን አዘጋጁ አለሙ ፕሮግራምህ ወርቅ ነዉ አንተም ሸክም ያለህ ሰዉ ነህ ግን አንድ ቅሬታ አለኝ ከዚህ ቀደም ያሬድ ጥላሁንን በትግራይ ጉዳይ እንደሚገባ አልጠየከዉም ምመታቶህ ነዉ ያለፈዉ

    • @yokishmedia
      @yokishmedia 6 місяців тому

      አምታቶህ ነዉ ያለፈዉ።

  • @tsedekselashi3677
    @tsedekselashi3677 6 місяців тому

    33:14 lay cut adrgachutal sle raey ena helm eytnagere sale 😅😅

  • @Mamite926
    @Mamite926 6 місяців тому

    Why cut off the gust speech? Around 30 minutes