🔴 “

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • “ #አንዳንዶቹ_ጋር_እግዜርም_ሰይጣንም_ያለ_አይመስለኝም” I #ቄስ_በፍቃዱ_ቦረና I #Befekadu_Borena I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial @fikethelutheran5492

КОМЕНТАРІ • 56

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 6 місяців тому +2

    ቄስ ተባረክ የቋጨህበት መንገድ አርክቶኛል።

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 місяців тому +1

    ወድሞች የጥበብ ጌታ እግዚአብሄር ይባርካችሁ አደበታችሁ በጥበብ ነው የተሞላውበሁላችንም ውስጥ የሚጮህ ሀሳቦችን ነው ስታነሱ የነበረው ጌታ ሙሽሪት የሆነች በደሙ የቀደሳትን ቤተክርስቲያን ወደራሱ ይመልሳት❤❤❤❤❤ እንወዳችሁአለን

  • @mulatuayana5472
    @mulatuayana5472 6 місяців тому +2

    WoW! I loved this one very much!, God bless you both!

  • @frehiwetdemissie1866
    @frehiwetdemissie1866 6 місяців тому +1

    May God bless you my Brothers.This is what we need at this time.

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 6 місяців тому +5

    ሰለ ሚዛናዊ መልሶችህ እግዚአብሄር ይባርክህ ቄስ ትክክለኛ ምላሽ ነዉ ❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 6 місяців тому +2

    መልካም ነው ብንዘገይም በዚህ አይነት ውይይትና ግልጽ የሆነ ንግግር ቢያንስ መጪውን ትውልድ እናተርፋለን ብዬ አስባለሁ ተባረኩ!

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @MeleChego
    @MeleChego 6 місяців тому +3

    አሁን አሁን እኛ ወንጌላውያን ነገሮችን ማወሳሰብ እንጂ አዎን እና አይደለም ብለን መናገር አቅቶናል። የእግዚአብሔር መንፈስ አይሰራም ከሚሉት ሳይሆን እግዚአብሔር ቀብቶናል በሚሉ ሰዎች እየደረሰ ያለው ጥፋት አንገታችንን አስደፍቶናል። ሐሰተኛ ልሳንን ጨምሮ ትርጉም በሌላቸው ልምምዶች እና ንግግሮች ተታለናል። በአብዛኛው መንፈሳዊነት ከእግዚአብሔር ቃል ትፋቷል። አገልጋዮቻችን ግን እውነቱን ተናግረው መድረክ ማጣት ስለማይፈልጉ፣ በንግግር ብዛት አድበስብሰው ያልፋሉ። ያልተጠየቁትን ይመልሳሉ። Safe side ይይዛሉ። በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መቸ ይሁን በእግዚአብሔር ቃል ስልጣን ሐሰተኞችን በድፍረት መቃወም የሚችሉ መሪዎች እና አገልጋዮች የምኖሩን? እውነተኛ ተሓድሶ፣ ሐሰትን በግልጽ ተቃውሞ ለእውነት መጋፈጥን የምጨምር መሰለኝ። እናንተ የምትሰጧቸውን ሽፋን ተጠቅመው ነው መንጋውን ያሳቱት። I know you are a good speaker and preacher and I share most of your balanced responses. But how do you undermine the devastation imposed to the Ethiopian Church by the false teachers and prophets. Please many are waiting biblical teachers like you to get truth of the gospel. Don't try to save yourself taking safe side.

  • @aidam6784
    @aidam6784 6 місяців тому

    Kes you are very wise and you give unbiased answers, keep up the good work! We respect you so much!

  • @eyobhirpatola7020
    @eyobhirpatola7020 6 місяців тому

    God Bless Both of you!

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 6 місяців тому

    Reverend Fikadu, more grace to you 🙏

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 6 місяців тому +2

    Abo yetyakew biselt❤berta...what a machurity!!programhin sewdew❤

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema 6 місяців тому +1

    ቄስ አላውቅህም ግን ብስለትህንና ሚዛናዊነትህን አደንቃለሁ። ይብዛልህ ተባረክ ።

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 6 місяців тому

    አውሮፕላን ብዙ ጊዜ በሰላም ተነስቶ ሲያርፍ ዜና አይደለም!!!
    አደጋ ከተፈጠረ የብዙ ሚዲያ የረጅም ጊዜ ነው!!!!
    ቄስ ተባረክ!!!!!!!!

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 6 місяців тому

    አእውነት መንፈሳዊ መረዳት ሜለቴ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ አሂንም አብዝቶ ይባርክህ !

  • @elsatiebeb6874
    @elsatiebeb6874 6 місяців тому

    Qes bless you abundantly ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 6 місяців тому

    Tebarekuligni ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @woldehana832
    @woldehana832 6 місяців тому

    wonderful presentation.

  • @mussiehailu8292
    @mussiehailu8292 6 місяців тому

    God bles u

  • @habtamugetahun3015
    @habtamugetahun3015 6 місяців тому

    God blessed bishop

  • @tirsitketema7456
    @tirsitketema7456 5 місяців тому

    ወገኖች በነዚ ሐሰተኛ ነቢያት ስንት ሰው ተጎድቶ ቤቱ አለ የጥቱን ሐይማኖቶ እያልን እየጮህን ነው

  • @esayasadhanom2470
    @esayasadhanom2470 6 місяців тому +2

    ጥሩ ነው ነገር ግን ጠያቂዉ interruption ታበዛለህ እንዲህ አይሁን።

    • @eyobhirpatola7020
      @eyobhirpatola7020 6 місяців тому

      Maturity tested by interruption and hard talk! We have to Excercise how to drive in storm!

  • @onuselias3736
    @onuselias3736 6 місяців тому

    Rev.Nice to see

  • @beshatfantahun9166
    @beshatfantahun9166 6 місяців тому

    ጠያቂው እባክህ ሰትጠይቅ አዳምጥ አታቋርጣቸው ይቅርታ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 6 місяців тому +1

    ቄስ በአገላለፅህ በምትጠቀማቸው ቃላት እገረማለሁ ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!! !!!!!

    • @ሜቲ
      @ሜቲ 6 місяців тому

      አሜን እኔም ስወድልህ

  • @tirsitketema7456
    @tirsitketema7456 5 місяців тому

    ሚዲያው ላይ ያሉ ብቻ አይደሉም በየጎዳውም የእግዚአብሄርን መንጋ የሚያመሳቅሉ አሉ

  • @RekiyaGebeyehu
    @RekiyaGebeyehu 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ ሁል ጊዜ ግን እንደዚህ አይነት ቃለ-ምልልስ ከሠማሁ በኋላ አንድ የማይመለስልኝ ጥያቄ ጥያቄ ጋር እፋጠጣለሁ
    "....ችግር አለ አዎ ለዛውም የማዓት ችግር !! ግን ማነው ሀላፊነት ወስዶ የሚያስተካክለው ???..."
    ቤት ሲታደስ
    _ቀለም ብቻ አይደለም የሚቀባው እውነተኛ መታደስ ከሆነ
    ለምሳሌ በአቅም ማነስ ገብቶ የነበረ ወንበር ለቤቱ የማይመጥን ይወጣል
    ግን ቤተክርስቲያን ግን የምታደርገው አዲሱን ሶፋ ከውጭ አስቀምጣ ሰባራ አሮጌ ወንበር ልብስ ትቀይርና ተሃድሶ ትላለች
    እንደውም 'ኮ ከድፍረታችን ብዛት እኛ ስርአት ማጣታችን ሳያንስ መንፈስ ቅዱስን ስርአት ልናስይዘው እንታገላለን
    ኧረ የኛ ነገር ... ብቻ አንድ ነገር ሳስብ እፅናናለሁ እውነተኛው ባለቤቷ ቢዘገይም መምጣቱ ስለማይቀር...
    ማራናታ!!

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 6 місяців тому

    ❤🙏

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 6 місяців тому

    ጠያቂው:-የጴንጠቆስጣዊ እንቅስቃሴ ጎዳን ወይስ አያያዛችን ነው ጉዳት ያስከተለብን።

  • @አሀዱስሉስTriuneGod
    @አሀዱስሉስTriuneGod 6 місяців тому +7

    ቄስ ፍቄ ብሩክ ነህ! መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሚዛናዊነትህ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ መሆኑ አሳርፎኛል!!!❤🙏

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 4 місяці тому

    ቅን ልብ አስተምሮ ለማቅናት

  • @habtamugetahun3015
    @habtamugetahun3015 6 місяців тому +1

    ለምን ጥያቄውን አሳጠርህው? 2 ወይም 3 ክፍል ማድረግ አይቻልም ነበር ወይ? ቄስ ፍቃዱም አንተም ተባረኩ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ተባርኬበታለሁ

  • @balchafeyissa9138
    @balchafeyissa9138 6 місяців тому +1

    እኔ ግን በአጭሩ የህገመንግስቱ የሐይማኖት ነጻነት መሰጠት ባለዉ ክፍተት ዉስጥ የመጣ ይመስለኛል ቤ/ክ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጊዜ ሞክራ ያቃታት ጉዳይ ሲሆን ነገር ግን ምን እናድርግ ወደ ሚለዉ የአጠቃላይ ጥያቄ መምጣት ይኖርበታል የሚል ሐሳብ አለኝ።

  • @jemo5716
    @jemo5716 6 місяців тому

    Sweden አገር አንዲት ኤርትራዊ ካንሠር ይዟት ሢጨንቃት አገር ቤት መጥታ በእዉነት እሥራኤል ዳንሣ ተፈዉሠሻል የካንሠር መድሐኒቱን አሥጥሎአት ብዙ ሣትቆይ ሞተች። በጣም ቆንጆ ልጅ ልጆቿን ጥላ ሞተች Stockholm ከተማ እኔ አቃታለሑ። አሑን ደግሞ በፊሥ ቡክ እንደ ጉንዳን ነብይ ነብይ ነብይ እኔም ሢጨንቀኝ ሥደዉል አንዱማ ኤፍሬም የሚባል ነብይ ነኝ ብሎ ሥንት ልጆች አሉሽ አለኝ እኔም አራት አልኩት እሡም በየልጆችሽ አሥራት ላኪ እግዚአብሔር ይልሻል አለኝ እኔም ሣላቅማማ ላክ ከዚያ በዃላ በእዉነት የባሠ እየደወለ ጨምሩ አሐ እግዚአብሔር መቸም ምሕረት አደረገልኝ ተሎ ብየ አቆምኩኝ እኔማ እዉነተኞቹም ጠፉብኝ ማለቴ ሑሉን ባልልም አንዴም ነብይ በላይ ሽፈራዉ ነበር የዛሬ 5አመት ይሖናል Stockholm መጥቶ ዘርፎ ሔደ የኔን ብቻ አይደለም አሑን አሑን ግን በእግዚአብሔር ምሕረት ተምሬአለሑኝ ግን እዉነተኞቹንም ማመን አቃተኝ ይቅርታ። ለማንኛዉም ለመጀመሪያ ገዜ ልቤን ጥየ የእናንተን ሥሠማ በጣም ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 6 місяців тому

    ፖለቲካው ኢኮኖሚ ኃይማኖት ባህል ቤተሠብ ና ትምህርት የየራሳቸው የሆነ እንደ ኢያሪኮ የቆሙ ደንቃራ አላቸው!!!!!

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 6 місяців тому

    ቄስዬ ብሩክ ሁን ቅሬታዎች አሏት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 6 місяців тому

    ቄስ እ/ር ይባርክህ!!!!!
    የሚዲያ ጉዳይ ግን አንዱ እንደ ኢያሪኮ የቆመ ደንቃራ ነው!!!!!

  • @Shimelsgusa
    @Shimelsgusa 6 місяців тому +1

    ቄስ በፍቃዱ እግዚአብሄር ይባርክህ ፕሮግራሙን ቀጥል

  • @danielalayu8644
    @danielalayu8644 6 місяців тому +1

    ቄስ ተባረክ። ጠያቂው ግን አቋም ይዞ መከራከርን የመረጠ ይመስላል። በግድ የእኔን ሀሳብ ተቀበል አይነት። እንደ ቄስ አይነት በሳል ሰው ባይሆን ኖሮ ከባድ ነው።
    ክቡር አወያይ ሆይ:- የሰውን ሀሳብ አዳምጡ፥ የሰው ሀሳብ አታቋርጡ፥ እርሶ ያመኑትን ሀሳብ በእንግዳ ላይ አትጫኑ፥ ሀሳቦትን አታደበላልቁ!!!

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 6 місяців тому

    lubah fiqaduu bayye tokn jaldah

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 6 місяців тому

    ቄስ አከብርሃሀው!!!!!!

  • @mestawetworke3321
    @mestawetworke3321 6 місяців тому

    Denk wyyet new degmom Asefelgy hun bzh zemen lmettyw betkrectyn mezanwe melse agethlu tbardku

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 6 місяців тому

    እንዳንተ እንደልብህ ይናገር

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 6 місяців тому +2

    ለጠያቅው፣👉 ጥሩ መሪ ነኝ ብለው ያስባሉ?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 6 місяців тому

    በአዲስ ኪዳን ቄስ የሚል ስድስተኛ ቢሮ አለ እንዴ?ኸኸኸኸ

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 6 місяців тому

      ቄስ አገልጋይ ማለት ነው

    • @samiwedijesus
      @samiwedijesus 6 місяців тому +2

      ቄስ ማለት እኮ ፓስትር ወይ መጋቢ ማለት ነው ። ምን ልዩነት ስላለ ነህ ጥያቄ ያስነሳህ?

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 6 місяців тому

      ቄስ ማለት ቀዳሽ ነዉ እንጅ ፓስተር ማለት አይደለም።ሰወች የቄስ ክብር ለማግኘት የሚጠቀሙበት ዘዴ ነዉ።ኸኸኸኸኸኸ​@@samiwedijesus

    • @MembiTesfa
      @MembiTesfa 6 місяців тому +1

      አለማወቅ ደጉ

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 6 місяців тому +1

      ስጀመር ብሮ ምባል ነገር አለ እንዴ? እንደዛ ተፅፎዋል?
      ወይ አለማቅ!