💦ዝክረ ቅዱሳን ታህሳስ ፳፪ ብርሃናዊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን አምላክን እደምትወልድ ያበሰረበት ዕለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 дні тому

    ''ምዕራገ ጸሎት ድንግል ማርይም ሆይ! የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልን ዜና ብስራት መስማትን እንደሰማሽ፤እንዲሁም በስምሽ አምነን፤በአማላጅነትሽ ተማጽነን በጸለይን ግዜ ጸሎታችንን በእውነት ስሚን፤አሳርጊልን።''
    ታህሳስ 22 ሊቀ መላዕክት ቅድስ ገብርኤል እማ ወላዲተ አምላክን ያበስረበት ቀን ነው ከበኃሉ ረድኤት በረከት ያሳትፈን።
    የእናትነትሽ ፍቅር ልዪ ነው።አማላጅነትሽም ፅኑ ነው!!