የዶ/ር ሰላም አክሊሉ ወርቃማ ጉዞ !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye 2 місяці тому +3

    ዋው ሰላም በጌታ ሆነሻል፣በጣም ደስ ይላል፣Praise God and I am very glad for you! ይገርማል መዳን እኮ አዲስ ፍጥረት በክርስቶስ መሆን

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Місяць тому

      ሐሰን ልክነህ በጌታ አዲሰ ፍጥረት መሆን ትልቁ ሚራክል ነው። ተባረክ

  • @nefissaamani
    @nefissaamani 2 місяці тому +4

    ሁል ጊዜ ደስ የሚል አስተማሪ ነው እኔ በበኩሌ በጉጉት ነው የ ምጠብቀው ጌታ ይባርክሽ እታለም ❤❤

  • @Mercy-pi3zj
    @Mercy-pi3zj 2 місяці тому +1

    ውይ ቶሎ አለቀብኝ የዛሬው ... ደስ ይላል በጣም ... ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ! እናመሰግናለን!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@Mercy-pi3zj
      አመሰግናለሁ ከአሜሪካ ከተመለሰች በኋላ ክፍል 2 ለማቅረብ እሞክራለሁ አዎ ዶር አትጠገብ ብያታለሁ

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 2 місяці тому +1

    ድንቅ መልክት ተባረኩልን📖💕🙏
    እህታችን ዶር ሰላም ና እታለም ውብ አድርጎ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 💕❤️💚💛❤️
    ብዙልን ለምልሙልን 🇪🇹📖✅

  • @AsnakechShamebo
    @AsnakechShamebo 2 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እንደናንተ ያለ ሶስት ስው ቢገኝ ጌታ ይከብዳል ።

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 2 місяці тому

    ዋዉ በኔ ሒወት እግዚአብሔር አይሳሳትም I love it. !!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому

      አባባሏን በጣም ወድጄዋለሁ ታላቅ አምላክ አይደል ? እሱማ ተሳስቶ አያውቅም ።

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 2 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክሽ ዶክተርዬ ሒወትን እነዳይ ስለረዳሽኝ አመሰግናለው ያባቴ ብሩካን ተባረኩልኝ

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 2 місяці тому +4

    በፊዚዮቴራፒ የአንቺን የህክምና ማእከል የሚያክል የለም እኔ የጎበጠ ወገቤ ቀና ብሎዋል ጤና ይስጥልኝ የሚለውን መጽሄትሽን ብዙዎቻችን በጉጉት ጠብቀን እናነበው ነበር ጌታ እየሱስ የበራላቸው እንደነ ዶክተር ኢዮብ ማሞ ዶክተር ምህረት ደበበ
    ቄስ ዶክተር
    ገመቺስ አንቺንም ጨምሮ ለሀገር በረከት እየሆናችሁ ነው ተባረኪ ።

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 2 місяці тому +3

    She preaches woman,I met her when I was in LA.she is our blessing thank God for who you are , both of you!

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 2 місяці тому +2

    በጣም ትሁት ናት ለዚህ ነው ለካ ጌታ ይባርክሽ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጠቃሚ ና ትምህርት ስጪ ውይይት ተባረኩ ❤ 🙏 👏 🙏

  • @adeyberhe8978
    @adeyberhe8978 2 місяці тому +1

    My dear sister , real human being. More Blessings. Hope everything learn from y. GBU both.

  • @emebetaschalew1
    @emebetaschalew1 2 місяці тому +1

    Both, You are our blessing

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 Місяць тому

    ሁለታችሁንም እግዚአብሔር እረጅምን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የምትናፍቋትንም ኢትዮጵያን ለማየት ያብቃችሁ ❤❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Місяць тому

      @@martagetachewhabetselasse7442
      Amen, great Blessing

  • @MT-rg3mt
    @MT-rg3mt 2 місяці тому

    Thank you 🙏 Thank you 🙏 Thank you 🙏 የዛሬዉ ፕሮግራም የዛሬው ቀን ጌተ ለኔ ያዘጋጀው የተማርኩበት የሂዎት ለዉጥ የአኗኗር ለውጥ እንዳደርግ ነው ያባቴ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙ ዉድድ።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@MT-rg3mt
      በጣም አበረታታኝ ከልቤ ተባረኩ እላለሁ What else I want? Nothing!

  • @kalkidangodisgood2336
    @kalkidangodisgood2336 2 місяці тому

    የተባረከች እናት❤

  • @TenuEjigu-s9i
    @TenuEjigu-s9i 2 місяці тому +1

    የምትወደድ ዶክተር ሰላም አይዞን ገና ወደ ኢትዮዽያ ዲቪ ይሞላል

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 місяці тому

    DR. HER SISTERS WERE VERY BEAUTIFUL THE WHOLE FAMILY IS GREAT

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 2 місяці тому +1

    Mind transformation very important.

  • @nunuzewdie7767
    @nunuzewdie7767 2 місяці тому

    Amen 🙏 God bless you 🙌🙏💕💝

  • @MeseretTadesse-v3s
    @MeseretTadesse-v3s 2 місяці тому +1

    I really am happy with this interview except kukus music. God bless you both. Love you for your honesty and real knowledge sharing.

  • @kalkidangodisgood2336
    @kalkidangodisgood2336 2 місяці тому

    ዎው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому

    May God BLessed you beLoved sister ✝️🙏🏽

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክልን እህታችን እታለም

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 2 місяці тому

    What a wonderful witness, God bless you both.

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 місяці тому

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 2 місяці тому +1

    Our body has the power to heal itself..Let us be careful.

  • @TheElitehumans
    @TheElitehumans 2 місяці тому +1

    ❤ Amesegnalew

  • @martakidane2893
    @martakidane2893 2 місяці тому

    God bless ❤

  • @adeyberhe8978
    @adeyberhe8978 2 місяці тому

    Geta zebenish yibark. Mamiye yr a good teacher & Advisor. GBU

  • @rahelhilufe143
    @rahelhilufe143 2 місяці тому

    My two favorite an amazing beautiful woman’s ❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 2 місяці тому

    Egziabiher yibarikachu.

  • @alemlukas5799
    @alemlukas5799 2 місяці тому

    ለምልሚልኝ የኔ ዉድ እህት የክሬሙን ፎቶ ላኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ.❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@alemlukas5799
      አሜን the same to you, call me or leave msg on my what's up or viber Please 0911202878

    • @memeaweke5363
      @memeaweke5363 2 місяці тому

      የዋሕዋ እህቴ እታለምዬ የኔ ነጭ ወረቀት እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ውድድ ነው ማደርግሽ ማከብርሽ :: Doctor Selamye ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን ስወዳት እኔ ደርባባ እባክሽ ስለ ልጆቾ አስተዳደግ ድጋሜ አቅርቢልን በተረፈ አይጠገብም:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
      እባካችሁ ሼር እናድርገው::

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 2 місяці тому

    Excellent chat❤️

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 2 місяці тому +2

    Use coconut oil. It is natural.

  • @Mm6dan
    @Mm6dan 2 місяці тому

    እህታለም የዶክተር ሰላምን እንተሪቭው በክፍለ አንድ ብቻ የሚያበቃ አልነበረም ከሷ የምቀዳ ብዙ ነገር አለ፡፡ በሌላ ጊዜ ደግመሽ ታቀርብያለሽ ብዬ ተስፉ አደርጋለሁ፡፡ ከዝህ ዝግጅት ብዙ ተምሬአለሁ፡፡ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@Mm6dan
      አሜን አዎን ከትልቅ ኮንቴይነር በሻይ ማንኪያ የማቅረብ ያህልነው ቆንጠር ያደረግነዉ በድጋሚ ላገኛት ተሰፋ አለኝ ጌታም ይረዳናል
      አመሰግናለሁ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому

      ምን ልጠይቅልዎት ?

    • @Mm6dan
      @Mm6dan 2 місяці тому

      @@etalemmesgana7398 በሕይወቷ ላይ መንበብ ትልቁን ድርሻ እንደሚወስድ እና ለስኬቷ እንደሚወስድ ነግራናለች ይህ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው፡፡ በተለይ በመጨረሻም ነካ አድርጋችሁ ያለፋችሁት ነገር በደንብ ማውራት ያለባችሁ ነገር ነው ፡፡ ስለ ማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ትልቁ የወቅቱ ችግር ነው ፡፡ ሌላው የሴትነት ፈተና እንዴት ችላ ነው ለዝህ ሁሉ ሴኬት የደረሰችው፡፡ በትዳር አያያዝ ፣ በልጅ አስተዳደግ፣ የማህበራዊ ኑሮ አኗኗር፣ የቀን ውሎዋን ፣ ከሁሉም በላይ የመንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ ከጌታ ጋር ያላት ግንኙነት አሁን የለን ወጣት ሴቶች ከእሷ መማሪ እንፈልጋለን፡፡ በመጨረሻም ዶክተር ሰላም ኢየሱስን የምታውቅ እና አማኝ በመሆኗ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ የክርስቲያን ምሁሮችን በጣም ነው የምወደው ፡፡

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 2 місяці тому

    "ዝም ብዬ ነው የምኖረው" 😄
    That's me.

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 2 місяці тому

    Etalemiye tebareku debrezeyit yalewun clinik adrasha bitinegrugn

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@natieditez-w2k
      Selam, dr Selam is now in America for z wedding of her son. በሾይሰሜል እጠይቃትና እነግርዎታለሁ

    • @natieditez-w2k
      @natieditez-w2k 2 місяці тому

      እሺ ተባረኪልኝ

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 2 місяці тому +1

    The cream is- Topicrem

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 2 місяці тому

    በአማርኛ ጠይቂ እንግሊዘኛ አትደበልቂ ለሕዝብ ስለምታቀርቢ አሁን የትኛው አገር ነው ደባልቆ እሚያወራ አሳዩኝ

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому

      @@tsedalebelete1516 እሺ ይቅርታ እጠይቃለሁ ደሰ እየተሰኘሁ ሰሄድ እንዲህ ያደርገኛል መሰል Shame on Me

    • @tsedalebelete1516
      @tsedalebelete1516 2 місяці тому

      @@etalemmesgana7398 Well! thank you for accepting.

  • @ፍቅርየማይገባውንኣያደርግ

    "Topic cream" picture ላኪልኝ

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 2 місяці тому

    Selam lanchi yhun semu mndnew

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 місяці тому +5

    ውድ ያባቴ ልጆች ሥለ ምክራችሁ ጌታ ይባርካችሁ ነገር ግን ኢትዮጵያ ድሮ የነበረውን ችገር ተናግራችሁ አሁን ግን ኢትዮጵያና የኢትዮጵያ ህዝብ እየደረሰበት ያለውን መከራ ምንም ሳትሉ እንዳውም ጥሩ መንግሥት እንደመጣ አርጋችሁ አድበሰበሳችሁት እውነትን እውነት ማለት ሀጢያትን ለጡያት ማለት ነው የሚሻል መንግሥቱ ሀይለ ማሪያም ማንም ይሁን ማንም ጥፋት ካጠፋ ይገላል ወይም ያሥራል አሁን ያለው ዶር አብይሥ የሚገለውም የሚያሥረውም በማንነቱ ነው አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ጥሩ ነው ነው የምትሉ ያሥገርማል ህዝብ ከሀገር ወደ ሀገር ተቀሳቅሶ መሥራት የማይቻልባት ሀገር ሁና እንዲያው ዝም ማለቱ ጌታ አያዝንም ከሚያዝኑ ጋር እዘኑ ነው ያለ ለማንኛውም ይህን ሥላችሁ ሌላ ሀይማኖት ያላት እንዳትሉ አደራ የጌታ ልጅ ነኚ ግን ለሀገሬም ለህዝቤ የማነባ እሴት ነኚ ጌታ ይባርካችሁ የድሮወቹ መንግሥቶች ፊት ለፊት ገለው ጣሉ ያሁኑ ደግም በሥምጥ ሸሏቆ ውሥጥ ሰውን በቁም በማንነቱ እያሰቃዩ መግደል ነው ሰውን በጨለማ ውሥጥ ከማሰቃየት በግልጥ መግደል ይሻላል

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@godlover7602
      እኛ ያወዳደርነው የኮለኔል መንግሰቱና የመለሰን ነው ተከታትለው የነገሱት እነሱ ስለሆኑ ደምመፋሰስ ቆሞ ሰለነበር ነው ሰላሁኑ የሚታይ ተሰፋ አለ ብለን የተናገርን መሰለኝ ተሳሰተን ከሆነ ዝቅ ብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ

    • @sabaaman8259
      @sabaaman8259 2 місяці тому +3

      ሁላችንም እንደምናየው ያሁኑ የቸገረ ነው. የትኛው ንግግራችን ማንን እንደሚያስደስት ማንን እንደሚያስከፋ ማወቅ አልተቻለም. በራሴ እንደማየው ዝም ማለት እና እግዚአብሔር የሚያደርገውን መጠበቅ ነው የምመርጠው. ያ ማለት በሁሉም አቅጣጫ የሚታየው የወገናችን ስደት, ሰላም ማጣት, መገፋት, ርሃብ አይሰማኝም ማለት አይደለም.

    • @beyob199
      @beyob199 2 місяці тому

      well said

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +4

      @@sabaaman8259
      ተባረኪ እኛምኮ የምንጮኸው በቃ በለን ብለን የምንጸልየው ይህን አይደል? ዶር ደግሞ ክፉውን ደበቅ ጥቂቱን ብርሃን አድምቃ የምትናገር ገበና ከታች እናትነት ሰላላትነው ብቻ ጌታ ይመልከተን ይማረንም

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 2 місяці тому

    Etaye tebareki des yemil program nber Doctor tru negrochn astmranalech

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 місяці тому +1

      @@BeteshaHasset አሜን አዎ ድንቅ እናትም
      መምህርም ናት ጌታ ይባርካት

  • @BeteshaHasset
    @BeteshaHasset 2 місяці тому

    Cremu

  • @natieditez-w2k
    @natieditez-w2k 2 місяці тому

    Stegurachinis kibat anikeba

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 місяці тому

    አሜሪካ አገር ናት እንዴ! ስንት ሰው ነው በቀን የሚገዳደልባት! እሷስ በዚህች ዓለም ስንት ሚሊዮን ህዝቦችን በጦርኀትና በማእቀብ ትጨርሳለች? ያንን መንፈስ እያስገባችሁ ነው ወደ ምድራችን እኛ ቀድሞ ሰው እንዲበልጥ ነበር የምናውቀው እናንተ በሰው ደም ላይ የሚሰራ ድንጋይ ታደንቃላችሁ እንዴ የተበታተነ ማህበራዊ ሕይወት ቤት መፍረስ መድረሻ ማሳጣት ቤቴ ፈረሰ ብላ ስለጮኸች ብቻ በመንግስት ታግታ ስትቀጠቀጥ ስለነበረች አራስስ አልሰማችሁም? እዛው አዲስ አበባ ዉስጥ የታለች ከነ ህጻኗ? እንዴ ከመቶ ሺህ በላይ አማራዎች ታስረዋል በአፋር በረሃ የconcentration camp እንዳለስ አታውቁም ልክ እንደ ናዚ ዘመን በረሃብ ያለቁበት? እንዴ ከጤፍ ሩዝ ይበልጣል እያሉን እኮ ነው ሚኒስትሮቹ? ስንዴ ይሻላልም ይላሉ ይሻላል ዶ/ር? እንዴ በኩላሊትና በደም ብዛት ህጻናት የሚመቱባት ሆናለች ኢ/ያ ራሳቸውን የሚያጠፉም እኮ በገፍ ሆነዋል ልክ እንደ native americans አሜሪካ? ይችው ከነ እርግማኗ በዛች በኢትዮጵያ ምድር በ፲፮ኛው ክ/ዘ ብዙ ዘሮች ጠፍተዋል አሁንም ሊያጠፉ ቁጥር ሊቀንሱ ይጨፈጭፋሉ እንደ native americans አሜሪካ ይችው እርግማንን ምሳሌ ታደርጋያለሽ እንዴ እህቴ? በእርግጥ ጌታ እግዚአብሔር እንዳለ ታምናላችሁ? አይመስለኝም።ጌታ ኢየሱስ ለማን ነው የሞተው? ታውቃላችሁ? አታውቁም። ክርስትና injustice ይመችዋ ል? ራሳችሁን ጠይቁ።ወደ እግዚአብሔር መንግስት በቀልድ አይገባም ጌታ ኢየሱስ ተናግሯል አስቡበት እምነት ካላችሁ ጥበብ ከተሰጣችሁ ይሄ ሁሉ እንዴት ነው የሚመቻችሁ?

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 2 місяці тому

    የጴንጤ ተሰፉ ያሰቃል ሰንት ሰው እርቦት ምድሪቱን እየረገመ ነው እናንተ የምታወሩትና ምድር ላይ ያለው በጣም ልዩነት አለው እናንተ ልጆቻቹሁ ውጭ የናንተም ቪዛ የተዘጋጀ ኩሸ ብትል ላጥ ትላላቹሁ በአፉቹ የምታወሩት እንቆቅልሸ ነው

  • @wubitutamrat9426
    @wubitutamrat9426 2 місяці тому +1

    የፓስተር ዳንኤል ከ ረ ጂ ም ዓመት በፊት ስ ለ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ተ ና ገ ረ ው ት ን ቢ ት ኢ ት ዮ ጵ ያ ለ ል ጆ ቻ
    ቺ ን ም ቹ አንደ ም ት ሆ ን የ ተ ና ገ ው አ የ ሆ ነ ነ ው

  • @hiruttessema1197
    @hiruttessema1197 2 місяці тому

    ordnariy drama actor is not dr wish!