٢٠ ديسمبر ٢٠٢٤ ምት ሰው አለኝ እኔማ የምጠጋው ለሚሰኪና እናቴ ስት እደተመኘሁ ሳይሞላልኝ ቀረሁ ለደሀዋናቴ ሳላሳልፍላት በተስፍ አሰቀረሃት💔😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 47

  • @محمدعبدالله-م8ذ6ج
    @محمدعبدالله-م8ذ6ج 26 днів тому +1

    እናሊላሂ ወኢናሊላሂ እራጅኡን አይዞሽ እታለም አላህ የሶብሩን ውሀ ያጠጣሽ እነሱንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው አብሽሪ አላህ የቀደረው አይቀርም መቸም አች ደሞ እራስሽን ጠብቂ ዱአ አድርጊ

  • @BelaleBelal
    @BelaleBelal 22 дні тому +1

    አብሽሪ አላህ ያሶብርሽ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +2

    አታልቅሺ ውዴ እኔም አባቴን በስደት ነው የሞተብኝ 😢 አላህ ይዘንላቸው ሌላ ምን ይባላል

    • @kewulete
      @kewulete  29 днів тому

      @@ktube8920 እሽ የኔ ልዪ

  • @gasjaz4623
    @gasjaz4623 22 дні тому

    አላህ የጀንተ ይብላችወ እኔም አባቴን ካጣሁ ሰመት ወሩ በሰደት አጣሁት ከባደረነው ሀዘኑ

  • @AliAhmed-ys5li
    @AliAhmed-ys5li 25 днів тому

    አብሺሪ እኔም አባቴን በመደት ላይ ሁኘ አባትን አጣሁ አመቱ አሏህ ይዘንለት አባቴ💧💧

    • @kewulete
      @kewulete  25 днів тому

      እሽ አመሰግናለሁአላህ ይራሀማቸው

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 26 днів тому

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለሂ ራጅኡን አብሽሩ እኔም እናቴ የሞተችብኝ ስደት ሆኘ ነዉ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸዉ አይዞሽ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት ግን እንደኔ የሚሆን የለም አይባልም እኔም በጣም አሳዛኝ ታሪክ አሳልፌለሁ እንደሚያወሩት አይለቅም አልሃምዱሊላህ ብቻ የእናት ሞት የቀመሰ ብቻ ነዉ የሚገባዉ አባቴም ወንድሜም ከእናቴ በፊት እዛዉ ሀገር ሆኘ የሞቱብኝ እናቴ ግን እዚህ ከመጣሁ 6አመት ከሆነኝ በኃላ የታላቅ የወድሜ ሰርግ ነበር በደገሰችዉ ሰደቃ ተደረገበት ሰርጉ ወደ እናታችን ሞት ተቀየረ አልሃምዱሊላህ አላህ የሻዉን ሰሪ ነዉ

    • @Jamela-s2f
      @Jamela-s2f 25 днів тому

      ወደአላህይስብረሽእኔምእናቴበለፍውእናቴሞተችብኝብቻአልሀምዱላ ህ😢😢😢አቤትምእናትምየለንህፀንወንደሜአለኝ

  • @KewuserMehamede
    @KewuserMehamede Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እምባ ፍስስ ይበል።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 22 дні тому

    😢😢😢😢😢😢ኡፍ ታሪኩንመጨረስአልቻልኩምያረቢ😢😢😢

  • @زينب-ل3ص9ج
    @زينب-ل3ص9ج 29 днів тому

    አታልቅሺ እህት አይዞሺ እኔም አባቴን ያጣሁት በሥደትሁኛነዉ አላህ ጀነተልፍርደወሥን ይወፍቃቸዉ የሞቱትን ❤❤

    • @kewulete
      @kewulete  27 днів тому

      @@زينب-ل3ص9ج አሚን ልዩ አንችም አብሽሪ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬመነጌ
    @ፍሬመነጌ Місяць тому +1

    ያአላህ😢😢😢❤❤❤❤

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 Місяць тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አብሺሩ ለኸይር ነው የአሏህን ውሳኔ ማንም አያልፋትም አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ

    • @kewulete
      @kewulete  29 днів тому

      @@rahmatube6886 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እሽ ልዬ

    • @kewulete
      @kewulete  27 днів тому

      @@rahmatube6886 ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አሚን ውዴ ክበሪልኝ

    • @rahmatube6886
      @rahmatube6886 27 днів тому

      @kewulete ቤተሰብ እንሁን ኸወለት

  • @Zahra-p9y4u
    @Zahra-p9y4u 20 днів тому

    አይይይይ❤❤❤😢😢😢😢

  • @NegesetDerj
    @NegesetDerj Місяць тому +1

    ያ አላህ❤😢

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s 22 дні тому

    ያረብአላህየኡሚንነገርአደራ፣

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x Місяць тому

    ከውሊ አረ አታልቅሽ ውዴ 😢😢

  • @AnthonyHallinan-f9u
    @AnthonyHallinan-f9u Місяць тому +2

    I'm watching don't cry

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 27 днів тому +1

    ዉዴ አስተያየት ልሰጥሽ ነዉ ቅር እንዳይልሽ ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ሆኖ ሳለ አነባበብሽ ስሜት አሳጣዉ ለሚቀጥለዉ ታሪክ ስታቀርቢ መጀመሪያ ባለታሪኩ ሲፅፍ የተሳሳተዉን ፋደል በራስሽ አስተካክይዉ ሁለተኛ ይቀጥላል የሚለዉን ተይ ሶስተኛ ቪዲዮ ከመቅረፅሽ በፊት በደንም ከልብሽ ሆነሽ ደጋግመሽ አምብቢዉ ለአድማጭም ላንቺም ምርጥ ይሆንልሻል

    • @kewulete
      @kewulete  27 днів тому

      @@Tayiba4821 እሽ የኔ ልዩ ❤❤❤❤❤❤

    • @kewulete
      @kewulete  27 днів тому

      @@Tayiba4821 ትክክል ነሽ

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 26 днів тому

    አይዞሽውዴ 😢

  • @ToybMan-r5s
    @ToybMan-r5s 23 дні тому

    አይዙሽእህቴእናትሽንየጀነትይቡላቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mohammad-np6bk
    @Mohammad-np6bk 28 днів тому

    ያአላህ

  • @ያስሚንሙሀመድ-ፐ5ወ
    @ያስሚንሙሀመድ-ፐ5ወ Місяць тому

    የአላህ ያሳዝናል😢😢❤❤❤❤

  • @madideratube
    @madideratube Місяць тому +2

    አታልቅሺ ውዴ 😢😢እሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @kewulete
    @kewulete  Місяць тому

    😂😂😂😢😢😢💔💔😭😭

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x Місяць тому

    ደግሞ አላህ የወደደውን የፈቀደውን ነው እሚያደርገው በዱኒያ ላይ ባይርፉ በአሂራ ያርፍሉ

    • @NegesetDerj
      @NegesetDerj Місяць тому

      የኔልዮ ትክክል❤

  • @MahmudMahmud-fy8tb
    @MahmudMahmud-fy8tb Місяць тому

    አታልቅሽ ሁላችንም እኔም በልጅነቴነውየሞተችብኝ

    • @AhelameMehamed
      @AhelameMehamed Місяць тому

      አላህ ይራሀማቸው❤❤❤😢

    • @kewulete
      @kewulete  29 днів тому

      @@MahmudMahmud-fy8tb አመሰግናለሁ ማሜ ከቤቴ አጠፋም❤

  • @KewuserSeyede
    @KewuserSeyede Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😢

  • @ደመቁሁሴን
    @ደመቁሁሴን Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @teyibaAbedi
    @teyibaAbedi Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 27 днів тому

    አላህ ያሶብርሽ እህቴ አላህ ይርሀማቸው በጀነት ያበሽራት
    አልሃምዱሊላህ በይ እህቴ የሱ ውሳኔ ነው

    • @kewulete
      @kewulete  27 днів тому

      @@እረህመት-ዘ5ተ አመሰግናለሁ ሀያቲ ከበሪልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @AhelameMehamed
    @AhelameMehamed Місяць тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢💔

  • @shaikhnishar7572
    @shaikhnishar7572 25 днів тому +1

    केवू,रोरि,जि,भाभि,तुम,शहोर,मारा,कियाजि,सबर,करोजि,पिलिज❤❤❤