ሰላም ተስፋዬ እንቢ ያለችው የጦርነት ፊልም ጽጌ ሮያል ምን ነካት | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 бер 2024
  • ሰላም ተስፋዬ እንቢ ያለችው የጦርነት ፊልም ጽጌ ሮያል ምን ነካት | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ashruka
    @ashruka  3 місяці тому +344

    የብልጽግና የተባለ ነገር ላይ የሚሳተፍ አርቲስት ውጉዝ ከመ አርዮስ ብለናል 🙏🏽 ቪድዮውን ለይኩ ምርጦች 💚💛❤️✊

    • @Fiker123
      @Fiker123 3 місяці тому +9

      በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ፍርድን ይሰጣል በሰው ልጅነትህ ብቻ የአብይን ፀያፍ ግፍ በማጋለጥህ በኢትዮጵያ ስም አመሰግንሃለሁ 🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 місяці тому +7

      አዎ ድሆች ላይክ ማድረግ አትርሱ

    • @Fiker123
      @Fiker123 3 місяці тому

      @@abuhaile6517 ማለት ?

    • @jerusalemisrael1686
      @jerusalemisrael1686 3 місяці тому +6

      አሜን አሜን አሜን ፋኖ ወደ ፊት

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 3 місяці тому +3

      💙💙💙

  • @user-dy5zp5zf9n
    @user-dy5zp5zf9n 3 місяці тому +114

    አልሰራም ያሉ አርቲስቶች አስተዋይ ናቸው

  • @YHNER
    @YHNER 3 місяці тому +75

    እኛን አማራወችን ያስቸገረን የአማራ ሴቶችና ወንዶቸ ሆዳሞቹ ናቸዉ አይምሯቸዉ የተደፈነ ከርሳሞች ናቸዉ

  • @atakelthailu187
    @atakelthailu187 3 місяці тому +54

    ለሁለቱም ሰላም ተስፋዬ እና ማርታ ጎይትኦም ታላቅ ክብር

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 3 місяці тому +17

    የትግራ ሴት አንደኛ ናችው ከዚህ ፊልም የተሳተፈ ሁሉም ያፍራል

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 місяці тому +55

    ይህንን የሚወጣ ፊልም የኢትዮጵያ ልጆዎች ከጫወታ ውጭ አድርጉት

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 місяці тому +135

    እኔ ትግሬዎችን እምወዳቸው አቋም አላቸው የውሳኔ ሰው ናቸው በተለይ ሴቶቹ አሉጅ የኛ ወዳም አሽቃባጮች

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 місяці тому +8

      በጣም ለዛውም አዲስ አበባ ሆነው ጀግና ናቸው ከፍውን ሁሉ የያዝላቸው ሰላምና ማርቲ በጣም አድንቂያቸዋለሁ

    • @betelehemkfeil7292
      @betelehemkfeil7292 3 місяці тому +10

      ፅጌ ኦሮሞ ነች

    • @Fatimah-id3of
      @Fatimah-id3of 3 місяці тому

      አይዋ

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i 3 місяці тому

      እሷ ምኗ ታውቆ ስት ፈለግ ጎንደረኛ ደስ ሲላት ትግርኛ አለፍ ብላም ኦሮሞኛ ትደንሳለች 😮​@@betelehemkfeil7292

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 місяці тому

      ።😂😂😂😂 ሌላ የለሽም​@@betelehemkfeil7292

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 3 місяці тому +109

    ጀግና የትግራይ ሴቶች አቋማቸው ፍንክች የለም። መከላከያ ሴት ደፍሪነዉ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 місяці тому +5

      በጣም ቆፍጣና ያለ አቃም ነው ያላቸው

    • @fano-ry6xu
      @fano-ry6xu 3 місяці тому

      Marti Tigre adelechim

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 3 місяці тому +1

      እናአማራነኝ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 місяці тому +6

      @@fano-ry6xuእና ማርታ ኅይቶም ብሎ አማራ አለ ክክ

    • @user-np9cx6ne8f
      @user-np9cx6ne8f 3 місяці тому +1

      ​@@lulalula7120ዝበይ ኢትዮጵያ ናቸው😊

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j 3 місяці тому +19

    ተባረኪ ዎንድሜ from ትግራይ ♥️❤️

  • @klovemys7062
    @klovemys7062 3 місяці тому +171

    1,2,3 ሀገራችንንን ሰላሟን ይመልስልን አሹካ የኛ የአማራ ጀግና ኑርልን አዲናቂህ ነኝ ከዴሴ❤❤❤

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 3 місяці тому +91

    ፋኖ ያሸንፍ ግን ሰላም ፍቅር ያሰፈልጋል

    • @gdyfbvhurophb3315
      @gdyfbvhurophb3315 3 місяці тому +1

    • @fhgrdgf9686
      @fhgrdgf9686 3 місяці тому

      አተደደብ::ዋጋትከፍላለህ::

    • @Fatimah-id3of
      @Fatimah-id3of 3 місяці тому

      ማነዉ ዋጋየሚያሥከፍለዉ አተ ከብት

    • @tgtg3278
      @tgtg3278 3 місяці тому

      ​@@fhgrdgf9686ውርጋጥ 😏

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 місяці тому

      መቼ ነው የሚያሸንፈው😀

  • @ter2065
    @ter2065 3 місяці тому +66

    ይሄንን ፊልም እዳታዩ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ሌላም አምነት ተከታዮች እዳታዩ አላህ ያክስራቸዉ

    • @GuxFrom
      @GuxFrom 3 місяці тому

      እሽ

    • @igo1071
      @igo1071 3 місяці тому

      EMEN አናይም

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 3 місяці тому

      ድብን አርጌ ነዋ ማየው😅😅

  • @user-pg8pg8yq1k
    @user-pg8pg8yq1k 3 місяці тому +5

    1 ,2 ,3, ድል ለፋኖ🇨🇬 እምዬ ሀገሬ ኢትዮጰያዬ ሰላምሽ ይብዛ🕊🇨🇬🕊🇨🇬🕊🇨🇬🕊

  • @amen6689
    @amen6689 3 місяці тому +151

    ይሄን ፉልም የሚያይ የተረገመ ነው
    1 ድል ለፋኖ💚💛❤ሰላም ለሀገሬ💪💪💪💪💪

    • @medhanitteshome9035
      @medhanitteshome9035 3 місяці тому +1

      We will see it's

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 місяці тому +2

      ከዬንስ ምንድነው ችግሩ አልጋባኝም መልስ እፋልጋላው ????

    • @user-fg1zm9ex4l
      @user-fg1zm9ex4l 3 місяці тому +2

      ዮቱዩብ ላይ ቢለቁት ሪከርድ ይሰብራል ሰው ተው ሲባል ይብስበታል ያዩታል

    • @jackyabreha6593
      @jackyabreha6593 3 місяці тому +1

      Tew enji bedenb enayalen denezoch

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 місяці тому +1

      @@user-fg1zm9ex4l ትክክል

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 3 місяці тому +41

    1,2,3, ድልህ ለአማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤️🙏

    • @ashruka
      @ashruka  3 місяці тому +4

      ✊💚💛❤️

    • @user-tc3yn4el8s
      @user-tc3yn4el8s 3 місяці тому +4

      1
      2
      3🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤💪💪

  • @netsanetnetere3125
    @netsanetnetere3125 3 місяці тому +22

    ያአማራ አርቲስቶችን ምንያህል ሆዳሞች ብትሆኑ ነው ከሌሎች የማትማሩ

    • @mahi8433
      @mahi8433 3 місяці тому

      ማን ነው አማራ😅

    • @sifanwodajo
      @sifanwodajo 3 місяці тому

      Amara manew?? Tsige oromo nech eko

  • @yoditniguse8318
    @yoditniguse8318 3 місяці тому +12

    አሽሩካ በጣም ጎበዝ ህሊና ያለህ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 3 місяці тому +317

    ፋኖ እንዲያሸንፍ የዘወትር ፆለቴ ነው🎉🎉

    • @ashruka
      @ashruka  3 місяці тому +52

      ✊✊✊ያሸንፋል ሕዝብን ያሸነፈ መንግስት የለም

    • @user-cv6cc4dy7s
      @user-cv6cc4dy7s 3 місяці тому +1

      2😘😘👍

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 3 місяці тому +3

      @@ashruka Kotataam nagare nah hametenga

    • @tibebwatekola2614
      @tibebwatekola2614 3 місяці тому +1

      Fano yasenefale ❤

    • @markezaetay9416
      @markezaetay9416 3 місяці тому +2

      K TIGRAY GA SIRU ...

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 3 місяці тому +94

    ፅጌ ሮያል ዋጋ ትከፍላለች በቁስላችን ጨዉ እንደመነስነስ ይቆጠራል😢

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 3 місяці тому +6

    ቴዎድሮስ ይህ ካድሬ ለመጪው አጎብዳጂ ጊዜውን ይጠብቅ ፅጌ አንቺ ቀንሺን ጠብቂ

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 місяці тому +73

    ቴድሮስ ተሾመ የመጣው መሪ ክዳሚ🥊በቅርቡ አንገት ትደፋለህ😎

  • @zoomprise
    @zoomprise 3 місяці тому +33

    ቴድሮሥ መልኩን ምላሱን አለሥልሶ ኑሮውን እያደለበ ያለ ሆዳም የአብዬ የብልፅግና አንድ አካል ነው የኢትዮጲያ ገዳዮች መዝገብ ውሥጥ የሚመዘገብ ነው

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 3 місяці тому +53

    ፋኖ በቅርቡ 4 ኪሎ ይገባል የምትሉ like አድርጉ። ድል ለፋኖ

  • @MisrakKifle-te3ei
    @MisrakKifle-te3ei 3 місяці тому +5

    መጀመሪያ ጾም ጸሎት ስላም ፍቅር እፈልጋለሁ ግን ይህ የሚሆነው ! ፍኖ ድል ሲያደርግ ! የአብይ መንግሥት ሲወገድ ብቻና ብቻ ነዉ ። ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ።💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 місяці тому +32

    በርታ ትክክል ነህ ህጋዊ ድሀነኝ ከሳውዲ አረቢያ ❤❤❤😂😂

    • @ashruka
      @ashruka  3 місяці тому +20

      ህጋዊ ደሀማ የብልጽግና ሌቦች ናቸው ከህዝቡ ካስዝና የሚሰርቁ አንቺ ልዕልት ሀብታም ነሽ 🥰

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 3 місяці тому +2

      @@ashruka
      አሹ የኢትዮጵያ አርቱስቶች ኢትዮጵያ ያሉት መሄጃ ስላ ጡ ያስገድዳቸዋል እመነኝ እድሉን አግኝተው ከዛ ከወጡ እነሱ ይብሳሉ ስጠሉት:: አሁን ላይ አንድት ቃል ብንተነፍስ ያስረናል ብለው ይፈራሉ

  • @user-tc3yn4el8s
    @user-tc3yn4el8s 3 місяці тому +15

    አሹካዬዬዬ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፋኖ ያሸንፋል ወደፊት ብቻ እግዚአብሔር ከተጎዱት ጎን ነው🙏🙏🙏 አማራዬዬዬ ይናጋል ወገኖቸ 💔💔💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 місяці тому +10

    አሹሮካ ምርጥ አሥተያየት ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 місяці тому +17

    ትክክል ብለሃል አሸሉካ ተባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e 3 місяці тому +29

    ፆም ፀሎት ለአገራችን ሰላም🙏❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 місяці тому +78

    የአብይ አህመድ ዘረኛ ግፈኛ ገዳይ መንግስት እንዲወገድ እፈልጋለሁ። ድል ለፋኖ ለሰዉ ልጆች ነፃነት ለሀገራችን ክብርና ድንበር💚💛❤ አስከባሪዉ።

  • @galmekelle4541
    @galmekelle4541 3 місяці тому +17

    ሰመናውያን መንቃት ኣለብን ካሁን ቡሃሉ በምሉ ልቤን ፋኖ እደግፋለው TDF ም ቢቀላቀለው ደስተኛ ነኝ የሄ መንግስት ገና በኛ ጥላቻ ሊነግድ😔😥

  • @user-pz5oo3zs6s
    @user-pz5oo3zs6s 3 місяці тому +8

    አሹዬ የኔ ምርጥ የኔ ጀግና የማአራ የቁርጥ ቀን ልጅ ፋኖ ያሽንፋል ያለ ምንም ጥርጥር❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @user-tz4pg5dn1h
    @user-tz4pg5dn1h 3 місяці тому +19

    ድል ለፋኖ ፋኖ ይሽንፋል ሰላም ለሀገራችን

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j 3 місяці тому +48

    1 ፆም እና ፀሎት ሰላም ለሃገሬ ኢትዮጵያ በሁሉም ቦታ ያድርግልን ዘንድ ሁሌም እለምናለው በቃቹ በለን 🙏

  • @Ethiopia4331
    @Ethiopia4331 3 місяці тому +116

    ፅጌ የምትባል ልጅ አማራ ነኝ የምትል የምትይ ሁላ ዲስላይክ ማድረግ አለብን

    • @ef6079
      @ef6079 3 місяці тому +4

      ትክክል

    • @rahelashenafi3860
      @rahelashenafi3860 3 місяці тому +1

      ትጌዘግሬ ናት😊

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 3 місяці тому +5

      @@rahelashenafi3860 ትግሬስ ብትሆን የፈሰሰው ደም ወሀ አደለም ይች ጋጠወጥ

    • @MsAmnshs
      @MsAmnshs 3 місяці тому +1

      4👍👍👍

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 3 місяці тому +4

      How do you know if she is amhara?

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 3 місяці тому +11

    1- 2-3 ኢንሻአላህ እናሸንፋለን 🎉አሹነት❤❤❤❤

  • @TinsaeGetaneh-vb2bb
    @TinsaeGetaneh-vb2bb 3 місяці тому +34

    1 2 3 ሰላም ፍቅር❤❤❤❤

  • @user-gi1xj7yv7f
    @user-gi1xj7yv7f 3 місяці тому +17

    ፋኖኖኖኖኖኖኖ ያሸንፊል❤❤❤❤❤❤❤

  • @HA-dh5ui
    @HA-dh5ui 3 місяці тому +10

    አሽሩካ የኝ እዉነተኛ ወንድም ልፋትን ይቁጠርልህ

  • @user-oi1ku9ze6p
    @user-oi1ku9ze6p 3 місяці тому +8

    አሹዬ ፉንቃዬ ❤❤❤❤
    ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤

  • @hw4347
    @hw4347 3 місяці тому +6

    አሽሩካ የኔ መልስ ቁጥር አንድ ነው ጾም ፀሎት ፍቅር እና ሰላም የሚለው ነው እኔ እስከማውቀው ምክኒያቱም አገራችን ላይ ያልተሞከረ ነገር የለም ፈጣሪ ይህንን እንኳን ቢሰማን በሚል ነው በእውነትም ሰሚ አምላክ ስለሆነ ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому +17

    ድል ለአማራ ፍኖ

    • @Reemahimed
      @Reemahimed 3 місяці тому

      Ashruka lmot nw mselgn yelelbetn baheri eyasaye nw mskin tru sw nebr rip

  • @ter2065
    @ter2065 3 місяці тому +9

    የኛህዝብ እየገደሉ እያጠፉ ይቅርታ ይጠይቃሉ የኛ ህዝብ ሆዳም ፈርሳም ናቸዉ

  • @yemartikosljinatyemedamkme9052
    @yemartikosljinatyemedamkme9052 3 місяці тому +5

    አመሰግናለሁ ጀግና1ድልለፍነ ሰላምለሀገሬ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @yonasabera7832
    @yonasabera7832 3 місяці тому +18

    ፋኖ ክች ይበልልን

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 3 місяці тому

      የቃላት ግድፈት የልታሰበ ሀሳብ ስለሚፈጥር ቃላት ይስተካከል የሚስተካከል ከሆነ (ክች)የራሱ ትርጉም አለው እና (ከች) የራሱ ትርጉም አለው

  • @makitefera3525
    @makitefera3525 3 місяці тому +25

    አንቺ ፅጌ አንቺ እሽኮኮ እራስ ነገ አዲስ ቀን ነው አንቺ ወፊቾ እራስ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 3 місяці тому +1

      ወፍቾ ተመቸኝ😊😂😂😂😂

    • @Fatimah-id3of
      @Fatimah-id3of 3 місяці тому

      እኔም😂😂😂😂😂

  • @Tigisit.Melese
    @Tigisit.Melese 3 місяці тому +1

    የዳዊትን ሐይል የሰለሞንን ጥበብ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ከፊታችሁ ይቅደም💚💛❤My Love FaNo

  • @fatumayesuf6320
    @fatumayesuf6320 3 місяці тому +4

    ሰላም ፍቅር ፆም ፀሎት እዳለ ሆኖ ፋኖ እዳሸንፍ የዘወትር ምኞቴ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vt6jw7jw3g
    @user-vt6jw7jw3g 3 місяці тому +24

    ትክክል ኣሹካየ ለኣማራ ለትግራይ ህዝብ ሆን ብሎ ለመጣላት የተሰራ ፊልም ነዉ ❤

  • @user-nu2ch3yu8x
    @user-nu2ch3yu8x 3 місяці тому +46

    ጎይቶም እና ሰላም ተሥፍየ ትግሬ ናቸው ጎበዞች ናቸው አሳፍሪወቹ የአማራ አርቲሥቶች ናቸው

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 3 місяці тому +2

      አማራ ትግሬ በመሆን ሳይሆን የህሊና ስፍት ወይም አስተሳስብ ብቻ ነው የሚያስፈልግ! በማንም ወጠጤ ወሮበላ ጀግና የጣይቱን የአማራ ልጆችን ማንም የመስዳብ ወይም የመተቸት ማንም ሞራል የለውም

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d 3 місяці тому +2

    ሰላም እሚመጣው ከእግዚአብሔር ነወ ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት ይሁን በእናንተ ነወ ተስፋችን ድል ለተገፋው ለተጨፈጨፈው ለአማራው ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 3 місяці тому +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት

  • @MuluRega
    @MuluRega 3 місяці тому +14

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ድል ያድርግ ግን ፀሎት ሰላም ፍቅርም ያስፈልጋል አሹርካችን 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 3 місяці тому +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤️❤️❤️

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 місяці тому +4

    እረፋኖያሸንፍና ሰላማችን ይመለስልን ፋኖ❤❤❤

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 3 місяці тому +4

    ሲጀመር ያበደ መሪይ ካለ ከሱ ጋር ማበር መልካም አይደለም አወዳደቁ ግን ወይኔ ለኔ ይበል አምላክ ሁሌም በዙፋኑ አሸናፊ ነው❤❤❤❤❤

  • @tigist3498
    @tigist3498 3 місяці тому +4

    ፍኖ ድል ያድርግ ፍኖ የሰላም ምልክት ነው❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 3 місяці тому +14

    ሰላም ፍቅር
    ጾም ጸሎት
    ፍኖ እህያው አይቀርም ድል ያደርጋል
    ብልጽግና👎👎👎

    • @ashruka
      @ashruka  3 місяці тому +8

      Down down ብልጽግና

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 місяці тому

      ሞት ለገዳዩ ብልግናና አጫፋሪዎች

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +2

      ዳውን ዳውን ለጋለው ለዘገምተኛው ለጋላውዝብ

  • @desalegngebre-gb7dd
    @desalegngebre-gb7dd 3 місяці тому +2

    ጀግኖች የትግራይ ሌጆች ሰላምና ማርትየ 💛❤🙏

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 3 місяці тому +6

    ፋኖ ያሸንፋል እና ሰላም ፍቅር ያመጣል❤❤❤

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 3 місяці тому +10

    ማርታ ሰላም 👍👍👍👍

  • @biredejen6562
    @biredejen6562 3 місяці тому +7

    ፋኖ ያሽንፋል❤ ግን ሰላም ፍቅር ያስፈልጋል😢

  • @bshsh2074
    @bshsh2074 3 місяці тому +3

    በትክክክል አሹካ ልክ ብልሀል ከእብድ ጋር ማበር መተባበር ተያይዞ አብሮ ማበድ ነው ጤነኛ ሰው አይገኝም እግዞ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 місяці тому +5

    አገራራችን ስላም ያድርግልን ሌላውደሞ ፊፊልምየሰራውታወድሮስ ዱዝነው አንሰራም ያሉ አርቲስቶችግን አስተዋይ ናቸው. የተሳተፉግን ባንዳናቸው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 місяці тому +15

    ቴድሮስ ተሾመ የብልፅግና ክፍ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 3 місяці тому +4

    ኣሹካ ፋኖ በርታ

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 3 місяці тому +2

    አሽሩካዬ!.. ወንድማለም!...ፋኖ ያሸንፋል!..💪💪💪💪

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 місяці тому +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 3 місяці тому +10

    ጸጌ አፈረ ብይ አች ሆዳም የሚሰው ደም ውሀ መሠለሺ ጋጠወጥ

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 3 місяці тому +5

    ሰላም ፍቅር. ፍኖ ያሸንፍን. ❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 місяці тому +4

    እግዚአብሔርይመስገን ወድማችን❤❤❤❤❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 3 місяці тому +7

    1 ፆሎት ፆም ❤❤2ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤3 ስውስተኛ ብልፅግና አሩን ይበላል😅😅

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 3 місяці тому +7

    2ኛ, fano ድል እንዲያደርግ እፈልጋለሁ💟🇨🇬💟 /ሌላው ይህንን የሰይጣን film ሲኒማ ቤት ገብቶ የሚያይም ሆነ ፊሌሙን በመስራት የተሳተፋት የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው ገዳይም ናቸው የአቢይ ገረ ዶችም ናቸው አንፋታቸውም /.

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 3 місяці тому +12

    ፋኖ ጀግና የጀግና ዘር ነው ድል ለፋኖ❤❤

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 3 місяці тому +5

    ፆም ፆሎት ለሀገራችን እመኛለሁ

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay760 3 місяці тому +3

    አሸርካ ድል ለተገፋው ፍኖ❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 3 місяці тому +6

    አሹካ እኛ የማዳም ቅመሞች አለን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ፆም 3ሽየብልፅግና መንግስት ወርዶ የንፁሀን ደም እንዲቆም እፈልጋለሁ

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 місяці тому +7

    ድል ለፋኖ

  • @NardiSalme
    @NardiSalme 3 місяці тому +8

    እዬን ፊልም ሪፖርት ማድረግ ከዩቱብ እዲወርድ እናርግ

  • @user-hy7rm2kk5f
    @user-hy7rm2kk5f 3 місяці тому +3

    ሀገራችን ሰላም እንዲሆን እንጸልያለን የህዝቡ አስተሳሰብ ካልተቀየረ መንግስት ቢቀየር ዋጋ የለውም አንድ መሆን ያቃተው የዘረኝነት ችግር እንጂ የመንግስት ሀሳብ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @selamwbeto-fl2ks
    @selamwbeto-fl2ks 3 місяці тому +14

    ፍኖ እንዳሸንፍ እፈልጋለሁ

    • @ashruka
      @ashruka  3 місяці тому +6

      ልክ እነንደኔ 💚💛❤️✊

    • @selamwbeto-fl2ks
      @selamwbeto-fl2ks 3 місяці тому +3

      @@ashruka እናሸንፍለን ወንድም ዓለም የእዉነት እዉነት የምንኖረበት ግዜ ይመጣል

    • @user-uf7iz6fu6x
      @user-uf7iz6fu6x 3 місяці тому +1

      እኔራሡ አሳብ ሆኖብኛል አላህ ያግዛቸዉ

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w 3 місяці тому +38

    ማንኛውም ሰው ይሄንን ፊልም ሲኒማ ገብቶ የሚያሳይ የተደገመ ሰው ነው. ሲኒማ ቤትም ሆነ ወደፊት በ ዪቶዪብ ገብታችሁ እንዳታዪ

    • @saray766
      @saray766 3 місяці тому

      እሽ ምኑ ይታያል ሲጀመር ወጠኖቻችን ሲያልቁ ማየት ምኑ ያጓጓል ፈጣሪ ቀናቸውን ያድረሰው እውነት ኧረ አምላኪ ተው ታአምርክን አሳየን😢😢😢😢😢

  • @forem123
    @forem123 3 місяці тому +7

    ሙሉወጭው የተሸፈነው በብልፅግና ነው አልሰራም ያሉትን አመስግንልኝ ከስምት ጓደኞቸ የተረፍሁት እኔ ብቻነኝ መርአዊላይ ፅጊ ግን ዋጋሽን ታገኛለሽ

    • @kblovers9284
      @kblovers9284 3 місяці тому

      እንኳን እግዚአብሔር ኣተረፈሽ /ህ ሁሉም ነጌ በስራው ይቀጣል እግዚአብሔር እያየን ኣይደል 😢

    • @user-yx5tm1tt9i
      @user-yx5tm1tt9i 3 місяці тому

      እግዛብሄር እንኳን አተረፈሽ/ህ ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 3 місяці тому +1

    ፋኖ ድል እንዲያደርግ እፈልጋለው ከዚያ ግን ሰላም ፍቅር እኩልነት 🙏

  • @Tmesgne
    @Tmesgne 3 місяці тому +7

    1,2,3 ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 місяці тому +9

    1,2 ,3 በተለይ ሶስተኛውን ይንቀልልን

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 3 місяці тому +2

    ከምንን በላይ ሰላም ነው 1

  • @Lifeistest17829
    @Lifeistest17829 3 місяці тому

    አሏህ ሰላምና ፍቅርን ነው ምንፈልገው እጂ ወንድም ወንድሙን እዲጨርስ አንፈልግም ፋኖ መከላከያ እያልን ወንድም ወንድሙን አናጫርስም
    ባለንበት ዱኣ ብናደርግ ይሻላል እከሌ እከሌ ከምንል የሚሞተው የደሃ ልጅ የሚለፈልፈው የሚዲያ አርበኞች‼️

  • @user-rh2zq6cy3t
    @user-rh2zq6cy3t 3 місяці тому +8

    ይህን ፊልም የሚያይ የ ተረገመ ይሁን ዘ መናችው በሀዘን የተሞላ ይሁን 🙏

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j 3 місяці тому +3

    ጶም ፀሎት ሰላም እንዲሰፍን እፈልጋለሁ ❤❤❤

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 3 місяці тому +2

    ሀገራችን ሠላም እንዲሆን ከተፈለገ ብልፅግና ከነግብረ አበሮቹ ተነቅሎ ከሀገራችን ሲወጣ ነው ሠላም የምናገኝው 123❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 місяці тому +5

    በርታልን አሹ ድሉ የፍኖ 1;2;3;

  • @F1234
    @F1234 3 місяці тому +10

    አሹሩካ ምርጥ like share subscribe🙏🥰👋

  • @Fiker123
    @Fiker123 3 місяці тому +9

    1 2 3 መልስ ነው 👍

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 3 місяці тому +1

    1-2-3 ሶስቱም እንዲሳኩልኝ እመኛለሁ
    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 3 місяці тому

    አሹካየ ወድም አለም ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahimyoutube
    @Rahimyoutube 3 місяці тому +7

    እኔም ፋኖነኝ ፋኖ ያሸንፋል

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 3 місяці тому +4

    Selamina marti we are proud of you ❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 місяці тому +2

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ቴዎድሮስ ተሾመባንዳ አፈር ብላ

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 3 місяці тому +1

    አሽሩካ እንኳን ደህና መጣህ ብቻ የሚያሰፈር ፊልም ነዉ ግን ለተጋሩ የደረሰበትን ግፍ እንዳየርሳዉ ጥሩ ነዉ እያም