ማማዬ Ethiopian Food/Salad - How to Make Timatim Leb Leb - የቲማቲም ለብለብ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @littlebabe9317
    @littlebabe9317 4 роки тому +2

    Thank you mamaye I'm a collage student in usa, yekebdal ezi setemechi ena betam redtognal

  • @zemzemalizemzemalishibeshi1736
    @zemzemalizemzemalishibeshi1736 5 років тому +6

    ምርጥ እናት ሙያ አስተማሪ ለልጆቻቸው እናመሰግናል

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 5 років тому +13

    ❤️ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ ማሚዬ እናመሰግናለን

  • @እጠበኝቆሽሻለውአምላክ

    ዋው ያምራል። እናመሰግናለን።

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 років тому

    ሜሚዬ እናመሰግናለን እስቲ የአሳ ጥብስ አሳይን ያያየእንቁላል

  • @classiccell15
    @classiccell15 5 років тому +3

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት😘😘😘😘😘

  • @sofimohammed4411
    @sofimohammed4411 4 роки тому

    አሳ ወጥ ስትሰሪ የጨመርሽው መከለሻና ጥቁር ቅመም ያልሻቸው ከምን ነው የሚሰሩት ምንድን ናቸው

  • @johnat6081
    @johnat6081 5 років тому

    ማሚዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ያምራል ምግቡ

  • @እናቴንናፋቂዘይነብነኝየቢ

    ስፈልገው ነበር

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +4

    አቤት ንፅህናሽ ማሚዬ

  • @etuyedestalijj5762
    @etuyedestalijj5762 5 років тому +1

    ተባርክ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +2

    ማሚየ አረ ብቻውን ይበላል በጣም ነው የሚጣፍጠው ማለት ሚጥሚጣ ሳይገባበት የሁልጊዜ የፆም ምግቤ ነው

  • @tigistgebregiorgis7656
    @tigistgebregiorgis7656 5 років тому

    እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥሽ ፈጣሪ ማሚዬ እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ሰላም ላንቺ ይሁን ማማዬ
    በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ እናቴ

  • @hirpeasfa2536
    @hirpeasfa2536 5 років тому +2

    thank you mamaye

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 років тому +2

    በጣም ደስ ምል ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ ማምዬ አሜንአሜን 💖💞💙❤❤

  • @metitube5366
    @metitube5366 5 років тому +1

    ማማዬ እንዴት ዋልሽልኝ በጣም አሪፍ የቲማቲም ልብለብ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @yaredmerne4669
    @yaredmerne4669 5 років тому

    የጾም ላዛኛ ሊጥ በቤት ውስጥ አንዴት እንደሚሰራ ቢቻል በጤፍ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    እናመሰግናለን ማሚ እጆሽ ይባረክ ማሚ

  • @hnanni5798
    @hnanni5798 5 років тому

    tebareki

  • @mahletm4170
    @mahletm4170 5 років тому +1

    Thankyou

  • @kalkidannati6089
    @kalkidannati6089 4 роки тому

    ነጭ ሽንኩርት አይወደድም ?

  • @wointegegn3518
    @wointegegn3518 5 років тому +1

    Amesegnalew mamaye! I can't find the Recipie in the link

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 років тому +1

    ማሚ
    በጣም
    ያምራል
    እናምሠግናለን

    • @muluraya7756
      @muluraya7756 5 років тому

      እማማዬ በጣም ነው የምወድሽ ባለሞያ ከፅዳት ጋራ

    • @muluraya7756
      @muluraya7756 5 років тому

      እማማዬ በጣም ነው የምወድሽ ባለሞያ ከፅዳት ጋራ

  • @jamiliamekonnen3901
    @jamiliamekonnen3901 4 роки тому

    tks mamay💕

  • @emunaweldu7193
    @emunaweldu7193 4 роки тому

    ማሚየ እናመሰግናለን ጤና ይስሽ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +1

    ማማየ እረጅ እድሜ ይስጥሽ

  • @ethipoianegi2680
    @ethipoianegi2680 5 років тому +1

    ዋው ማማዬ ሰወድሽ እካ♥♥♥እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥሽ አሜን ፫

  • @meseret44
    @meseret44 4 роки тому

    እናታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን !

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 5 років тому +1

    ማምየ እናቴ እድሜይስጥልን

  • @Ziva523
    @Ziva523 4 роки тому

    ማሚዬ ያስጎመጃል

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 5 років тому

    እጅሽ ይባረክ ሙያ ቆጭብለን ተምረናል ባል ብቻ ይገኝ : ባለሙያ ሆኛለው ::

  • @semhalmezgebe9491
    @semhalmezgebe9491 5 років тому

    enamesegnalen

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ

    ማማየ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክው

  • @hayatseid9507
    @hayatseid9507 5 років тому +1

    Mamaye betam des ylal

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 5 років тому +1

    ማሚዬ የኔውድ አላህ ይጠብቅሽ

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 4 роки тому

    thenkuu mamii

  • @hiwidada2939
    @hiwidada2939 5 років тому +1

    Egote yebark mamay

  • @seadamekonen7614
    @seadamekonen7614 4 роки тому

    ውድዋ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ

  • @dinkineshkananisa2880
    @dinkineshkananisa2880 5 років тому +1

    Edmena tena yistsh mamaya

  • @elzabethasfaw3080
    @elzabethasfaw3080 4 роки тому

    Betam arif newe gene Tefetachuwal tenafekunalachu

  • @ውዴአለኝታየ
    @ውዴአለኝታየ 5 років тому

    ማሚ ጤና ይሥጠወት

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 4 роки тому

    😳 chogara bele engidi tewtaw😀😀 omg!! Zeituna , kariyaw , mitemitawm betam beza!!! Beterefe teru new emamiye mara!! Betam new yemewdote!!! Edma yestote fetaryai!!!

  • @meronmesfin1271
    @meronmesfin1271 5 років тому +1

    Yumm!!

  • @Ziva523
    @Ziva523 4 роки тому

    አሜሪካ በሶ ብላ ቅጠል ከየት እናገኛለን

    • @nekdosalmoun7274
      @nekdosalmoun7274 4 роки тому

      Ye Ethiopia super marketoche weset yegegal.specially dry

  • @wessiti
    @wessiti 5 років тому +1

    Yam yam timatim sewed eko mamaye

  • @astershifraw2574
    @astershifraw2574 4 роки тому

    Tankyou

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 років тому +1

    Enamesegnalen mamaye 😍

  • @abrhamsamuel2647
    @abrhamsamuel2647 5 років тому

    Mameye Tnxxx

  • @tiyyaalammaa8922
    @tiyyaalammaa8922 5 років тому

    Thank u mom

  • @frayroston7028
    @frayroston7028 5 років тому

    Motherye geta yebarkot. Negto serchw! ❤👑

  • @samerasameeraa7313
    @samerasameeraa7313 5 років тому

    እንድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsadeydelaytifkernselamn5484
    @tsadeydelaytifkernselamn5484 5 років тому +2

    Emaye enamsgnaln 😍😍😍😘😘😘

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 5 років тому +1

    እንዴት ነሽ ማማዬ ??በጣም አመስግናለሁ!!

  • @mitakuki6734
    @mitakuki6734 5 років тому +1

    እማ እባኮትን ለጋ ጥብስ አሰራር አሰራር አሳዩኝ

  • @zeidamashallhswet4413
    @zeidamashallhswet4413 5 років тому +2

    ማዬ እጆት ይባርክ እንደኔ ጥሬ ቲማቲም ሚወድ ጥሎብኝ ሥወደድ

  • @FredieMW69
    @FredieMW69 4 роки тому

    ለሩዝ ጋር ቆንጆ ማባያ ይሆናል

  • @ኡሙነስረድንኡሙነስረድን

    ማማየ የቲማቲም ቁርጥ አሠራር አሣይኝ ኡሚ

  • @etuyedestalijj5762
    @etuyedestalijj5762 5 років тому

    Edmennna tena temegnhuleshi mamayyye

  • @tubetube5463
    @tubetube5463 4 роки тому

    😋😋😋😋😋i love this

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

    እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረኪልኝ

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    ማማየ መለቀጫ ምንድነው

  • @fjsjdnsjsj790
    @fjsjdnsjsj790 5 років тому +1

    Wow new Ema Yane Wude
    Betam Dase A Yelal

  • @abushtsehy5851
    @abushtsehy5851 2 роки тому

    I just love you. Shikorina enat 🧡

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 років тому +3

    ማማየበጣም ነዉ የምወደወት

  • @hgffvfrfg2447
    @hgffvfrfg2447 5 років тому

    ማማየ እጅሽ ይባረክ

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 5 років тому +1

    mamaye yene balemoya enat nurilgn

  • @burtkanmulu7531
    @burtkanmulu7531 5 років тому +1

    Edman Tan Yestwot Ema

  • @ኢየሱስአምላክቶችሁሉአምላ

    ጌታ ኢየሱስ ኤሬጅም እድመ ይስጣቹ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +1

    መለንቀጫ ያልሽውን አላወኩትም እማዬ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ

    በሶቢላ አላገኝም

  • @amboobiyaagotaa1009
    @amboobiyaagotaa1009 4 роки тому

    Mami ❤️❤️😘

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    እናመሰግናለን ማማዪ እደትነሁ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 років тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ዘሀራ ደህና ነኝ

    • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
      @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 років тому

      @@Ethiopianfood እሺ ማማዪ ሰላምሁይብዛ እናቴንመሳይነሁ እሷምእዳቱ ባለሙያነች እድሜጤናለእናቶች ያረብ

    • @wss8086
      @wss8086 4 роки тому

      ዜድ ነኝ ስደት ያደከመኝ አልሀምዱሊላህ ውፍግ

  • @etuyedestalijj5762
    @etuyedestalijj5762 5 років тому +1

    ሰወድሸ እማማዬ

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 5 років тому +1

    እማዬ የባለሙያዎች ቁንጮ

  • @kadejahhassan535
    @kadejahhassan535 5 років тому

    malkam inat barchiii😘😘😘💋😋😋😋😋

  • @semhalmezgebe9491
    @semhalmezgebe9491 5 років тому

    ende liloch app mawred felgi neber

  • @eduhaile5853
    @eduhaile5853 4 роки тому

    Oh mamaye, looks yummy. But i don't think my mouth would tolerate such spicy hot.
    Thank you

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 років тому

    ይሄኛው ቅጠል ሥሙ ምንድነው ባረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ ባማሪኛም አላውቀው የበሦብላውን አይደለም ይሄኛውን እምታውቁ ንገሩኝ ማማዬ እናመሠግናለን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 5 років тому

    👍

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 років тому +1

    ሰላም ነው እምዬ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  5 років тому

      ደህና ነኝ ይመስገን

    • @kmisogibcccg7793
      @kmisogibcccg7793 5 років тому

      @@Ethiopianfood እናመሰግናለን እሸ እምዬ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ምራቅ.ያስውጣል
    በሶብላ.የሚባለው.ናና.ቅጠል.ነው.???

    • @zinatmohammed6265
      @zinatmohammed6265 5 років тому +1

      በሶብላ ቅጠል ማለት የዝቃቅቤ ቅጠል ማለት ነዉ

  • @tsigeroamntsigeroamn7311
    @tsigeroamntsigeroamn7311 4 роки тому

    Mar

  • @melatfkr347
    @melatfkr347 5 років тому

    nuerly enata💖

  • @semhalmezgebe9491
    @semhalmezgebe9491 5 років тому

    Mamaye ሄሎ ሀበሻ yelmil be tshuf yale lnawerdew bnfekg q endit mareg alebn

  • @teorinyusefshak9990
    @teorinyusefshak9990 5 років тому

    😍

  • @buzumulasaleh4205
    @buzumulasaleh4205 5 років тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @nasrahussain4398
    @nasrahussain4398 5 років тому

    IMiss Y0u welcome Bk