Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ጠንካራ እንወድሻለን በዝምታሽ ነዉ ያሸነፍሽን በርቺ ወደፊት ከጎንሽ ነን 💙♥️🙏🇪🇹
ቤተሰብ አደርጊ ሰኪናየ የኔአሰተዋይ ሁለየም ለእውነት ነው የምትከራከሬው ቀጥይበት በርቺልኝ
@@tube-ms3iq ደምሬሻለሁ♥️🙏
@@sekinatube እሺ ውዴ
Demerige wudye
Endemamer
አይንሽ :አፍንጫሽ :ከንፈርሽ : ቅርጽሽ ሁሉነገርሽ ቆንጆ ይህ ቀረሽ የማይባል perfect 👌👌👌👌👌 አይንሽ በተለይ ልነግርሽ አልችልም ቆንጆጆጆጆ
የኔ ውድ እኔ የጠፉብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ??
እንደማመር
ደምሪኝ
እውነትነው
@Buruno Mool ስታወራ ወይ ስታወሪ ቃላትን ብትመርጭ /ጥ ጥሩ ነበር አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል። እኔ የተከበርኩ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነኝ እና ደሞ ሓይማኖቴን የማከብር ኦርቶዶክስ። ግን ሴት ነሽ መሰለኝ ቅናት ነው ያንጨረጨረሽ አዎ አሁንም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ።ሴትን ሴት አታድንቃት ያለ ማነው ። she is nothing ላልከው ደሞ ፈጣሪ ባምሳሉ የሰራት ሴት ናት ሴት !!!!!!!!
ትልቅ #ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው ቃለ #ረሱልﷺ 🌸🧡
S.a.w
የኔ ማር ስወድሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ በርቺ እህቴ
የኔ ቢጤ በዝምታ የሚታሳልፊ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ ዲያናዬ👍❤️😘
የኔ ውድ እኔ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ??
@@christinatube760 ውይ እኔ ደሞ ቤተሰቦችሽ ጠፍቶብሽ መስሎይ 🤣🤣ቱ
ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ጥርግ ይበል ፈጣሪ የተሻለይሰጠናል አለቀ ህይወት ይቀጥላል እምትነፋጠጡ እህቶች ብራችሁን ለወንድ የምትሰጡ ቆምምምምም ብላችሁ ለሠከንድ አስቡቡቡቡ
ባለ ማህተቧ❤❤❤❤❤
የዚች ልጅ ስእራት ገርሞኛል በፊት ጥፍሮ እራሱ እንዴት እንዴት እሚከብድ ማእተብ እራሱ የላትም ነበር የተመለመች ዶሮ ነበር ምትመስል ሚገርም ነው
ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ ❤
በርቺ ቆንጆ ህይወት ይቀጥላል
ሮዚ ደምሪኝ
ጎበዝ ነሽ❤️ሴት ልጅ ሁል ግዜ በሯሷ መቆም አለባት ❤️ጎበዝ ሴት ነሽ ስራሽ ላይ አቶክሪ አሽናፊነትሽ ሁሉንም አፍ ያስዛል💪keep going ….
Demerige wedeye
መካሪ አታሳጣኝ እደዚ ነው ከቃላቶችሽ ውስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስጃለው የኔ ቆንጆ በርቺ
በትክክል ዉዴ በርችልኝ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ጎበዝ ነሽ
የኒ ፍልቅልቅ በርቺ ማማየ በጣም ነዉ የምወድሽ አይዞሽ አንቺን ለማበርታት በስንት ስልክ እንደመጣሁ አታዉቂም
በርች ጎበዝ ነሽ ሴት ልጅ ቀና ብላ ስትሂድ ደስ የለኞል አይዞሽ በርች !!!!
የኔ ዉድ ሰብስክራይብ
ሴቶችየ ሁላችንም ከዳና ትምርት እንውሰድ እራሳችንን ዝቅ አርገን መታየት የለብንም ወድም ሲሄድ ከማለቃቀስ በልጦ ለመገኘት መጣር ብቻ ነው መሆን ያለበት በርች እህቴ ሁሌም ተጎንሺነን
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!;;;;
s a w ደምረኝ እደምረህ አለሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
Salalahu alayihi wasalam
Salalhu alhei wesalem
ምጥ የ2022የሴቶች በላይ ነሽ የኔውድ እኔንም አንዳንችይ ያበርታኝ ጎበዝ በርችይ
ኧረ ያን አዝግ ከተገላገልሽ ጀምረሽ አምሮብሻል ሀሣብም ሥራሽም ጥሩ ሆኖል ጠንክሪ
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkkkkkk
🤣🤣🤣🤣🤣
የኔ ጠንካራ እንወድሻል በዝምታሽ ነው ብዙውን ያሸነፍሽው 💗💗💗💗
በጣም የምደንቅ ሴት ናት ሌላ ቢሆን እንደዚህ ሆኖ እንደዚህ አድርጎኝ ይል ነበር በዝምታ ቀበረችዉ ጨዋ ሴት ናት ያልሆነዉን ጨማምራ በሚዲያ ማስቀጥቀጥ ትችል ነበር እሱዋ ግን አንበሳ ነች ስሙን እንኩዋን አልጠራችም ጭራሽ ወደራሱዋ ነዉ ያየችዉ አጥፋቼ አስቀይሜዉ ከሆነ ብላ በጣም ነዉ የገረመችኝ እዉነት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 demerige yeni konjo
የኔ ፍቅር ዲያናዬ በርቺ እኔ ሁሌም ከድሮም ጀምሬ እወድሻለሁ አስተዋይና ስክን ያልሽ ልጅ ነሽ አትገላለጪ አትመናቀሪ ሁሌም ደርበብ ብለሽ ነው የማይሽ ❤
Demerige wudeye
@@yordi8453 wddddddddddddddddddddddddddddddffddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddfddddddddddddddddddd
@@alwaseem993 demerige wud
ቤተሠብ እንሁን ቪዶወን በማየት
የኔ ውድ በርቺ ከጎንሽ ነን ሁላችንም ተሳስተናል ግን ከስተታችን ተምረን ጠንካራ መሆን አለብን አይዞሽ እህቴ እኔም በጣም በፍቅር የጎዳኝ ልጂ ነበር አሁን ጥንካሬየን አይቶ እንታረቅ አለኝ ኖ ለራሴ መኖር እንዳለብኝ ወሰንኩ አሁን ላይ ጥሩ የሚባል ኑሮ እየኖርኩ ነው እሱም በኔ ተራ እያለቀሰ ነው 😃😃😃😃
Esey yalkse 😭😀
እውነት ነው እራሳችን ለራሳችን ካልጠነከርን ወድቀን መቅረታችን ነው ሰብስክራይብ መልሺ
በርቺ የምታምኝው እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ ቆንጆ ዲያናዬ እወድሻለሁ ያገሬ ልጅ ገበዝ በርቺ
የኔ ዉብ በርች ጀግና ነሽ ከምር ማሻላሕ ❤️❤🌹🥀
ድሮ በጣም ነበር የምጠላሽ አሁን ግን እወድሻለሁ የኔ ጨዋ በርች🥰🥰🥰
የዛልጅ ስም በስተትኳ እዳታነሽው በርችልን ለወድ ተብሎ ማከስ የለም ወድልጅ ባዳ ሁኗል እራሳችንን እጠብቅ ምን ይወዴኛል ያፈቅረኛል ብትይ ነገ ሌላ ሰው ነው
መድየ እንደማመር ውዴ በቅንነት
በትክክል
Swarm wendme bada new mekebaber yes felga le!!
የኔ ቆጆ በርች እንወድሻለን ሰላምሽ ይብዛ በርች ታዲጊያለሽ ፈቅር🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።🇪🇹❤
በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ እንዳንች ብሰደብ ሶሻል ሚዲያ ከሚባል ነገር ላልመለስ ነበር የምጠፋው ግን በፍቅር እና በዝምታ አሸንፋሻል አይዞሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እኔ በጣም ደጋፊሽ ነኝ😍😍😍😍
የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን በርችልን እንወድሻለን
በጣም ምታምሪ ልጀ ነሽ
ይበልጥ ቆንጆ እየሆንሽ ነው የምትሄጂው ከቀን ወደቀን ... ይመችሽ ... GOD is in control GOD will bring the right person for you My dear.
ዲያንዬ በጣም ነው የምታምሪው
ሴት ልጅ ሁሌም ጠንካራ ናት በርቺ እኛ ከወደድን ወድድን ነዉ. ከረሳንም ከጠላንም ማየት ነዉ ሚያስጠላን እስከዛ ግን.. ስቃይ ነዉ ማያልፍ ይመስለናል ግን ያልፋል. በርግጠኝነት እሱን ትተሽ ሌላ ወንድ ጋ አላዚሽም ሶ ግን እንደዚ ባንዲ ተሰፋ የቆረተብሽ. ለምንድነው አላቅም ብቻ በርቺ ፀልዬ
Demetige wedeye
አረ ደግሞ ተስፋ ለመቁረጥ ግዜ አይፈጅም ዋና ቆረጥ መሆን ነው
ቁምጣ ብትለብሺ ሰውነትሽ ያምራል እኮ ነዉ ያልኩሽ ለምን ብሎክ አረክሽኝ ዲያና... Tik tok ላይ በይ መልሺኝ.. ቆማጣ አላልኩሽም. Miyadenkshn ሰው ብሎክ ኖ
እንወድሻለን የኔ የዋህ❤
የኔ ውድ ደስ ትይኛለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሁሌም 1ኛ ነሽ ምንም ማስመሰል የሌለብሽ በርች ከጎንሽ ነን ዲናዬ
የኔ ቆንጆ አንች ትንሽ ልጅ በህይወት በፈጣሪ ተስፋ አትቁርጭ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርችእናትና አባትን ነው መተካት የማይቻለው ሌላውን ማግኘት ይቻላልና በርችስብስክራይብ አደረግሁሽ
ለኛ ለሴቶች ትልቅ ሞራል የሚሰጥ ንግግር ነው የተናገርሽው በርቺ ባለፈው ነገር ከመፀፀት ወደፊት መራመድ ህይወት ይቀጥላል ❤
አሚናዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ
ማሻ አላህ ልበል አይንሺ በጣም ያምራል ሁሉ ነገርሺ ቆንጆ ነሺ
ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው አሁንም ወዳሐላ የለም ወደፊት ነው ውዴ ካንቺ ብዙ ተምረናል አዞሽ አይክፋሽ በጣም ቆንጆ ነሽ አይንሽ ከፈርሽ ጥረስሽ ፓስቸርሽ ቁመናሽ ሁሉ ነገር ያምራል ፈጣሪ ሳይሰስት ፈጥሮሻል ሰለዚህ ላማንም ክፍተት አትስጪ ጠካራ ነሽ ሁሌም በፀሎት ጠክሪ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ብዙ ሰው ይወድሻል 🥰🥰🥰😘
አንበሳ ጎበዝ አሁንም በርች ወደፊት ግን ብዙ ሰርተሽ ታስገርሚናለሽ👍👍👍👍❤️
ሠአድ ደምሪኝ በቅንነት
@@christinatube760 እሽ ሄድኩ ቤትሽ አንቺም ሂጅ ሠብ ኮመንት አስቀምጭ አሥቀምጣለሁ 🌹🥰
@@christinatube760 አራትደቂቃ አይቸ ደምሬሻለሁ ኮመንትም ውዴ
@@zikra-q9v በጣም አመሰግናለሁ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ እሺ ውዴ
ስላም ዲያና እዴትንሺ ጥሩሀሳብነው በርች
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን ካንች በርችልን ❤
ጎበዝ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ልክ ነሽ ወደፊት እንጂ ወደሁላ ለምን
የኔ ቆንጆ አይዙሾ ገና ትበዣለሽ በርቺ እንዉድሻለን የወደፊት ሂዉትሽ የ ካሳ ሂዉት ይግጥመሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነዉ የወደቀን የሚያነሳ የሚያጠናክር እሱ ነዉ
ቅን እና ግልፅ ነሽ አይዞሽ ማማዬ
ሴትችዬ ትምህርት መወሰድ አለብን ዲናዬ በርችልኝ ወላሂ ጠንካራ በርቱ ነሸ
የኔመልካምፈጣሪይጠብቅሽ አይዞሽጠካራከሆንሽሁሉምነገርያልፋል
እሰይ እንደዚህ የእውነት በራሷ የምትተማመን ሴት ደስ ይለኛል እውነት ነው ሁላችንም እናጠፉለን ከጥፉት መማር እና ወደ ፈጣሪሽ መመለስ መታደል ነው አብሽሪ አለን ከጎንሽ ነን የኔ ቆንጆ ❤❤🥰😘
You are young, beautiful, confident and hard worker . God be with you my konjo.
ዲያንዬ የስራ ፍላጎትሽን ግን የምር ወድልሻለሁ በርቺ
ሰላም ነሽ እህቴ አይዞሽ በርች ጠክሪ ፈጣሪሽን ተስፋ አርጊ ሰዉ የማይሳሳት የለም ሁሉም ይሳሳታል
ገና ልጅነሽ ብዙ ነገር ከፊትሽ ይጠብቅሻል በርቺ ጎበዝ
ካንቺ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለው ።ለእኔም የሚጠቅመኝን ወስጄያለው ።እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ።ካንቺ ተምሬ በተግባር ላይ አውለዋለው ብዬ አስባለው ። አመሰግናለው እህቴ ።በርቺ ጠንክሪ ።
እህት ጠካራነሽ ጠክሪ ወደፊትም ተዉሉም መልካምነት ይበልጣል አችም ለሰሆች መልካም ሁኝ
ድያና በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች ወደ ፊት የኔ ቆንጆ አንበሳ ነሽ በርችልን
ጠንካራ ሴት ነሽ ዳኒያዬ በርች
ዲያዬ የኔ ጠንካራ እምከታተልሽ ከድሮ ጀምሮ ነዉ ጥንካሬሽን ሳልገልፅ ሳላደንቅ አላልፍም ወደ ኃላ ማየት አያስፈልግም ወደ ፊት ነዉ
የኔ ቆንጆ ለምን እግዛብሄር ይጨምርልሽ
አወ ጎበዝ ሴት ልጅ አደዚህ ጠካራ ሰትሆን ደስ ይላል በዚህዉ ጠክሪ የኔ ጀግና 💐
ወለሂ በጣም ጎቦዚ ነሽ የኔ እሂት አቢሺር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወድና የተክበራችሁ የገሬ ልጆች በአላህ አትለፎኝ😭 100 ነው የቀርኝ ሙሉልኝ እሩፋይሌን በመጫን ሰብሰክሬይብ አርጉኝ ስወዳችሁ
እንደማመር ውዴ
እሽ ውደ
ዜድ መልሽ ውድ
ከንግግርሽ ማንነትሽ ይታያል ጎበዝ የምታምሪ ወጣት ውጭሽ እንደሚያምረው ውስጥሽም ቆንጆ ይሁን ጠንካራ ሁኚ በእራስሽ ተማመኚ ::በፍፁም ትንሽ ቦታ አትገኚ::እራስሽን የማይለውጥሽን ሥራ ለቪው ብለሽ አትሥሪ ::ጥሩ ነገር ይዘሽ ቅረቢ ስውን የሚቀርፅ ሁልግዜም ባየሽውቁጥር የምትረኪበት ቪዲዮ የዛኔ ማን ነትሽን ያወቀ ጥሩ የሆነ ስው ይከተልሻል እሺ የኔውብ ቤተስብ አርጌሻለሁ
Le viwe beal yehun ayehun achi bemin awekshe mechem viwe temamena eza ateketrem sanke anawera
@@fikirm2162 እየወቀስካት እኮ አይደለም አስተያየት ስጡኝ ስላለች ነው ክንግግራ ስለወደድካት ነው ነሽ እያልኩ ሳይሆን እንዳትሆኚ ነው ያልካት በዚሁ ቀጥይ ለማለትነው እንጂ እንዲ ነሽ እያልካት አይደለም
ምን አይነት ልዩ ሴት ነሽ ዋው!! አንች ልዩ ሴት ነሽ የምር እውነት ግን ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ማለቴ የሐበሻ ሴቶች ከሀገር ሲወጡ የወጡበትን አላም ሲዘነጉ ይታያል ውድ እህት ወንድሞቸ ከዚች ብርቱ ሴት ብዙ ነገር ልንማር ይገባል።
«ጤናማው ከዓፊያ ውጪ የህይወትን ጣፋጭ ነገሮች ሁሉ ይመኛል። ህመምተኛው ግን ከዓፊያ ውጪ ሌላ ምኞት የለውም!»አላህ ሆይ! ካንተ ውጪ ህመሙን ማንም የማያውቅለትን በሽተኛ ሁሉ ዓፊያ ለግሰው!ua-cam.com/video/C8U8iwOeusQ/v-deo.html
በጣም ጎበዝ ነሽ ሰዎች ስትንገዳገጂ ሊጥሉሽ ይገፈትሩሻል ይህንን ባንቺ ላይ ሲያደርጉ አይቻለው ግን ወደ ፊት መራመድሽን አላቆምሽም ነበር ያንን በጣም ነው የማደንቅልሽ ደሞ ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ቆንጆ+ጠንካራ+አላማ=ልክ የሰው ልጅ ♥♥♥
ua-cam.com/video/Th12vPxJLMo/v-deo.html
ዳና ጠካራ ቆንጆ ትሁት ነሽ ከዚለህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ትጀርሻለሽ በርች እንወድሻለን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ ደስ አለኝ ዛሬ ገና አየሁሽ ስብ ላይክ
አይዞሽ እቴ በርች የኔ ጎበዝ አይዞን
የኔ ቆንጆ የሻዩ ነገር ንገሪና በስንት ግዜ ውስጥ ነው ለውጥ የሚያሳየው ??????????
የኔውድ ሰብስክራይብ አረኩሽ ቲክቲክም እከታተልሻለሁ ፎሎአርጌሽ
በይቱብ መምህር ተስፋየ ብላችሁ ገጠመኝ አድምጡ ብዙትምህርት አለው
❤❤❤❤
Anbesay
Berchy
አይዞሽ በርች ማማ
በሪቺ በፊት በነሳምሪ አዝኜብሽ ነበር አሁንግን ጥንካሬሽ ደስ ብሎኛል
የኔ ቆንጆ ጥግ ድረስ ውድድ😘ማዕተብሽን ጠብቂ🙏
❤️❤️በርቺ ዲያናዬ 🥰
የኔ ቆጆ ጀግናነሽ እንወድሻለን ጥንካሬሽን ቀጥይበት🥰🥰🥰🌺🌺🌺
ጎበዝ ዲኑ ዋናዉ ወድቆ አለመቅረት ነዉ
የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሆን 🙏🙏🙏ዉዴ ወደፈት ከጎንሽ ነን የኔ ቅመም እወድሻለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ😘😘
dianaye በጣም ነው የምወድሽ በርቺ እኛ ስንበረታ እግዚአብሔርም ይረዳናል
ዲያና ከጥፋትሽ መማርሽ ጥሩ ነው ብልህነት ነው, በተረፈ ቲክቶኩን ምናምኑን ትተሽ መንፈሳዊነትን አጠንክሪ ሶሻል ሚዲያ በጣም ቀንሺ ጊዜው ጥሩ አይደለም የሚያዋጣው መዳህኒያለምን እመቤቴ ማርያምን መያዝ ነው ጠዋት ከመውጣትሽ በፊት ፀልየሽ ሰግደሽ ውጭ ማታም ከመተኛትሽ በፊት እንደዛው, ሁለት ስራ ከመስራትም አንዱን ቀንሰሽ ትምህርት ተማሪበት ገንዘብ ጠፊነው እውቀት ግን አይጠፋም በርቺ አይዞሽ የተጣላሺው ሰው ካለም ይቅርታ ጠይቂ ታረቂ.
ሳህ ቲጂየ ልክ ነሽ
የኔ ውብ ጎበዝ ነሽ ማርያምን
በርቺ. በሰው ቤት ከምንከራተት ሀገራችንን ላይ ብዙ መቀየሪያ መገድ አለ ስራ ሳንንቅ እንበርታ. ጠካራ ሁኑ ውድ እህቶች በራስ መተማመን ካላችሁ ሁል ግዜም አሸናፊ እንሆናለን
አይዞህ እህቴ በሁሉም ሰው ህይወት ውስጥ ያልፋል እንደዚህ አይነት ነገር
ትክክል ነሽ ለሁሉምነግር መጠከርን የሚክልነገር የለም
ዲያናዬ የኔ ጠንካራ❤️❤️❤️
የኔ ውድ ጥሎብኝ ስወድሽ ዲያየ ጀግኒት በርችልኝ ሁቢ
የኔዋ ዲያና በርቺልኝ ሳላደንቅ አላልፍም እህቴ
የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምታምሪ ምወድሽ ብቻ በአካል አግቸ ነው ምኘግርሽ ግን?????😀❤😍😀😀😀😀😀))))))😀😀😀😀😀😀
አሁን ጨዋ ስትሆኝ ምን ያክል ሰው እንደሚያከብርሽ አየሽ አደል ዲያኑ? ሁሌም ከአንደበትሽ መልካም ነገር ይውጣ። ማንም ሰው ሌላውን ስትሰድቢ የሰው አስተያየት የማትቀበይ አይነት ስትሆኚ ማንም አይደሰትብሽም። ለዛም ነበር ያ ሁሉ ስድብ ይደርስብሽ የነበረው። ሁሌም ተከታዮችሽንም ሆነ በዙሪያሽ ያሉትን ክብር የምትሰጪና ሀሳብም የምትቀበይ ሁኚ። በርችልን ከጎንሽ አለን ❤
Wide..atasibi.jaginaneshi.faxarii.salamuni.yaabizalishi
በራሥ መተማመን ፣ ጥንካሬ ፣ የንግግር ችሎታ ፣ ግብረ ገብ ፣ ሥነ ሥርዓት ፣ ባህልና ጨዋታ ፣ ትምህርታዊ ቅሥቀሣ ፣ ፀባይ ዓሟልቶ የሠጠሽ የዚህ ዘመን ልጅ ። ለምትሠጭን ትምህርት ሁሉ እያመሠገን በርቺ ቀጥይበት እንላለን ።
በርቺ ጉዞ ወደፊት ህይወት ትቀጥላለች የ አሳለፍሺ ህይወቴሽ ለወደፊት ትምርትቤት ይሆንሻል ጠንካራ ነሽ💪💪💪💪💪
የኔ ጎበዝ ማሪያምን አከበርኩሽ በርቺ 💝💝💝
በርችልኝ ከድሮም ወድሻለሁ ❤❤❤ሁሉም ይቻላል የኔ ቆንጆ
የኔጀግና ሴት ጠካራ ወላሂ እወድሻለሁ
ንግግርዋ የበሰለ ምጥጥ ያለ ደስ ሲል አሉ እንጂ ቦቅባቆች ጎበዝ በርቺ
በጣም ጨዋና አስተዋይ ጠንካራ ቆንጆ ሰራተኝአ ሁሉን አሙዋልቶ የሰጠሽ ነሽ ሌላ ሰው ቢሆን እንደዚህ ተፈጥሮ እንደዚህ አድርጎኝ ብሎ ገበናውን ያወጣል አንቺ ግን ይሄን አላደረግሽም የምትገርሚ ሴት ነሽ አይዞሽ አንዱ ቢሄድ አስሩ ይመጣል አምላክ መልካሙን ሰው ወደሂወትሽ ያምጣ በርቺ
ጉበዝ በርቺ ማሬ ቲክቶክ ላይ እንግዳኤ ብትሁኚ ደስ ይለኛል
አሁንም በርቺ ገና ልጅ ነሺ ሁሉንም ትእደርሽበታለሽ ጠንካራ ሁኝ ቆንጆ ነሺ
የኔ ጠንካራ እንወድሻለን በዝምታሽ ነዉ ያሸነፍሽን በርቺ ወደፊት ከጎንሽ ነን 💙♥️🙏🇪🇹
ቤተሰብ አደርጊ ሰኪናየ የኔአሰተዋይ ሁለየም ለእውነት ነው የምትከራከሬው ቀጥይበት በርቺልኝ
@@tube-ms3iq ደምሬሻለሁ♥️🙏
@@sekinatube እሺ ውዴ
Demerige wudye
Endemamer
አይንሽ :አፍንጫሽ :ከንፈርሽ : ቅርጽሽ ሁሉነገርሽ ቆንጆ ይህ ቀረሽ የማይባል perfect 👌👌👌👌👌 አይንሽ በተለይ ልነግርሽ አልችልም ቆንጆጆጆጆ
የኔ ውድ እኔ የጠፉብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ??
እንደማመር
ደምሪኝ
እውነትነው
@Buruno Mool ስታወራ ወይ ስታወሪ ቃላትን ብትመርጭ /ጥ ጥሩ ነበር አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል። እኔ የተከበርኩ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነኝ እና ደሞ ሓይማኖቴን የማከብር ኦርቶዶክስ። ግን ሴት ነሽ መሰለኝ ቅናት ነው ያንጨረጨረሽ አዎ አሁንም ልቅም ያለች ቆንጆ ናት ።ሴትን ሴት አታድንቃት ያለ ማነው ። she is nothing ላልከው ደሞ ፈጣሪ ባምሳሉ የሰራት ሴት ናት ሴት !!!!!!!!
ትልቅ #ምንዳ ከታላቅ ፈተና ጋር ነው
ቃለ #ረሱልﷺ 🌸🧡
S.a.w
የኔ ማር ስወድሽ የሴት ተምሳሌት ነሽ በርቺ እህቴ
የኔ ቢጤ በዝምታ የሚታሳልፊ ሴት ነሽ ጎበዝ በርቺ ዲያናዬ👍❤️😘
የኔ ውድ እኔ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ??
@@christinatube760 ውይ እኔ ደሞ ቤተሰቦችሽ ጠፍቶብሽ መስሎይ 🤣🤣ቱ
ደምሪኝ
ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ጥርግ ይበል ፈጣሪ የተሻለይሰጠናል አለቀ ህይወት ይቀጥላል እምትነፋጠጡ እህቶች ብራችሁን ለወንድ የምትሰጡ ቆምምምምም ብላችሁ ለሠከንድ አስቡቡቡቡ
ባለ ማህተቧ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
የዚች ልጅ ስእራት ገርሞኛል በፊት ጥፍሮ እራሱ እንዴት እንዴት እሚከብድ ማእተብ እራሱ የላትም ነበር የተመለመች ዶሮ ነበር ምትመስል ሚገርም ነው
ሰብስክራይብ አድርግኝ የኔ ዉድ ❤
በርቺ ቆንጆ ህይወት ይቀጥላል
ሮዚ ደምሪኝ
ደምሪኝ
ጎበዝ ነሽ❤️ሴት ልጅ ሁል ግዜ በሯሷ መቆም አለባት ❤️ጎበዝ ሴት ነሽ ስራሽ ላይ አቶክሪ አሽናፊነትሽ ሁሉንም አፍ ያስዛል💪keep going ….
Demerige wedeye
መካሪ አታሳጣኝ እደዚ ነው ከቃላቶችሽ ውስጥ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ወስጃለው የኔ ቆንጆ በርቺ
Demerige wedeye
እንደማመር
ደምሪኝ
በትክክል ዉዴ በርችልኝ መሸአለህ አለህ ይጨምርልሽ በጠም ጎበዝ ነሽ
የኒ ፍልቅልቅ በርቺ ማማየ በጣም ነዉ የምወድሽ አይዞሽ አንቺን ለማበርታት በስንት ስልክ እንደመጣሁ አታዉቂም
በርች ጎበዝ ነሽ ሴት ልጅ ቀና ብላ ስትሂድ ደስ የለኞል
አይዞሽ በርች !!!!
የኔ ዉድ ሰብስክራይብ
ሴቶችየ ሁላችንም ከዳና ትምርት እንውሰድ እራሳችንን ዝቅ አርገን መታየት የለብንም ወድም ሲሄድ ከማለቃቀስ በልጦ ለመገኘት መጣር ብቻ ነው መሆን ያለበት በርች እህቴ ሁሌም ተጎንሺነን
ደምሪኝ
ረሱል ሰለላሁአለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ "የአሏህ ውሳኔ የሚመልሰው ዱዓ ብቻ ነው~እድሜ የሚያስረዝመው ደሞ መልካም ስራ ብቻ ነው :: ወዳጆቼ በመልካምነታቹ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ!!!!!;;;;
s a w ደምረኝ እደምረህ አለሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
Salalahu alayihi wasalam
Salalhu alhei wesalem
ምጥ የ2022የሴቶች በላይ ነሽ የኔውድ እኔንም አንዳንችይ ያበርታኝ ጎበዝ በርችይ
ኧረ ያን አዝግ ከተገላገልሽ ጀምረሽ አምሮብሻል ሀሣብም ሥራሽም ጥሩ ሆኖል ጠንክሪ
😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkkkkkk
🤣🤣🤣🤣🤣
የኔ ጠንካራ እንወድሻል በዝምታሽ ነው ብዙውን ያሸነፍሽው 💗💗💗💗
Demerige wedeye
ደምሪኝ
በጣም የምደንቅ ሴት ናት ሌላ ቢሆን እንደዚህ ሆኖ እንደዚህ አድርጎኝ ይል ነበር በዝምታ ቀበረችዉ ጨዋ ሴት ናት ያልሆነዉን ጨማምራ በሚዲያ ማስቀጥቀጥ ትችል ነበር እሱዋ ግን አንበሳ ነች ስሙን እንኩዋን አልጠራችም ጭራሽ ወደራሱዋ ነዉ ያየችዉ አጥፋቼ አስቀይሜዉ ከሆነ ብላ በጣም ነዉ የገረመችኝ እዉነት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 demerige yeni konjo
የኔ ፍቅር ዲያናዬ በርቺ እኔ ሁሌም ከድሮም ጀምሬ እወድሻለሁ አስተዋይና ስክን ያልሽ ልጅ ነሽ አትገላለጪ አትመናቀሪ ሁሌም ደርበብ ብለሽ ነው የማይሽ ❤
Demerige wudeye
@@yordi8453 wddddddddddddddddddddddddddddddffddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddddfddddddddddddddddddd
@@alwaseem993 demerige wud
ቤተሠብ እንሁን ቪዶወን በማየት
ደምሪኝ
የኔ ውድ በርቺ ከጎንሽ ነን ሁላችንም ተሳስተናል ግን ከስተታችን ተምረን ጠንካራ መሆን አለብን አይዞሽ እህቴ እኔም በጣም በፍቅር የጎዳኝ ልጂ ነበር አሁን ጥንካሬየን አይቶ እንታረቅ አለኝ ኖ ለራሴ መኖር እንዳለብኝ ወሰንኩ አሁን ላይ ጥሩ የሚባል ኑሮ እየኖርኩ ነው እሱም በኔ ተራ እያለቀሰ ነው 😃😃😃😃
Esey yalkse 😭😀
እውነት ነው እራሳችን ለራሳችን ካልጠነከርን ወድቀን መቅረታችን ነው ሰብስክራይብ መልሺ
በርቺ የምታምኝው እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የኔ ቆንጆ ዲያናዬ እወድሻለሁ ያገሬ ልጅ ገበዝ በርቺ
የኔ ዉብ በርች ጀግና ነሽ ከምር ማሻላሕ ❤️❤🌹🥀
Demerige wedeye
ደምሪኝ
ድሮ በጣም ነበር የምጠላሽ አሁን ግን እወድሻለሁ የኔ ጨዋ በርች🥰🥰🥰
የዛልጅ ስም በስተትኳ እዳታነሽው በርችልን ለወድ ተብሎ ማከስ የለም ወድልጅ ባዳ ሁኗል እራሳችንን እጠብቅ ምን ይወዴኛል ያፈቅረኛል ብትይ ነገ ሌላ ሰው ነው
መድየ እንደማመር ውዴ በቅንነት
በትክክል
በትክክል
Swarm wendme bada new mekebaber yes felga le!!
የኔ ቆጆ በርች እንወድሻለን ሰላምሽ ይብዛ በርች ታዲጊያለሽ ፈቅር🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።🇪🇹❤
በጣም ጠንካራ ነሽ እኔ እንዳንች ብሰደብ ሶሻል ሚዲያ ከሚባል ነገር ላልመለስ ነበር የምጠፋው ግን በፍቅር እና በዝምታ አሸንፋሻል አይዞሽ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እኔ በጣም ደጋፊሽ ነኝ😍😍😍😍
ደምሪኝ
የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን በርችልን እንወድሻለን
Demerige wedeye
በጣም ምታምሪ ልጀ ነሽ
ይበልጥ ቆንጆ እየሆንሽ ነው የምትሄጂው ከቀን ወደቀን ... ይመችሽ ... GOD is in control GOD will bring the right person for you My dear.
ዲያንዬ በጣም ነው የምታምሪው
ደምሪኝ
ሴት ልጅ ሁሌም ጠንካራ ናት በርቺ እኛ ከወደድን ወድድን ነዉ. ከረሳንም ከጠላንም ማየት ነዉ ሚያስጠላን እስከዛ ግን.. ስቃይ ነዉ ማያልፍ ይመስለናል ግን ያልፋል. በርግጠኝነት እሱን ትተሽ ሌላ ወንድ ጋ አላዚሽም ሶ ግን እንደዚ ባንዲ ተሰፋ የቆረተብሽ. ለምንድነው አላቅም ብቻ በርቺ ፀልዬ
Demetige wedeye
ደምሪኝ
አረ ደግሞ ተስፋ ለመቁረጥ ግዜ አይፈጅም ዋና ቆረጥ መሆን ነው
ቁምጣ ብትለብሺ ሰውነትሽ ያምራል እኮ ነዉ ያልኩሽ ለምን ብሎክ አረክሽኝ ዲያና... Tik tok ላይ በይ መልሺኝ.. ቆማጣ አላልኩሽም. Miyadenkshn ሰው ብሎክ ኖ
እንወድሻለን የኔ የዋህ❤
Demerige wedeye
ደምሪኝ
የኔ ውድ ደስ ትይኛለሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውዴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
ሁሌም 1ኛ ነሽ ምንም ማስመሰል የሌለብሽ
በርች ከጎንሽ ነን ዲናዬ
የኔ ቆንጆ አንች ትንሽ ልጅ በህይወት በፈጣሪ ተስፋ አትቁርጭ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች
እናትና አባትን ነው መተካት የማይቻለው ሌላውን ማግኘት ይቻላልና በርች
ስብስክራይብ አደረግሁሽ
ለኛ ለሴቶች ትልቅ ሞራል የሚሰጥ ንግግር ነው የተናገርሽው በርቺ ባለፈው ነገር ከመፀፀት ወደፊት መራመድ ህይወት ይቀጥላል ❤
አሚናዬ ሰብስክራይብ አድርግኝ
ማሻ አላህ ልበል አይንሺ በጣም ያምራል ሁሉ ነገርሺ ቆንጆ ነሺ
ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ በርቺ
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው አሁንም ወዳሐላ የለም ወደፊት ነው ውዴ ካንቺ ብዙ ተምረናል አዞሽ አይክፋሽ በጣም ቆንጆ ነሽ አይንሽ ከፈርሽ ጥረስሽ ፓስቸርሽ ቁመናሽ ሁሉ ነገር ያምራል ፈጣሪ ሳይሰስት ፈጥሮሻል ሰለዚህ ላማንም ክፍተት አትስጪ ጠካራ ነሽ ሁሌም በፀሎት ጠክሪ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ነው ብዙ ሰው ይወድሻል 🥰🥰🥰😘
ደምሪኝ
አንበሳ ጎበዝ አሁንም በርች ወደፊት ግን ብዙ ሰርተሽ ታስገርሚናለሽ👍👍👍👍❤️
ሠአድ ደምሪኝ በቅንነት
የኔ ውድ እኔ ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ??
@@christinatube760 እሽ ሄድኩ ቤትሽ አንቺም ሂጅ ሠብ ኮመንት አስቀምጭ አሥቀምጣለሁ 🌹🥰
@@christinatube760
አራትደቂቃ አይቸ ደምሬሻለሁ ኮመንትም ውዴ
@@zikra-q9v በጣም አመሰግናለሁ እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ እሺ ውዴ
ስላም ዲያና እዴትንሺ ጥሩሀሳብነው በርች
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ብዙ እንጠብቃለን ካንች በርችልን ❤
ጎበዝ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ልክ ነሽ ወደፊት እንጂ ወደሁላ ለምን
የኔ ቆንጆ አይዙሾ ገና ትበዣለሽ በርቺ እንዉድሻለን የወደፊት ሂዉትሽ የ ካሳ ሂዉት ይግጥመሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነዉ የወደቀን የሚያነሳ የሚያጠናክር እሱ ነዉ
ቅን እና ግልፅ ነሽ አይዞሽ ማማዬ
ሴትችዬ ትምህርት መወሰድ አለብን ዲናዬ በርችልኝ ወላሂ ጠንካራ በርቱ ነሸ
የኔመልካምፈጣሪይጠብቅሽ አይዞሽጠካራከሆንሽሁሉምነገርያልፋል
እሰይ እንደዚህ የእውነት በራሷ የምትተማመን ሴት ደስ ይለኛል እውነት ነው ሁላችንም እናጠፉለን ከጥፉት መማር እና ወደ ፈጣሪሽ መመለስ መታደል ነው አብሽሪ አለን ከጎንሽ ነን የኔ ቆንጆ ❤❤🥰😘
You are young, beautiful, confident and hard worker . God be with you my konjo.
ዲያንዬ የስራ ፍላጎትሽን ግን የምር ወድልሻለሁ በርቺ
ሰላም ነሽ እህቴ አይዞሽ በርች ጠክሪ ፈጣሪሽን ተስፋ አርጊ ሰዉ የማይሳሳት የለም ሁሉም ይሳሳታል
ገና ልጅነሽ ብዙ ነገር ከፊትሽ ይጠብቅሻል በርቺ ጎበዝ
ካንቺ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለው ።ለእኔም የሚጠቅመኝን ወስጄያለው ።እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ።ካንቺ ተምሬ በተግባር ላይ አውለዋለው ብዬ አስባለው ። አመሰግናለው እህቴ ።በርቺ ጠንክሪ ።
እህት ጠካራነሽ ጠክሪ ወደፊትም ተዉሉም መልካምነት ይበልጣል አችም ለሰሆች መልካም ሁኝ
ድያና በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች ወደ ፊት የኔ ቆንጆ አንበሳ ነሽ በርችልን
ጠንካራ ሴት ነሽ ዳኒያዬ በርች
ዲያዬ የኔ ጠንካራ እምከታተልሽ ከድሮ ጀምሮ ነዉ ጥንካሬሽን ሳልገልፅ ሳላደንቅ አላልፍም ወደ ኃላ ማየት አያስፈልግም ወደ ፊት ነዉ
ደምሪኝ
የኔ ቆንጆ ለምን እግዛብሄር ይጨምርልሽ
አወ ጎበዝ ሴት ልጅ አደዚህ ጠካራ ሰትሆን ደስ ይላል በዚህዉ ጠክሪ የኔ ጀግና 💐
ወለሂ በጣም ጎቦዚ ነሽ የኔ እሂት አቢሺር👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወድና የተክበራችሁ የገሬ ልጆች በአላህ አትለፎኝ😭 100 ነው የቀርኝ ሙሉልኝ እሩፋይሌን በመጫን ሰብሰክሬይብ አርጉኝ ስወዳችሁ
እንደማመር ውዴ
እንደማመር
እሽ ውደ
ዜድ መልሽ ውድ
ከንግግርሽ ማንነትሽ ይታያል ጎበዝ የምታምሪ ወጣት ውጭሽ እንደሚያምረው ውስጥሽም ቆንጆ ይሁን ጠንካራ ሁኚ በእራስሽ ተማመኚ ::በፍፁም ትንሽ ቦታ አትገኚ::እራስሽን የማይለውጥሽን ሥራ ለቪው ብለሽ አትሥሪ ::ጥሩ ነገር ይዘሽ ቅረቢ ስውን የሚቀርፅ ሁልግዜም ባየሽውቁጥር የምትረኪበት ቪዲዮ የዛኔ ማን ነትሽን ያወቀ ጥሩ የሆነ ስው ይከተልሻል እሺ የኔውብ ቤተስብ አርጌሻለሁ
Le viwe beal yehun ayehun achi bemin awekshe mechem viwe temamena eza ateketrem sanke anawera
@@fikirm2162 እየወቀስካት እኮ አይደለም አስተያየት ስጡኝ ስላለች ነው ክንግግራ ስለወደድካት ነው ነሽ እያልኩ ሳይሆን እንዳትሆኚ ነው ያልካት በዚሁ ቀጥይ ለማለትነው እንጂ እንዲ ነሽ እያልካት አይደለም
ምን አይነት ልዩ ሴት ነሽ ዋው!! አንች ልዩ ሴት ነሽ የምር እውነት ግን ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ማለቴ የሐበሻ ሴቶች ከሀገር ሲወጡ የወጡበትን አላም ሲዘነጉ ይታያል ውድ እህት ወንድሞቸ ከዚች ብርቱ ሴት ብዙ ነገር ልንማር ይገባል።
«ጤናማው ከዓፊያ ውጪ የህይወትን ጣፋጭ ነገሮች ሁሉ ይመኛል። ህመምተኛው ግን ከዓፊያ ውጪ ሌላ ምኞት የለውም!»
አላህ ሆይ! ካንተ ውጪ ህመሙን ማንም የማያውቅለትን በሽተኛ ሁሉ ዓፊያ ለግሰው!
ua-cam.com/video/C8U8iwOeusQ/v-deo.html