አብዱልቃድር አብዱልዛራቅ ያልኩበት ምክንያት… | ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ የፋና 90ዋ ፈርጥ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የፋና 90ዋ ፈርጥ
    የጋዜጠኝነት ጉዞዋን አሀዱ ብላ፤የፋናን ቤት በሬዲዮና በቴሌቪዥኑ የተቆጣጠረች፤ የሀገር ባህል ልብሷን ጣል አድርጋ የፋናን ቲቪ መጀመር ያበሰረች፤ የፋና 90ና የፋና 120 ፊት አዉራሪት ጋዜጠኝነት የሚጨርሱት ሳይሆን ሁሌም የሚማሩት መሆኑን በተግባር ያሳየችን፤ የጋዜጠኝነት መምህራን የተማሪዎቻቸዉ መማሪያ መሆን የቻለች፤ የነአብዱረዛቅ፤ የነአብዱዛራቅና የነ አብዱል ቃዲር የከእለታት አንድ ቀን ገጠመኝ…አሪፍ ጫወታ ከአመለ ሸጋዋ ከፋና 90 ፈርጧ ከሁለገብ ሙያ ባለቤቷ ጋዜጠኛ ትዕግስት በጋሻዉ ጋር በጠያቂዉ ሲጠየቅ

КОМЕНТАРІ • 17

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma6052 8 місяців тому +1

    ጋዜጠኛ ትእግስት በጋሻው እጅግ በጣም ጎበዝና ባለ ምጡቅ አእምሮ ያለሽና ብስለት ያለው የንግግር እውቀት ሰለሆን በአንቺ እጅግ ደስ ብሎኛል እን በጣም አድናቂሽ ነኝ ቲጅዪ ተባረኪልኝ

  • @bogalechgebre6560
    @bogalechgebre6560 Рік тому

    ትዕግሥት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ።

  • @wondimugetachew9498
    @wondimugetachew9498 2 роки тому +3

    I apperciate ypur capacity when you read. You took me back to my elementary school Temenja Yaj. I rember you father he was the tallest and kind man in the school. Thank you You back me 34years.

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 9 місяців тому

    ጋዜጠኛው ግን አጠያየቅህ ቁጥብ ይሁን? ታሪካችውን አንተ ቀድመህ አታውራው!!! ጠያቂ አይደለህ ? ጠይቃ። አጠያየቅህም ነቃ ያለ ይሁን አይስብም። የጋዜጠኝነት ሽታውኮ የለህም።ደግሞ እስኪ እንደምትጠይቃቸው ግማሽ ያህሉን ለመሆን ሞክር!!! ቲጅየ ግን ለኔ 1ኛ!!!!

  • @kassayejimma6052
    @kassayejimma6052 8 місяців тому

    ቲጂዬ ለመጻፍ ባይመቸኝም እኔ ግን በሁሉ ነገርሽና በተለይም በሞያሽ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪልኝ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 2 роки тому +1

    ቲጂዬ እጅግ የምወድሽ እና የማከብርሽ ጋዜጠኛ ነሽ አንደበትሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ በሬዲዮም በቲቪም በጣም በደስታ ነው የምሰማሽ እግዜር ይባርክሽ

  • @veronicamoges6568
    @veronicamoges6568 Рік тому +1

    ድምፅሽን ስወደው ቲጅዬ

  • @melakuabrahamredda2261
    @melakuabrahamredda2261 2 роки тому

    Nice to hear our memorable fruitfull time @ our kirkos counselling project .

  • @melakuabrahamredda2261
    @melakuabrahamredda2261 2 роки тому

    Keep it up Tg .

  • @halewottube6368
    @halewottube6368 2 роки тому +1

    ቲጂዬ አክባሪሽ ነኝ

  • @fikere.yesewe
    @fikere.yesewe Рік тому

    Ur voice

  • @Kassegntadele
    @Kassegntadele Рік тому

    Ewente desss seteye

  • @zeinebtahir5595
    @zeinebtahir5595 Рік тому

    ድጋሚ ሌላ ስህተት? አብድልቃድርን ሳይሆን አብድረዛቅን ነው የተሳሳተችው።

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 Рік тому

    The host " balager" bayhon it would have been good.

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 Рік тому

    Tg my batch...

  • @HelenGalila
    @HelenGalila Місяць тому

    😊😅

  • @mitikuweldemariamamare5165
    @mitikuweldemariamamare5165 Рік тому

    ሲጀመር አንተ ስማ በለው አይነት ሰው ነክ ጋዜጠኛ ለመባል ይቀርካል ምርምር አድርግ አፍህን ከመክፈት በፊት ጋዜጠኛ ሲመረምር ነው ሚያምርበት