መንገድ ላይ ሚሸጡትን እቃ በሙሉ ገዛሁት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 210

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 11 місяців тому +32

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @aishamohammed7348
    @aishamohammed7348 11 місяців тому +27

    Let's go 100k

  • @Lisafon
    @Lisafon 11 місяців тому +19

    Abdu Thank you for doing all these things for the peoples in need. we love you!

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ 11 місяців тому +5

    ገና ዛሬ እኸይር ስራላይ ስትውል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ በጣም ነው ደስ የሚለው በዚህው ቀጥል ብርህን ባልባሌ ነገር ላይ አታባክን በርታ ወድም በባለፈው በጣም ነበረ የተናደድኩብህ ቢያስ ማባከንህ ካልቀረ ለአሂራ ቤትህ አስቀምጠው❤❤❤

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 11 місяців тому +3

    እዴዚህ ስትሠራ በጣም ያምርብሀል በወጣው ይተካልሀል በርታታታታታ ወንዲሜ ❤❤❤❤❤

  • @FatumaNegash
    @FatumaNegash 11 місяців тому +6

    Masha Allah bro good job 👏 👌

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +1

    ይቀጥልልል ❤❤❤ bro❤ ደስ ብሎናል from saudi

  • @መልካምነትለራስነው-ጨ6ዠ
    @መልካምነትለራስነው-ጨ6ዠ 11 місяців тому +2

    ተባረክ አብዱዬ የሰጠ ይጨመርለታል

  • @Opet_tube
    @Opet_tube 11 місяців тому +8

    I can feel the vlog's spirit🔥

  • @japi1444
    @japi1444 11 місяців тому +4

    Its amazing abdusha respect betam eyekebedk new fetari yemelketh kef bel

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому +2

      Ameen

  • @የባሌንግስት-ጰ6ሠ
    @የባሌንግስት-ጰ6ሠ 11 місяців тому +1

    ዛሬ አረግሀለሁ ደስ እያለኝ ሠብስክራይብ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን ስራ ስለሠራህ

  • @aishamohammed7348
    @aishamohammed7348 11 місяців тому +4

    MashaAllah abduh Allah yechemrlh good job

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому +1

      Ameen

  • @absquad4431
    @absquad4431 11 місяців тому +4

    Abdu yemr telyalh arif sera nw yesrahew 👏

  • @SusuJemal-v7u
    @SusuJemal-v7u 11 місяців тому +1

    Mashallah arif sra Allah melkam srahin yabzaw ya reb ketilbet

  • @salasala5700
    @salasala5700 11 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ አብዱ ጃዛኩም አሏህ ኽይረን

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነው በርቲ አብዱረህማን

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 11 місяців тому +3

    ጥሩ ሀሳብ አላህ ይስጥህ ስንት የትችገር ልቤ ስጦታ ስያዩ ደስታቸው ብቻ ያጠግባል

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 11 місяців тому +1

    Masha allah abdi, thanks for helping

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 11 місяців тому +1

    Thankyou bro fitary abezeto Ken family and Ken mother edemana Tena yesetachu!!!!!!!!!!!!

  • @hanimtefera
    @hanimtefera 11 місяців тому +1

    Allah yatenkrh ychemrlh Allahume barik😊

  • @Fafi807
    @Fafi807 11 місяців тому +1

    አሪፍ ሀሳብ አላህ ይጨምርልን አብዱየ❤❤❤❤👌💪

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 11 місяців тому +2

    መሻ አላህ ያዘሬዉ በጠም ደስ ይላል አቢድዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ElshadayAdugna
    @ElshadayAdugna 11 місяців тому +3

    istg abdu is “rare soul” periodtttt may god bless u as u did unexpectedly 🙏🏼💝

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 10 місяців тому

    ደስ ይላል ገና ዛሬ አየሁህ ስራህ ቆንጆ ነው በረታ

  • @umarabrar9798
    @umarabrar9798 11 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው። ግን ስትገዛ በዋጋው ከፍለህ ወስደህ ለሌላው ብትሠጥ አሪፍ ነበር

  • @hikmajemal5120
    @hikmajemal5120 11 місяців тому +1

    Keep it up bro 💪 i had subscribe in this video good will

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 11 місяців тому

    ማሻአላህ ውድማችን አላህ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤

  • @SEADA-c8j
    @SEADA-c8j 10 місяців тому +1

    masha Allah 😍😍😍

  • @ኑሀሜን-ደ5ዠ
    @ኑሀሜን-ደ5ዠ 11 місяців тому +1

    አብዲየ እደዚህ ዲሆችን ማሥታወስ ጥሩነዉ ፈጣሪ ይስጥህ❤

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 11 місяців тому +2

    አብዱራህማን ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 10 місяців тому

    በረካ ሁኑ አላህ ያስተካክልህ የዲንን ግንዛቤ ይስጥህ በርታ የውነት ሙስሊም ምሰል ብቻ ሳይሆን ሁን አላህ ይጠብቅህ

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 11 місяців тому +2

    አላህ ይጨምርልህ አብዱ ወድማችን

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 10 місяців тому

    አቦ በርካሁን ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ 😢😢😢😢😢😢 አላህ ተክፍ ነገር ይጠብቅህ ያርብ ቀጥልበት ወድሜ

  • @dawteshome1031
    @dawteshome1031 11 місяців тому +1

    welcome back nati..we missed your union

  • @nevergiveup8353
    @nevergiveup8353 11 місяців тому +1

    Allah yechamrelh abdsho

  • @hawaymuhamed9588
    @hawaymuhamed9588 11 місяців тому

    ሥራህ ደሥ ሢል ያሠላም በረታ ወንድሜ የመጀመሪየነዉ ኮሜት ከዚህ ቤት አላህ ደርቦ ይሥጥህ

  • @FareadRebe3
    @FareadRebe3 11 місяців тому +1

    God bless you❤❤❤❤❤

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 місяців тому +2

    Abdu ❤❤❤❤ Masha allah allah ychmrelh

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому +1

      Ameen

  • @astair1568
    @astair1568 10 місяців тому

    የምትገርም፣ ልጅ፣ ነህ፣ ተባረክ፣፣ መፀሀፍ፣ ቅዱስ፣ ሲናገር፣’ለደሀ የሰጠ፣ ለእግዚአብሄር፣ አበደረ ‘ ይላል፣፣ እግዚአብሄር፣ ይከፍልሀል፣ ለኛም፣ ጥሩ፣ ምሳሌ፣ ሆንከን፣ ዘመንህ፣ የከፍታ፣ የደስታ፣ ይሁን፣ በየሱስ፣ ስም፣፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 10 місяців тому

    ወላሂ ደስ እሚል ቪደወ❤❤❤❤

  • @beritoberito4139
    @beritoberito4139 10 місяців тому

    ❤❤❤God bless you

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ 11 місяців тому +1

    ባለፈው ለሊስትሮው ልጅ ስላልሰጣቹህት ደብሮኝ ነበር ዛሬ አስደሰትከኝ አላህ ያስደሳህ❤❤❤

  • @hareg688
    @hareg688 11 місяців тому

    ዛሬ ገና ቁም ነገር ሰራህ ቀጥልበት በእውነት እጅግ ይባረክ

  • @kenenimuhammed
    @kenenimuhammed 11 місяців тому

    abdu mert lij wellahi berta bro😍😍

  • @dstube5
    @dstube5 11 місяців тому +1

    ere migerm video ymechsh bro berchiln😍😍😍

  • @የሀፊዝእናት
    @የሀፊዝእናት 11 місяців тому +2

    አላህ ይስጥህ አብድዬ በወጣ ይተካ ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому

    Nati❤❤ ya group chihi yet tefa yemejemera eko nachihuuu❤ ተመለሱ በናታችሁ ቀልዳችሁ እኮ 😅

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 11 місяців тому +2

    ጎበዝ አብዱ ነቢል እየጠፋ ስለሆነ አሠራልን 🙏

  • @kntech9613
    @kntech9613 11 місяців тому +1

    keep it the the good work bruh

  • @SalihaRida-r6r
    @SalihaRida-r6r 10 місяців тому +1

    Wwwwwoo mash allh abiduu

  • @natiinfo-ln7jc
    @natiinfo-ln7jc 11 місяців тому +1

    good job abdu 👏👏

  • @letseat-4422
    @letseat-4422 11 місяців тому +1

    WOW yezarew yleyal 👌👌👌

  • @Fatiha-w5x
    @Fatiha-w5x 11 місяців тому

    Siwodachu be mariyam ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع 11 місяців тому +3

    አቡ አሏህ ይጨምርልህ

  • @ማያነኝ
    @ማያነኝ 11 місяців тому

    ማአሻላህ ጎበዝ አብዱየ❤❤❤

  • @Etenuu-z2u
    @Etenuu-z2u 11 місяців тому

    Thanks❤❤❤

  • @ermiaserma4074
    @ermiaserma4074 11 місяців тому +1

    Welcome nati❤❤❤❤🎉

  • @mhiretaweke
    @mhiretaweke 11 місяців тому +1

    Abduye tebarek

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع 11 місяців тому

    ማሻሏህ በጣም ደስ እሚል ስራነው

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 11 місяців тому +1

    Thank you so much you are best

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому

      Most welcome 😊

  • @rozasadam
    @rozasadam 11 місяців тому +1

    Masha Allah ❤

  • @Shekla296
    @Shekla296 10 місяців тому

    በርታ አሪፍ ደስ የሚል ቪድወ ነው

  • @Rewind_Shorts
    @Rewind_Shorts 11 місяців тому +1

    Abduye wellahi des yemil video nw keep it up 👍

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому

      Eshi thanks

  • @nuratube7991
    @nuratube7991 10 місяців тому

    ጎበዝ ወለሂ ከቤት ለመጀመሪያ ግዜ ስኮምት በዚህ ቀጥል እኛም እናያለን ላይክም እናደርጋለን

  • @zahrasaeed1732
    @zahrasaeed1732 11 місяців тому +1

    አሰላሙአለይኩም ብርታ ጥሩነዉ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 11 місяців тому +5

    ሰፈሩ ገርጂ መብራት ሀይል ነው ገምቻለሁ አልገመትኩም ?? አሪፍስራነው❤❤❤❤

  • @abdextube6594
    @abdextube6594 11 місяців тому +2

    9:06 Ee… Mefaqiya part got me 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 10 місяців тому

    Thank u

  • @IvaTaiwan
    @IvaTaiwan 11 місяців тому +2

    ጥሩ ልጅ

  • @riddavid
    @riddavid 11 місяців тому +2

    Nice idea bro

  • @asmiasmi6846
    @asmiasmi6846 11 місяців тому +1

    Enatohen masedast endat das yelale ❤melkam erfet wendm

  • @lemitemesgen3068
    @lemitemesgen3068 11 місяців тому +1

    Tebarek wendme

  • @kamilaemar3687
    @kamilaemar3687 10 місяців тому +1

    ለቤትህ አድስ ነበርኩ ዛሬ ግን ሰብስክራይብ ገጨውህ😂😂❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @yena3093
    @yena3093 11 місяців тому +1

    ጎበዝኮ ነህ ማሻአላህ❤

  • @FrezerAddis
    @FrezerAddis 11 місяців тому +1

    Good job 👍

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому

      Thanks 👍

  • @አባቴናፋቂ
    @አባቴናፋቂ 11 місяців тому +1

    አብድዬ ማሻአላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ

  • @rmu1492
    @rmu1492 11 місяців тому

    አሏህ ዱንያንም አኺራህንም ያሳምርልህ🎉🎉🎉

  • @SeidMengstu
    @SeidMengstu 11 місяців тому +2

    እንክዋን አስር ኪሎ ሙስር አንድ አይሱዙ ሙሉ መስጠት ብትፈልግ ለሊት 8ሰአት ቢሆን ራሱ ሰው ነፍ ነው

  • @rahimarahima1051
    @rahimarahima1051 11 місяців тому +1

    ማሻ አላህ❤

  • @seidyeallahbarya7
    @seidyeallahbarya7 11 місяців тому

    አብዱዬ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ

  • @ziyaadtube7908
    @ziyaadtube7908 11 місяців тому +1

    ደስ የምትል ልጅ ነህ ወላህ አላህ ይስጥህ

  • @ミズキ5CEO
    @ミズキ5CEO 10 місяців тому

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsuboss
    @tinsuboss 11 місяців тому +2

    mnew abduh comment manbeb tewk ende😂😂😜❤❤

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому

      Befetum

  • @AaAa-rp7yh
    @AaAa-rp7yh 11 місяців тому

    አላህየጠብቅህየኔውድም

  • @ኢልሀምሠይድ
    @ኢልሀምሠይድ 11 місяців тому +1

    ማሻአላህ በርታ❤

  • @TheFace-Off
    @TheFace-Off 11 місяців тому +1

    abduhh on ather level

  • @Ab_Td
    @Ab_Td 11 місяців тому +1

    bravo ❤❤❤❤❤

  • @kaleab122
    @kaleab122 11 місяців тому +2

    abo kaleh lay ychemerlh abduye enodhalen

    • @abduhjr
      @abduhjr  11 місяців тому

      🙌

    • @kaleab122
      @kaleab122 11 місяців тому

      1000 birren give me@@abduhjr

  • @medufikerxll6119
    @medufikerxll6119 11 місяців тому

    Berta bro ❤

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @bintahmed6655
    @bintahmed6655 11 місяців тому +1

    አላህ ያጢት ኧልፍ አፊያ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    አሏህ ይጨምርልህ

  • @nxjddjdndndns
    @nxjddjdndndns 11 місяців тому

    Mekidyeen Aggnat🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jewadahmed8907
    @jewadahmed8907 11 місяців тому

    አብዱ ደስ ይላል ግን ለጎዳና ስትሰጣቸው ግንባሩን ያበጠውን ልጅ ብታሳክነው

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 11 місяців тому

    በረካ ሁን አላህ ይስጥህ💙

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 11 місяців тому

    የምትረዳውን ሰው ምረጥ በተረፈ አሪፍ ነው

  • @محمد-ش4ص9ع
    @محمد-ش4ص9ع 11 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @hayatemohamade
    @hayatemohamade 11 місяців тому +1

    Nateya tafetakle aberahu selyahuhu dase bellogale

  • @حصه-ض4ل
    @حصه-ض4ل 11 місяців тому

    እስኪ ጀምአውን አምጣልን አብዱየ🥺