ፋና ቀለማት የቤተሰብ ጥየቃ ከበገና ደርዳሪ ቤተሰብ ጋር መጋቢት 2 2010

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 114

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 6 років тому

    በመጀመሪያ ፋና ቀለማትን በጣም እናመሰግናለን ። ብዙ ያልተጠቀሱ ያልቀረቡ ቢኖርም ደስ የሚል ነው በመቀጠል ብርቅ የማህበረ ቅዱሳን የበገና ክፍሎች ጸጋውን ያብዛላችሁ ። ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር!

  • @tiruneshendalawe3581
    @tiruneshendalawe3581 6 років тому +36

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 6 років тому

    በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አንዳንድ አስጠኚዎቻችንን እና ቤታችንን ስላየሁ ይቺ ቤት መቼም አረሳት ሁሌም ትናፍቀኛለች በፀሎት አስቡኝ ከስደት ተመልሼ ዳግም አብሬያችሁ እንድሆን

  • @user-ng5uq6fu8i
    @user-ng5uq6fu8i 6 років тому

    ደስ ስትሉ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 років тому +5

    *ውይ ፋናዌች ምድነው ይሄ ዝግጅት ሁሌም የድምፅ ችግር አለበት አባካችሁ አስተካክሉት እናመሰግናለን*
    (መዝሙረ ዳዊት 115 )
    ------------
    13፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን፥ ትንንሾችንና ትልልቆችን ይባርካል።
    14፤ እግዚአብሔር በላያችሁ፥ በላያችሁና በልጆቻችሁ ላይ ይጨምር።
    15፤ እናንተ ሰማይንና ምድርን ለሠራ ለእግዚአብሔር የተባረካችሁ ናችሁ።
    *የማህበረ ቅዱሳን ውብ ትውልድ የእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ስታምሩ ለብዙዎች አርያ ትሆናላችሁ ዘመናችሁ በፍቅርና እግዚአብሔርን በማመምለክ ይለቅ ከቁጥር አያጉላችሁ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛችሁ*

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 6 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስስስ ይላሉ በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እዲህ እዳላችሁ በቤቱ ያፅናልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 років тому +4

    ፋናዎች ስወዳችሁ ይሄ የፕሮግራም ደሞ ልዩ ነው እኛነታችን በዚ ውስጥ ይታያል

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому +2

    እውነት ማማር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን የናተን ፍለግ ተከትለን ለልጅ ልጅ እድናስረክብ አምላክ የድግል ልጅ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @kiyakiya3686
    @kiyakiya3686 6 років тому +8

    ፋናዎች በጣም እናመሰግናለን፨፨ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚያብሄር ይመስገን፨፨፨

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ

    እዴት እደምታምሩ ውይይይይ እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ያረከኝ

  • @lulululu6319
    @lulululu6319 6 років тому

    በኡነት በጣም ደስ የሚል የበገና ዝማሬ ፀጋና በረገቱን ያድላችሁ የልኡል እግዚአብሔር በተሰቦች አሜን

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 6 років тому +2

    እግዚአብሔር ይመስግን አቤት ደስትሉ ዝማሬ መላክትን ያስማለን አሜን ኢትዮጵያ አደራ ቅዱስ አባታችን

  • @salwaalsayegh3219
    @salwaalsayegh3219 6 років тому +7

    God bless you all Ethiopia orthodox love you so much

  • @woldemikeal3705
    @woldemikeal3705 6 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያአኑራችሁ

  • @user-id2pj1ms5q
    @user-id2pj1ms5q 6 років тому +4

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ፋና ቲቭ ♥♥

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፋናዎች ድምፅ አስተካክሉ ግማሹ አይሠማም ቢሶተካከል

  • @user-er2px4xw1c
    @user-er2px4xw1c 6 років тому

    የተዋህዶ ልጅ መሆን በውነቱ መታደል ነው

  • @ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @demospaewe2888
    @demospaewe2888 6 років тому +1

    ዉይ መታደል የነብሥ እርፍት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሑ

  • @sosinakuiawt9851
    @sosinakuiawt9851 6 років тому

    በቃ እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች እንዲክ ነው .ከለባበሳቸው ሲያምር ማርያምን

  • @tube3397
    @tube3397 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንዴት ድስ ትላላቹህ በርክታቹህ ይድርብን አሜን፫ ፍናውች እናመስግናለን ትንሽ ጥራት አስተካክለልን ካጠፍው ይቅርታ

  • @user-lz5xl4gc6n
    @user-lz5xl4gc6n 6 років тому

    መታደል መመረጥ ነው በተዋህዶ ቤት ውስጥ ለኛ መኖር ጌታ ሆይ ተዋህዶን ሀይማኖታችንን አደራ

  • @meh4246
    @meh4246 6 років тому

    እዝጋኣቢሄር ይጠብቃቹ ፋናቀለማት በጣም እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እግዚኣቢሄር የተመየገነ ይሁን ኣሜን

  • @qwertyuioasdfgh7790
    @qwertyuioasdfgh7790 6 років тому

    Egziabeher yimasgen

  • @zuzuzed8144
    @zuzuzed8144 6 років тому

    የኦርቶዶክስ ይመሆን መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜን ይስጥልን ።ፋናዎች እግዚአብሔር ያክብራቹ

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 років тому

    ስታንሩ ስታኣቀኑ እግዚኣብሄር ይመስገን የዚች ውብ እምነት ተከታይ ያደረገኝ

  • @tsionkebirutwowyemigeramnw9975
    @tsionkebirutwowyemigeramnw9975 5 років тому

    Egizaber yebarekachu

  • @user-ix9sw1cs1c
    @user-ix9sw1cs1c 6 років тому

    ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @tihunyilmayilma2204
    @tihunyilmayilma2204 6 років тому +4

    ደስ ትላላችሁ ቢተስባችሁን ይጠብቅ

  • @samrakhan.official
    @samrakhan.official 6 років тому

    እንዴት መታደል ነው በናታች

  • @Ll-es9lq
    @Ll-es9lq 6 років тому

    እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 6 років тому

    ወይይይ መታደል ነው እድህ አድልብ ሁኖ ለሀይማኖት መሰባሰብ መመርጥ ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-bu2jx9bs7h
    @user-bu2jx9bs7h 6 років тому

    እግዚያብሔር ይመሥገን የተዋሕዶ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ በገናን ብሠማው ብሠማው አልጠግበውም

  • @mestilove7652
    @mestilove7652 5 років тому

    Betammm tamralachehu..❤❤😘😘

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 років тому

    ዬኔ ቆንጆ ስወድሺ በጣም ደሲ ይላል ወዋዋዋ ባርቱ እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @user-rt8vx4ul6m
    @user-rt8vx4ul6m 6 років тому

    ዋው ደሲሉ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ተባረኩ

  • @asnatefera726
    @asnatefera726 6 років тому

    Ameeennn ameenn ameeenn waqayoo bara jireenyaa kessaan haa ebbisuuu obbolewwaan koo

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 6 років тому

    ውይ በገና እዴት እደ ምወድ
    አጥት የሚያለመል
    ነፍሱን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኘ ነው በገና

  • @alemzyalewraju2689
    @alemzyalewraju2689 6 років тому +1

    እ/ር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @gf-ik2xs
    @gf-ik2xs 5 років тому

    ውይ አማላኬ ብትውድኝ እና ብትፈቅድልኝ አንተን ማግልግል ነው ፈላጉቴ ባለችኝ በቀርኝ ህይውቴ ላግልግልህ መልስኝ ከስድት እባካችሁ ከእኔ የተሻላችሁ ፀልዩልኝ

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b 6 років тому

    ኡፍፍፍፍፍፍ ምንኛ ምታደል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃል አጠኝ ምን ልበላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @azmaredana1878
      @azmaredana1878 6 років тому

      አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመሰግን የተዋህዶ ልጅ ያአደረገኝ ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 років тому +3

    እደት እደምታምሩ

  • @seblekassa5709
    @seblekassa5709 5 років тому

    እግዛብሔር ይመስገን ክርስትያን መሆን እደት ያስደስታል

  • @kareemewolnshet4031
    @kareemewolnshet4031 6 років тому

    ኦርቶዶክስ ለዘላለምትኑር ደስይላል እግዚአብሔርፍፃሜያችሁንያሳማርላችሁ

  • @mahltkuwait1251
    @mahltkuwait1251 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው
    ለሁላቹም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ng5uq6fu8i
    @user-ng5uq6fu8i 6 років тому

    ይከን የበገና ትምህርት የት ነው የሚገኘው

  • @እስከዳርወንደሰን
    @እስከዳርወንደሰን 6 років тому

    ወይኔ ሲያስቀኑ የነሱ አባል መሆን አይቻልም አገሬ ስገባ ከነሱጋር ህብረት ቢኖረኝ ምኞቴ ነው

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 6 років тому

    Be mejemerya egzabihar ytmesgene yhun betam tamralachu ye egzabihar ljoch. Ewnet memert New endhi befkir mesebseb ewnet kenahu .amlaki hoy yant Kehonu ljochihi ga current.

  • @user-cc4zd5cm2q
    @user-cc4zd5cm2q 6 років тому

    ተዋህዶ እርስቴ

  • @betselotmuche1553
    @betselotmuche1553 6 років тому

    betam.tamralachihu.egziayabher.yimesgen

  • @user-ww4tj7us3l
    @user-ww4tj7us3l 6 років тому

    ፋናዎች በጣም እናመሰግናለን

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 6 років тому

    ካሜራ ማኑ ማስተካከል ያለበት አንድ ሰው ሲናገር አትሊስት ማን እንደሚያወራ ለደቂቃ ቢያሳይ አንዳንዴ ያወራው ሰው ሳናየው ያልፋል ቢያስተካክል

  • @ganatzemaremaleketenyasama584
    @ganatzemaremaleketenyasama584 5 років тому

    Egizabheri yemasegen orthodox tawahedo lazalalame tenuri

  • @yodittsegay976
    @yodittsegay976 6 років тому

    Betam des yilal yeserawiet geta tsegawen yabizalachehu

  • @wegayehuyemaryamlij1048
    @wegayehuyemaryamlij1048 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅራቹን ይብዛላቹ በጣም ደስ ይላል በገናን መማር እፈልጋለሁ የት ነው የምትገኙት

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 6 років тому

    wowww batem dasi yalel fikeren yadeline
    Zameriy melekiten yasemalen

  • @furtunaethiopia2455
    @furtunaethiopia2455 6 років тому +1

    እኔም ሀገሬ ስገባ በገና ክራር መለማመድ እፈልጋለሁ

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 6 років тому

    Egiziyabiher kekifu yetebikachuh

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 6 років тому

    የኦርቶዶክስ ልጅ ያደርከኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yordanosluel8735
    @yordanosluel8735 6 років тому +2

    Amene tadlwe

  • @ssddassdda4173
    @ssddassdda4173 6 років тому

    እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ

  • @user-zh2fi2wo4z
    @user-zh2fi2wo4z 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qm7of2zt7i
    @user-qm7of2zt7i 6 років тому

    ደስ ይላል

  • @Sa-kt5sb
    @Sa-kt5sb 6 років тому

    እናመሰግናቸዋለን ፋናዎች

  • @burkana.ethopaburkana9101
    @burkana.ethopaburkana9101 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈነዎቺ አናመሰግናልን

  • @suromansuroman9966
    @suromansuroman9966 6 років тому

    Amen yikir belen

  • @serkalemtegenu528
    @serkalemtegenu528 6 років тому

    ወይ ደስ ሲሉ

  • @yasheyasheikh5087
    @yasheyasheikh5087 5 років тому

    Amen 😍😍😍😍😍

  • @alemitubeji3314
    @alemitubeji3314 6 років тому

    አንቺን ይቅረፅሽ ቢያንስ ስትነጋገሪ ባለፈ የምትነጋገረውን ሰው ይቅረፀስ እርሱ ግን ሌላው እያወራ ምንም ሳታወሪ እያዳመጥሽ ሳለሽ አንቻን ብቻ ይቀርፃል እርማት ያስፈልገዋል ቢቻላችሁ ጠቃሚ ነገሮችን ብታስተላልፉ ጥሩ ነው

  • @lgLg23
    @lgLg23 5 років тому

    ታየ ባሌ ይችላል እኔም በቅርቡ በገና እደረድራለሁ

  • @SalamSalam-jb8hz
    @SalamSalam-jb8hz 6 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ እንዲሁ እንዳላችሁ አይለያችሁ

  • @gouagouaa1867
    @gouagouaa1867 6 років тому

    Amen amen amen enamsgnal

  • @munamuna7357
    @munamuna7357 6 років тому

    Zemare melak yasemaln

  • @user-lh4pp5bd5i
    @user-lh4pp5bd5i 6 років тому

    yene wedech setameru tebarku😍

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 6 років тому

    betam des yemile fkr yesefenebet yefkr beteseb..yetebareke

  • @yordanosluel8735
    @yordanosluel8735 6 років тому +2

    Weyyye metadel yante bemhons

  • @kuchewotango7753
    @kuchewotango7753 6 років тому

    Amen amen des yilal

  • @danielandetsyen2806
    @danielandetsyen2806 6 років тому +1

    እቲ ካሜራ ማን ንዓኪ ንውልቅኪ ድዩ ክስእል መጺኡ ብጣዕሚ ሕማቅ ካሜራ ማን ፎካስ ኣተሓሕዝኡ

  • @jamilajamila5515
    @jamilajamila5515 6 років тому

    ኢትዮጵያዊነት ማለት ይኸ ነዉ

  • @alcatelphone8681
    @alcatelphone8681 6 років тому +2

    Sila Hulu ngere e/r yemsegen

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому

    እካን አብሮ አደረሰን

    • @jacobademe4640
      @jacobademe4640 6 років тому

      እንኳን አብሩ አደረሠን

  • @keniyemariymelejemariymema4989
    @keniyemariymelejemariymema4989 6 років тому

    Setameruuuuuu 😍😘

  • @alem2375
    @alem2375 6 років тому

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ፋና እናመሰግናለን 👌👌👌

  • @wondimagegnehuderseh6475
    @wondimagegnehuderseh6475 5 років тому

    በጣም አኩሪ ዝግጅት

  • @magdasegziabhre.yetebken8807
    @magdasegziabhre.yetebken8807 6 років тому

    beta desi yelale geta zemnachun yibarek
    Lememar efeligalh geni enforemshin negrugn ???

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 4 роки тому

    እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @selam1244
    @selam1244 6 років тому

    Betam tamralachu ፈጣር yebakachu

  • @melatayalew7610
    @melatayalew7610 6 років тому

    aMennnnn
    Amennnn
    Amennnn

  • @godislove4114
    @godislove4114 6 років тому +1

    Orthodox mhone mmerte new!!!

  • @ashergirmay7236
    @ashergirmay7236 6 років тому

    Beautiful

    • @azmaredana1878
      @azmaredana1878 6 років тому

      asher girmay በጣም ደሰ ትላቹ ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @yaaddiikoo3836
    @yaaddiikoo3836 6 років тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✍✍✍✍

  • @sosy9957
    @sosy9957 6 років тому

    ምንድነው ፕሮግራማችው ምንም ጥራት የለውም

  • @bertyfkr280
    @bertyfkr280 6 років тому

    Wey metadel new weyyy

  • @enateewdeshalew887
    @enateewdeshalew887 6 років тому

    Ere kamera tirat yelewm

  • @melatgm1386
    @melatgm1386 6 років тому

    abet setamru tibareku

  • @meronwordofahabeshawettama457
    @meronwordofahabeshawettama457 6 років тому

    Fana tv enamasagenalan

    • @assewert8613
      @assewert8613 6 років тому

      meron wordofa habeshawet tamasgan amelaka j

  • @hanageabril1302
    @hanageabril1302 6 років тому

    😍😍😍😍😍

  • @agzyanforeveragzyan1700
    @agzyanforeveragzyan1700 6 років тому

    Fanawoch làmen yehwon tigrayn sedares mazelalachewo ejewo bametanewo hayemanwote endate newo yatnanaknewo ghen::

  • @user-lh4pp5bd5i
    @user-lh4pp5bd5i 6 років тому

    abet metadele eko new des setelu begeta

  • @hiwettadese3513
    @hiwettadese3513 6 років тому

    Dse stlu E/r kenate gara yhun