ህዝቡን ያስቆጣው የናታን ድርጊት || ሰርግ በመሰለው ፕሮግራም ላይ ምን ተፈጠረ|| ጥቁር አደይ | tikur adey || natay and helina

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ህዝቡን ያስቆጣው የናታን ድርጊት || ሰርግ በመሰለው ፕሮግራም ላይ ምን ተፈጠረ|| ጥቁር አደይ | tikur adey || natay and helina
    ከወደዳቹት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ትብብሮን ያሳዩን
    እናመሰግናለን!!
    Tags:-tikur adey,ጥቁር አደይ,sefiu on ebs,seifu on ebs natay,amharic movies,amharic movies 2024,ethiopian movie 2024,tekur adey,tikur adey film,tikur engdaye

КОМЕНТАРІ • 209

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 6 місяців тому +118

    ስንትና ስንት የምንወያይበት የኃገራችን ጉዳይ አለ ይህን ተራ ወሬ ቡና በጀበና ላይ ከመሳዬችህ ጋር ተወያይበት😅😅

  • @BiruktyWondnu
    @BiruktyWondnu 6 місяців тому +103

    ሀናና ባልዋን የሚወድ ብቻ ላይክ ያርገኘ የፊልም ምርቃት ድምቀቶች

  • @dinabekele
    @dinabekele 6 місяців тому +85

    ኮመንት ለማንበብ የገባ 😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому +22

    እንኩዋን ተጋቡ መልካም ጋብቻ ብለናቸዋል❤❤❤

  • @tilahunmenkir2042
    @tilahunmenkir2042 6 місяців тому +32

    የኛ አገር ሰው ያለበላውን ያካል

  • @HazebKassaye
    @HazebKassaye 6 місяців тому +71

    እረ በዳዴ የሚያስኬድ ስንት ችግር አለብን ምን አገባን እረ ተዉን ኤኤኤጭጭጭ 😏😏😏

  • @EduHabeshawit
    @EduHabeshawit 6 місяців тому +15

    አረ ሀና እና ነባ ደስ ሲሊ በተለይ እጃን ሲይዛት part

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 6 місяців тому +27

    ማዴላ ደስ ሲል ኮተት የለበት ምን የለበት

    • @ethio1876
      @ethio1876 6 місяців тому +1

      እሱ ሸሌያንስ ነው የሚያጫውተው 😀

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 6 місяців тому

      😅😅😅

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 3 місяці тому +2

    ልጅቶን ምን ይዞ አስመጣት
    ሲቀጥል ስረአት ያለውልብስ ብትለብስ ዚፑ ተፈቶ ባላዋረዳት ባላዋረደችው ባሎንም ትማርበታለች ደግሆነች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 6 місяців тому +9

    ልብሱዋ ይሆናል ያናደደው😢😢😢 ምን አለ ድብቅ ብትሆኑ በህይወታቹ ጉዳይ ሁሉን አደባባይ ዘርታቹ እግዝአብሔራዊ ያልሆነ ትዳር ጋደኝነት ማንም በሌለበት ደስ ሲል ቃል መግባባት ኤረ ቀስ በተረፈ ተባረኩ ማስተዋል ይብዛላቹ

    • @madi8643
      @madi8643 6 місяців тому +1

      ልብሱ ካናደደው መድረክ ላይ ሳይሆን እቤት መናገር ነበረበት

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 6 місяців тому

      ለብሷ ካናደደዉ ለምን አላሥተካከለላትም ከሆላ ተፈቷልእኳ ያሥታዉቃል

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 6 місяців тому +84

    ህፃኖን ሲጀመር ለምን እዛቦታላይ ወሰዶት

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 6 місяців тому +6

      ልጅ እንዳላትና የወደደኝ ከልጄ ጋር ነው ለማለት ይመስላል፣ ሆኖም እጮኛዋ በአፊ እንዃን ልጅ እንዳለው አለመግለጹ ብዙ ሰው ታዝቦታል፣ የራሱ ልጅ እወቅና ያልሰጠ ከሌላ ወንድ የተወለደች እወዳለሁ ማለት ግር ያሰኛል።

    • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
      @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ 6 місяців тому +10

      ወንድኮ.ማለት.ሕፃን.ልጅ.አማግጦ.ሕይወቷን.አበላሽቶ.አሮጊት.የሚያገባ.ዶማ.ነው.

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 6 місяців тому +1

      @@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ ትክክል ነው እግዚኣብሔር ልቦና ይስጣቸው።

    • @ABMejid
      @ABMejid 6 місяців тому

      😂😂😂 ​@@የማርያምነኝ-ጰ8ቸ

    • @KaliRr-dw1un
      @KaliRr-dw1un 6 місяців тому +4

      እና ልጇን ጎረቤት ጥላ ትሂድ

  • @SelinaShiferaw
    @SelinaShiferaw 6 місяців тому +54

    ወሬውን ተውትና እስኪ ብር አበድሩኝ😮😮

  • @redietabera4313
    @redietabera4313 6 місяців тому +11

    ለምን እንደምጠላው አላቅም ግን መሠሪ ነው የሚመስለኝ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 6 місяців тому +3

    ድሮም ተናግሬያለሁ ለወለደው ልጁ አባት መሆን ያልቻለ ባልም የልጇም አባት መሆን አይችልም ብያለሁ

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum Місяць тому

    ዱሮም እስካ ልጅ እንድወዳት ነበራ 😢 የምር ያሠዝናል😢😢😢

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 22 дні тому

    ወይኔ እኔ ላይ ይህቢያረግ አካባቢውላይም አልገኝ ልጅ እኮነው ለምን ልጅ ይዛ መጣችለምትሉ የሷድምቀት ልጇ ነች ከወደዱ እስከምናምናችን ፊቱላይ እራሱ ያስታውቅበታል

  • @ritarich1340
    @ritarich1340 6 місяців тому +16

    እሷ ሰውጋ ብታስቀምጣት ምን ነበር በግድ እወቁልኝ አስመሰለባት ህፃኗ ፊልሙ ላይ እስከሌለች ድረስ መድረክ ላይ ምን ታደርጋለች እሱ ልክ ነው። አንዳንዳንድ ሴቶች ልታይ ልታይ ይወዳሉ ይቅርታ ልትጠይቀው ይገባል

    • @moreethiopian898
      @moreethiopian898 6 місяців тому

      ከምር ልክ ነው ይቅርታ ልጠይቀው ይገባል

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 6 місяців тому

    ትክክል ነህ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክልን

  • @ማርያምእናቴ-ቐ1ኈ
    @ማርያምእናቴ-ቐ1ኈ 6 місяців тому +6

    አለባበሷ አያምርም አናንና ነባ ስወዳችሁ በተለይ አለባበስ ሰነስራት ዋው ሃኒ ቀጥይበት ጥበብ ያምርብሻል

  • @afro-tube-dp3vq
    @afro-tube-dp3vq 6 місяців тому +1

    ዝነኛ ስትሆን እኮ በቃ ችግር ነው ተመልካች እንድትሳሳት አይፈልግም ለማንኛውም ነገር አብርዱ ካልሆነ ለሶስተኛ ግዜ ...💍..... ሃትሪክ እንዳትሰሩ

  • @mehretbabta7114
    @mehretbabta7114 6 місяців тому +3

    ለልጅሽ ጥሩ ኣስተያየት የለውም ይቅርብሽ

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 6 місяців тому +3

    በጣም ትግርማላቹ 2ለቱም ደስ አይሉም ሲጀመር ሁለቱም ልጆች አላቸው የወር ግንኙነት ለትዳር መታሰቡ በግሌ ደስም አይልም የሱወ ባህሬ የሷ ባህሪ ለትዳር አይሆኑም ማርያምን ግሸን ማርያምን ለማላገጥ ካልሆነ ነወ በቀር እሱ በጣም አይለኛ ይመስላሌ

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 6 місяців тому +9

    ሲጀመር የመጀመሪያ ልጅና ሚስቱን በከንቱ በትኖ የሔደ እራስ ወዳድ ነው...ለታይታ የራሱን ልጆች ትቶ ለአዲሷ ማሸርገድ የተለመደ ነው ግን ለልጆቹ ሞራል ...

  • @alimamo7117
    @alimamo7117 6 місяців тому +1

    ልጅቱንአገሏቱት ምናለ ቢቀረባት እናት እናት ናት ወድ ልጅግን ላልወለዳትልጅ አባትነቱ ብዙም አይታየኝ

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 6 місяців тому +2

    የሰራው ግፍ ነው እንዲህ ሞገስ ያሳጣው እሰይ ይበለው

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 6 місяців тому +1

    Nebayeeeee❤️🙏ke webe khoniechewee mistuuu garee ❤️🙏

  • @TG-nw6nl
    @TG-nw6nl Місяць тому

    በግለሰብ ጉዳይ መልከስከሱን ትተህ ደህና ነገር ብትሠራ አይሻልም አሉባልተኝነት ስለመሰለኝ ነዉ

  • @yetemegnfeleke220
    @yetemegnfeleke220 6 місяців тому

    በሰውዐ ህይወት ገብቶ የሚፈተፍት ሰው ቅናትና ያለመሰልጠን ነው።

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd 6 місяців тому +2

    ኧረ ናታይ ዚፑን ዝጋላት ሲጀመር ልጁሽን አንደ ልጄ ካላት ምን አስጎተታት ጎታታ እምነት ማጣት ነው ነው የበፊቷን ለማስቀናት ይመስላል 🎉🎉🎉🎉ደባሪ ነግ በኔ በይ

    • @alimamo7117
      @alimamo7117 6 місяців тому

      እሱምምቹትአልስጠውምልጅቱምተገላታች

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 6 місяців тому +2

    ሁለቱ መጋባት መብታቸውነው ሆኖም እስዋ ልጅ እንዳላት ስትገልጽ እሱም ከበፊት ሚስቱ አንድ ልጅ እንዳለው መግለጽ ነበረበት ምን አሳፍሮት ነው ልጅ አያሳፍርም። በአብዛኛው ሰው ያሰተቸው ድብቅነቱ ነው።

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 6 місяців тому

      Are bedenb smu lij endalew tenagruwl

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 6 місяців тому +5

    😢😢😢ልብ ያደማል ካድ አለመውለድ

  • @denglmaryamenati2953
    @denglmaryamenati2953 6 місяців тому +4

    መጀመሪያ ህፃንዋ ምን ታደርጋለች።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 6 місяців тому

    የሰራቹት ፊልም የሚወደድ ታርግላቹ አሜን🙏

  • @mimo4537
    @mimo4537 6 місяців тому +11

    ናታን የሚባለው ልጅ ግን እጅውን ይዞ እሄደ ሰይሆን እየጎተተ ነው የሚያስብለው።

    • @ethio1876
      @ethio1876 6 місяців тому

      ትክክል

  • @genettesfa9418
    @genettesfa9418 6 місяців тому +1

    Endet hoduwan endemetat ayachu?

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 6 місяців тому +1

    ምናይነት ዝርክርክ ናት ልብሳን እንኳን አስተካክላ የማለብስ የሌባዉ ሚሥት 😮😮😮😮😮

  • @almazlemlem753
    @almazlemlem753 6 місяців тому

    God bless H &N

  • @לנלנלנלנ
    @לנלנלנלנ 6 місяців тому +5

    ሰዉ ግን ለወሬ እንዴት እንደሚቸኩል ሲጀመር እሱም ልጅ እንዳለው ሰይፉ ላይ ተናግሯል

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 6 місяців тому

    ሰዉየ የናታን ልጁ ኢትዮጵያ አደለም የሚኖረዉ
    ማንደላ ይመቼዉ no ኮተት

    • @Tin677
      @Tin677 4 місяці тому

      Ere mist ena lij kotet aydelem

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 6 місяців тому +1

    ምንድነው ጥፋት አይደለም የምትለው አፍሮባት ዞርበይ እያላት አይደል

  • @jerrytariku6894
    @jerrytariku6894 6 місяців тому +3

    ሲጀምር ልጁ ሀገር ውስጥ አይኖርም እሱም የአባትነት አላፊነቱን ተውጥቶ አያውቅም የራሱን ያላሳደገ እንዴት የሰው ሊያሳድግ ይችላል

    • @ethio1876
      @ethio1876 6 місяців тому

      የት ሀገር ነው ያለው ሲስቱ

    • @jerrytariku6894
      @jerrytariku6894 6 місяців тому

      @@ethio1876 untied kingdom

  • @hassenayele
    @hassenayele 6 місяців тому +1

    ይህ ባላገር እንዴት ይመታታል ስቴጅ ላይ የሆነ ጅል የፈለገ እላማ ቢኖረው ቤታቸው መመካከር ነበራቸው እንዴት ነው እንተስ የምታስበው ፓብሊክ ላይ መመታት እለባት ? መልሱን ላንተ

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw8018 6 місяців тому

    እና ትልቅ ጥፋት ነው ልጅ እኮ ነው እንዴት ነው የምታስበው እግዚያብሄር የልጁ ተረጂ ያድርገው

  • @selamawitkassa381
    @selamawitkassa381 6 місяців тому +1

    ሚሰቱ ናታን ላይ ተናዳለች 😂😂

  • @genzebkassa1701
    @genzebkassa1701 6 місяців тому +9

    ግን እኮ እጇን ሊይዛት የፈለገ ነው የሚመስለው

  • @FayzahFayzah.a
    @FayzahFayzah.a 6 місяців тому +3

    እኔ እሚያሳዝነኝ ማንዴ ነው ሁሌ ብቸኝነት እስከመቼ ነው መች ይሆን ትዳር እሚይዘው😅😅😅😅😂

    • @AliciaZeru
      @AliciaZeru 6 місяців тому

      እሱ የሱ ውሳኔ ነው አንችን አይመለከትም

  • @AlemneshKebede-x7z
    @AlemneshKebede-x7z 6 місяців тому +1

    ቆይ ትንሽ ውላችሁ ሰንብቱ ቀጣዪ ደም ተለያዪ እንባላለን የተለመደ ስለሆነ።

  • @ye____turk_filme_adnaki
    @ye____turk_filme_adnaki 6 місяців тому +1

    የቅድሞ ሚስቱ የልጁን መልክ ሁሉ አያውቅም ስንተኛ ክፍል ደማሪ መሆኑን ሁሉ አያውቅም አለች የራሱን ሳይንከባከብ የእስዋን _____ሳየው ጅል ነው ሚመስለኝ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 6 місяців тому

    He is not Really father guys don't blame this men he have right

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny 6 місяців тому

    ተውን እስኪ ስንት ችግር እያለ ሀሜት😂😂😂

  • @OmSamrena
    @OmSamrena 6 місяців тому +13

    እደ በግ ህዝብ ፊት ተሚጉትት ባል አሏህ ይጠብቀን😮😮

    • @NEima-h8u
      @NEima-h8u 6 місяців тому +1

      መጀመሪያ ሳይጋቡ ይግባቡ ተዋደው ነው ግን የተጋቡት ማለት ሁኔታቸው አላማረኝም
      ማለቴ ልብ ብላችሁ ካያችሁ እሡን ከልጂቱ ለማራቅ የምትሞክር ነው የምትመስለው
      ሁለተኛ እራቁቷን ከምትሔዲ ደህና ልብስ ብትለብስ ምን አለበት

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 6 місяців тому

      እዮኝ እዮኝ ደብቁኝ ያመጣል😊

  • @AdoniAlazere-h6x
    @AdoniAlazere-h6x 4 місяці тому

    😮 ፍችው ሲያዮትም በሽታ ያለበት ነው የሚመስል ጋኔል

  • @tadelechdesalegn6536
    @tadelechdesalegn6536 6 місяців тому

    ምንድነው ሰው ናቸው መጣላት መሳሳት ማንነታችን ነው መልአክ አይደሉም አርቲስትነት ሥራ ነው እንጂ የመልካም ሰው መሆን መለያ አይደለም

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 6 місяців тому +1

    መላ ቅድሱ የጠፋ ልብስ ዚፑን እንኳን አይቶ የምዘጋላት ይጥፋ ቱ

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg 6 місяців тому +2

    ሆይ ሆዷን ያላት ግዜ ፈሷ ባላመለጣት

  • @meluget
    @meluget 5 місяців тому

    ስርተክ ለምን አትበላም የሶሻል ሚዲያ ጦረተኛ መሆንክን እና ስራ እንደሌለክ ነው የተረዳሁበትfocus on your business

  • @leylamohammed5142
    @leylamohammed5142 6 місяців тому

    Seyfu yesrabet filem yefelegale benateh shelemegn😊

  • @Kdejaked
    @Kdejaked 6 місяців тому +3

    እንዴት እንዴት ነው የሚያደርገው😮 አይታችሁታል

  • @AsterashagreAsteras
    @AsterashagreAsteras 6 місяців тому +1

    ሰነስርዓት የላትም

  • @YesakGebeyew
    @YesakGebeyew 6 місяців тому

    ነብስ ያላወቀ ልጅ ማምጣቱነ ምን ይሉታል አይ ሀበሻ መች ይሆን የሚሰለጥው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 6 місяців тому

    endee.. yamehal ende ante.. stage lay lemn metat? lemns gefeterat.. esu new anegagariw guday

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 6 місяців тому +1

    ቦርጯ ደብሮት ነው ምን ያርግ

  • @gigialemu18
    @gigialemu18 6 місяців тому

    ስንትብርነው መበደር የምትፈልጊው ለምን ዓላማ?

  • @ElhamAnjllo
    @ElhamAnjllo 6 місяців тому

    እኔ ከሁሉም የታዩኝም ያማሩኝም ነባና አና ናቸው

  • @lilibe-i1d
    @lilibe-i1d 6 місяців тому

    ምናለበት ልጆን መድረክ ላይ ይዛት ባትወጣ

  • @YetimworkMekonen-vb1me
    @YetimworkMekonen-vb1me 6 місяців тому +1

    Sewmehon telek sew❤

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጸ8ሠ 6 місяців тому

    ልጅቷ ምርጥ ነበር የለበሰችው ግን ከላይ እየወረደ አሸማቀቃት ልብስ የጠፋ ይመስል ከዚህ ቡኋላ ስለዚህ አታምጣብን እሽ በሀገራችን ላይ ስንት የሚያስጨንቅ አለ ስቸሱ መፍተሄና ጾለት ብናደርግ አይሻልም ሀብታም የሰራውን ፊልም ከምናሞቅ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому

    ምን አድርጊ ነው የሚላት😢

  • @MasiMeserat
    @MasiMeserat 6 місяців тому +2

    ምድነው የሚጎትታት እረ አያከብራትም

  • @MHdgdk
    @MHdgdk 3 місяці тому

    ልጅ መያዙ ለምንአስፈለገ ሲጀመር

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 6 місяців тому +2

    Yih siyagebat min liyaregat indamichil magemat ayikabdim

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 6 місяців тому +9

    እንደዚህ ነዉ ሚያመናጭቃት እሱ ግን😂😂😂😂 ቤት ሲሄዱ ያለ ቦክስ ይታየኛሌ😂😂😂

    • @Belcacanalee
      @Belcacanalee 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 6 місяців тому +2

    ህጻኑ ፊልም ላይ አለች ይሆናል

  • @Bekemedia
    @Bekemedia Місяць тому

    ይህ የማይረባ ነው::

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 місяців тому +2

    ምን አገባን???? ሆሆሆሆ

  • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
    @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 6 місяців тому +3

    እሱም የልጅ አባት ነኝ ብሎ ተነግሯል😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 6 місяців тому

      መነጋገርያ የሆነውም በአፊ እንዃን ልጅ አለኝ አለማለቱ ነው።

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 6 місяців тому

      ​@@negagetachew974bluwl

  • @tsinattsinat-nn9mj
    @tsinattsinat-nn9mj 6 місяців тому

    Yetayegn seyamenachekat nw leyemesel engi keberi lemistu kelelaw negam fechi yetebekawal men ayenat zem nw

  • @m.e-c3g
    @m.e-c3g 6 місяців тому

    😮😮😮ሆዳን መታት እኮው💔ጉድ ነው

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 6 місяців тому

    ባልና ሚሰቴ አይጣላመ ዳግም እነሱ ምን ሰደርጉ እችን እደትለቅ ነገር ይዘህ የመጣሀዉ

  • @SolaneAdinsa
    @SolaneAdinsa 6 місяців тому

    እዝህ ላይ እንደተረዳዉት እፃኗን ከሱ እየገፋቻት ነው እጇን ለመያዝ እየተንጠለተለባት ነው.

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 6 місяців тому

    በቃ ሰይፋጋ ደውለው እባክህ ሳናስበው ስህተት ሰርተናል እሱን እናስተባብል የአየር ሰአት ስጠን ይበሉት ያው ለታይታ አይደል ሁሉ ነገር

  • @AlemneshKebede-x7z
    @AlemneshKebede-x7z 6 місяців тому

    ወይ ውይ ኤጭ !! ለሁሉ ተሟግታችሁ አጨብጭባችሁ እዚህ ደረሳችሁ ይህ ቲክ ቶክ ባይኖር ምን ይሆን ነበር ሥራችሁ ስ ታ ስ ጠ ሉ!!!

  • @Eamiwase
    @Eamiwase 6 місяців тому

    እጃን ለመያዝ ፍልጎ ነበር አልትመቻትም እሳ ለዛ ነው ውይይይይይ ውሬ በስማም

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 6 місяців тому

    ሴፉየሥራክን ይስጥህ ሳምትባልማላጊዜ እነናቲልጀአደረሱ ውይይይግራገባኝ ልጀፀጋነውግን?????

  • @hawakonjoo
    @hawakonjoo 6 місяців тому +2

    ልጅን ይወዳል ለማለት ፈልጋ ነው በቃ

  • @rekikteshome5627
    @rekikteshome5627 5 місяців тому +1

    ere biyans aynachun andande lemayetm tetekemubet ljtwan endayzat mestyewa eyekelekelechew nw aytayachum sew yehen sayastewl vedio miyakl negr yeseral befetari

  • @betisha272
    @betisha272 6 місяців тому

    ወንድልጅ በዚህ ልክ ወሬ ያወራል አረ ሌላ እሚጠቅም ነገር ስራበት

  • @EsayasTegegne
    @EsayasTegegne 6 місяців тому

    Krfyawane mekottatre😊 nebrbate

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 6 місяців тому

    GANA baa samentachew😂😂😂😂

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 6 місяців тому

    ወሬሬሬሬሬሬሬ ብቻ አጋጣሚ ነው ወናፎች ናችሁ እናቴን ቱቱ

  • @fatimas8855
    @fatimas8855 4 місяці тому

    ልጂቷን ለምን ይዛት ሄዴች

  • @FikerLove-u3y
    @FikerLove-u3y 6 місяців тому

    ❤አንተ ባለጌ

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 6 місяців тому +3

    ምንአገባቹ ሰዉ ሁኔታ ሊያገጫቸዉ ይችላል እደዉ ስታስጠሉ

  • @sebrina2759
    @sebrina2759 6 місяців тому

    ሲጀመር ህፃኗን ይዛ መሄድ አነበረባትም

  • @ytwassie9331
    @ytwassie9331 6 місяців тому

    Woregna

  • @Sinorita-q6h
    @Sinorita-q6h 6 місяців тому +6

    ሲጀመረ ምን አገባዉ ሰዉ እድዉ እሚያወሩት አጡ ኤጭጭጭጭ

  • @Wazemamekuriahaile
    @Wazemamekuriahaile 6 місяців тому

    Ya lijetwa alebabeshe seyastella😯😯😯

  • @freafj
    @freafj 4 місяці тому

    Yehone chegerma all mekakelachew lay

  • @esame1414
    @esame1414 6 місяців тому

    ,አኔ የገባኝ አጠገብ እንድትቆም አልፈለገም ከልጅቷ ጋር በቀላል የምትሄድ መስሉት ነበር የነካት እሷ ግን ግግም አለችበት ከዛ ነገሩን ልክ ልጅቷ ያሰበ መስሎ እንድታቅፈት የደርጋል ነገሩ ግልፅ ነው ሄድ አትበለው እንዲሄድ አርገው ነው መጀመሪያም ጥቅም ፈልጎ ነው የገባው የነጋዴ ልጅ ነኝ ብላለች

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 4 місяці тому

      አረረረ የችስታ 😛😜ውሸት

  • @ዙዙጎንደሬዋበመንገዳላይተ

    አአአአ