Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከፋኖ ዛየደ የቀብር ስነስርዓት ላይ አስገራሚ ፉከራ የፎከረወ የአርበኛ ጎቤ መልኬ ልጅ ||Gobe ​​Maleke of veteran boasted an amazing

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2024
  • 👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
    እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ እንዲሁም ወቅታዊ እና አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅበት ቻናል ነው እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛❤
    👉ባሕል_ሚዲያ_Culture_Media
    Welcome to our channel, this channel is a channel where we broadcast social, economic, political, current and new things. Subscribe and become a family 💚💛❤
    👉Peace be to the people of the world
    👉 peace to the people of Ethiopia
    #ኢትዮጵያ #gondar #orthodox #ethiopia #abelbirhanu #ethio_times #habesha #ftadaily #seifuonebs #CNN #BBC #ዜና
    #Ethiopia #ethiopia #አብይ_አህመድ #መረጃ #ዜና #ህወሃት #ወሎ #ጎንደር #America #Israel #Zehabesha #Kana_Television #LTV #Betoch_comedy #Addis_Times #CNN #BBC #New_Ethiopian_Movies #New_Ethiopian_Music #Arada_Movies #EBS #EBC #Abel_Birhanu #DW_Amharic #Eirtrea #Getachew_Reda #TPLF #Donkey_Tube

КОМЕНТАРІ • 57

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Місяць тому +5

    በጣም ደስ የሚል ነው፣ ጀግናው ፋኖ አልሞተም ለሐገር ክብር ነው የወደቀው! ነፍስ ይማር፣ ጥይት ማባከን ግን አይገባም፣ ጥይቱን የኦሮሙማ ገዳይ ፋሽስት ሰራዊት ላይ እናርከፈክፈዋለን እንጂ በከንቱ አንጨርሰውም!

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  Місяць тому

      አዎ በጣም እህቴ ጥይቱ ደግሞ ወኔ ሰለሆነ ነው❤🙏❤

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Місяць тому +1

      @@CultureMediaባሕልሚዲያ ውጊያ ላይ ጥይት ሲያልቅ እንዴት እንደሚያበሳጭ ስለማውቀው ነው፣ ጥይት ከሌለህ ጠላትህን እያየህ እየቆጨህ ሳታስቀረው ትቀራለህ!

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  Місяць тому

      እውነት ነው❤❤❤

  • @abiavi43
    @abiavi43 Місяць тому +3

    ለተጨኮነው አማራ❤

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks Місяць тому +3

    አላህ ያፅናችሁ አማራየ ምንልሁን

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  Місяць тому

      አሜን እህቴ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому

      Almost half millions Formers Ethiopian solders died during the 17 years of shabia and Wayne bloody civil war with Ethiopia before 1983 E .C for Ethiopian people and their country. Some my classmates died in Ertrian in early 1982 E C but God saved my life and Im living in forgin countries now . God is Great. Those hero were buried and many of them eating by heyna . This man is buried in his village by Fanno and his community.

  • @user-zx4qt1dx9u
    @user-zx4qt1dx9u Місяць тому +4

    ማንነታችን በደማችን እናስከብራለን!!!

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny Місяць тому +2

    Wow wow እንዲህ ነው !!!

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 Місяць тому +4

    አየህ እሄ ጀግና አማራ እየታገለ የሞተውንም እዲህ በክብር ይቀብራል

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Місяць тому +3

    የኔ ጀግና ነፍስ ይማር❤❤❤

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 Місяць тому +2

    My AMHARA PEOPLE, LOVE FROM ADDIS ABABA ! Pure Culture ! MARIAMN YASHENEFALU ! SUDAN SIWAGU LEMOTUT WENDEMOCHACHEN NEBS YEMAR ! YOHANESEM METEMA LAY ANGETUN SETOAL.

  • @nattyfetene
    @nattyfetene Місяць тому

    ጀግና የጀግናው ልጅ ልክ እንደ አባቱ የአባቱ ልጅ ።

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Місяць тому +3

    Amazing!! He is hero we saw his energy and confidence in Fanno. It is ok , Abajee died for Amhara people. Many people died as a dog but he died for his people!!! He died when he born. It is very very heartbroken.!! We do not need to die any Ethiopian people but the Dirty ethnic ideology politics which brought by Wayne to Ethiopia in 1983 E C is fighting our people each other's. That is the main points all those horrific events in Ethiopia like today .

  • @zebadermulualm9409
    @zebadermulualm9409 Місяць тому +3

    አይ ወገኖቸ እግዚአብሄር ጥናቱን ይስጣቹህ
    😢😢

  • @solomungizaw
    @solomungizaw Місяць тому +2

    ጀግናየ ነፍስህን ከደጋጎቹጋ በፀደገነት ያድርግልህ😭😭😭

  • @user-wx7zt9mx7d
    @user-wx7zt9mx7d Місяць тому +2

    አላህ ያጥናችሁ የአማራ እናትወች ግን ቀላሀ ባታባክኑ ተበቀሉበት ቀለሀውን በጣም ያሳዝናል የጀግናሞት ነብስ ይማር ውድወቸ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому +1

    ለሟች ቤተሰብ አላህ ያፅናችሁ ጀግና ቢሞትም ጀግና ነው

  • @zeriokasa8835
    @zeriokasa8835 Місяць тому +2

    አይዞን ወገን 😢😢😢😢

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Місяць тому +1

    ዊይ ከባድ ነዉ የጀግኖቻችን መሞት መስማት ያማል በጣም ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀ ገነት ያኑራት ወንድማችን ክንድ መመኪያችን መፅናናትን ለቤተሰቦችህና ለወንዶች ለፍኖዎች ይሁን😂😂😂😂

  • @AbsheAbshe-fm8fv
    @AbsheAbshe-fm8fv Місяць тому +2

    ዋይ😢 እስኪ ቅዱስ ገብርኤል ከጎናችሁ ይሁንልን ለሞቱትም ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Місяць тому +1

    እግዜር ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን፣አሜን።

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን የጀግኖቻችንን እለት ከእለት መሰዋት የሚያቆመው ፋኖ አንድ ወጥ አመራር ሲመሰርት ብቻ ነው!!!!

  • @armachihotube4606
    @armachihotube4606 Місяць тому +1

    የሚገርም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib Місяць тому +1

    Jegna ayimotm hulem hyaw naw. Nebsun be astdegenet yanurew. 😢😢😢😢😢😢.💪💪💪💚💛❤

  • @user-rt2dr1jt5q
    @user-rt2dr1jt5q Місяць тому +2

    ጀግና አይሞትም ሁልጊዜም በልባችን ይኖራል

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Місяць тому +2

    አረ ተዉ ሚል የለም ጥይት መተኮስ ግባ ከመሬት በሚገባበት ጊዜ ነዉ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ጀግና ጀግና ነዉ ሁሌም እንደተፈራ ይኖራል ።

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l Місяць тому +1

    Jeginaye nefeshen yemar alemotekem hewawe neh❤❤❤❤❤❤enewodehalen 😭😭😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому +1

    Yehe new Amara💪💚💛❤️elelelelelel🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️💪elelelelele
    Jegnaw RIP👍🌅🌅🌅🌅🙏

  • @user-eo4xz3kb5c
    @user-eo4xz3kb5c Місяць тому +1

    ነብስ ይማር❤❤❤❤❤❤🙏😘

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7z Місяць тому +2

    ጀግነመቺም አይሞትም ነፍስይማረ😢😢😢😢

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 Місяць тому

    ይህ ሞተሰ አይባልም በርቱ ጀግኖች

  • @SelemonMitku
    @SelemonMitku Місяць тому +1

    Tagaye yeotae enjie tegie ayalikime dee laarea fano

  • @ahimedmuhamed-wt4sj
    @ahimedmuhamed-wt4sj Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Місяць тому

    ይኸነው የሚኒልክ ለጅ።

  • @user-jf7ok2fg1h
    @user-jf7ok2fg1h Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህያራሀመዉያርቡአተበቃበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SuperHailay
    @SuperHailay Місяць тому +1

    በሻዕብያ ታዝለው፣ በክልል ልዩ ሓይል ታጅቦ ፣ በ ፌደራል ሎጅስቲክና አመራር ድጋፍ በ ንፁሃን ላደረሱት ጭፍጨፋ ኣላንስ ብሎ በ ተሟቾች ኣስከሬን ቁሞ ፍከራ መጨረሻው ዛሬን በአማራ ህዝብ እየደረሰ ላለው ነውር ማየት በቂ ነው። backfired !

    • @CultureMediaባሕልሚዲያ
      @CultureMediaባሕልሚዲያ  Місяць тому +2

      ኧረ ተው እንጂ ወንድሜ እኔ ይሄን ቪዲዮ የለቀኩት ባሕሉን ለማስተዋወቅ ብዬ ነው እንጂ የትግራይ ህዝብ እኮ ወንድሞቻችን ነበሩ ግን አስር በማይሞሉ ፖለቲከኞች ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ህዝብ አለቁ ያሳዝናል 🙏

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 Місяць тому

    ‏‪1:03‬‏ ያገራችን የሀላ ቀር ሰው ሴሞት እሂን ያህል ጥይት ባለጌነት ምነው ለቢተሰቡ ገዘቡን ቤሰጡአቸው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara Місяць тому +1

    ኧረ ጥይት ቆጥቡ