ZAI ORTHODOX MEZMUR : አትንገሩት ያውቀኛል | በዲያቆን ዮሴፍ ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • ኦርቶዶክስ መዝሙር | Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur | Deacon Yoseph Girma| #orthodoxmezmur #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር

КОМЕНТАРІ • 25

  • @HanaLove-r7l
    @HanaLove-r7l 12 днів тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሱማልን

  • @user-yk4me4cv7i
    @user-yk4me4cv7i 22 дні тому +2

    አሜን አሜን አሜን 😢

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 10 місяців тому +6

    አትንገሩት ያዉቀኛል!ስራዬ በፊቱ መቼ ተሰዉሯል😢
    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልነ አኁዬ❤

  • @fikaduhailu1194
    @fikaduhailu1194 9 місяців тому +5

    በጣም ደስ የምል መዝሙር❤❤❤❤❤

  • @selamawitmammo1004
    @selamawitmammo1004 10 місяців тому +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏾

  • @Tsegasilase5
    @Tsegasilase5 10 місяців тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞች

  • @BfTty-id2xy
    @BfTty-id2xy 4 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏💔😭🙏ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @FasilTe
    @FasilTe 4 місяці тому +3

    ይሄን መዝሙር በውስጠ እያሰብኩት ነበረ

  • @hannaaklilu5881
    @hannaaklilu5881 8 місяців тому +4

    Betam new miwedew mezmurun

  • @meronhagos8188
    @meronhagos8188 Місяць тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! መዝሙሮችን ሁሌ በእንባ ነው የምሰማው! ይቅርታ እየጠየቅኩ ስትዘምር በቤተ ክርስትያን ቢሆን እንዴት ደስ ያሰኝ ነበር!!!

  • @ShegawAbatsew
    @ShegawAbatsew 3 місяці тому +2

    ዝማሪ መላዕክንት ያሠማልን

  • @user-nr3zy7pb4c
    @user-nr3zy7pb4c 2 місяці тому +2

    Amen amen amen zmare melakti yesmealna

  • @user-bu2yc2mj5h
    @user-bu2yc2mj5h 3 місяці тому +7

    አትንገሩት ያውቀኛል(4×)
    ስራዬ በፊቱ መቼ ተሰውሯል
    አትንገሩት ያውቀኛል
    ፊሊጾስ ሳይጠራኝ ገና ሳልቆም ፊቱ
    ከበለስ ስር ሳለሁ ያውቀኛል ከጥንቱ
    መካሪ እያሻውም ሁሉን ያውቃልና
    ከሳሽ ሆይ ተመለስ ድንጋዩን ጣልና
    አዝ
    ታሹ ተቀባ ታላቆቹ ሳሉ
    ለምን እንዲህ ሆነ ስህተት ነው
    ለክብር የጠራኝ ከባህር ዳር ቆሞ
    ሶስቴ እንደምክደው ያውቃል አስቀድሞ
    አዝ
    ሀጢያተኛነቱን ሳያውቅ ገባ ቤቱ
    ብላችሁ አትሙት በዝቶ ነው ምህረቱ
    የአባቴን ንብረት ባባክን ፈፀሜ
    እንዴት ልጅ ይሆናል አትበል ወንድሜ
    አዝ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WudemsganawMengstu
    @WudemsganawMengstu 3 місяці тому +1

    ❤❤dasi ylali bartae

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Місяць тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ደስስ እሚል ዝማሬ🎉🎉🎉

  • @user-dn3lx3bh7x
    @user-dn3lx3bh7x Місяць тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 7 місяців тому +1

    It is for me ,,Zemari melaekete yasemalen

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 Місяць тому

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malikt yasemln ❤❤❤❤❤

  • @zzaassaa1868
    @zzaassaa1868 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SaraDelil-xv2ig
    @SaraDelil-xv2ig 3 місяці тому

    Kemr betam desylal ❤❤❤❤

  • @GetnateMehri
    @GetnateMehri 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Місяць тому

    አትገሩት ያውቀኛል

  • @AbrhamGasgaw
    @AbrhamGasgaw Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😔😔😔😔

  • @TsiMesi-fe4dn
    @TsiMesi-fe4dn 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-fb4cl3lc9q
    @user-fb4cl3lc9q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤