//የቃጠሎ ፍልሚያ// እንዝቃለን በህንድኛ "ለጋ ከርኬ ካኒኬ" ትርጉም በጌቾ 😂🤣 ህንዳዊው እና አስተርጓሚው ተገናኙ //እሁድን በኢቢስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 вер 2024
  • የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
    "Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

КОМЕНТАРІ • 80

  • @GgGg-fp5qy
    @GgGg-fp5qy 7 годин тому +15

    እኛ ኢትዮጲያውያን ካንድ ቆዋንቆዋ ውጪ ለማወቅ ጥረት አናደርግም የሌሎች አገር ዜጓች በጣም ሁሉንም ለማወቅ ይጥራሉ ሙስጠፋ መሻአላህ ጓበዝ ነህ

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 6 годин тому

      😂😂ትክክል❤️

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 41 хвилина тому

      ልክ ነሽ

  • @AserTomas
    @AserTomas 8 годин тому +5

    እውነት ጌታቸው በብዙ ኢትዮጵያን ዘንድ የሚወደድ ሰው, አፍህን ዝጋ አጎቴ በተለይ እኔ ሲወድ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 годин тому +3

    ትንሱ እንዝቃለን ዘመንህ ይባረክ ቃጠሎ ለህንድ ቀላል ነው የእነሱን ፖራት የቀመሰ ሰማይ ደርሶ መሬት መርገጥ ይሻላል

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 5 годин тому +7

    የ ጌቾ አድናቂዎች የታላችሁ Belike❤❤❤❤❤❤

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 5 годин тому +1

    ጌቾ የልጅነቴ ረጅም እድሜ

  • @natinati1580
    @natinati1580 6 годин тому +1

    ጌቾ ሰላየውሁ ደሰ ብሎኛል❤❤

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 6 годин тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️መሰጠፋ ጎበዝ ነህ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 7 годин тому +5

    ኧረ የልጁ ውበት😊❤❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 6 годин тому +1

    በጣም ነው ደረሰ የሚሉት❤❤❤❤

  • @zahraksa3432
    @zahraksa3432 7 годин тому +3

    ከኦሮሞወቹ ይበልጣል ድምፁ ኦሮሞኛ አነጋገር እዝህ ሰውየ ላይ ያምራል

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 7 годин тому +4

    መሰጠፋጎበዝነሕ❤❤❤❤❤

  • @tube-kb6pm
    @tube-kb6pm 7 годин тому +2

    እንደነዚ ሚጥሚጣውን የበላ የለም እስካውን ከቀረቡት😂😂😂😂

  • @selamawit7917
    @selamawit7917 6 годин тому +1

    እነዚህ ሰዎች ዝቀው እንደበሉት ማንም ዝቀው በልቶ አያውቅም በጣም ነው የሚዝቁት

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 7 годин тому +2

    አይ ትንሱ 😂😂😂😂 አዝጌ😂❤

  • @hiwotalemudino8259
    @hiwotalemudino8259 6 годин тому +1

    Wow afan oromo perfect 🥰

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 7 годин тому +1

    ትንሽ ነጋካርኬ ትንሱ ሶ ፈኒ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀቢብ
    @ሀቢብ 7 годин тому +2

    የጌቾ የሚገርም ዲምጽ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Годину тому

    ይህ አዲስ እንሰሳ ነው ደስ ይላል😄🤠😄

  • @HirutSamii
    @HirutSamii 7 годин тому +4

    አይ ትንሱ በማታውቀው ቋንቋ ግራ አጋቡህ 😂😂

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 2 години тому

    ወይ አፍህን ዝጋ አጎቴ😂 ድምጽህ አንደኛ ነው 👌🔥 ሁለት የህንድ ፊልም አፍቃሪ ጋደኛ ነበሩኝ እና ሳንቲም አዋተን ነው ካሴት የምንከራየው እኔ ህንድ ፍልም አልወድም እና ጸብ ነው 😂😂😂 እኔ አማርኛ ፊልም ካልተከራየን እነሱ ደሞ ህንድ በቃ አስፋልቱን ሲንጨቃጨቅ እደርሳለን ሁለቱ ያሸንፍሉ😂 ህንድ ፊልም ይከራያሉ እኔ ትቻቸው ወደ ቤቴ እየደበረኝ እሄዳለሁ አንደኛዋ ጋደኛችን ቤት ነበር ቲቩ ያለው ወይ ልጅነት ደስ ይል ነበር

  • @SalamaAsagid
    @SalamaAsagid 7 годин тому +2

    ሲጀመረ እንድች ሜያቃጥል ነግረ ብረቃችው አይደለም በጣም ነው ሜበሎት

  • @halemayimam
    @halemayimam 7 годин тому

    😂😂😂እረረረ ትሱ አልተቻልክምኮ ለጋ ኬርርኬ ካንኬ አለክኮ በርታል👍👍👍👍 አበሳ ኪኪኪ

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 5 годин тому

    እንሱ እዳወርሱት አገራችንን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን ዘረኝነትን ስናጦዝ ነው እስከ መቼ ነው

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 7 годин тому

    ትርጉም በጌቾ ይመቻቹ🤗የልጅነት ትዝታች😊😊

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 годин тому +1

    ዋዉ ወንድማችን ሙስጢፋ እስፖርተኛ ነዉ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 8 годин тому +2

    ቃጠሎ እውነትም ቃጠሎ አንድ ቀን እሞክራለሁ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 7 годин тому +1

    ለህንድ ኖርማል ነው መቃጠል😂

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 7 годин тому +1

    ህዶችና ባክስታኖች ይሄን የተዘጋጀውን ጠቅላላም ቢበሉት ጣጣ የላቸውም የሜቃጥል ነገር ይወዳሉ ልምድም አላቸው

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 8 годин тому +1

    ተበላን ወገን😂😂😂😂

  • @twipsethiopian1009
    @twipsethiopian1009 8 годин тому +2

    ማሻአላ 😂😂

  • @OrionTilahun
    @OrionTilahun 3 години тому

    Ye gechi titina betam desi yilal

  • @bateldamte
    @bateldamte 7 годин тому +2

    ተሱ የውጭ ሀገር ተወዳዳሪዎች ሲቀርቡ እዝቃለን እዝቃለ ድማጽህን ቅንስ አድርገው አቋርጠው እዳይወጡ😅😅😅😅

  • @migolove2075
    @migolove2075 7 годин тому

    ትንሳኤ:ትንሽ ለጋ ከርኬ😂

  • @hassenbinmohammedmohammed6716
    @hassenbinmohammedmohammed6716 3 години тому

    እድሜ ለሀበሻ ሴቶች ዱባይ ሻርጃና ደይራ ዱባይ ሁሉም ህንዶችና ፓኪስታኖር አማረኛ አስለምደውልናን 🤣🤣🤣

  • @HayiryaKad
    @HayiryaKad 8 годин тому +1

    ያዘሬዎቹ

  • @Lansee_workuu
    @Lansee_workuu 5 годин тому

    Wow oromiyaa❤❤

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 8 годин тому +1

    Fater.baylenebat.ytabeqan🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Firwot
    @Firwot 7 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @zaborazabora-e6u
    @zaborazabora-e6u 6 годин тому

    ቢጠጣዉም አያቃጥለዉ ህንድ እና ሚጥሚጣ ይዋደዳሉ

  • @SadeLove-jq7rj
    @SadeLove-jq7rj 2 години тому

    Gecho mirti sewu

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    😅😅😅😅😅😅😅 ውይ ትንሱ ጦጣ ዎነ የእኔ ጌታ በእድኛ አዛጉት 😅😅😅😅 የምር ፈታ ነው ያልኩት ይመቻችሁ ትንስዬ ይመችክ አባቴ ❤❤❤

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 7 годин тому

    ለሂድው በብርጪቆም መልታቺሁ ብስጡትም ዪጠጣዊል ቃጥሎ ነገር ዪወዳሉ ቀለባቸው ነው

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 7 годин тому

    😂😂😂😂jabadhuu kaa❤

  • @madi2644
    @madi2644 7 годин тому +1

    ሰላምናችሁ

  • @hayatab5501
    @hayatab5501 Годину тому

    ትርጉም በስለሺ የሚባለው ጌቾ ነው እንዴ😮😮

  • @hussenosman-lx8in
    @hussenosman-lx8in 7 годин тому +1

    እረ ግቾ ትንሽ ኩላሊቱ ያመዋል አታብዛበት

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 7 годин тому

      እሚያቃጥል ለኩላሊት ጥሩ አይደለምደ እኔ ኩላሊቴን ያመኛል ግን ደግሞእሚያቃጥል ነገር በጣም ነው የምወደው እናም እበላለሁ

    • @hussenosman-lx8in
      @hussenosman-lx8in 6 годин тому

      @@JamanishMohammad እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነዉ እሱ ክፉኛ ስለ ሚያመዉ ብዬ ነው

  • @technotube7812
    @technotube7812 8 годин тому +1

    ጌቾ

  • @FuuT67
    @FuuT67 7 годин тому +2

    እኔ የሚገርመኝ ሚጥሚጣውን የተረፈውን ይዴፉታል ወይስ መለሰውነው የሚያቀርቡት 🤔🤔🤔🤔

    • @mametomeri
      @mametomeri 6 годин тому

      ለእኔም ጥያቄ ነው

    • @MuluMulu-w9d
      @MuluMulu-w9d 5 годин тому

      መልሰው ማለት እስከ ሳምት እሁድ ማለትሽ ነው መቸም አይሆንም

    • @FuuT67
      @FuuT67 5 годин тому

      @@MuluMulu-w9d ማለቴ ፊሪጂ ያድገቡት እዴሁ መቼም እየዴፉት አይሆንም ዴሞ እኮ ብዙነው የሚያቀርቡት ጨርሶም አይበላ ስለዚህ ገርሞኝ ነው

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    እሮምኛ ሲያወራ አፍ ሲጣፍጥ እኔ እንኳን እሮሞ መሃበረሰብ ውስጥ ተወልጄ አድጌ በኦሮምኛ ተምሬ የፍቅር ደብዳቤ እንኳን በኦሮምኛ ፅፌ እንዳልተጀናጀንኩ😂😂😂😂 አሁን ይሄ አረብኛ የስራውን ይስጠው ኦሮምኛዬን አጠፉብኝ

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 8 годин тому +2

    😅😅ክክክክክቅ 😅😅

  • @asdfalyfgbelachew-g1f
    @asdfalyfgbelachew-g1f 5 годин тому

    ዘሬ ትንሱ ለሚን እንዚቃለን አይልም

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Годину тому

    እንድነኚህ አዛዛቅ ግን ከዚህ በፊት አላይሁም እኔ?🤔🤨🙄🤠

  • @zizudada
    @zizudada 7 годин тому

    ውድ ቤተሰቦች እስኪ አንድ ሺ አስገቡኝ... አመሰግናለው

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 7 годин тому +1

    😂🎉😂😂😂❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 7 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @MadinaMuhe
    @MadinaMuhe 8 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeseretSs
    @MeseretSs 8 годин тому +1

    😂

  • @NejatNaju
    @NejatNaju 3 години тому

    መሬ ፖሆት ኩኡሽ

  • @Jemal-z2h
    @Jemal-z2h 4 години тому

    እኔምለው እሱ ሙስሊም መሰለኝ እደት በላ የክርስቲያን ምግብ?

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 7 годин тому

    አረ ኦሮሚያ አወራሩ እራሱ ውስጡ ሌላ ሰው ያለ ነው ሚመስለው😮

  • @AsheBakala
    @AsheBakala 8 годин тому

    Min biye gebiche liwodader

  • @nicolaal-azzouni9784
    @nicolaal-azzouni9784 8 годин тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @طيبهاحمد-م4ج
    @طيبهاحمد-م4ج 8 годин тому +1

    ማሻ አላህ❤

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት 8 годин тому +1

    😅😅ይሄን ነጭ ሰውየ አጣብሱኝማ

  • @Kkonjitkkonjit5221
    @Kkonjitkkonjit5221 6 годин тому

    😂😂😂😂

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 7 годин тому

    💞💞💞💞🥰🥰🥰🙈😂

  • @Mimigm8882
    @Mimigm8882 7 годин тому

    Tekeyayeru........? no need to share double deep

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 5 годин тому

    እናተ አትችሉም እሱ ከሕድ መቶ ኦሮምኛ እየተናገረ ነው እስማርት ሕድ እና ሩሲ እስማት ናቸው

  • @TaguDelebo
    @TaguDelebo 7 годин тому

    😅😅😅😅😂😂😂

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 7 годин тому

    😂😂😂😂😂