ከሚር/ የከሚር ዳቦ አሰራር /በጣም ሚጣፋጥ እና ቀላል / kemir / how to make kemir arabic brad easy way

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 62

  • @እኑዬነኝ
    @እኑዬነኝ Рік тому +1

    ዋው ምርጥ ነው

  • @BirtukanEm
    @BirtukanEm Місяць тому

    እናመሠግናለን

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 2 роки тому +1

    ማሻአላህ
    በርች ሲሰቱ

  • @banchi2437
    @banchi2437 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ😍

  • @Tamei-u3v
    @Tamei-u3v Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዎው

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋው ዋው በጣም በጣም በጣም በጣም የማምር አሰራር ነው እህቴ ያምራል እጂሽ ይባርክልን❤❤❤❤

  • @norenore3391
    @norenore3391 11 місяців тому

    ማሺ አላህ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን ምርጥ አሰራር ነው ዋውው ነው በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ እህት

  • @መልካምነትለራስነው-ዸ7ቈ

    ዋው በርች❤❤❤❤

  • @userphone9487
    @userphone9487 11 місяців тому

    ዋው ተባረኪ❤❤❤

  • @mujahidtube
    @mujahidtube Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ አህለን ዶከተሬ እኳን ሰላም መጣሺ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው ያሳየሺን ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው የኔ ባለሞያ በዚሁ ቀጥይ

  • @Yasmin-mt7qo
    @Yasmin-mt7qo 2 роки тому

    እጅሽን ይባርከው በርች ስራወችሽን ወድጃቸዋለው❤👌

  • @alhamdulilah1432
    @alhamdulilah1432 2 роки тому

    ማሽአላህ ባለሙያ

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Рік тому

    ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ዋውው ምርጥ አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ አየው በዚህ መንገድ ሠርቸ አላውቅም ነበረ ጎበዝ በርች እናመሰግናለን ውዴ👍👍🙏🙏

  • @jameelajami6326
    @jameelajami6326 2 роки тому

    ማሽአላህህህህ ተባረከላህ

  • @dibi-wollotube
    @dibi-wollotube Рік тому

    ሠላምምም ውድ የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንን ሠላምም ያድርግልንን ዋውውውውውው የኔ ባለሙያ በጣም አሪብ አሠራር ናው በርቺልኝኝ

  • @MirfaUae-qr1ty
    @MirfaUae-qr1ty Рік тому

    ጎበዝ

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ 😍ዋውውው በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነው የኔ እህት ባል ሞያ ነሽ እጅሽ ይባርክ ቀጣይ በተሰፋ እንጠብቃልን🙏ሰላም ፍቅር አንደነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሑን💚💛❤

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Рік тому

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም ያምራል እውነት እጅሽ ይባረክ የኔውድ እህት በርችልን❤_

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርችልን😍😍😍😍😍

  • @selamfkl
    @selamfkl Рік тому +2

    ሴትየዋ ሁሌ ነዉ ስሪ የምትለኝ ግን አልችልም ነበር አመሰግናለው ውዷ እርጋታሽ እራሱ ደስ ይላል አትፈጥኚም ስታስረጂ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Рік тому

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ መጣፈጡን አንች ሰለቀመሽው ነው እኔ ግን ቅርፁ ደስ ይላል

  • @fanatube196
    @fanatube196 Рік тому

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችነሰ ዋውውውው በጣም አሪፍ ቆጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሸው የኔ ባለሞያ እጅቅ ይባረከሰ ሞያ ብሎ 👌👌 ዝም ነው ለኛም ስላገራሽን እናመሰግናለን❤

  • @marimhassan8474
    @marimhassan8474 2 роки тому

    ማሻ አላህ

    • @neimahassen6690
      @neimahassen6690 2 роки тому

      ማሻላህ የኔ እህት ውድድድ ባለሙያ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Nejash-zr4sz
    @Nejash-zr4sz Рік тому

    በተምር ዳቦ እንደሚሰራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት በርች ጎበዝ👌🙏

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 Рік тому

    እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ ሞያ ተሰቶሻል በርችልን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን መልካም ነገሮችን ሁሉ ተመኘሁልሺ የልብሺን መሻት ከሀፂያት በስተቀር እግዚ አብሔር ይፈፅምልሺ🙏

  • @ሰውኩቡር
    @ሰውኩቡር Рік тому

    በርችልኝ ነባትዬ

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @محمدالعتيبي-ح2ش4غ
    @محمدالعتيبي-ح2ش4غ 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beyu12aesfa48
    @beyu12aesfa48 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ

  • @toybayyemm2536
    @toybayyemm2536 Рік тому

    መሸአላህ

  • @tewahedohaymanote2819
    @tewahedohaymanote2819 Рік тому

    እናመሰግናለን ስላካፈልሺን እህቴ ስራ ክቡር ነው በርች ማንኛውም ስራ ውጤታማ እስካደረገ ድረስ ዝቅ ብለን መስራት ግድ ይለናል በሌላ በአድስ ስራ እንጠብቃለን በርችልን እህቴ 😍

    • @SameraNoric
      @SameraNoric 2 місяці тому

      ወውውው በጣም የሚያምረ ማሻ አለላለ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukentertainment
    @brukentertainment Рік тому +1

    ሙያውን ለባለሙያ ትተናል ለማንኛውም ዳቦ የሁሉም ሰው የገቢ ምንጭ የልብ እርካታ ነው። እናም አጅሽን ይባርከው ቁርጥምት አይንካሽ ብለናል። እንግድህ እናቴ ይህን ሁሉ ስትሰሪ ደረቁ የነደደብሽ እርጥቡ የጨሰብሸ እጅሽ ይባረክ

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 Рік тому

    Wawe wawe ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌👌👍

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому

    በይ ኢትዮጵያ ግቢና ይህን ቢዝነስ ክፈች አንድ የስራ ዘረፍ ይዘሻል ደስ ይላል እጅሽን ይባረክ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ሰላም ለሀገራችንንን ኢትዮጵያ ይላክልን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ተመኘሁሁሁሁ

  • @MessiMessi-u6d
    @MessiMessi-u6d 3 місяці тому

    በምድን ነው የጋግርሽው በመጥበሻ ነው

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Рік тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ነባትዬ. ዋውው በጣም የምርምር ነው አሰራርሽ ደሞ በጣም ደስ ይላል ፅድት ያለ ነው አቀራረብሽ የኔ መልካም በርችልኝ. በሌላም በአዳዲስ ስራዎችን እንጠብቅሻለን❤❤❤

  • @sadetube4487
    @sadetube4487 11 місяців тому

    በርችልኝ ጀጌኒት❤

  • @Naney-io5gk
    @Naney-io5gk Рік тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምና ፍቅር ከናተጋ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች የኔ ባለሙያ ነባትዬ እጂሽ ይባረክ ይባረክ ልስልስ ያለ ዳቦ ነው ቅርፁ እራሱ ሲምር እኔማ አይውጣልሽ ብሎኝ ከይሳካልኝም ለመስራት ስሞክር

  • @Salma-xc4id
    @Salma-xc4id 2 роки тому

    Mashallah tebarkallah👌👌👌

  • @tube3498
    @tube3498 Рік тому

    ሰላም ላንች ይሁን የኔህት እንደት ነው እባክሽ በተምር ነው ደግሞ የሚሰራው ዋውውው ይማር ወለላ መሰለ ተምሩ ደስ ይላል አገር ሰላም ቢሆንልን ማሺናችንን ገዝተን ሀገራችን ብዙ አይነት አሰራር ነበር

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 Рік тому

    የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን እጂሽ ይባረክ ዋው ባለሞያ ሴት ነሽ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Рік тому

    ዘይት እና ሡካር አይሥፈልግም እደ?

  • @saratube8487
    @saratube8487 Рік тому +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ዋውውው ብያለው ፀባይ ስጠኝጅ ሟያ ከጎረቤት እማራለው ይባላል ለካ እውነት ነው የኔውድ እናመሰግናለን ሟያ ስላስተማርሽን በተለይ እደኔ አይነቷ ሴት😂😂😂

  • @jabeltube.
    @jabeltube. Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሊ ወበርከቱሁ ደከተሬ ዋዋውው በጣም ደስ የሚል አሰራር እሰከ ፅዳቱን የጠበቀ ነው ጓንት ማርግሽ ከምንም በላይ አደቀሻለሁ ምክናቱም ምግብ በምነሰራበት ለጥንቃቄ ጓንት ብነጠቀም ለንፅህናም አፍሪ ነው ዶከተሬ የምልሺ በምክናት ነው እኮ

  • @asinakechdadino3106
    @asinakechdadino3106 7 місяців тому +1

  • @birhanendayehuyoutube6651
    @birhanendayehuyoutube6651 Рік тому

    ዋውውውውውው ናኒሻ የመጨ ያበደ ነው መቸም የዳቦ ነገረ ሞቴ ፈረስ ቢጤ የቆርቆሮም ቢሆን እልክልሻለሁ አደራሽን ይዘሸልኝ ከተፍ ስትመጭ ግን ቀስ እያልሽ እንቅፋት ከመታሽ የጥፍርሽ እስክሪን ይፈሳል እናንየ እኝክክክክክክክ

  • @ሰላሚናቲዩብ
    @ሰላሚናቲዩብ 2 роки тому

    👌👍

  • @nebattube9895
    @nebattube9895  Рік тому +1

    ua-cam.com/video/dsA5kbgQ6X8/v-deo.html ሌላኛዉ የኮብዝ ከሚር አሰራር

  • @MadeenaMadeena-g9r
    @MadeenaMadeena-g9r 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @TdfrTdf
    @TdfrTdf 4 місяці тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🤙💖

  • @kristyworku
    @kristyworku Рік тому

    Selam endt nesh weda betam leyu new bezal mamaru betam arif sera new bercbiln wedochu balenbet fetariy yetbkn

  • @aliya7595
    @aliya7595 2 роки тому

    😋😋😋

  • @lubaaatuuu6936
    @lubaaatuuu6936 Рік тому

    👍👍👍❤❤

  • @anousa30.07
    @anousa30.07 Рік тому

    ‏اللهم اجعل ما أسعى إليه يسعى إليّ، يارب إني استودعتك نفسي وحياتي وأحلامي فهب لي من توفيقك ما يرضيني، اللهم اجعل طريقي مفتوح للخير دائماً و ابداً ، وكل من قال آمين .❤❤😊❤❤😊❤😊❤😊😊❤

  • @sucablettfoo7978
    @sucablettfoo7978 Рік тому +1

    የኔ፣አልነፍ፣አለኛ፣ያችሁሉም፣ነፍቶል

  • @bruk-ve4nv
    @bruk-ve4nv Рік тому

    የማያውቀው የለምመቸም የሷን ዳቦ
    እኔም እግር ጥሎኝ ቀምሻለሁ አቦ
    አቤት ዳቦ ማማር ወየ ገድ ቁንጅና
    እኔስ ብያታለሁ የሴቶች ናሙና

  • @hafizaali5887
    @hafizaali5887 2 роки тому +1

    Yummy

  • @welela2844
    @welela2844 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @እህተማርያምአቹነኝ3

    ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን