ስልካችሁ የተለያየ ብልሽት ቢገጠማችው እንዴት አድረጋችሁ ማስተካከል እንደምትችሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @hawaseid-v5x
    @hawaseid-v5x 2 роки тому +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልህ ወንደማችን

  • @endrisomer21
    @endrisomer21 Рік тому +1

    Thanks!

  • @user-nr3tk3jj5r
    @user-nr3tk3jj5r 2 місяці тому

    አስላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለ ላተወድሜ እኔ ስልክ አብልኬሽኑ ራሱ ጠፋብኝ ምን ላድርገው ላወርድ ስልአልወርድልኝ አለምን ላርገው በአላህ እዳታልፍኝ

  • @hayattube5122
    @hayattube5122 2 роки тому

    ዋሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ሰላም ለዝህቤት በሙ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ በጣም ሀሪፍነው እናመሰግናለን

  • @imafghan6931
    @imafghan6931 Рік тому

    ዉንድማችን የሰልኬ ቁልፊ ረሰቼ ነዉ እንደት ለካፈተዉ ዉለይ የምተቁ ኒገሩኝ

  • @Fathimakw-mj2dz
    @Fathimakw-mj2dz 4 місяці тому

    ጀዛክላህ ኸይረን

  • @zd149
    @zd149 2 роки тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነገርነው ያሳየሆን እናም እንጠቀምበትአለን ብየ አስባለሁ እናመሰግን አለን

  • @ZEYNBMDMD
    @ZEYNBMDMD 2 місяці тому

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ

  • @banchyoutube6118
    @banchyoutube6118 2 роки тому

    ሠላም ብያለሁ በማያልቀው ሰላምተየ አራፈ ትምህርት ነው በሚገባ በሉኩ ነው ያሰርዳህ እናመሰግናለን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን ይሁን ፈጣሪ አገራችን ሰላምን ይመልሰልን እኛንም በሰላም ወደ አገራችን ይመልሰን ጌታ ሆይ ሁልጊዜም አንተ ለኔ የተሻለ መልካም ሃሳብ እዳለህ እንዳሰታውሰ እርዳኘ

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ

    ❤❤❤❤❤❤❤ ታበራክ

  • @AbdujsbarDaniel
    @AbdujsbarDaniel 5 місяців тому

    ሳምሰን አካውንት መክፈት እምቢ አለኝ ስሞክር አይዲ ነበር ይጠይቀኛል

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 4 місяці тому

    አእኔ በአላህ የኢሞ ቴክሥትግሩፕ ድ አልደግም አለኝ በሊክም አያሥገባኝ ፕራይቤት ተዘግቷል አሉኝ ተባበረኝ

  • @menenhailesilasenegash3319
    @menenhailesilasenegash3319 9 місяців тому

    ሢታግላይ አጠሠውት ለሠጠኸንአሠግናለው

  • @emuanwaryoutube1378
    @emuanwaryoutube1378 2 роки тому

    ዋዓለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንድሪስ ወድማችን መሸዓላህ አላህ ይጨምርልህ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @HayatHayat-ki2dv
    @HayatHayat-ki2dv Рік тому

    ለቤትህ አድስነኝ እኔ ስልኬ እስክሬኑ አይጠፋም መብራቱ ምንባደርግ ይሻለኛል

  • @emanemohammed.4479
    @emanemohammed.4479 Рік тому

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። አረ ወንድሜ እን ስልኬ እየጋለና ባትሪው ቶል ቶል እያለቀ እንቢ አለኝ

  • @እሙሀያትዩቲዩብ
    @እሙሀያትዩቲዩብ 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወዲሜ ማሻአላ በጣም ጡሩ ነገርነዉ ጠቃሚነገርነዉ እምታሰተምረን እናመሰግናለን

  • @ZahraZahra-yo8zo
    @ZahraZahra-yo8zo Рік тому

    ወንድም የስልኬ ፓስወርድ ጠፍቶብኛል እሪሞፍ ታላደርግ እደት አርጌ ልክፈተው

  • @ማርሸትየማርያምልጂ

    የኔ ፎርማቱላይስገባ ኢሜል አስገቢ ይለኛል ሳስገባ ዝብሎ ሌላይጠይቀኛል እዴትነው ኢሜሉን ከስልኩሆድ ማጥፋት የምችለው ባጠፋውም እዛ እያገኘሁት እቢ አለኝ

  • @Melkeussen
    @Melkeussen 7 місяців тому

    መላ በለኝ ስልኬ ፀጥአለ

  • @nattybihonegn3108
    @nattybihonegn3108 Рік тому

    ስልኬ በራሱ ጊዜ ሪስታርት እያደረገ አስቼገረኝ ምን ላድርግ በናትህ ወድሜ

  • @GotoytomBelay
    @GotoytomBelay 4 місяці тому

    የኔ ብልቱዝ እና ዋይፋይ አይበረም ምን ላድርግ

  • @sameera123
    @sameera123 2 роки тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አሪፍ ትምህርትነው ጠንክርልኝ

  • @hayathussen9161
    @hayathussen9161 Рік тому

    እንደት ነህ ወንድም እረ የኔ ስልክ on እና of አይሰራም በሰመአ ሰክቼ ነው የሚያበራ ባትሪ ከቆለፈ ጭራሽ አይከፍትም ባትሪ እንዳይዘጋ ተጠንቅቄ ነው መላ ካለህ

  • @hasnahasna4665
    @hasnahasna4665 Рік тому

    ወደሜስልኬ ሌላ ከለር አምጥቱ ሁሉንም ምስሉቹ የተለየ ሆነብኝእዳታልፈኝ

  • @ftube564
    @ftube564 Рік тому

    Allah yechemrlh. Enamesegnalen wondim

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 Рік тому

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @meseretbelay6002
    @meseretbelay6002 Рік тому

    ሰላም ወድሜ ኤርፎን አልቀበል አለኝ

  • @munaethtube5064
    @munaethtube5064 Рік тому

    አመሰግናለው ተቸግሪ ነበር❤❤

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    እደው ስልኬ ዝም ብሎ ይሮጣል ስፅፍ እልም ይላል ቲክቶክ ለይ በራሱ ላይክ ይሰጣል ላልፈለኩት ሰው ይውላል እርርርር አረገኝ

  • @argobbajebeti
    @argobbajebeti 2 роки тому

    እናመሰግናለን ሞዛዛው❤️❤️❤️

  • @AlemEshetu27
    @AlemEshetu27 6 місяців тому

    ምናውጠፈህወድሜ

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 Рік тому

    ዋይፋዩ ! የዝህ ምልክት እያመጣ አሰቸገረኝ እደት ነዉ የማሰተካክለዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ታየከዉ ንገረኝ

    • @MBaba-fm9vg
      @MBaba-fm9vg Рік тому

      ፈክፈቻዉልጎእቢላለንሥ

  • @samrulyn6385
    @samrulyn6385 Рік тому

    ሲደወልልኝ አያሳይም ማንሳት አልችልም Infinix 5

  • @NateMan-y1q
    @NateMan-y1q Рік тому

    አረ በናትህ ኢፍኒክስ ሆት 20ፕለይ ነበር በራሱ ሠአት ይቀያይራል መላ በለኝ ሠዎች ፕሮ ግራም ነው ይሉኛል?

  • @حسينالعامري-غ6م

    Modo seguro

  • @munaethtube5064
    @munaethtube5064 Рік тому

    Wife ፓስወርዱ ጠፋብኝ video ልቀቅልኝ😢😢😢

  • @nicodemosfish3253
    @nicodemosfish3253 8 місяців тому

    How do you pronounce Reset ??? OMG

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Рік тому

    አንተ አይቸ አድርኩኝ ቢበላሽብኝ ግን ወላሂ አፍ አልልህም

  • @Girmayadayu-j8u
    @Girmayadayu-j8u Рік тому

    selam

  • @zeynebahmed8570
    @zeynebahmed8570 Рік тому

    ኒቶርኩ የተሰረ ሲምካርድ እንደት መፍታት ይቻላል በፈጠረህ ተየህው እና ታወክ እንዳትልፈኝ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  Рік тому

      #21# ok

    • @zeynebahmed8570
      @zeynebahmed8570 Рік тому

      @@endrisyoutube49 ይሂን ፅፊ okስለው የግንኙ ነት ችግር ወይም ተቀባይ ነት የሊላው MMl ኮድ(804) ነው እሚለው

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 2 роки тому

    ወንድም እኔ ስልኬ በቀጥታ ሲደዉል ብለቶዙን ራሱ እያነሳ ኣስቸገረኝ በምን ልዝጋዉ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  2 роки тому

      በዚህ ነይ የቴሌ ግራም ሊክ ነው t.me/+XEftBFRyKx80ODFk

  • @fatimamasarst303
    @fatimamasarst303 Рік тому

    🙏🙏

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ስልኬ አልዘጋ አለኝ ከጎንጫንብየ ላጠፋስፈልግTips for using Bixbyየሚል ያመጣል

  • @nattybihonegn3108
    @nattybihonegn3108 Рік тому

    ስልኬ በራሱ ጊዜ ሪስታርት እያደረገ አስቼገረኝ ምን ላድርግ በናትህ ወድሜ