ላገባ ነው !
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham
ፍሬ ፒክቸርስ ፣ ፎቶ እና ቬሎ ! +251916876959 ፣ +251 92 437 3087
official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ !
ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
ዝንቡ ለዶናት
እንዲህ ነው በተወረወረብህ ድንጋይ ቤት መስራት ማለት ጎበዝ❤🎉
😅😅ሀበሻ ወሬ ስለሚወድ ነገራቶችን ወደ ቢዝነስ መቀየርህ ጀግና ይመቺህ ናቲያችን❤
ነገራቶች ❌
ነገራት ✅
ነገሮች ✅
የእውነት መስሎን ደስ ብሎን ነበር ግን የተመኘሄው የጸሎትህን መልስ ይስጥህ ናቲዬ❤🎉እኔን ደስ የምታሰኘኝ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ መተማመንህ ነው 😊
Natye yene comedy yeteshale amlak azegajtolhal , feta bel lante yalalew yante ayhonemna , yante yehoneche inside and out wub yehonech raswa temetlhalech meknyatun Tedar ke Egzabher selhone, love you bro, demo tlant gerji ayhuk ante selk eyawerahe ene demo eynedahu sunsine akebabi, ewedhalhu
አይዞህ ናቲየ ታገባለህ ለሁሉም ጊዜ አለው 😊
donatua lay yalechiwn zinb yaye😂😂😂
😂😂😂😂😂😂አይ ናቲ የሁሉም ናቲዎችን ግፍ ነው የከፈልከው አባቴ
ናቲያችን እልልልልል ልል ስል አስደነገጥከኝ ጌታ ምህረት ያድርግልህ መቼም በጉጉት እጠብቃለሁ የአንተን ሄዋን ጌታ ያገናኝህ ናቲ በጣም እጠብቃለሁ ጌታ በክብር ይድርሀል ወንድምነት
Gobez Nhe nati
ትክክል ብለሀል ወንድማለም!! አቦ ይቅናህ!
Good luck natisha🎉
I just wanted to remind you that everything you're going through will eventually pass. I know it can feel overwhelming at times, but remember that every day brings new opportunities for things to get better.Hold on and keep pushing forward your day is coming, and soon you'll be looking back, proud of how far you've come. You’re stronger than you know.May god belss you.
ፈጣሪ የልብክን የምሞላ መልካም ሴት ይስጥክ ❤በማጣትክ በድክመትክ ..ሁሉ ከጎንክ የምትሆነው ፈጣሪ ያድልክ
ሂወት ይቀጥላል ናቲየ❤🎉 እኳንም ደስአለህ🎉🎉🎉🎉😊
እኔ እውነት ልታገባ ነው ደስ ነበር ለካ ማስታወቂያ እውነት አርገው 😂 እውነት ደስ ብሎኝ ለካ 😁😍
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን በርታ በጣምጠካራነህ ለአተየምትሆንህን ይስጥህ
ደሞ ልታለቅስ ነዋ 😂😂😂😂😂😂😂
Serana Kelden meleyete Alebeh, teketay alegn beleh hule mastawrkia ayinefam.
እሱ ተከፍሎት የሙሽራ ልብስ ማስታወቂያ እየሰራ ነው 😅❤ ፈጣሪ ለሱ ያላትን ይሰጠዋል ባለፈው ሶፋ ነበር አሁን ልብሱን ከዛ ሰርጉን ያሰሳየናል ከሄደችው ❌ እጮኛው ጋር የመጨረሻ እራት በልተው ነው የተለያዩት አሁንም ቸር ተመኝ ቸር 🌻 እንድታገኝ ነውና በርታ 🙏 ወንድማችን 👰🤵😃✌️😉
ማሻአላ🎉🎉🎉
finally 👩🦲🤞ይመችህ promotion 😂😂😂
Melata sew gar endatastewawkat😂
Gegema neh fara
አይይይ ውነትመስሎኝደሞ
መደሰቴ😢😢😢
አላህ መልካም ሚስት ይስጥህ
ገና የናቲን ምርጫ የሚጠባበቅ ዳያስፎራ አለ ምርጫ ስለሚችል ከሱ ለመቀማት::
Fire እንዴት ሆኖ ነው ፍሬ የሆነው? በጣም ነው እንዴ የነደደው? 🤣🤣🤣
😂😂😂ህልምና እንግሊዝኛ እንደ ፈቺዉ ነዉ።
@ethiopian7722 English የሚለውን እንጃልሽ እንዳለው🤣🤣🤣
@@addaddis 😂😂
😅😅
Balgie mekedate min yakil metefo endehon betaweki endezih atehognm neber
ኣሁንም ተረጋጋ broye😂😊
ናቲዬ አላህ ብዙ አለው ግን የምር መስሎኝ ደስ ያለኝ
እስኪ ትክክል ነው የምትሉ ደምሩኝ
Keep on going 👍🏾
ያመችህ ናታ🎉🎉🎉
ደሙ እንደዛችኛዋ ጨዋ እና ምስኬን መስላ እንዳትሸውድህ ተጠንቀቅ 😂 እግዚአብሔር ይሆንክ
እራሷ ነው የምትሆነው ይሄ ልጅ ቀልድ ይወዳል
ወላሂ ፋየር ብዬ ነው ያነበብኩት 😂😂
አይ እንግሊዝኛ 😂
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Goal new weyis yetesexa libs😅
ተገላገልክ 😂
በጣም ነው እንዴ የተቃጠልከው😊😂
ዝንቧ ዶናቱ ላይ ተጋብዛ ነዉ?😂😂😂
ዳገት ትላለህ እንዴ እረኛ😂😂😂
ሰላም ናቲ። የቻናልኽ ስም ላይ ስሕተት አለ። "ጋር" የሚለው ቃል፣ ሌላ ትርጒም ነው የሚሸከመው። "ጋር" ማለት ጩኸት ማለት ነው። ነገር ግን በልማድ ይህ ቃል የሚሸከመው ፍች እየተቀየረ መጥቷል። አንድነትን፣ ኅብረትን አመልካቹ "ጋራ" ነው። ስለዚህ ''ከናቲ ጋራ" ብትለው መልካም ነው።
ማሸ አላህ መልካም ገብቻ
Promotion new
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😅😅
አጥብቀህ ያዝ እንጂ😂
እውነት መስሎኝ አሁንም ይህ ልጅ ወደ ሚዲያ አቅርቦ ሊቀማ ነው ብየ ነበር::
ከ ማጊ በህዋላ ሴት የሚባል ይቅርብህ......ስትቀልድ ናቲሻ😁😁......
2:37 ላይ የሚታየው ደርርባባ ዝንብ ፓኬጁ ውስጥ አለ?
Arif drama new😂😂😂
እዲህ እጅ እጅ የሚል ቀልድ ጠልታ ነው የተወችክ ወድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው እጂ😅😅😅😅
ህንፀው ያንች ነው ናቲሻ😂😂
የምር ከሆነ ድጋሜ ቡዳ እንዳይበላህ…ፓስቱን ትተህ ፀልይ
Bro endayekemush endatelamedew......
Fire ማለት እሳት ነው አ😅 እሳት የሆነ ማስታወቂያ
መልካምጋብቻ ሂውትይቅጥላል ----?
🎉🎉🎉🎉🎉
የቀድሞ ትታህ ስለሄደች አትዘን
የስልኩ ነገር የተመታህ
Area nati lela nager jamernw promotion turunw gen agn rasahn betasabn check argn ulee enda tabkuknw
444
ቀልዱን ተውው እና የ እውነት አግብተህ ለኔ ደሞ ላክልኝ አንተን እኮ ነው የምጠብቀው
።
በልክህ የሚሰራልህ ጫማ ብቻ ነው ወንድሜ 👞👞👞
@Fire pictures and velo