Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሼ አይደለህም አንተ እኔም በቪድዬ ላየሁት በህልሜ መሠለኝ 🤓
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ!
ይሄን ኮመት አይመን ላይ አብቤዋለሁ ምነው ኮመትም ሸር ሆነደ
wide subscribe adergign
@@mamedina3530 እኔም.እስማኤል.ዩቱብ.ላይ.አምቢቢያለሁ.።አንብብት.ይጠቅማል
አይ አሼ አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ የመጨረሻ ቀላል የተባለው መጫወቻ ላይ ወጥቼ ነብሴ ልትወጣ ደርሳ ከዛ በኋላ እርም ብዬ ልጆቼ ሲጫወቱ እኔ በጭንቀት ሀይለኛ እራስ ምታት አትርፌ እቤቴ እገባለሁ 🤣🤣🤣
Ha ha moi aussi 🙂
@@bonne.annee.2023 🤣🤣🤣እሰይ እኔ ብቻ አይደለሁም
ውድ ኢትዮጵያውያን ጾሙ ከኋጢያት የምንፀዳበት በፅድቅ መንገድ የምንጓዝበት ያድርግልን አሜን🙏
welcome gerara
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
Aman 🤲
አሜን ውዴዋ😭😭😭😭😭😢
ፆማችንን ፆመ ነበያት ፆመ ሀዋርያ ያድርግልን ሓወተይ💒 🙏
ልዩ ነው ደስ ይላል አንደኛ 100% 🏆
ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን
ና አነቀበለቸሁ ❤❤❤ አሸቱ היי
እድሜ ጤና ይስጥህ እንጅ ያየህውን በሐገራችን ላይ እንደምሰራ አልጠራጠርም በተላ ፋሊለደስንንና አክሱም ፅዮንን ጌሼን ላሊበላን ምኞቴ ነው።
እሼ ዲስኔ ጥቁሮች የምታየን በሙቀት ግዜ ብቻ ነው መልካም መዝናናት
እሼ ማርያምን አንተ ሙሉ ወጪዬን ከቻልክልኝ መጥቼ ባየው ደስ ይለኛል😂
ኧረ ባክሺ ተምርሺ ነው
እዛው ሆኜ አላየሁትም ከስራ ብዛት የተነሳ
እሼ እዛ ደርሰህ ሉርድ ( እመቤታችን )ከ100 +ዓመታት በፊት የተገለጠችበትን ትልቅ ድንቅ ቦታ ሳታዩ መምጣታችህ ትንሽ ቅር አለኝ ለሚቀጥለው አስቡበት 🙏✌️ ይመቻችሁ 🤗
ይመችሕ እሼ መሌይሕ ሁሉ ለእናት ሀገርህ ልጆች ነው
Esha atrarekeken btame wedjwalu 👍🏽✅
ዋውውውው በጣጣጣጣም አመሰግናለሁ ስላስጓበኘከኝ
እሸዬ በጣም ነው የምወድክ የ ካሚራ ጥራት እንደ ድሮ አይደለም
አሼ መለካም ሰው💞💞💞
ተሼ በርታ አለን ቤተመንግሥት
እሸ ወንድሜ በርታ 👍👍 ከ USA 🇺🇸 I proud of you 👍👍👍
Me too
እነሱ የሌለ ታርክ ፈጥሮ መብራት አብርቶ ያስጎበኛሉ እኛ ያለን ታርክ አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደ ቤታችን ገብተናልትልቅ መልዕክት እንዳንነቃና ከዓለም እኩል እንዳንጓዝ በብሔር ፖለትካም ተተብትበናልእሼ እናመሰግናለን
በትክክልየእኛ እዉነተኛ ታርካችን ግሩም ነዉ ግን እንደአልከዉ ነዉ የራሳችንትተን የሳዉ ብልጭልጭ ያምረናልአሁንማ ተታርካችን ደንተ የለለን ሳዎች እየሆነን ነዉ ልቦና ያድለን
እኔም እዚህ ቦታገብቻለሁ በጣም ያስፈራል ተራራው ጦሩ ምኑ ሜዳው እረስንቱ
ደምሪኝ💐
WOW wow Eshe nefse, so happy you got to enjoy this
Wedema Eegzehabher Amelke bego megothun hulu yasakale 😊 you are My hero bertalegn
እ-ህ? በለው! ሮልኮስተር ላይ ዳይፐር ሳትለብሱ እንዳትወጡ በለና!
Kkkkkkk😅
Eshetu plz Can u be a voice for borena people 🙏
Wendmie nka ebakh eyezebareki new
እሼ አንደኛ ነህ
😂😂😂😂
@@almaayerga6339 ኮክክክክ🍒🍒
አይ ኤሼ😂 ማ ለይ ነው እግርሽን ምታነሽው አለለም እር🤣🤣🤣🤣🤣
ቸሩ አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለሰዎች ፍቅርን ያድለን አሜን ፫ትንሹን ሲኦል ነው ያየሁት 😂😂
😂😂😂😂ጌታ ሆይ
ትክክል ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ትክክል
እሼ እኛም ሀገር ላይ ለየት ያለ ነገር እንደምትሰራ እንጠብቃለን
One day Disneyland Africa in Addis Ababa will be built the first of its kind in Africa 💚💛♥️🇪🇹 ወጣወጥ በልቶ ግን መጫወት ክልክል ነው😝 የወጥ ሻወር አንፍልግም!
You are good person bro eshutu we people of south sudan love ❤️ you just keep it up your work we almighty father God bless you and our lovely country 🇪🇹 Ethiopia.
ውድ የሃገሬ ልጆ ሃገራችንን ስላም ያድርግል ጾሙን በስላም እንዳስጀመር በስላም ወዶ ፈቅዶ ያስፈጽመን ጾሎታችንን ይስማን🙏💚❤💛እሼትዬ ኑሩልን የኔ እሩሩህ ስው ኢትዬጲያን የምትገልጽ ንጽህ ስው
ደምሪኝ እህት💐
@@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ እሽ ማማ
👏👏👏👏
አሼ ይመችህ እናተ ለተሰቀላቹት እኔ ጨነቀኝ😂😂
ዋው በጣም የሚያምር አገር ነው ፓሬስ 🥰እሽዋ እናመሰግናለን ዕድል አግኝቼ ባልሄድም ስላስጎበኘህን
እሼ መሌ እረ ከፋ ኮፊ የለም
Inatoch lijochachihun grefu😊
እሸቱ Jerusalem ስትሔድ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ፀሎት ማድረግ-🤲🤲🤲
ዋዉ ግሩም ድንቅ
Eshe ante deha ayedelehm gena Alemn tayaleh egziabher yetebkeh.
ደስ ይላል
ማሻአላህ ኡሹቱ ዙሮት ለምድሃል ኢንደ ዶክትሪ አብይ ክክ
ወንድሜ ስብስክራይብ እንደራረግ
እኛ ያለንን አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደቤት ሄደናል!!!!!ትክክል😏😏😏
ውዴ ቤተስብ እንሁን ሱብስችሪበ እንደራረግ
ባይገርምህ ጎብኝቼዎለልሁ
ከመዳሜ ጋ ሄጄ
ሰላም እሸቱ እንዴት ነህ፡ እባክህን እስኪ ለ ቦረና ህዝብ የተወሰነ ገንዘብ አሰባስብ እና እርዳታ ያግኙ፡ ቢያንስ ለሰዎች ይደረስላቸው።
ቶሞስ ወልደ መጸብሕ ኢታብዝሕ ሰሀቀ፥እስመ በሰሀቅ የአቱ ጸላኤ ሰናያት ጥዩቀ፤ይህ ቦታ መዝኛኛ እንዳይመስላቹ እህት ወንድሞቼ በዕላማ የተሰራ የጨለማ መንፈስ መለማመድያና መቓረኛ ነው።
ፓሪስን ልንጎበኝ ነው
Wow des yilal gin fotaw asazenegne ,,,lol proud of u bro
ere Am Lucky donkey ❤ gechegne
ዋውውውው
አሽየ 😍😍😍😍😍😍😍
አንደኛ ነኝ አህለን እሼ መልከም ሰዉ 😂አንድ ቀን መሄዴ አይቃርም🤪😂የእሼ ቤታሰቦቼ እቤቴ ጎራ በሉ የምወደቹ❤
ለምን ቅን ነገር መመኘት መልካም ስለሆነ ተመኝ ፈጣሪ የሚሰጥሽን አታውቂም ✌️🤗 🙏
ቅናሁ በመንፍሳዎ ጉዞችሁ
አቤት የልጄን ልጅነት አስታወስከኝ ዲዝኔይ 😂 ቅናሽ አለ ከነባቡሩ በተባለ ቁጥር ስንሮጥ ክክክ ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ግን?
I was there mann lol before 4 years.
Next 🇺🇸
Welcome bro ❤❤
እሼ እንወድሀለን
እሸት ሂጀ ያየሁት ነው የመሠለኝ ድሀ መሆኔ አሁን ቆጨኝ
Agerehee lie atekurrr wede nechuuu atentelalel!!!!!
gerami new
Ishe borana borana borana
እሼ ስላንተ ደስ ብሎኛል
❤❤❤❤
ዋው
ጉዲ ሰው እማይሰራው የለም ልዩነው
እሸቱሁሉንም አዉቃለ ግዜእስክደርስ እየጠበቅነው
Like 😅😮😊😂
አይ እሸ እድሜ ለአረብሀገር ስንቱንአየነውመሰለህ ዱባይ
ደምሪኝ
እሼ ይመችህ ::👍🏽👏🏽🥰
Wow
አለም እድህ ለያን የሚከብድ ነገር ይሰራል የኛወቹ ደግሞ አይጥ ቅንጭላት የተሰራ ያፈርሳል በዘር በሀይማኖት ይከፋፈላል አይይይ
ይመችህ እሼ እረ እኛንም አስበን ለድሀ የሚሆን ካለ ማለት እዚሁ አገር ዉስጥ ብንጎበኚ ሰብሰብ ብለን
6:31 oh lord 😂😂😂
welcome bro
Kotuu matii nafa thii qalii ❤❤
የሚገርምነው
በማስታዎቂያ ጨረስከው
አለም የት ደርሷል እኛ ገና ብኤርና ዘር ጋር ነን።
i will do that 2030
Esiraeal lemehed wagaw sint new
🇪🇹🥰🥰🥰🇪🇹🥰🥰💞🙏
👍😍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወኔ አሼ ማኔዥ (የሚያንሽራትተው )ላይ ወተህ ሞከርከው 😅😅
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
አሽ፡መረጠስዋ
His name is Walter Elias, Disney is his family or last name.
እኔም ዱባይ ላይ አቀጥቅጦኛል መቼ የተመለስኩ እስኪመስለኝ ድረስ
Ena gin minm alamaregnm 666 nw
🙏🙏🙏
እሼ እባክህ ለቦረና ህዝብ ድረስለት
ደምሪኝ🍓🍓
ብር ከለ ምን አለ ሁሉንም ማየት ይቻላለ
በጣም እህት ደምሪኝ
@@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ እሽ ውዴ ደምሬሻለው
Eshe mertachin
ESHETU be fotoh tayewsleh nebeseh kesegah setelakek
በ እመቤቴ ታድለህ እድለኛ ነህ
ሀገራችን ምናለ እደዚህ ኣይነትነገርለይ ብትባላ ና ሠርታ በፈከረች በማይመሥል ቤሆርና ፖለቲካ ከምታባላና ከምትበላ መብራት እደው ከኛወዲያ ላሳር ኧረተው እኛም ሥደተኞች እንቃና ተባብረን የሆነ ጥሩ እንሥራና ኣሻራ እንጣል
Yikrta adrgulgn ene be Egzabher tsaga bateftro yatadlech ka Ethiopia wuch yetm silela ya fernji bilchelche mechem aygermgnm Emya Ethiopia lezalelam tinurln yagna enku
Ene rasu botawu laye yalehu esikemesilegn dersi betemesito nber yayehute aterbegn eneji!!!
አንተ እኔ ጨነቀኝ ሽመሌ ሁሌም ይመችህ
❤❤❤❤❤❤❤
እሼ አይደለህም አንተ እኔም በቪድዬ ላየሁት በህልሜ መሠለኝ 🤓
ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ!
ይሄን ኮመት አይመን ላይ አብቤዋለሁ ምነው ኮመትም ሸር ሆነደ
wide subscribe adergign
@@mamedina3530 እኔም.እስማኤል.ዩቱብ.ላይ.አምቢቢያለሁ.።አንብብት.ይጠቅማል
አይ አሼ አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ የመጨረሻ ቀላል የተባለው መጫወቻ ላይ ወጥቼ ነብሴ ልትወጣ ደርሳ ከዛ በኋላ እርም ብዬ ልጆቼ ሲጫወቱ እኔ በጭንቀት ሀይለኛ እራስ ምታት አትርፌ እቤቴ እገባለሁ 🤣🤣🤣
Ha ha moi aussi 🙂
@@bonne.annee.2023 🤣🤣🤣እሰይ እኔ ብቻ አይደለሁም
ውድ ኢትዮጵያውያን ጾሙ ከኋጢያት የምንፀዳበት በፅድቅ መንገድ የምንጓዝበት ያድርግልን አሜን🙏
welcome gerara
አሜን አሜን አሜን በእውነት
አሜን አሜን አሜን
Aman 🤲
አሜን ውዴዋ😭😭😭😭😭😢
ፆማችንን ፆመ ነበያት ፆመ ሀዋርያ ያድርግልን ሓወተይ💒 🙏
ልዩ ነው ደስ ይላል አንደኛ 100% 🏆
ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን
ና አነቀበለቸሁ ❤❤❤ አሸቱ היי
እድሜ ጤና ይስጥህ እንጅ ያየህውን በሐገራችን ላይ እንደምሰራ አልጠራጠርም በተላ ፋሊለደስንንና አክሱም ፅዮንን ጌሼን ላሊበላን ምኞቴ ነው።
እሼ ዲስኔ ጥቁሮች የምታየን በሙቀት ግዜ ብቻ ነው መልካም መዝናናት
እሼ ማርያምን አንተ ሙሉ ወጪዬን ከቻልክልኝ መጥቼ ባየው ደስ ይለኛል😂
ኧረ ባክሺ ተምርሺ ነው
እዛው ሆኜ አላየሁትም ከስራ ብዛት የተነሳ
እሼ እዛ ደርሰህ ሉርድ ( እመቤታችን )ከ100 +ዓመታት በፊት የተገለጠችበትን ትልቅ ድንቅ ቦታ ሳታዩ መምጣታችህ ትንሽ ቅር አለኝ ለሚቀጥለው አስቡበት 🙏✌️ ይመቻችሁ 🤗
ይመችሕ እሼ መሌ
ይሕ ሁሉ ለእናት ሀገርህ ልጆች ነው
Esha atrarekeken btame wedjwalu 👍🏽✅
ዋውውውው በጣጣጣጣም አመሰግናለሁ ስላስጓበኘከኝ
እሸዬ በጣም ነው የምወድክ የ ካሚራ ጥራት እንደ ድሮ አይደለም
አሼ መለካም ሰው💞💞💞
ተሼ በርታ አለን ቤተመንግሥት
እሸ ወንድሜ በርታ 👍👍 ከ USA 🇺🇸 I proud of you 👍👍👍
Me too
እነሱ የሌለ ታርክ ፈጥሮ መብራት አብርቶ ያስጎበኛሉ እኛ ያለን ታርክ አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደ ቤታችን ገብተናል
ትልቅ መልዕክት እንዳንነቃና ከዓለም እኩል እንዳንጓዝ በብሔር ፖለትካም ተተብትበናል
እሼ እናመሰግናለን
በትክክልየእኛ እዉነተኛ ታርካችን ግሩም ነዉ ግን እንደአልከዉ ነዉ የራሳችንትተን የሳዉ ብልጭልጭ ያምረናልአሁንማ ተታርካችን ደንተ የለለን ሳዎች እየሆነን ነዉ ልቦና ያድለን
እኔም እዚህ ቦታገብቻለሁ በጣም ያስፈራል ተራራው ጦሩ ምኑ ሜዳው እረስንቱ
ደምሪኝ💐
WOW wow Eshe nefse, so happy you got to enjoy this
Wedema Eegzehabher Amelke bego megothun hulu yasakale 😊 you are My hero bertalegn
እ-ህ? በለው! ሮልኮስተር ላይ ዳይፐር ሳትለብሱ እንዳትወጡ በለና!
Kkkkkkk😅
Eshetu plz Can u be a voice for borena people 🙏
Wendmie nka ebakh eyezebareki new
እሼ አንደኛ ነህ
😂😂😂😂
@@almaayerga6339 ኮክክክክ🍒🍒
አይ ኤሼ😂 ማ ለይ ነው እግርሽን ምታነሽው አለለም እር🤣🤣🤣🤣🤣
ቸሩ አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለሰዎች ፍቅርን ያድለን አሜን ፫
ትንሹን ሲኦል ነው ያየሁት 😂😂
😂😂😂😂ጌታ ሆይ
ትክክል ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ትክክል
እሼ እኛም ሀገር ላይ ለየት ያለ ነገር እንደምትሰራ እንጠብቃለን
One day Disneyland Africa in Addis Ababa will be built the first of its kind in Africa 💚💛♥️🇪🇹 ወጣወጥ በልቶ ግን መጫወት ክልክል ነው😝 የወጥ ሻወር አንፍልግም!
You are good person bro eshutu we people of south sudan love ❤️ you just keep it up your work we almighty father God bless you and our lovely country 🇪🇹 Ethiopia.
ውድ የሃገሬ ልጆ ሃገራችንን ስላም ያድርግል ጾሙን በስላም እንዳስጀመር በስላም ወዶ ፈቅዶ ያስፈጽመን ጾሎታችንን ይስማን🙏💚❤💛
እሼትዬ ኑሩልን የኔ እሩሩህ ስው ኢትዬጲያን የምትገልጽ ንጽህ ስው
ደምሪኝ እህት💐
@@መዲናዩቱብ-ፐ2ኘ እሽ ማማ
👏👏👏👏
አሼ ይመችህ እናተ ለተሰቀላቹት እኔ ጨነቀኝ😂😂
ዋው በጣም የሚያምር አገር ነው ፓሬስ 🥰እሽዋ እናመሰግናለን ዕድል አግኝቼ ባልሄድም ስላስጎበኘህን
እሼ መሌ እረ ከፋ ኮፊ የለም
Inatoch lijochachihun grefu😊
እሸቱ Jerusalem ስትሔድ ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ፀሎት ማድረግ-🤲🤲🤲
ዋዉ ግሩም ድንቅ
Eshe ante deha ayedelehm gena Alemn tayaleh egziabher yetebkeh.
ደስ ይላል
ማሻአላህ ኡሹቱ ዙሮት ለምድሃል ኢንደ ዶክትሪ አብይ ክክ
ወንድሜ ስብስክራይብ እንደራረግ
እኛ ያለንን አዳፍነን መብራት አጥፍተን ወደቤት ሄደናል!!!!!
ትክክል😏😏😏
ውዴ ቤተስብ እንሁን ሱብስችሪበ እንደራረግ
ባይገርምህ ጎብኝቼዎለልሁ
ከመዳሜ ጋ ሄጄ
ሰላም እሸቱ እንዴት ነህ፡ እባክህን እስኪ ለ ቦረና ህዝብ የተወሰነ ገንዘብ አሰባስብ እና እርዳታ ያግኙ፡ ቢያንስ ለሰዎች ይደረስላቸው።
ቶሞስ ወልደ መጸብሕ ኢታብዝሕ ሰሀቀ፥
እስመ በሰሀቅ የአቱ ጸላኤ ሰናያት ጥዩቀ፤
ይህ ቦታ መዝኛኛ እንዳይመስላቹ እህት ወንድሞቼ በዕላማ የተሰራ የጨለማ መንፈስ መለማመድያና መቓረኛ ነው።
ፓሪስን ልንጎበኝ ነው
Wow des yilal gin fotaw asazenegne ,,,lol proud of u bro
ere Am Lucky donkey ❤ gechegne
ዋውውውው
አሽየ 😍😍😍😍😍😍😍
አንደኛ ነኝ አህለን እሼ መልከም ሰዉ 😂አንድ ቀን መሄዴ አይቃርም🤪😂የእሼ ቤታሰቦቼ እቤቴ ጎራ በሉ የምወደቹ❤
ለምን ቅን ነገር መመኘት መልካም ስለሆነ ተመኝ ፈጣሪ የሚሰጥሽን አታውቂም ✌️🤗 🙏
ቅናሁ በመንፍሳዎ ጉዞችሁ
አቤት የልጄን ልጅነት አስታወስከኝ ዲዝኔይ 😂 ቅናሽ አለ ከነባቡሩ በተባለ ቁጥር ስንሮጥ ክክክ ወይ ጉድ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ግን?
I was there mann lol before 4 years.
Next 🇺🇸
Welcome bro ❤❤
እሼ እንወድሀለን
እሸት ሂጀ ያየሁት ነው የመሠለኝ
ድሀ መሆኔ አሁን ቆጨኝ