ፅድት ያሉ የፈርኒቸር ስራዎች አልጋ ቁምሳጥን ቡፌ ከሙሉ መረጃ ጋር 👌👌👌✅✅✅❤👍❤👍❤👍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @Kedrfurniture
    @Kedrfurniture  Місяць тому +3

    ውድ ቤተሰቦች ለብዙ ተመልካቾች እንዲደርስ ሼር አድርጉልኝ 🙏ቤተሰብ ስለሆናችሁ ስለምትከታተሉኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🙏❤

    • @ZahraZahra-il2kp
      @ZahraZahra-il2kp Місяць тому

      ቁጥርህን ወንድሜ

    • @Aminaamina-ho1hm
      @Aminaamina-ho1hm Місяць тому

      የት አካባቢ ነዉ እምትሰራዉ እኔ እፈልጋነሁ ማሰራ

  • @medin.Endris
    @medin.Endris Місяць тому +2

    ማሻአላህ ቆጆነው በርታ የኔስ እቃ መቸነው የሚያልቀው ሁለ ቀለም ነው የቀረው ትለኛለህ የኸው ወፍ የለም ቃልህን ለማክበር ሞክር

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому

      ጥሩ ኮሜንት ነው በዚህ 3 ቀን ውስጥ እንጭናለን አመሰግናለሁ

  • @Lubab406
    @Lubab406 Місяць тому +3

    ማሻአሏህ በርታ ወንድማችን ላይክ አድርጉት ውዶች እናበረታታው ስራዎቹንም ሸር አድርጉለት እናግዘው ምንም ወጭ አናወጣበትም አጂሩ ከአሏህ ነው

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 የአላህ እገዛ አይለያችሁ የአላህን እገዛ ያገኘ መቼም ዝቅ አይልም 👍👍👍

    • @Lubab406
      @Lubab406 Місяць тому +1

      @@Kedrfurniture ትክክል

  • @kuwt6330
    @kuwt6330 Місяць тому +2

    መሸአላህ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Місяць тому +2

    ማሻ አላህ በርቱ

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому +1

      አላህ በመልካም ነገር ላይ ብርታቱን ይስጣችሁ መርሀባ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @AliZeynu-by7sf
    @AliZeynu-by7sf Місяць тому +1

    በርታ ከድሮ 😍 የልፋታችንን ውጤት እያየን ነው 😂 ይሄን ነበር የጠበቀና ነው 👍👍👍

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому

      መርሀባ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @TaibhMarri
    @TaibhMarri Місяць тому +2

    ለመርሳ ትራንስፖርት እንዴት ነው እምትወስዱት

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому

      ብቻሽን ከሆንሽ የትራንስፖርት ስንት እደሆነ ጠይቄ እነግርሻለሁ ከፈለግሽ ደግሞ ውርጌሳ የታዘዝኩት አለ ትራንስፖርት ቀለል እንዲላችሁ አንድጋ ማሰራት ትችያለሽ

  • @ስኳሬ
    @ስኳሬ Місяць тому +2

    ማሻአላ ኢሻአላ ካተ ነዉ እምገዛዉ ከድሬ🎉🎉

    • @Kedrfurniture
      @Kedrfurniture  Місяць тому

      አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏 ኢንሻአላህ እንሰራዋለን