"ቤቴን በሰላም" ዘማሪ አቤኔዘር ለገሰ | Singer Abenezer Legese | | New protestant mezmur 2023 |
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
Amen Amen Amen Hallelujah My God Bless You Singer Abenezer Legese 💯💯❤❤❤
ተባረክልን ወንድማቸን የህይወትን ዝማሬ ሁሌ ስትዘምር ህይወቴ ይረሰረሳል ዘመንህ ይባረክ ጌታ በነገርህ ሁሉ ይርዳህ
ሰማይ የሚያስገባ አምልኮ የናፈቀን መአዛ አቤንዬ ልክ ዩኒቨርስቲ ፌሎ ያለው ነው ነመሰለኝ ከ10 አመት በላይ ሆነኝ እንደዚህ ተነክቼ ሳመልክ...ያን ጊዜ ነው የመለስክልኝ የአባቴ ብሩክ...ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርክ ይሄን የመሰለ የአምልኮ መንፈስ ያካፈላችሁን ፊትም ጀርባም ያላቹ...😢😢😢
እግዚአብሄር እንዳከበርከው ያክብርህ የበለጠ የሰማይ መስኮት ይከፈትልህ: ቅዱሳኑን ወደ ትክክለኛው አምልኮ ስለምታስገባው ተባረክ
@@hirutmeheret5901
አቤት መሰጠት አቤት የድምጽ አቅም ስላንተ ጌታ ይመስገን የተወደድክ ነህ Ab
የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጠው በተረጋጋ መንፈስ እንዲህ ባለ አምልኮ ነው። ተባረክ ዘማሪ አቤነዘር! አይወሰድብህ።
✨ሃለሉያሕ 🙌🏽 በመስቀሉ ነው የዳንነው!🙌🏽
እወድሃለሑ 🌹የሱስ🌹 🙌🏽🙌🏾🙌
ኢየሱስ ምወደዉ ስም ❤
First time commenting for god preyed for me please man spiritual
የናፈቀን እውነት የህነ አምልኮ ነፍሴን አረሰረሳት በበቀጥታወድ ጌታ መንፈስ ተባረክ አይቀይርህ
አሜነ አሜን አሜን !ላተ ይሁን ምስጋና ላተይሁን አምልኳ ይገባአልና ይገባአል ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛል !
❤❤❤❤❤❤❤እሰይይይይይይይ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬ ላንተ ብቻ ክብርርርርርር
😊😊
አንድ ሺ ጊዜ ተባረክ!! የታመንክበት ጌታ እጅህን ይያዘው .ከበረከቱ አትጉደል.ወንድሜ .እወድሀለሁ....
ዋው ነፍስም አልቀረልኝም ሰለ አንተ ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ይክበር አንተ ሰታመልክና ሰታስመልክ ሰማይ ነው የሚከፈተው ከልብህና ከአንጀትህ ተሰጥተህ በታላቅ ፍርሃት ,በታላቅ ፍቅርና ራሃብ ሁሌ የምታገለግለው መድረኩም አይቀልብህ የእግዚአብሔር መገኛ ሰለሆነ ለሚያመልከው ሕዝብም ታላቅ ፍቅር አለህ ጌታ እንደቃሉ አንድም ሁለትም እኔም አለሁ ደግሞም እገኛለሁ ያለ ጌታ የታመነ ነው ።
አሁንም በዘመንህ ሁሉ በእጥፍ በእጥፍ ተባረክ ያአንተ የሆነው ሁሉ ይባርክ አንተ የቤተክርስቲያን ,የምድር ሁሉ በረከትና ስጦታችን ነህ አቤነዘርዬ።😇😇😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I can't just skip without blessing and thanking you dear Abeni❤. I am always pleased and blessed while listening to ur spirit filled songs and worships. I wanna appreciate ur humble and genuine heart and the way you pour out your soul before God.
አስተናጋጆችህ ሰዉን መሪጤዉ ቦታ የምሰጡት ነገረ ደስ አይልም ቼረች ከሆኔ እነሱ ለምንድነዉ እንደዚ ምታደረጉት ስባሉ ከፊለፊት ምቀመጡ ሰዎች ለቀረፃ የምሆኑ ናቼዉ ነዉ የምሉት ዮናታን ቼረች ከአንደም ሁለቴ በአይኔ ያየሁት ነገረ ነዉ 😢
ዘርህ ይለምልም❤
Let your reward be 💯 folds 🙏
እልልልልልልል ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ፣፣፣አሁን ቆንጆ እንቅልፍ እተኛለሁ ፣ተባርኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ፣👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ዋዉ የሚገርም የጌታ ሀለወትና መገኘት ያለበት
ድንቅ የአምልኮ ጊዜ ተባረክ አቤኒ
እጄን አነሳው ላመልክህ ለፀጋህ የለውም ልክ ተባርክ
የእውነት ምስጋና የእውነት መሰዋት በቦታው በነበርኩ የሚያስብል በእርግጥም እንዳለው ያህል ተባርኬበታለው አስገራሚ ነበር ሀሌሉያ🙏
O
ለዘላለም ተባርከ ቀር
ኣቤት ኣምልኮ የማይጠገብ የኣባቴ ምርጥ ተባረኩ
እወድሀለው ጌታ ኢየሱስ ሆይ
i just love you brother you and apostle john girma you guy's are my favorite gospel singer's may God bless you with more grace and peace
ለዘለአለም ተባረክ ጌታ ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ❤
Amazing
ተባረክ ዘመንህ በምስጋና ይልቅ
Amen Amen hallelujah hallelujah 🎵 be eysuse sem Amen hallelujah hallelujah 🖐️🙌🙌 hallelujah
❤❤❤❤❤ ilove your song,
ዘመን ዘላሌምህ በመገኝቱሁ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤
በብዙ ተባረክ ወንድሜ
God bless you brother....amelko endih be ewnet ena be menfes sihon .... Le egzihabher keber lekdusan degmo bereketn yametal....God bless you and your family
Zemri Abenzer geta zemnhn yebarkw your the most anoint & powerful Bless you many more wow!!!
ጌታ እራሱ በሰዎች ውስጥ ባስቀመጠው ስጦታ እንዲህ ይመለክበታል። ለዚህ ቅዲስ አገልግሎት ስለታደልክ እንኳን ደስ አለህ የኛ ውድ ወንድም። ነፍስንም መንፈስንም ይዞ ወደ ጌታ ዙፋን የሚያደርሱ ዝማሬዎች ናቸው። አንተም የመሣሪያ ተጫዋቾቹም በእጅጉ ተባረኩ❤
God bless you, i enjoy slow songs and calm worship... Too many noises in many churches this days... I bless God for giving us you in this generation
God bless you. Amen Amen Amen Amen Amen
Ammn. Ammn Ammn
Ohhh my God presence of God saved in media...when I open this I am immediately gone there from so far place ...Hallelujah Hallelujah God bless you brother even
ተባረክ ወንድሜ።
waww amleko tbark
ይጨመርልክ ወንድሜ
ዘመንህ ይለምልም ወንድሜ
Eyesus geta new tebareki
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
Hallelujah Glory to GOD...🥰🥰🥰🥰
Amen
Ameeeen Ameeeen ilililililil hashu temasagen getahoye ❤❤❤❤❤🎷🤲🎷🤲🎷👏🥁👏🥁📖🤲📚💙✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💝🏥💝🏥💝🏥💝✝️🙏
❤አቤት ቅባት😮❤
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤tabareki ammeen ammmeen ammeeen
God bless you ❤❤
wow abeniye bezi zemen yetesetehen tlk bereketachen neh eko...geta yibarkeh wendme🙌🙌🙌
Geta egzabehire hulime tewlede aylkebetem esu yetebekachu tebaruku
Blessed more Abeni❤
Oh thanks Lord
Amen Amen Amen Halelueya Temsegne Geta Weye Egzabher Yebarkhe Tebarku
አሜን አሜን
❤❤❤ Amen 🙏 thanks for Lord 🙏
Amen.
❤❤❤❤😮😮😮
ይገባሀል ጌታ ያንስብሀል ጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Amen Des Yemil Amlko Tebarek Abeni🙏
Amen Abine teberek
Wow men ayenet melko new bakeh Abenzer cd 💿 awetalen.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አቤኒ❤❤
stay blessed
ተመስገን ልበልህ ጌታ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 blessed worship
Always the hollysprit iz with you Abenyyy
Egziabher zemenh ybark aben❤❤
Amen amen thank you
ብርክ በልልኝ 💜💜💜🙏🙏🙏🙏👏👏👏
ይገባሀል ጌታ ያንስብሀል ጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
amen amen amen amen
God bless you 🙏 ❤ 🙌 abini with more grace 🙏
tamiratuh beztwal yemadanih sira uffff
Amen Hallelujah yene amlak yetaredkew beg Eyesus kibir kezelalem eske zelalem lante yhun ❤❤❤
No word brother, Just May Jesus Christ Bless You 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
አሜን ሀሌሉያ
Amennnnnnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameeeen
አሜንንን
blessed abenezer
What a well-done worship song...
Ebiye Tebarek Lemelem
Wowed thanks Jesus you did it all praise God Amazing worship be blessed ✝️✝️✝️
Amen yegewalena le eyesus
Getaa eyesus yibarkih amen amen❤❤❤❤
Abene God Bless You!!!
Hallelujah praise the Lord 🙌🙌
Amennnnnnnnnnnnnnn
Ameeeen Ameeeen tebarek
Amen, tebareke wendeme
Zemari Abni GOD BLESS U🙏🙏🙏
Amazing worship ever!!
PROPHET YOHNE SELAM LANT YEHUNE ALACHEW🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዋዉ ደስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት አምልኮ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
Eyesus❤❤❤❤❤
Woow
ኢየሱስ 🙆♂️💞💞💞💞💞
Amen ❤❤❤