Bereket Tesfaye የቱ ጀግና ነው (Yetu Jegina New) Live

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16

КОМЕНТАРІ • 665

  • @m.j9886
    @m.j9886 3 роки тому +19

    እዳነተ ያለ እስክ ማንአለ ኢየሱሰይ በረከት መመልሰ ተገለጽ#🇪🇷❤

  • @messitube4488
    @messitube4488 2 роки тому +22

    am ortodox but it's makes me cry tnx bro u r 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @isaacwucce2152
    @isaacwucce2152 2 роки тому +57

    አምላካችን መዳንታችን በስቅለቱ እርግማናችን ወስዶ የተሰቀለ በሞቱ አሮጌ ማንነታችን የገደለ በትንሳኤው አድስ ህይወት የሰጠን በማረጉ በእግዚአብሔር ቀኝ ከእርሱ ጋር ያስቀመጠን እየሱስ ይባላል እርሱ አፍቃሪ ነው ተባረክ ቤክ

  • @rsomali2860
    @rsomali2860 4 роки тому +37

    I am Somali believer
    I love this song
    God bless you brother 😍❤✝️

  • @danielworku5792
    @danielworku5792 4 роки тому +6

    የቱጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
    እየሱስን አይቶ ያልደነገጠው
    ልከተለህ የላለስ ማነው
    የእየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው

  • @worldofmovie6009
    @worldofmovie6009 4 роки тому +14

    bless you great በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 роки тому +11

    የቱ ጀግና ነው እጅን ያልሰጠ
    እየሱስን አይቶ ያልደነገጠ እሰይ እሰይ ተባረክ

  • @Betterschooloflanguages
    @Betterschooloflanguages 3 місяці тому +8

    I am an Orthodox but i can lie this mezmur hits deep

  • @liyaliya1302
    @liyaliya1302 2 роки тому +7

    እልእልእልእልልልእልእልልልልልልል
    የቱ ጀግናው እጁን ያልሰጠ
    እየሱስን አይቶ ያልደነገጠ
    ልከተልህስያላለ ማን ነው
    የ እየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው❤

  • @markosmarye
    @markosmarye 4 роки тому +10

    😍አቤት ደግነት❤️😍 my favourite song.
    ፩) እውነትነቱን በመስቀል ላይ
    መቶ አለቃው ጌታዬን ቢያይ
    ተንበረከከ ሰገደለት
    ቢነካው የጌታ ቅንነት
    እንኳን አሁን ከፍ ከፍ ብሎ
    አሸንፏል ተንጠልጥሎ
    ሳያስፈራራ ሰው አንበርካኪ
    እንደ እርሱ የለም ፍቅር ሰባኪ
    አቤት ደግነት ቸርነቱ
    ለሰው ያሳየው ምሕረቱ
    ፪) ፍቅር ምህረቱን የቀመሱቱ
    ውበቱን ያዩ ሐዋሪያቱ
    ስለ እርሱ ኖረው መረጡ ሞት
    ለክብሩ ሆኑ ሰማዕታት
    ተነክተው በምህረቱ ተነክተው በቸርነቱ
    ነክቷቸው ገርነቱ ነክቷቸው የዋህነቱ
    ፫) የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
    ኢየሱስን አይቶ ያልደነገጠ
    ልከተልህ ያላለስ ማነው
    የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው
    ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረክ
    በፍቅሩ አንበረከከ
    ምን አይነት ፍቅር ነው እንጃ
    ወደድነው(ሰገድን) ያለ ጠመንጃ (፪x)
    ፬) አቤት ትህትና አይ ቅንነት
    ሰው ያስተማረ ኖሮ በሕይወት
    የሚሸጠውን እግር ያጠበ
    ርኅሩሩ ነው ጌታ ፍቅር ያነገበ
    ይህንን ጌታ የምትወዱት
    እስኪ ከእኔ ጋር ኢየሱስን እንዲህ በሉት (፪x)
    እንዳንተ ያለ (፪x)
    እንዳንተ ያለ ኸረ ማን አለ (፪x)
    እንዳንተ ያለ (፪x)
    እንዳንተ ያለ ኸረ ማን አለ (፪x)

  • @SintayehuGezu
    @SintayehuGezu 3 місяці тому +5

    ክርስትና ግን እንዴት ደስ ይላል እኔ ግን ክርስታን መሆኔ በጣም እንዳ ታዳልኩ ይሰማኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekmek6748
    @mekmek6748 Рік тому +11

    ጌታ ሆይ እንደ አዲስ ስንቴ ሰማሁት😍😍😍 ቤኪዬ ብሩክ ነህ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 роки тому +8

    ምን ዓይነት ፍቅር ነው እንጃ
    ወደድነው ያለጠመንጃ
    እንዳንተ ያለ ኸ ኸረ ማን አለ እልልልልልልልልልልልታ ለጌታ❤❤❤❤❤❤❤you are blessed

  • @tamirutekilu
    @tamirutekilu Рік тому +6

    ኢየሱስ የይሁዳ አንበሳ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ነው እርሱ ከግምት በላይ ነዉ።

  • @mhmadghzayel4710
    @mhmadghzayel4710 4 роки тому +6

    አሜንንንንንንንንንን እሴይይይይይይይይይ ሀሌሉያ እንደ አንቴ የለ ማንም የለም

  • @jonitube5124
    @jonitube5124 4 роки тому +5

    በኪ ተባረክ እወድሃለሁ❤❤❤
    ከጫፍ ጫፍ ስንቱን ማረከ
    💖በፍቅሩ አንበረከከ

  • @danyphilip7362
    @danyphilip7362 6 місяців тому +2

    የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
    ኢየሱስን አይቶ ያልደነገጠ
    ልከተልህ ያላለስ ማነው
    የኢየሱስ ፍቅር አስደናቂ ነው። ❤

  • @motingwethaboj1475
    @motingwethaboj1475 3 роки тому +10

    I cant hear Bereket music however I enjoy it so much.from South Africa.🇿🇦🇿🇦

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 11 місяців тому +4

    እልልልልልልል. እልልልልልል እልልልልልልልል ክብር ክብር ለውደደን በውዱ ልጁ ልጆቹ ለረገን ለአምላካችን ለሀያሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በኢየሱስ ድንቅ ስም አሜን.
    ዘ/ ቤክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!

  • @aderatemesgen5492
    @aderatemesgen5492 8 місяців тому +7

    እንዳንተ ያለ እረ ማን አለ! ኦ ኢየሱስ
    ትህትናህ ፍቅርህ ደግነትህ ምህረትህ ቸርነትህ ልዩ ነው:::እልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +5

    በትክክል የቱ ጀግና ነው እንዴ ኢየሱስ ፍቅር ነው እንዳት ያል አሬ ማን አሌ አሜን ተባረክ ቤኪ

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 4 роки тому +2

    የቱ ጀግና ነዉ!!!እጁን ያልሰጠ!!!!!ከጫፉ ጫፉ ስንቱን ማረከ!!!!!የጌቶች ጌታ ኢየሱስ!!!!!!!!!!ቤኪ ተባረክ!!!!"

  • @ምህረትየጌታልጅ
    @ምህረትየጌታልጅ 3 роки тому +7

    አሜንንን የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው 👏👏👏👏👏👏👏🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Maye4433
    @Maye4433 2 місяці тому +2

    ሰው ያስተማረ ኖሮ በሕይወት ኢየሱስ ብቻ ነው አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @MessiHayilu
    @MessiHayilu Рік тому +7

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 роки тому +5

    Amen Amen Amen Egziabeher Yeberakachu ❤🙏

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 4 роки тому +5

    አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልል እስይ ተባረክ #ቤኪዬ ጌታ ይባርክክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @teklemengs9452
    @teklemengs9452 4 роки тому +84

    በቃ ማርኮኛል ፍቅሩ ልቤን ወደደውኩት እየሱስ።

    • @betya7037
      @betya7037 4 роки тому +4

      ተባረክ!! 🙏🙏🙏 የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ ua-cam.com/video/_Eap1kLDZE4/v-deo.html በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ እውቀት ያገኛሉ።

    • @bella.1155
      @bella.1155 3 роки тому

      🤍✝️❤

    • @marame3361
      @marame3361 2 роки тому +1

      Ameenameen🙏📖🙏🌱🙏🍇🙌🍒💯📖❤💟💞💖💯📖🌱🍒👌🍎🌱🍎🍒🌱🍇🌱🙌amen

    • @zinashhailemariam8791
      @zinashhailemariam8791 2 роки тому

      @@betya7037 y you gggchui a o

  • @yonimagna6016
    @yonimagna6016 4 роки тому +3

    ሠላም ቅዱሳን ወንድማቹ ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ነኝ ይህ የኔ የ ነው ጌታን አብረን በዝማሬ እናመልካለን አዲስ እና የቆዩ ዝማሬዎችን በዚሁ አቀርብላችሁአለው ፡ እና ቅዱሳን ሁላችሁም በማድረግ አቀባበል እንድታረጉልኝ በጌታ ፍቅር አሳስባችሁአለው
    ተባረኩልኝ፡፡

  • @tsegaelias2422
    @tsegaelias2422 4 роки тому +33

    እውነትነቱን ፡ በመስቀል ፡ ላይ
    መቶ ፡ አለቃው ፡ ጌታዬን ፡ ቢያይ
    ተንበረከከ ፡ ሰገደለት
    ነካው ፡ የጌታ ፡ ቅንነት
    እንኳን ፡ አሁን ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ብሎ
    አሸንፎአል ፡ ተንጠልጥሎ
    ሳያስፈራራ ፡ ሰው ፡ አንበርካኪ
    እንደእርሱ ፡ የለም ፡ ፍቅር ፡ ሰባኪ
    አቤት ፡ ደግነት ፡ ቸርነቱ
    ለሰው ፡ ያሳየው ፡ ምህረቱ (፮x)
    ፍቅር ፡ ምህረቱን ፡ የቀመሱቱ
    ውበቱን ፡ ያዩ ፡ ሐዋሪያቱ
    ስለእርሱ ፡ ኖረው ፡ መረጡ ፡ ሞት
    ለፍቅሩ ፡ ሆኑ ፡ ሰማዕታት
    ተነክተው ፡ በምህረቱ
    ተነክተው ፡ በቸርነቱ
    ነክቶአቸው ፡ ገርነቱ
    ነክቶአቸው ፡ የዋህነቱ
    የቱ ፡ ጀግና ፡ ነው ፡ እጁን ፡ ያልሰጠ
    የሱስን ፡ አይቶ ፡ ያልደነገጠ
    ልከተልህ ፡ ያላለ ፡ ማነው
    የኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ አሸናፊ ፡ ነው
    ከጫፍ ፡ ጫፍ ፡ ስንቱን ፡ ማረከ
    በፍቅሩ ፡ አንበረከከ
    ምን ፡ ዓይነት ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ እንጃ
    ወደደንው/ሰገድን ፡ያለ፡ ጠመንጃ (፪x)
    አቤት ፡ትህትና ፡አይ ፡ቅንነት
    ሰውን፡ ያስተማረ ፡ኖሮ ፡በሕይወት
    የሚሸጠውን፡ እግር ፡ ያጠበ
    ሩህሩህ ነው ጌታ፡ ፍቅር ፡ያነገበ
    ይህንን ፡ ጌታ ፡ የምትወዱት
    አስቲ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ኢየሱስን ፡ እንዲህ ፡ በሉት (፪x)
    እንዳንተ ፡ ያለ ፡ እንዳንተ ፡ ያለ
    እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ኧረ ፡ ማን ፡ አለ (፬x)

  • @ethiopictech
    @ethiopictech 11 місяців тому +8

    oooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo JESUS ! LORD ! YOU ARE ALAPH AND OMEGA !!

  • @aligyedetamo8964
    @aligyedetamo8964 4 роки тому +1

    አሜን ፡አሜን ፡አሜን ፡አሜን
    አሜን ፡አሜን ።አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ይተህ፡ጀጋነ፡ናውና

  • @chombelambeso-qz2mf
    @chombelambeso-qz2mf Рік тому +5

    I've never seen such a fantastic worship in my life. His Voice was exceptional the composure of the band hits another level . Simply 10/10

  • @angelop080
    @angelop080 3 роки тому +8

    Hallelujah, glory to God 🙏🏾

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 5 місяців тому +2

    ቤካዬ የኔ ዉድ አንተን አለመስማት እኮ ከባድ ነው ብቻ ጌታ በነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም እንወድሃለን❤

  • @bitanyamesfin3118
    @bitanyamesfin3118 4 роки тому +5

    The new and the greatest anointing of God will start to flow upon you soon in Jesus name.Amen

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому +3

    አሜን፡ማርኮኛል፡እየሱሴ፡እልልልልልልልል፡ልዩ፡ነዉ፡አባቴ

  • @milkialemu
    @milkialemu 4 роки тому +4

    lord let the catastrophe pass and we gather to praise you again!

  • @EliasEticha
    @EliasEticha 5 місяців тому +1

    የቱ ጀግና ነዉ
    እጁን ያልሰጠ
    ኢየሱስን አይቶ ያልደነገጠ
    ልከተልህ ያላለስ ማነዉ እልልልልልልል ጌታ ይባረክ።🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 роки тому +2

    መረኮኛል የኢየሱስ ፍቅር ተመርክሃለው ሕይወቱ ለሰጠኝ እኔም ሕይወትን ሰጠው ኢየሱስ አበት እከተልሃለሁ የህይወት ጌታ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ ወዳጅ በርካት በኢየሱስ ስም እልልልልልልልል ልልልልልልል ሃሌ ሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ ሃሌሎያ

  • @2012mat
    @2012mat 3 роки тому +6

    Mn aynet mayselech mezmur new. Holy Spirit Alew! I am around a million times to listen to this song

  • @Sami7.7
    @Sami7.7 4 роки тому +4

    እንዳንተ ያለ እንዳንተ ይለ እንደንተ ያለ ኸረ ማን አለ?

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 роки тому +2

    ጌታን ያወቅ እራሃብ የለም መታደል ነወ።ተስፍሺ በጣም ነው የምድህ ፣የእግዛአብሄር እስክሰፏትህ ይሰማል ፣

    • @betya7037
      @betya7037 4 роки тому

      ተባረክ!! 🙏🙏🙏 የተሻለ አስተሳሰብ ፣ማህበራዊ ግንኙነት ፣ የአኗኗር ዘይቤ እንዲኖሮት ጠቃሚ በሆኑ ርዕሶች ዙሪያ ua-cam.com/video/_Eap1kLDZE4/v-deo.html በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ ኣርጋችሁ እውቀት ያገኛሉ።

  • @tamirutekilu
    @tamirutekilu Рік тому +3

    አሜን! ኢየሱስ መልካም አምላክ ነው።

  • @senabalcha3899
    @senabalcha3899 3 роки тому +4

    Stay blessed.
    Eebbifami. Waaqayyo ayyaana isaa haabayyisu.

  • @teddypacoo9565
    @teddypacoo9565 Рік тому +7

    ጌታ ይባርክ

  • @kindlysubscribetometoreach1377
    @kindlysubscribetometoreach1377 4 роки тому +5

    YOU ARE THE WORLD BEST SINGER...ICANT STOP HEARING IT.I OPEN THE DAY WITH YOU MASSAGE IN YOUR SONG.

  • @abrhamkassahun1880
    @abrhamkassahun1880 4 роки тому +18

    This song is the best version 💥💥💥

  • @Tekalign72
    @Tekalign72 4 роки тому +3

    Becky thank you god bless you for ever I love you so much you are a really man of God ladies and gentlemen if you love Becky just like it this comment please

  • @hoosammusa6290
    @hoosammusa6290 3 роки тому +8

    Bereket greatest singer in the world and his song touch the soul and laugh with it ❤️❤️ keep going dear

  • @bezuayehuayele1948
    @bezuayehuayele1948 3 роки тому +6

    Amen !!!!! እንደ ጌታ ያለ በእርግጥ ማንም የለም !!!!!!!!!

  • @dargiedashe565
    @dargiedashe565 2 роки тому +3

    ተባረክ በጣም መዝሙሩን ወድጄዋለው

  • @bermudab3636
    @bermudab3636 3 роки тому +2

    እውነትነቱን በመስቀል ላይ የመቶ አለቃው ጌታዬን ሲያይ ተንበረከከ ሰገደለት ቢነካው የጌታ ቸርነት

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0L/v-deo.html

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 6 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ኡፍ ኢየሱስ ዬዬዬዬ የኔ ውድ

  • @elizabethmarshall7281
    @elizabethmarshall7281 3 роки тому +4

    When is your next concert please i need to attend i Don't speak Amharic but i can leave school to attend one concert because your songs are life God bless you

    • @lewilewi8277
      @lewilewi8277 3 роки тому

      ua-cam.com/video/Z1YMon0LTY0L/v-deo.html

  • @merontsegay9125
    @merontsegay9125 4 роки тому +7

    እንደት ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረክ 🇪🇷

  • @wicell3905
    @wicell3905 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስም ተባርክ ስውድህ እኮ 😘😘🥰🥰🥰✅️

  • @natnaelawet81
    @natnaelawet81 2 роки тому +2

    እወድሃልው ኢየሱሴ ተባረክልኝ ዘማር በርከት God bless you . You are our blessing .

  • @bereketbirhanu520
    @bereketbirhanu520 4 роки тому +1

    Abet degnet chernetu
    Lesew yasayew mhretu
    Amennnn

  • @meskerematara1548
    @meskerematara1548 5 місяців тому +1

    አበት ደግነት ቸሪነቱ
    ለሰው ያሳየው ምህረቱ....

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 4 роки тому +4

    አንደኛዬ ነክ እውድሀለው ሁሌም ተባረክ

  • @elsa5589
    @elsa5589 4 роки тому +3

    Yetu Jagenano ejun Yelesata Eyesusen Ayeto Yeldengete Esyyy ❤❤🙏🙏

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 3 роки тому +2

    እየሱስዬ እንዳንተ ያለ ኸረ ማን አለ ስምህ ይባረክ

  • @ntareolivier9870
    @ntareolivier9870 3 роки тому +4

    Much love from Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Рік тому +3

    Endanite yale ere man.ale geta fikir eko neh aba 😭😭😭😭😭 ameseginhalehu bekiye tebarek

  • @eduyefre1929
    @eduyefre1929 2 роки тому +2

    ወይኔ ይሄን መዝሙር ስሰማ ልቤ ይዘላል ቤኪዬ ተባረክ😘😘😘አቤት ደግነት ቸርነቱ ኡኡኡፍፍፍ አምላኬ🙏🙏🙏

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 роки тому +4

    Bekiye
    God Bless You
    We Love You
    🙏🙏🙏

  • @RoofG
    @RoofG 4 роки тому +1

    አቤት ደግነቱ ቸርነቱ የእግዚአብሄር ። THANK YOU BEKI. WE LOVE YOU HERE IN USA.

    • @danihaletu9443
      @danihaletu9443 4 роки тому +1

      እሥቲ እንደኔ እየሡሥ ያለ ማን አለ እልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ

  • @jameelajameela6589
    @jameelajameela6589 3 роки тому +4

    Ameen amen amen amen amen amen amen amen ✝️🙏👏👆

  • @barakatibatamo3671
    @barakatibatamo3671 2 роки тому +3

    አሜንንን አሜንንን እየሱስ ይድናል ይታደጋል ሃልልያ 🤲❤️❤️❤️የኔ ጌታ አዎ ጃግና ናው ስም ይባርክ በረከቱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ባብዙ ይብርክ ታባረክ አሜን 🤲❤️

  • @jonaswhitehouse7255
    @jonaswhitehouse7255 4 роки тому +3

    Ine minilalw zamani baget yetabark yhun bazi mazimur ka dipiresion nw ywoxahut God bless you bek!

  • @meskishemiso8421
    @meskishemiso8421 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜንንን ቤክዬ ታባረክ 💖🙌🙌

  • @samiramakdes9399
    @samiramakdes9399 4 роки тому +2

    Amen Amen Elelelelel Esye Amen Amen Tavarikuuuuuuuuuuuu

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 4 роки тому +2

    💖💖💖💃💃💃🤩🤩🤩
    Who is like Jesus?👏👏👏
    Elililililil❤❤❤ God bless you bekiye

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 3 роки тому +2

    Yemishetewn egr yatebe Ufffffffff EYESUS GULBET HULU LANTE YNBERKEK.

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 8 місяців тому +2

    Amen You are Blessed You look so Awesome Bereket I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song የቱ ጀግና ነው (Yetu Jegina New) Tebarake Zemen Yebarake 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @nessik1919
    @nessik1919 4 роки тому +2

    Abenezer Dawit inspires me to play guitar

  • @Ali-hx4gd
    @Ali-hx4gd 4 роки тому +2

    Ameeeeennnn
    Ameeeeennnn
    Egzabiher zamanin hulu babizuu tsaga yibarki tabaraki 🍇🍇🍒🍒🍒💞💞🎺🎺🎺🎻🎻🎷🎷🎵🎵🍒🍒🍒👏👏👏👏

  • @eyosiyashabtamu8739
    @eyosiyashabtamu8739 4 роки тому +5

    አሜን እልል በል

  • @heranrobel9187
    @heranrobel9187 4 роки тому +1

    Ewnet egziabher ende simh barekeh

    • @heranrobel9187
      @heranrobel9187 4 роки тому

      Egziabiher ended simh barkoh bicha saihon yesow lig endtatsnana'm likohal tebarek 🙋😊😄😍

  • @devanifirst1842
    @devanifirst1842 2 роки тому +3

    Weyew eyesus yemilew sem lay yalew esat 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 3 роки тому +2

    ተባረክ አሜን እልልልልል 🙌🏼🙌🏼🙌🏼👏🏼

  • @abigiyatewodros9558
    @abigiyatewodros9558 3 роки тому +2

    Awo geta betammm dege nw be methertu nw yekomnw yalnewm geta yebark des yemil zemare nw tebarkkkk

  • @alemudaba3785
    @alemudaba3785 2 роки тому +2

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።

  • @kalosteferi485
    @kalosteferi485 8 місяців тому +1

    Ewnet new! Yetu jegina new ejun yalsetew! eyesusin Ayto yaldenegete!

  • @alemisaararsa118
    @alemisaararsa118 2 роки тому +4

    What a voice and grace!

  • @maeregtamirat840
    @maeregtamirat840 3 роки тому +3

    I am always blessed by this song every time I hear it

  • @ishmaelmolehe9016
    @ishmaelmolehe9016 4 роки тому +1

    Tanke jisasi god blece yu barkati tasfaye

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 роки тому +2

    Beki our gift from above... bless u more!

  • @zekaryasgirma7527
    @zekaryasgirma7527 4 роки тому +2

    ተባረክ በነገር ሁሉ

  • @danydan6662
    @danydan6662 3 роки тому +1

    GETA YIKBER LEZELAALEM!! Bereket le Bereket hoonn !!!

  • @ritadagi4096
    @ritadagi4096 3 роки тому +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @በረከትየእግዚአብሔርልጅለ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @iamgrace777
    @iamgrace777 4 роки тому +3

    My favorite song ❤❤ tnx bro.

  • @rakeshetu3783
    @rakeshetu3783 2 роки тому +1

    Geta yebarek 😭 yenga geta 1 nw afekrhalew eyesus yene wedaj😭😭

  • @Sam_Smith_7
    @Sam_Smith_7 3 роки тому +2

    wow beki geta ybarkh demo xeftehal mezmurochn lqeq enji

  • @eliasyetna291
    @eliasyetna291 4 роки тому +3

    Amazing praise Jesus
    Stay blessed Beki

  • @japheth325
    @japheth325 4 роки тому +2

    What a song?!😍😍
    My God jesus Christ i love you❤❤❤

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa 2 роки тому +2

    አቤት ደግነት ቸርነቱ!

  • @ela3684
    @ela3684 4 роки тому +3

    Remain blessed dear brother in Christ!!