አይዞሽ ትግራይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • አይዞሽ ትግራይ

КОМЕНТАРІ • 244

  • @terferiatsbeha3367
    @terferiatsbeha3367 Місяць тому +24

    አብ እዋን ፀገምና ሽምዓ ዝወላእኺ
    አፍ ንዘይብሎም አፍ ንዝኾንኺ
    ማርያማዊት ሓፍተይ
    ፍሉይቲ ውህብተይ
    ልሳንኺ ፁሩይ ማይ
    ዓንጋሊት መንፈሰይ
    የቐንየከይ ማርያማዊት

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Місяць тому

      🎉🎉❤❤👏🏽👏🏽👏🏽

  • @aregaiw
    @aregaiw Місяць тому +47

    የምንወድሽ ታላቅዋ እህታችን- የወሰድሽው አቋምና በትግራይ ህዝብ ላይ ያለሽ ግንዛቤና ትንተና በጣም የሚደነቅ ነው። ለፍትህና ለእውነት የቆምሽ ታላቅዋ እህታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @gebreamlakhabraha6898
    @gebreamlakhabraha6898 Місяць тому +22

    ከማኪ ዝመሰለ ብሓቂን ብቅንዕናን ምስ ህዝቢ ጠጠው ዝበለ አይረአኹን አምላኽ ምሳኪ ይኹን 🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kidanugezae8274
    @kidanugezae8274 Місяць тому +28

    እኮራብሻለሁ የኔ አንበሳ፣
    ያንቺው ታረክ መቼም አይረሳ፤፤

  • @beletu7041
    @beletu7041 Місяць тому +7

    ማርያማዊት አንቺ ፍተህ ለሰው ልጆች ሰው እንደ ሰው አንጂ ለሰወ ልጅ የማይ ገባው ሁሉም ዓይነት በደሎች ይቁም የምት ዩ ደጋጊምየ ብሰማሽ አልሰለችም ከልብ አመሰግናሎ በረቸርቺ ጎበዝ ሴት ነሽ ወቅተዊ ጉዳይ አቀራረበሽ ጥሩ ነው ።

  • @user-zj1gh2ow3w
    @user-zj1gh2ow3w Місяць тому +10

    😊❤🎉 ፈጣሪ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥሽ አቮ

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h Місяць тому +9

    አሜን አሜን

  • @abadittsegay3303
    @abadittsegay3303 Місяць тому +9

    ማርያማዊተይ ስምኪ ከም ሓሳብኪ ፁፉፍን ሚዛናዊ ብምኻኑ ዓብይ ክብሪ አለኒ! ዋዕሮ ብኹሉ መዳይ!!!!

  • @user-bp7cb4ow7r
    @user-bp7cb4ow7r Місяць тому +9

    ይሰሙታል ልክ ነሽ

  • @tgraynabzlaalebrki198
    @tgraynabzlaalebrki198 Місяць тому +8

    ማርያማ ሓቅ እንዳቺ ሚናገራት የለም ትግራይ እኖቱን አለም እድያውቀው ብዙ ኣስተዋፀኦ አርገሻይ ሓፍትና መዓረይ

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 Місяць тому +4

    ማርያማዊት❤ እግዜር ይባርክሽ🙏 ያየሽበት አንግል በጣም ይገርማል ተባረኪ እግዜር ለትግራይ ሕዝብ ጥላውን ያጥልለት እንጂ ከባድ ነው እግዜር ይርዳን🙏🙏🙏 እግዜር በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ሰላሙን ያውርድልን አሜን

  • @MelkamuGebrehiwot
    @MelkamuGebrehiwot Місяць тому +11

    ልክ ነሽ ጅግናችን

  • @berhaneghebru1105
    @berhaneghebru1105 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ልምታደርጊው ቅዱስ ትግል

  • @kahsuberhanugebreslasie7299
    @kahsuberhanugebreslasie7299 Місяць тому +5

    የምንወድሽ ታላቅዋ እህታችን-

  • @solomonmichael9073
    @solomonmichael9073 Місяць тому +5

    Thank you ❤

  • @user-nt1si2eh3u
    @user-nt1si2eh3u Місяць тому +4

    ኣመፅን ይዞ ዬአመፅ መንገድ ዎዶ መርጦ በትዕብት ተዎጥሮ በንቀት ዬመረጡት ትዕብተኞች ምንም ሳይገባሽ በስህተት መደገፍሽን ቀጥይ:: ነገር ግን ባትመለሽ በእግ/ፍት ዬነሱ ዬኣመፅ ቱሩፋት ተቋዳሽ እንዳትሆኝ በጣም ያስፈረኛል!! ዬዝያኔ❤ በልጅነት ዎራትሽ ኣባትሽ እግ/ር ዬቅንናት መንገድሽን ተመልሴሽ ዬራቀዉን መንፈሱን እንመልሽ ንስኃ ግብ!!

  • @masterkiros1115
    @masterkiros1115 Місяць тому +3

    ማርያማዊት መቼም ላንቺ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው:: ግን አንቺም ሌሎችም ያልገባችሁ: ጌታቸው ረዳ ምላስ ነው ያለው:: የአላማ ፅናት እና ታማኝነት ያለው ሰው አይደለም:: እንዳልሽው ጌታቸው የከተማ ሰው ነው:: ችግር ረሀብ ጦርነት አያውቅም:: ያቺን ክፋ ቀን ካለፈ ወድያ ፀፅቶታል:: አሁን እንደ ከተማ ልጅ አራዳ ጮሌ ሆኖ ስልጣን ተካፍሎ መኖር ነው ሚፈልግው:: ንግግር እንጂ አመራር አይችልም ታማኝም አይደለም:: ስካራም ቤት አይሰራም
    ጌታቸው በሰራው ስህተት ነው ይትግራይ ህዝብ ከአማራ ጋር ያጋጨ ነው:: እሱን እንደ ጀግና የሚመለከት ትግራዋይ በጭራሽ አይኖርም

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu Місяць тому +3

    He is not doing nothing just for himself

  • @genenefekede4086
    @genenefekede4086 Місяць тому +3

    My sister what you doing is a mistake, you just related unrelated things. Don’t make bible verses for your advantage. Do your political agenda but don’t use bible verse for manipulating.

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu Місяць тому +2

    Thank you Mermwiate 🙏❤️‍🔥👏

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Місяць тому +2

    ደብረፅየንንን ነው እኛ የመረጥነው እሱ ብክፉ ግዜ ጥሎን የማይጠፋ የማይክደን ታማኝ የትግራይ ህዝብ ኣገልጋይ ነው44::

  • @user-qo3ie6yd3k
    @user-qo3ie6yd3k Місяць тому +2

    Shame on Getachew I felt sorry for the people of Tigray

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 Місяць тому +2

    ተባሪኪ

  • @danielbihon9082
    @danielbihon9082 Місяць тому +1

    Banda Getachew, You better leave alone TPlF otherwise you will be a history. You can drink or chew your chat. Tigray people deserve peace and prosperity!

  • @denaytgoytom6294
    @denaytgoytom6294 Місяць тому +1

    Mariamawit ❤🙏 you are really wise person… respect and love for you 💕

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Місяць тому +2

    በየትኛዉም መስፈርት ጌታቸዉ ለትግራይ ህዝብ የደብረፂሆንን ያክል አያስብም:: በተናገረ አይደለም በተግባር ነዉ:: ጌታቸዉ ስልጣን እንደሚወድ ይታወቃል ተሰጠዉ ጣመዉ

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Місяць тому +1

    ትግራይ በሰካራም በሊባ በስግብግብ ስትመራና ስትተዳድር ነው ነገር የተበላሸው :

  • @shewitabayhzkias5166
    @shewitabayhzkias5166 Місяць тому +1

    ማራማዊት ጀግና እህቴ በውስጤ ሲመላለስ የነበረውን ሃሳብ ነውና አመሰግናለሁ ህዝባችንን እግዝኣብሄር ይታደገው ❤❤❤

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 Місяць тому +2

    Mariamwit 💗👌👌👌👌🙏👌👌👌👌

  • @bbg8739
    @bbg8739 Місяць тому +2

    God bless you

  • @yenethunasegahagn4128
    @yenethunasegahagn4128 Місяць тому +2

    Yess

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 Місяць тому +1

    Thank you 🙏🏾 sister for your voice for voiceless and prayers God bless you are right we all have united and pray 🙏🏾 to God ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-gz9qx7dz9m
    @user-gz9qx7dz9m Місяць тому +2

    ክብረት ይግበኣኪ ማርያም ነመስግነኪ

  • @yostinakebede9363
    @yostinakebede9363 Місяць тому +1

    አይዞሽ ማሪያማዊት በርቺ አሁንም ከህዝብ ጎን ሁኚ

  • @mesfindererie6602
    @mesfindererie6602 Місяць тому +1

    ዛሬ በትግራይ ህዝብ ላይ የወረደው ግፍ ሳያንስ እንመራዋለን በሚሉት ህዝብ ላይ የሚያደርጉት የርስ በርስ ፍትጊያ በህዝቡ ላይ የሚፈጥረውን ችግር በጥሩ ገልፀሽዋል። በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሽ። በዚ ሁሉ መስዋዕትነት ቢያንስ አንድ ነገር የትግራይ ህዝብ ቢያገኝ ፤ ዲሞክራሲን ቢያዋለድ፥ የህዝብ ስርዓተ መንግስትን ቢመሰርት ትልቅ ነገር ነው። ነገር ግን በእርግጠኛነት መናገር የሚቻለው ይህን ማድረግ የሚችለው የትግራይ ህዝብ ብቻ ነው፤ ህወሃት አይደለም። ህወሓት ድሮም ለስልጣን ዛሬም ለስልጣን ነው የሚሰራው የሚኖረው።
    እኔ ግን በጣም አምናለሁ፤ እንዳንቺ አይነት ጎበዝ እግዚአብሔርን ይሚያውቅና የሚፈራ የዕለት የዕለት ጉዳዩ ቢያደርገው ሀሳቡ ብዙ ገዥ ያገኛል። ህዝብ ራሱ የስልጣን ባለቤት የሚሆንበትን መንገድ መስራት አለበት። መንገዱም በጣም ቀላል ነው። የትኛውም ትግራይን የሚወድ፥ ትግሬን የሚወድ፥ እንዲሁም ሰው የሚወድ የስኬት መነሻ ሰነድ ማዘጋጀት ይችላል። ሰነዱ የትግራይ ህዝብ እንዴት መኖር ይፈልጋል፤ ከቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዴት ነው መኖር የሚፈልገው? እግዚአብሔር የስጠውን ሀብት እንዴት ነው ማስተዳደር የሚፈልገው? ከፈጣሪው ጋር ያለውን ግንኙነት እንዴት ነው መከወን የሚፈልገው? እንዴት ነው ዘመኑን የዋጀ የእድገት መንገድ የሚያስበው? እንዴት ነው ልጆቹን የሚያስተምረው? ምን ቢያደርግ ነው የእአንዳንዱን ትግራይ ልዩ ስጦታ ለትግራይ ለህዝብ፥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብሎም ለአለም ህዝብ ሁሉ ጥቅም ላይ መዋል እንዲችል የሚረዳ ስርአተ መፍጠር የሚጀምረው? እንዴት ነው የአገራችንን ኢትዮጵያን አንድነት በመጠበቅ የምንሳተፈው? ይህን አጋጣሚ በመጠቀም እንዴት ነው የትግራይን ህዝብ የስልጣን ባለቤት የምናደርገው? ህዝቡ የሚፈልጋቸውን የሚሾሙበት፤ ባልፈለጋቸው ጊዜ የሚያወርድበትን አቅምና ተቋም የሚፈጥረው? በነዚህ ጉዳዮች ላይ መነጋገር መጀመር ለትግራይ ህዝብ ትልቅ እድል ያመጣል።
    ተስፋችሁን ማድረግ ያለባችሁ በትግራይ ህዝብ ላይ እንጂ በህወሓት ላይ መሆን የለበትም። ይሄ ነው ትልቁ ስህተት።
    መቼም ቢሆን የፖለቲካ ፓርቲ የህዝብን ፍልፍላጎት ቅድሚያ ሰጥቶ አያቅም፤ ይልቁንም የሚፈልገው ህዝቡን መጠቀም ነው። የህዝቡን ፍላጎት በመጠቀም ስልጣን ላይ መንጠልጠል ነው። ስለዚህ እንደ ሃንደኛው ክፍለ ዘመን ዜጎች ዘመኑ አገሮች በህግ የሚመሩበት እንጂ በፖለቲካ ፓርቲ የሚመሩበት ዘመን አይደለምና ነው። እኛም የዚህ ማህበረሰብ አባል መሆን አለብን።
    ይህ ደግሞ ይቻላል። በአለም ላይ ስኬት ያላቸው አገሮች፤ በህግ የሚመሩ አገሮች ሁሉ አርገውታል፤ ጎረቤታችንን ኬንያን ጨምሮ።
    ዋናው ቁም ነገር አሁን ያሉትን የትኞቹንም የፖለቲካ ፓርቲዎች አላማ እና ግብ ብትመለከቱ በእርግጠኛነት መናገር የሚቻለው አንዳቸውም ህዝብን የሚያስችል ስርዓት የማዋለድ ፍላጎት የላቸውም። ህዝብን የሚያስችል (empower የሚያደርግ) ተቋም መፍጠርን በንግግራቸውም በሰነዳቸው ላይ አላይም። ንግግራቸው የሚያተኩሩው መንግስትን እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል፤ በመሪዎች ትልቅነት እንዴት የተሻለ ህይወት እንደሚመጣ ነው፤ ነገር ግን መንግሥት ሲያጠፋ እንዴት መቅጣት፥ እንዴት ማባረር እንደሚቻል አይገልጹም። የሁሉም እሳቤ መንግስት ሆነው እንዴት ህዝቡን እንደሚቆጣጠሩና ለህዝቡ በእነሱ ፍላጎት የሚያደርጉትን ነው የሚያስቡት። የሚያስፈልገን ግን መንግስት የሚባለውን ተቋም የሚቀጠር፥ መንግስት ከህግ በታች ሆኖ እንዲያገለግል፥ በጎ ሲሰራ እንደገና በህጉ መሰረት እንዲረመረጥ፥ ሲያጠፋ የሚባረር፥ ወይንም ለፍትህ የሚያቀርብ መሆን ይገባዋል። ይህ ደግሞ ይቻላል። የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው "ህግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴን ብርሃን ነው" እንደሚል፥ ሁሉን ነገር በህግ ማሰር። ህግ ደግሞ ህዝብ የተስማማበት ሃሳብ ማለት ነው። ምክንያቱም ህግ ስልጠናም ስልጣንም አይፈልግም! አይታበይም! በስልጣን ፍላጎት አይሰክርም! አይተኛም! አያንቀላፋም! አያዳላም! 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀን አመቱን ሙሉ ይሰራል። የአመት እረፍት አይወስድም። የህመም ፍቃድ አይወስድም። ሁሉን በእኩል ያያል። ይህ ተግባራዊ እንዲሆን በህጉ ውስጥ ተቋማት እንዴት እንደሚመሰረቱ በማካተት፥ ተልኳቸውን በመጠቆም፥ ለስልጣናቸው ጣራ በማበጀት። በማቋቋም ዜጎችን ሁሉ በእኩልነት ለማገልገል ይረዳል። የህጉም የተቋሙም ባለቤት ህዝብ እንዲሆን አበከርን መስራት አለብን። መንግስት የሆነ እንደሆነ ችግር ነው። ሌላው ተጠያቂነት የሚመጣው በህግና በተቋም ነው። የተለያዩ ተፎካካሪ ፓርቲዎች መኖራቸው፤ ህዝብ የሚፈልገውን ነገር ለማሰራት፥ ለማሳካት የተሻለ ተቀጣሪ እንዲያገኘ እንደሆነ ይረዳዋል። የተፎካካሪ ፓርቲ መብዛት ተጠያቄነትን አያመጣም።
    የፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኖ መንግስት ስልጠና አቅሙ ተገድቦ (Mandated) እንዲኖር ከተፈለገ እና ህዝባዊ መንግስትን ማቋቋም ከፈለግን የምንጀምረው ከህግ ነው፤ ባለቤቱ ህዝብ የሆነበት ህግ ማዘጋጀት ዋናው ጉዳይ መሆን አለበት። መነሻ ሰነዱን ማንም ሊያዘጋጀው ይችላል። ዋናው ቁምነገር ለህዝብ ቀርቦ ህዝብ ተወካይቶበት ቀንሶና ጨምሮ አስተካክሎ በህዝብ ውሳኔ እንዲያጸድቀው ያስፈልጋል። ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ ጀምሮ ሁሉ ህዝብ በዛ ይመራል፤ መንግስትን ጨምሮ። ይህ ሂደት ነው እውነተኛ ዲሞክራሲ የሚያመጣው።

  • @linafullkoo5522
    @linafullkoo5522 Місяць тому +1

    You funny

  • @t.b4065
    @t.b4065 Місяць тому +2

    ክዉሸትና ተንኮል ሌብነት ለመገላገ መኩሩ እግዝኣብሄር ሩህሩህ ነዉ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 Місяць тому +5

    እግዝያአብሔር ይባርክሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 Місяць тому +1

    አፍረት የለለሽ የ ልጆች አናት ኢትዮጵያን ስሟን batteri ፈስታዬ ነው መገንጠል ከፈለግሽ የገንተሉ መለስ 1 ዛፍ ተክሎ አያውቅም ምትጋብጂው ሰዎች አንዳቺ ሐሰተጎች ናቸው ወንድምሽ ዘመዶቼን አስጨርሷል መቸርቸር ልማድሽ ነው ማታውቂው ትልቅ ሚስጥር አጀ ላይ አለ ግፈኛ አናንተ 10 Bi$
    አሳከካችሁ አናንተ ዘርፋችሁ አሜሪካን ከልቡ አፍሽን zgina ስርቆት ዘዴ ፈልጊ ለምን ደውልሽ አታናግርም ተነልሰን ትግሬ አይገዛንም ወሬኛ ባልሽ ጡጦ ስጭው አናንተ ኢትዮጵያ አይደላችሁም የ ኢትዮጵያ ጥንቀት ችግርሮች ናችሁ አስቲ ፍለፊት ደውለሽ direct in live ጋብጅኝ አሱ ሱሞት አንቺ አትገቢም አብይ ሰርቷል ትግሬን አንቺና ለቧ ናት ይስተፋቹት ሴት ምትሸፍሩት አናንተ ናችሁ ቀ አማራ ክልል ውጡ ቀ ኦሮምአ ክልል ውጡ ዘርሽ ዘር አለሁ የኔንም ዘር አጥፍቷል መጥፎ ኧ አሺ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Місяць тому +1

    ሰላም ማርያማዊት ጠፋሽብን በጌታቸው ረዳና ደብረፅዬን ያለውን ነይልን

  • @mesawamessid8361
    @mesawamessid8361 Місяць тому +1

    የአንቺ ጥላቻ፣ ስድብ ፣ ንቀት፣ እርግማን፣ ከዲያብሎስ ካልሆነ ከማን ይሆናል ብለሽ ራስሽን ጠይቂ። እንዴት ሁሉን ነገር ትራገሚያለሽ ?? የበለአም መንፈስ ተጠናውቶሻል። እግዚአብሔር ግን ሁሉን ለመልካም እያደረገው ነዉ...ያደርገዋል ።

  • @tigestaberha
    @tigestaberha Місяць тому +1

    Thank you Horizon for standing for the Truth!🙏💛

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n Місяць тому

    ጌታቸው እርግጠኛ ነኝ ይህንን ከሰማ ቡኋላ ይስተካከላል ብለን እናምናለን🎉 ይቅርታ ይጠይቃል

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Місяць тому +9

    ኣይዞሽ ትግራይ እያሉ ያለ መሪ ለማስቀረት መሪዎችዋን ማጥቃት ምን ይባላል¡🙄🙄🙄🙄

    • @MesayMesfin
      @MesayMesfin Місяць тому

      ጥላቻና ቁጭት ነው የተሞላችው

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Місяць тому

      @@MesayMesfinEndete ayesemame Ethiopiane Devil sechawetebate.

    • @dadaopal7058
      @dadaopal7058 Місяць тому

      የትግሉን አመታት ሳንቆጥር በስልጣን ላይ ብቻ 27 እመት tplf አስቆጥሮ ራሱን ሪፎርም ማድረግ ያልቻለ ድርጅት (አለም ከኒከራግዋ እስከ ቪትናም ያሉ ማርክሲስት ፓርቲዎች ራሳቸውን ሪፎርም እድርገው በልማት ጎዳና የት እንዳሉ ሳንረሳ) ። ዛሬ ላይ እብረውት ካሉት ጎዶች የጄኔሬሽን ልዩነት ያለውን ጌታቸው ረዳን " ለምን አታሻግረንም" ብሎ መጠየቅ/ መቆጨት አግባብ ነውን ?
      የማን የቤት ስራ መሆን የነበረበት? "ያልተሰራ የክፍለዘመኑ የቤት ስራ ቢኖር ይህ ነው"
      የኢ- አማንያንን ስብስብ የሆነውን tplf በምን ሂሳብ ነው መፅሐፍ ቅዱስን በማጣቀስ የቅዱሳን ስብስብ ለማድረግ የሚቻለው?
      መጠየቅ ካለብን "እንዴት tplf አንድ ለእናቱ እንደሆነ ሁላችንም ነን መጠየቅ ያለብን እንጂ ጌታቸው ረዳ አይደለም።
      በመጨረሻም እንድ የሚገርም የፖለቲካ ባህላችንን ላንሳ። ይኸውም ደርግ የኢትዮጵያን ታሪክ ከየካቲት 66 ለመጀመር ሲታታር ነበር። ኢህዴግ ደግሞ ሀገሪትዋ እንደገና የተፈጠረችው በ1983 ዓ.ም እንደሆነ ሲተርክልን ነበር።
      አሁን እሁን የtplf ታሪክን ከቅርብ ግዜው በትግራይ ጦርነት የተፈጠረ ድርጅት እንድሆነ አድርጎ ለማቅረብ የሚሞከረው ፈፅሞ ትክክል አይደለም። ስለዛሬው ችግር ስናነሳ ቀደምት ታሪኩን እና ባህሉን ልናነሳ ይገባል። ዛሬ ላይ እንዴት ደረስን ? ሊተረክ እየተሞከረ ያለው ግን tplf ገና ገና የተወለደ በዙሪያው ያሉ ሁሉ ሊያጠፉት እንደተነሱ። ምንም የማያቅ የቅዱሳን ስብስቦች ድርጅት እንድሆነ እየተነገረን ነው ። ታሪኩን ከመረመርን ለአሁኑ ችግሮቻችን ብዙ መልስ እንደምንገናኝ እምነቴ ነው።
      ስለ ፕሮግራሙ እናመሰግናለን !!

  • @user-md9gt5gr7u
    @user-md9gt5gr7u Місяць тому +1

    እውነት ነው የትግራይ ህዝብ አስደማሚ የአንድነት ታሪክ ያለው ህዝብ ነው:: አብይን ሚጥጥዬ ብለሽ የገለጥሽበት መንገድ ተመችቶኛል:: ለአማራና ለትግራይ አንድነት መስራት አለብሽ በርቺ እህታለም::

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho Місяць тому

      Awo Be Yekereta temeleswe neshehana Telote yasefelegale!

  • @FasiltadesseFasiltadesse
    @FasiltadesseFasiltadesse Місяць тому +2

    በህይወቴ እዳቺ አይነት አግድም አደግ ያላዋቂ ደፋር አይቼ አላውቅም

    • @benyamasgdom4722
      @benyamasgdom4722 Місяць тому

      You’re Immature toxic dude

    • @YehansuTesfamariam
      @YehansuTesfamariam Місяць тому

      ዘወር በል ውሻ ማን ነህ ብልፅግናዎች ቀጣፊዎች

  • @gennetgirmay717
    @gennetgirmay717 Місяць тому

    You nailed it Mariyamawitye! Bless you

  • @YitbarekTesfayeHailemariam
    @YitbarekTesfayeHailemariam Місяць тому

    ጌታቸው ማውራት እንጂ መስራት አይችልም ልክ እንደ አብይ ምክንያቱም የፓርቲ ውስጣዊ ሚስጥር በየሚድያው ማውራት የተለመደ አደለም

  • @bbg8739
    @bbg8739 Місяць тому

    You are such a wonderful person God bless ❤❤❤

  • @negashmem8854
    @negashmem8854 Місяць тому +1

    ጌታቸዉ ወጣት ነው ብለን ነበር መቸ ጠቀመ

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 Місяць тому

    What kind of excuse was that? Traumaማ ቢሆን ምክንያታቸው የትግራይ ህዝብ ነበር እርስ በርስ የሚባላው. The answer is simple. ለስልጣን እና ስልጣን ብቻ ነው ሽኩቻው. Thank you for sharing your views anyway 👍🏾

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 13 днів тому

    Selam ma riyawt ❤❤❤❤❤

  • @user-ey9uv3ti3c
    @user-ey9uv3ti3c Місяць тому +1

    Hfm,maryamawit,yenufugan,dimts,❤❤❤

  • @alguyonas3312
    @alguyonas3312 13 днів тому

    Nigesi jigena. Tiparke❤

  • @MTHA-ee1ym
    @MTHA-ee1ym Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርያማዊት ሓፍትና ነኽብረኪ ንፈትወኪ ኢና ግን ምሥ ብዓል ሀይለ እሥታሊን ሀይለሚካኤል ወዘተ ብዘሓት ኢኹም ትግራይ ካብአብዪ አሕመድና ጌታቸው አብዩ ዝበሀሉ አቦን ወድን አድሑንልና ሓጉዝና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @realtube6031
    @realtube6031 Місяць тому

    ማርያምዊት መቸም በትግራይ ላይ ብዙ ጭፍጨፋ ፈፅሞ አንድ ነገር እንዳልፈፀመ ሲያውራ ይገርማል።
    የዚህ ሁሉ ግድያ ተጠያቂዉ የክፉ መንፈስ ወዳጁ አብይ አህመድ ነወ።

  • @user-xk5uq3su4n
    @user-xk5uq3su4n Місяць тому

    ማርዬ እድሜ ይስጥሽ እስቲ እንዳልሽው ሁለቱን የሚገስፅ ሰው ፈልጊ ህዝቡም ሳይድ እንዳይዝ ልቦና ይስጠው

  • @user-pf8fn6bc6s
    @user-pf8fn6bc6s Місяць тому

    አጆኺ ትግራይ ማርያማዊት ጥሬ ሀቁን አስቀምጠሽዋል በርቺልን

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 Місяць тому

    IF POSSIBLE, PLEASE MAKE IT REPETEDLY THIS PROGERAM UNTILE THEY UNDERSTAND WHAT YOU ARE SAYING ABOUT THESE IS PURE TIGERIAN AND I DONT HAVE A WORD TO EXPRESS ..........THANKS ALOT .

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile Місяць тому

    የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretyebio9390
    @meseretyebio9390 Місяць тому

    Thank you sister wonderful points.God bless you no mater what they shouldnt side with mass killer the shuld remember our fallen heroes

  • @lydiags2594
    @lydiags2594 Місяць тому

    Ahune Magebabat yechalale 2me lenai would nachew❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BekTesfa
    @BekTesfa Місяць тому

    Tplf can be blamed for weaknesses but
    Getch was 🤮 🤮
    At some point his comments mirrored what Abiy stated when he threatened to attack Tigray few days ago.

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 Місяць тому

    god bless you!

  • @user-nx6bj7fu6x
    @user-nx6bj7fu6x Місяць тому +1

    Getachew shame

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 Місяць тому

    GENERALOCHACHINE ENA SERAWITACHEN YENURELENE TENEKAKIE ADEREGU LEZA HAYEMANOTEGNA HIZEBACHIHU SETELU KE GONACHIHU NEGN.........

  • @tsadkanbeyene6039
    @tsadkanbeyene6039 Місяць тому

    ❤❤❤❤God bless you 🙏 maryamawit

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Місяць тому +1

    የትግራይ እናት እንባ መንገድ ላይ ይጥለዋል : ጌታቸው የትግራይን ህዝብ ለመጠጥ ሲል ክዶታል

  • @saessefa
    @saessefa Місяць тому

    Thanks my dear ❤❤

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 Місяць тому

    Tebareki🎉

  • @alemabay-sh5kw
    @alemabay-sh5kw Місяць тому

    ችግሩ በህወሓት መሪዎች የስልጣን ችኮነት የተፈጠረ ችግር እንጂ የአብይማ ተብሎ ያደረ ጉዳይ ነው፡፡ እስኪ ህወሓት ወደዚህ ችግር/ጥፋት ያደረሰን ምንድ ነው እነዴትስ እንውጣ የሚል ለምን እስከ አሁን ሳያወጣ ቆየ ብለሽ ጠዪቂ፡፡

  • @gidaytemesgen7574
    @gidaytemesgen7574 Місяць тому

    Thank you that's true❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @gebremariamberhane7199
    @gebremariamberhane7199 Місяць тому

    ማርየ አንቺና ታላቁ ፈጣሪ ይዛ ወይ ንቅንቅ እንደ ሰዉ ቢሆንማ ሌላ ነበር።

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l Місяць тому

    Whose make them to divided tigraians the abiy isayase project is that now still the enemies of Tigaru a live but those leaders of tigraians still mis understanding 😢😢😢😢better to step up going together that is only options in this time to save live of tigraians 😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @Samitrghh
    @Samitrghh Місяць тому

    የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @tinsae6
    @tinsae6 Місяць тому

    ማርያማዊት የትግርይ ህዝብ የሚድንበት መንገድ ተናገሪ ሌላው ነገር እግዚአብሔር ይፍታው

  • @bekabeka7732
    @bekabeka7732 Місяць тому +1

    Axum ye Amhara tarik enji , ye tigre aydelem . tigre lebarnet yemetaw ke yemen meressat yelebetim

  • @user-sx8no8ov3h
    @user-sx8no8ov3h Місяць тому

    አይዘሽ ማርያማዊት እህታችን የትግራይ ህዝብ
    አንቺና እንዳኣንቺ የመሰሉ ጆግኖች ሰለ ወለደ በምንም ቁማርተኛ የሚሸወድ አይደለም።

  • @AM-hf7he
    @AM-hf7he Місяць тому +3

    Thank you Mariamawit. Tigray/TPLF/ TDF will prevail. It is sad to see Getachew this low and decided to serve the dictator @ the 11th hour.

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 Місяць тому

    ዘር ይውጣልሽ ማርያማዊት የትኛውም የሰው ዘር በክፉ እና ጨካኝ መሪዎች በትር እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ምህረቱን እንዲያወርድ የምታደርገውን ጥረት ወሳኝ። እና ጊዜው የሚዋጀው ኣጀንዳ ነው በዚህ ቀጥይበት።

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Місяць тому

    Getachew was on top power position , he should have been charged a lot but he was too weak and busy with Abiye sadly.

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho Місяць тому

    Berecheh yene ehete! Telotena Neseha le Ethiopia hezebe yasefelegale!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo Місяць тому

    አይዞሽ በአደባባይ ቢዘላለፉም " ከእሳት የተነቁ ትንታጎች ናቸው ደሞም ካሌብን አስብ እንጄ ከአፍጋንስታ የተመለሱ የአሜሪካ ወታደሮችን አይደለም ካሌብ ከ40 አመታትበፊት ጀግና ነበር 31 ነገስታትን ከኢያሱ ጋር በመሆን ያሸነፈ ጀግና ነው ውድ እህቴ ጌታ ብዙ ነገር ይገልጥልሻል
    መልካም ነው ፀልይ ሀቀኛ ወድቆ ሲቀር " ሲቀር " ታውቂያለሽ ወይ ?
    ሀጥዕስ ለዘላም ለምልሞ ይዘልቃል ወይ ?

  • @AigaDandes
    @AigaDandes Місяць тому

    Thank you maryamawit❤❤❤🎉

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 Місяць тому

    አንቺ ብሎ ፍትህ ሰባክ እሾ አሜክላ የሆነሽ መርዘኛ ፅንፈኛ ብድር ካንቺ ዘሮች በላይ የተበደረ አለ እናንቴ የተበደራችሁት እየከፈልን ነው ይግባሽ ያቃጠለሽ ያንገበገበሽ የሰሞኑ ብድር መለቀቅ ጉዳይ ጉዳይ ነው

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Місяць тому

    Well said

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 Місяць тому

    YEMECHISH MERETEEEEEEEEEEEEE

  • @user-kb4bw2bz3m
    @user-kb4bw2bz3m Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @elsagebredingle5315
    @elsagebredingle5315 Місяць тому

    Tebareki ❤❤❤❤❤

  • @mizanarefane9818
    @mizanarefane9818 Місяць тому

    Thank you

  • @aregaiw
    @aregaiw Місяць тому +2

    ይገርማል- ጀግናዋ እህታቸን ሳታውቂው ጎበዝ ፖለቲከኛ ሁነሻል; በርቺ።

  • @tanatube8833
    @tanatube8833 Місяць тому

    በሀገራችን ላይ እየሆነ ያለው ሁሉም ነገር ለማመን የሚከብድ ነው፡፡

  • @engdagizaw3233
    @engdagizaw3233 Місяць тому

    ABO YEMECHISH................................................................

  • @user-fh6dv4ho1x
    @user-fh6dv4ho1x Місяць тому

    ጀግና እህቴ ❤❤❤❤

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Місяць тому

    Ajoke 🎉Tigray❤

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Місяць тому

    You are absolutely correct about A Ahmed our sister. Thanks to Our mighty God for giving us a sister like you who is God fearing and wisdom endowed. The people of Tigray like the people Of Israel and indeed the rest of people of Ethiopia need to pray and cry to our merciful God get rid of the ruthless and heartless A Ahmed.
    Tigray that has overcome naked aggression and genocidal war would also overcome the political crisis it is in. The politician must come together and openly discuss their differences for the sake of the very existence of the people. They should know it is the regime that is creating the rift between them. They must permit give and take and even sacrifice their own political stand for the sake of the people.
    God bless you Mariamawit.

  • @JoyfulGramophone-gt7iv
    @JoyfulGramophone-gt7iv Місяць тому

    እግዚብሄር ይባርክሽ ለሓቀኛ ሓሳብ መቆም ለእውነት መስራት ቅዱስ ስራ ከመሆኑ በላይ ለህዝብ ጥቅም መቆም ነው።

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 Місяць тому

    Thank you so much keep exposing

  • @user-bq8xm4zd2k
    @user-bq8xm4zd2k Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z Місяць тому

    TPLF ሕዝባቸው አጠሉም የትግራይ. ሕዝብ ተመችቶት. ቢኖር. አይጠሉም ነገር ግን እውቀትም. አቀምም የላቸውም በብዛት በሰው. እቀት የሚጠቀሙ ተሸፋፍነው መምራት. የሚፈልጉናቸው እስኪ. ከነሱ. የአለምን. ሁኔታ ተከትሎ መተንተን. የሚችል መምህር አቦይ. ሰብነት ማየት. ነው ለራሳቸው ነበር. የኖሩት