#ፓስተሩ_ሚስጥራቸውን_ዘረገፈው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Alsa-fj9ej
    @Alsa-fj9ej 7 днів тому +1

    ዘማርያም ወድማችን እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 14 днів тому +6

    እልልልልል❤ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እኔ ሰሚነሽ ማርያም አይኗ የበራላት እናት ቆሜ አይቻለው ምስክር ነኝ እመቤቴ ማርያም ❤️🙏ዘማርያም ዘመንህ ይባረክ 🙏

  • @TersitTekle-n8m
    @TersitTekle-n8m 14 днів тому +7

    ዘማርያም ተባረክ እመቤቴ በቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ከክፉ ትከልልህ መምህራችን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የድግል ❤ ማርያም አማላጅ እነቷ❤አይለይሕ❤እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሑ❤❤❤❤

  • @Safdd-i1t
    @Safdd-i1t 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው❤❤❤

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 8 днів тому +1

    እእእልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @mariyammariya5773
    @mariyammariya5773 14 днів тому +3

    ቃለ ህይወት ያሳማልን ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @lidyakesete
    @lidyakesete 7 днів тому +1

    ፈጣሪ ፀጋና ዕድሜ ይስጥልን።

  • @wediabegaz
    @wediabegaz 14 днів тому +2

    ቃለ ህይወት የምታሰሙን በሙሉ እግዚኣብሔር የእመቤቴ ወላድተ ኣምላክ ልጅ ይጠብቃቹ ይጠብቀን ፣ኣሜን!!!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 9 днів тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 14 днів тому +2

    ዲያቆን ዘማሪያም ወንድማችን እግዛብሄር በደሙ ይሸፍንልን እንዳንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛል እግዛብሄር ለመንጋው እረኛ ያስነሳቹህ ወንድሞቻችን ናቹህ ተመስገን ለሌላው አማኝ ሳይሆን እኛ ከቤቱ ቁጭብለን ለደነቆርነው ሁሉ ነው ❤❤❤❤❤

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 14 днів тому +4

    የቲክ ቶክ ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @zedegoshime-wu7xx
    @zedegoshime-wu7xx 14 днів тому +2

    መምህራችን ትክክለኛ መልስ ነው የምሰጠው አገላለፅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @nigatzewde1258
    @nigatzewde1258 13 днів тому +1

    መምህራችን ዳቆን ዘማርያም በጤናና በእድሜ ይጠብቅልን አሁንም ብርታቱን ጥበብን ያብዛልህ

  • @eyu1251
    @eyu1251 10 днів тому +1

    ዲ/ን ዘማሪም እናመሰግናለን

  • @Alimira-v1v
    @Alimira-v1v 9 днів тому +1

    እር የነሱ ሀፄያት ለኛ ተርፍን ምድነው የመጣብን ጉድ

  • @EmabetAbera-k2m
    @EmabetAbera-k2m 13 днів тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @Workeabeta.2011Kidane
    @Workeabeta.2011Kidane 12 днів тому +1

    Amen Kali hewt yasemalen

  • @demissielakew2899
    @demissielakew2899 13 днів тому +1

    ወንድም ዘማርያም እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያቆይክ።

  • @MesiTilahin
    @MesiTilahin 13 днів тому +1

    መምህር ድያቆን ዘመርያም እድሜውን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልን ሰለኦርቶዶክሰ ሰታሰተምር እንባየ ነው የሚመጣው

  • @YooliYooli-m3x
    @YooliYooli-m3x 9 днів тому +1

    ቃለህይወትያሠማልን

  • @zedegoshime-wu7xx
    @zedegoshime-wu7xx 14 днів тому +2

    አባታችን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከፀጋው ጋር ይስጦዎት

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 9 хвилин тому

    የኔ ተውዳጅ መምህረ ዘማርያም ቃልህውትን ያሰማልን ❤️❤️🥰🙏🙏🙏

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 днів тому +2

    ከፍጡራን በላይ አይደለችም።

  • @elsango7292
    @elsango7292 14 днів тому +2

    እውነት ነው እመብርሐን እናታችን ህይወታችንን ናት ለሁላችን ልቦና ይስጠን

    • @10tumedia10ቱሚዲያ
      @10tumedia10ቱሚዲያ  14 днів тому

      አሜን ❤❤❤

    • @datsisay8555
      @datsisay8555 13 днів тому +1

      ህይወት ክርስቶስ ነው ማሪያም እድል አግኝታ ዝም በሉ ማለት ብትችል ሴጣን በኔ ስም የራሱ እያደረጋቹ ነው ክርስቶስን ስሙት ትል ነበር

  • @AlmazMsganew
    @AlmazMsganew 14 днів тому +2

    አባታችን እድሜ ፀጋ ያድልልን

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 14 днів тому +2

    Enate simshi yibark❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SaraAbraham-e5o
      @SaraAbraham-e5o 13 днів тому

      Wendmi aow betly xeble bota kehone ydnalu betly selay senay yalbachw aqalw ydnalu bayni aychalhug Eritrea wst aychalhig Qdus Mikail bzusew ydnal bayni aychalhug bzusew wala kewchi ager ljochacew bashsh yetblachu bzu sew dnewal Egzhiabhir ymsgn atterater wendmi ketykey melslhalhug yeslasi lj neg

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 13 днів тому +2

    በስውሯ ማርያም ለእኔ በአለሁበት ቦታ ሳውዲአረቢያ እየለሁ በጣም እግሬን አመመኝ እና እናቴ የስውሯ ማርያም እውነት በሞባይሌ ብዙ ታምርሽን አይቼለሁ እና እኔንም ከዚ ህመመ አድኝ አልዃት እናነገርዃት የሰውሯማርያም ለእኔ ደርሰልኛለች እና በሞባይል ቪዲውን ስራልኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ ከሳውደ

  • @emebetmulatu-r7s
    @emebetmulatu-r7s 13 днів тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haadhaofii7618
    @haadhaofii7618 13 днів тому +1

    Qalehiwot yasamalin igzabiher idme ka xenaga yadililinyi.🙏💒✝️🥰

  • @VsbshaDgsha
    @VsbshaDgsha 13 днів тому +1

    ቤጤ ባይኖር በምን እስቅ ቤጤባይኖርበምንእስቅነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @xohszgd
    @xohszgd 14 днів тому +2

    ዝማራሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 13 днів тому +1

    ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ ለስጋ ደሙም አብቃኝ ፈጣሪየ ሆይ ሰው አድርገኝ

  • @WebeAlemu
    @WebeAlemu 12 днів тому +1

    ጎበዝ

  • @Shewaye-co5uc
    @Shewaye-co5uc 13 днів тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x 13 днів тому +2

    እልልልልል ማርያም አማላጅ ናት ጆሮ ያለው ይስማ

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 8 днів тому +1

    እልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @WinCell-yr5vy
    @WinCell-yr5vy 14 днів тому +3

    ፈጣሪ ልብ ይስጥልን ለኛም ፅናቱን ያአድለን🎉🎉🎉

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 днів тому +1

    የሚመሰገን የሚመለክ ታምራት የሚያደርግ የሚፈውስ ሰው የለም ሁሉነሰ የሚሰራ እግዚአብሔር ነው።

  • @SerkadisZewdu-f3u
    @SerkadisZewdu-f3u 10 днів тому +1

    በመጫኛ አስረው የሚወረውሩበትን ቦታ እኔም አግባብ ነው ብየ አላምንም

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 13 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏
    የኔ ድንግል ማርያም የስውሯ 🙏❤

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z 12 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልል ክብር ለእመቤታችን ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendesensiraw7987
    @wendesensiraw7987 14 днів тому +2

    Fetari ybarkih🙏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 12 днів тому +1

    ወንድሞቻችን በርቱልን❤🙏🏻

  • @HiraHira-g2p
    @HiraHira-g2p 13 днів тому +2

    እውነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 10 днів тому +1

    እረ ወንድሜ እኔም ይህን ጥምቀት አይቸው በጣም አዘንኩ ወድቀው ጉዳት ቢደርስ ለማማት ደሞ አብሮ ቢወረወርስ

  • @BezawitderejeBeza
    @BezawitderejeBeza 13 днів тому +1

    ወንጌል ስለ ሰው አይደለም ስለ ልጁ እንጂ ስለዚህ ሰው አይደለም ምንከተለው የእምነታችን ራስ እና ፈፃሚ የሆነውን ላንተም የመዳን መንገድ የሆነው ክርስቶስን ነው ጌታን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው በፍፁም ሊመለስ አይችልም ስለዚህ ከሀይማኖት በላይ የሆነውን ክርስቶስን ነው የምንከተለው

    • @10tumedia10ቱሚዲያ
      @10tumedia10ቱሚዲያ  13 днів тому

      ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መከተል ይኖርብናል አስተውል መጀመሪያ

  • @mesiamenu3002
    @mesiamenu3002 11 днів тому +1

    AMEN YTEBIQLIN

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 14 днів тому +2

    እልልልልልልልልልል ስውሯ ማርያም ትክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AshenafiTeshager-l9b
    @AshenafiTeshager-l9b 14 днів тому +4

    berta yena wendm gegonh nagh🥰🥰🥰

  • @QtrDoha-u9g
    @QtrDoha-u9g 13 днів тому +1

    እግዚዬ መሀረነ

  • @TesfaTadese-c8k
    @TesfaTadese-c8k 14 днів тому +3

    ትዝታው እብድ ባይሆነማ እነ ዶ/ር ዘበነ እና ከአባ ገብረኬዳን እግር ስር ተቅምጦ በተማረ ነበር

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 9 днів тому +1

    በፀበሉ በኩል እንዲ ሲወረውሯቸው ድንጋዩ ቢመታቸው። ሌላው በበርሜል በባልዲ እየተቀዳበቄሶች ማጥመቅ አይቻልም በስመአም ዘገነነኝ ሲወረውሯት ።ሑላችሑንም የኦርቶዶክስ ልጆች ቃለሒወት ያሰማልን ።

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 дні тому +1

    ባዶ ይቀራል አዳራሹ ምድረ መናፍቅ ጨፍር

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 14 днів тому +2

    ተባርክ

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 13 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 14 днів тому +1

    ፀበሉላይ.ያለዉ.ሁኔታ.በጣም.ይሰቀጥጣል.ሌላ.ዘዴ.ይፈጠር.ወድም

  • @semu-m6l
    @semu-m6l 14 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @aflagatmedia-7608
    @aflagatmedia-7608 14 днів тому +1

    ይገርማል😂😂😂🎉

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 12 днів тому +1

    ለወንድማችን ዘማርያምቃለህይወትያሰማልን ፓስተሩ ጥቅስ ሲናገር አዲሱ የተስተካከለዉ ብሏል ስለዚ ከበረዙት ላይነዉ ያነበበዉ ሎቱስበአት እያንጓለለ ነዉ እየዘፈነ ነዉያለዉ

  • @dewelzeorthodox3170
    @dewelzeorthodox3170 14 днів тому +1

    ሰላም ወንድም

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 12 днів тому

    ሖድ አምላኩ😅ዳቴል😊😂ሖድ😊ምድረ😊አጋሰስ በጋሻው😊ዛዚራ😊ሖድ😊ጅብ

  • @Shebelew
    @Shebelew 6 днів тому +1

    የስውሯ ማሪያም ትክክለኛ ቦታ እና አቅጣጫ የት ነው?

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 14 днів тому

    “ዳዊትም በሙሉ ኃይሉ በእግዚአብሔር ፊት ይዘፍን ነበር፤ ዳዊትም የበፍታ ኤፉድ ለብሶ ነበር።”ለምን ይዋሻል ጴንጤዎች
    - 2ኛ ሳሙኤል 6፥14

    • @10tumedia10ቱሚዲያ
      @10tumedia10ቱሚዲያ  14 днів тому

      እሄ እናንተ ለራሳቹ ያመቻቻቱት ነው

    • @GeremewFikadu-e7c
      @GeremewFikadu-e7c 14 днів тому

      ምን አይነት ዘፈን እነሱ የሚዘፋኑት ዘፈን አይደለም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 днів тому +1

    ኦርቶዶክስ የሚለው መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለወይ?

  • @meazaletta4560
    @meazaletta4560 14 днів тому +1

    Yewlek wenedeme teru eyawerak new beye salecherese sele adeno seye esetachuhalew alek erasek yesalekewen melesek setamelekew betam yasazenal Geta Eyesus ayenachuhen yabera !!!!!!!!!!!!

    • @10tumedia10ቱሚዲያ
      @10tumedia10ቱሚዲያ  14 днів тому

      ሴትዮ ንቂ ቅዱስ ሉቃስ ሰዓሊ እንደነበር አንብቢ ወዳጄ😂

  • @EmishaShibru
    @EmishaShibru 2 дні тому +1

    እውናቲ ነው

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 днів тому

    ታቦት የተሻረ ነው ኤርሚያስ 3:16

  • @kalebdida
    @kalebdida 13 днів тому

    Geta endante buna eyafelu were kemamuamuak ytebkeng 😊

  • @meazaletta4560
    @meazaletta4560 14 днів тому +1

    Eyesus chrestosen enamelekalen telalachu melesachu Mariyam tamaledalech alachu Kalu gen yemilew besewena be Egezihabeher mekakel yalew Eyesus new!!!! Wede Kalu temelesu!!!!!!

  • @FrehiwotMannaye
    @FrehiwotMannaye День тому

    enante zorobachuhal midre kiletam

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 12 днів тому

    በማሪያም ስም ስለተዋረሳችሁት አጋንንት አጋንንትን እንጂ ማሪያም ን ስለምትወዷት አይደለም።

  • @BezawitderejeBeza
    @BezawitderejeBeza 13 днів тому

    Lik neh enem yalkut esun new alanebebkewm ende

  • @saranegash12
    @saranegash12 14 днів тому

    Ye Peaxea church yeseyixan beat new
    They are poof

    • @kalebdida
      @kalebdida 13 днів тому

      Sara tshuf ras matchi mehaym nesh ende?

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 13 днів тому

    ማርያም አትመለክም አላላችሁ አሁን ታዲያ ምስክርነቱ ለማን ነው እረ አይናችሁ ይብራ እየሱስ ነው አይን ሚያበራ

    • @10tumedia10ቱሚዲያ
      @10tumedia10ቱሚዲያ  13 днів тому +1

      @@TsigieChanie ቆይ ግን መቼ ነው ወንጌል ከልባቸው የምትሰሙት

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 13 днів тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @SimretAtilaw
    @SimretAtilaw 14 днів тому +1

    ❤❤

  • @ClassClass-x9s
    @ClassClass-x9s 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @BezaBez-pb3bf
    @BezaBez-pb3bf 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤