Dessie,Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 51

  • @hikmawollo5399
    @hikmawollo5399 5 років тому

    ማሻአላህ እናመስግናለን፣ስደተኛነኝ፣ናፍቆትያገላታኝ

  • @zeynebbitseidalhemdulilah451
    @zeynebbitseidalhemdulilah451 5 років тому

    ወይ አገሬ ደሴ እንደት እንደናፈቀችኝ ያረቢ በሰላም መልሰኝ አገሬ ደሴ ላይ

  • @እኔነኝየማሚልጅእኔነኝየማ

    ስደትላይነኝ ታድያምን ይሆናል

  • @مسترمحمد-ص5ض
    @مسترمحمد-ص5ض 4 роки тому +1

    አቦ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁል ቀን ደስ ይበልህ ሀገሬን ደሴን አሳየህኝ በጣም ናፍቃኝ ነበር

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 3 роки тому

    Zimbilachu hotel na pension tiseralachu midre mehayim. Bakachu le wetatu zelaqi sira yemefetir neger akumulet! Beqa yichen akumachu kuch bilachu lemebilat new hasabachu?

  • @የወሎቀሽት
    @የወሎቀሽት 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር እናመሰግናለን በጣም

  • @zenatadem4465
    @zenatadem4465 7 років тому +1

    thank u so much bero

  • @መዲየዴሴዋ
    @መዲየዴሴዋ 6 років тому +1

    ደሴ የቆጆዎች ሀገር በጣም ነው የናፈቀኝ እስከማሽ ስደት የስራውን ይስጠው😭😭😭😭😭😭

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 4 роки тому

    ፎቅ ማለት ታደራራቢ ቤት ነው ወሎ ባሕል አምባ አዳራሽ ወይም ሕንጻ ነው የሚባለው። አዳዲስ የሚሠሩ ሕንጻዎች ብትለው ጥሩ ይሆናል። ስላስጎበኘኸን እናመሰግናለን።

  • @sofiyayimer8024
    @sofiyayimer8024 7 років тому

    በጣም እናመሠግናለን ይመችህአቦ ተመቸኸኝ እሽ

  • @gghgfgh355
    @gghgfgh355 7 років тому

    ይህን አካባቢ ትዝታ አለብኝ ደሴ

  • @ngfbgdf7094
    @ngfbgdf7094 7 років тому

    እናመሠግናለን

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 років тому

    ወይ አገሪ ደሴ መችነዉ የማይሺ

  • @ethiopialove4795
    @ethiopialove4795 6 років тому

    Wow das sell ka 1 wor bahala ehadalu yasakalishe balug ya hagera lojotch

  • @usofethiopia2957
    @usofethiopia2957 6 років тому

    You did a good job, my only question is you didn't mention Dawedo nebourhood. With out it talking about the city is not possible in my opinion.

  • @maccamacca3103
    @maccamacca3103 6 років тому

    ወይደሴየቆንጆአገሪ።ሰውአዘታየተሞላባትአገሪናት።እናመሰግናለን

  • @zizmohammed3271
    @zizmohammed3271 6 років тому

    Sefary selsyhge tnx

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 7 років тому

    Dessie hagere endet endenafkshig

    • @hgreiewedshalhu3234
      @hgreiewedshalhu3234 6 років тому +1

      ወሎዬ ነሺ እንደ ለካ?

    • @yeNathanenat
      @yeNathanenat 6 років тому

      hgrei ewedshalhu awo

    • @hgreiewedshalhu3234
      @hgreiewedshalhu3234 6 років тому +1

      Eshi Yene Konjo ኢትዮጵያውያዊ እነታችን ኩራታችን፡ወሎዬ እነታችን ውበታችን ነው!!

  • @pinokio6316
    @pinokio6316 7 років тому

    Thanks buddy 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @እኔነኝየማሚልጅእኔነኝየማ

    ደሴ ላይ ደሴላይ

  • @jaaeendhhgsbz9335
    @jaaeendhhgsbz9335 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ሠላምለሀገሬአይይይይይይይሥደት😭😭😭😭😭እናመሠግናለንወድም

  • @ባቲነኝከለሁበት
    @ባቲነኝከለሁበት 7 років тому

    እናመሰግነለን ወድም

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 років тому

    እደማላውቀው ፍዝዝ ብየ አየሁት አይ ሀገሬ
    ሙና ሴራሚክ ደርሠህ ተመለስክ

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ምንም አልናፈቀኝ የሶኞ ገባያው አዛን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዴሴናኮቦልቻ
    @ዴሴናኮቦልቻ 6 років тому

    Thanks ሰፈሪን አየሁት

  • @rahmarahma6714
    @rahmarahma6714 5 років тому +1

    እስኪ ደሴ፡ገራዶ፡ልጆቺ፡ካላቺሁ፡ብቅ፡በሉ

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 5 років тому

      እኔ አለሁ የት ነሽ 0534319009 ነይ በዝህ እንተዋወቅ

  • @abbaamuraad3628
    @abbaamuraad3628 6 років тому

    ማሻ አላህ ጀካላሕይር ግን ምንአለ
    ዳውዶን ብታሳየን አይይይይ

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 7 років тому

    gan wede sego gabya lamn athadum ayyyyyyyyyyyyy

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 років тому

    እመይውይ ሀገሪ መቸነው እማይሽሽ አይይይ ዛሪስ እህህህህ

  • @sadahmohmad5481
    @sadahmohmad5481 7 років тому +2

    እናመሠግናለን ከልብ ሥለሥጎበኘሀኝ ወድሜ

  • @sofiyasofiyahussen9412
    @sofiyasofiyahussen9412 6 років тому

    ኸረ በነካ እጅህ የቦሩን መገድ አሳየን እስከ ዩንቨርስቲው

  • @sadahmohmad5481
    @sadahmohmad5481 7 років тому

    ወይኔ ስመላለሥ በት ነበር ወይትዝታ አለብኝ ኡፍፍፍ

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    ወላሂ አገሬ ናፈቀችኝ.

    • @zainabali835
      @zainabali835 6 років тому

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmahathe3108
    @rahmahathe3108 6 років тому

    አይ ሀገሬ መቸ ይሆን የማይሽ አይ ስደት

  • @AsheberDemissie
    @AsheberDemissie 4 місяці тому

    Broker camera man !!!!! What u want us to see and what u say are not the same infact u show us the asphalt .

  • @naeemaasafa1118
    @naeemaasafa1118 6 років тому

    እኔ ሰኞ ገበያን አሳየን

  • @elhamlove3163
    @elhamlove3163 6 років тому

    ውይ ምነው ምን አልኩህ ባታስታውሰኝ

  • @usofethiopia2957
    @usofethiopia2957 6 років тому

    It's not bad, even though you have a very limited knowledge of Dessa.

  • @naeemaasafa1118
    @naeemaasafa1118 6 років тому

    ጊወርጊሰን አሳየን

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    አንተ ናቅካትእሳሀሀሀሀሀሀ