Character matters! የቀናነት ኃይል | ዶ/ር አደራ አብደላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • In this video, discover how a positive mindset can transform your life! Learn simple yet powerful ways to shift your thoughts, turn challenges into opportunities, and create a brighter, more successful future. Let’s embrace positivity together and unlock your true potential!
    #song #ethiopianmotivation #motivation #habesha #empowerleaders #duet #stayPositive #MindsetMatters #PositiveVibes #Motivation #Inspiration #SuccessMindset #Happiness #Gratitude #SelfGrowth #BeYourBestSelf #SAKtraining

КОМЕНТАРІ • 7

  • @DTFNews
    @DTFNews Місяць тому +1

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውት እራሱ መፈሳዊ ትምህርት ነው የማይከፈልበት በነፃ የሚሸመት ከዚህ በላይ እውቀቱን ያብዛልህ በጣም ሚገርመኝ ግን ይህን የመሰለ እውቀት የሚሰማው ጥቂት መሆኑ ነው ይሄኔ ክፋትና ሌላ ቧልት ነገር ቢሆን ሰብስክራይበሩና ቪው ይጨምር ነበር የእኛ ሰው መልካም ነገር ወይ አይሰማ ወይ አያነብ አንተ ግን በርታ ተባረክ አመሰግናለው

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy  Місяць тому

      @@DTFNews አሜን! አመሰግናለሁ ::

  • @fasikabera
    @fasikabera Місяць тому

    ዶ/ር በምን ልግለፅህ ቀናነትን ስለተዉን ነዉ ሀገር እንዲህ ምትናወፅ ያለች የጠቀስካቸዉ ታሪኮች ልክ አሁን ያለንበት ነዉ እሄን የመሰለ እዉቀት ሰሚ መጥፋቱ ይገርማል ሀሜት ቢሆን እኮ እናመሰግናለን 🙏

  • @WoinshetDegu
    @WoinshetDegu Місяць тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚና ራሳችንን እንድንመረምር የሚጋብዝ ትምህርት ነው ።

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር