SAK Training & Consultancy
SAK Training & Consultancy
  • 36
  • 53 638
CONFLICT management | ግጭትን መፍታት | ዶ/ር አደራ አብደላ
SAK Training and Consultancy firm a private capacity-building firm established in May 2005 to provide training, consultancy, and research services in areas of leadership and business management to private, government, and non-government sectors as well as bilateral and multilateral organizations.
Since the establishment of our organization, SAK served 135 organizations and trained more than 15,000 people.
We have a solid background, profound knowledge, ample experience, and a passion for service.
SAK is ready to cater to your training and consultancy needs with a servant attitude and outstanding customer service.
Переглядів: 239

Відео

Character matters! የቀናነት ኃይል | ዶ/ር አደራ አብደላ
Переглядів 432Місяць тому
In this video, discover how a positive mindset can transform your life! Learn simple yet powerful ways to shift your thoughts, turn challenges into opportunities, and create a brighter, more successful future. Let’s embrace positivity together and unlock your true potential! #song #ethiopianmotivation #motivation #habesha #empowerleaders #duet #stayPositive #MindsetMatters #PositiveVibes #Motiv...
ከአይሆንም ወደ ይቻላል : አቶ ክቡር ገና | ዶ/ር አደራ አብደላ
Переглядів 402Місяць тому
This video summarizes 10 key leadership lessons from Ato Kibur Gena’s experience, shared at the (FEEL) Forum for Executive leaders. His insights are presented in a concise and actionable format to inspire and empower leaders at all levels. የማዳመጥጥበብ #የተግባቦትክህሎት #ዶ/ርአደራአብደላ #listeningskills #communicationskills #SAKtrainingandconsultancy #EthiopianSelfDevelopment #EthiopianSuccessTips #LifeSkills...
#ውጤታማገለፃማድረግ #የተግባቦትክህሎት #effectivepresentationskills #ዶርአደራአብደላ #communicaitonskills
Переглядів 5544 місяці тому
This video tries to highlight the importance of making an effective public presentation. The video provides practical tips and techniques on public speaking.
አንተ እንዳለህ የማታውቀው ልዕለ ኃይል፡ ንቁ ማዳመጥ | ዶ/ር አደራ አብደላ
Переглядів 7364 місяці тому
ይህ ቪድዮ የሚያስቀኘው የማዳመጥ ክህሎትን እንዴት ማዳበር እንደሚቻልና ይህንን ክህሎት በማዳበር የሚገኘውን ጥቅም የሚያብራራ ነው፡፡ This video explains how to develop listening skills and the benefits of developing these skills የማዳመጥጥበብ #የተግባቦትክህሎት #ዶ/ርአደራአብደላ #listeningskills #communicationskills #SAKtrainingandconsultancy #EthiopianSelfDevelopment #EthiopianSuccessTips #LifeSkillsEthiopia #እንቆቅልሽ #የመስማትችሎታ #HabeshaInspiration #ኢትዮጵያዊአስተማማኝ...
#ኮምኒኬሽንክህሎት#Communicaitonskills#AssertiveCommunication #ተግባቦትብቃት#SAKtrainingandconsultancy#DrAdera
Переглядів 1,1 тис.5 місяців тому
ይህ ቪዲዮ ስለ ኮሚኒኬሽን ምንነት፣ መርሆዎች ፣ጠቀሜታና፣ ዘይቤዎች እንዲሁም በሀገራችን ከኮሚኒኬሽን ጋር ተያይዞ ያሉትን ችግሮችና መፍትሄዎችን ያብራራል፡፡
#የማድነቅኃይል# ጠንካራጎንላይማተኮር#አድናቂልብእናአይን#Appreciativeinquiry#focusonstrength#SAKconsultancy
Переглядів 7205 місяців тому
የማድነቅ ኃይል ወይም ባህል ማለት ጠንካራ ጎን ላይ በማተኮር ውጤት ለማምጣት መጣር ማለት ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል ከችግር መፍታት መንገድ ስኬታማ ስራዎችን በማስቀጠል ወደ ውጤት ላይ የማተኮር ስልት ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል ስለ ችግር ምንም አናውራ ሳይሆን ትኩረታችንን፣ አቅማችንን፣ ሃብታችንን ውጤት ባስመዘገቡ ነገሮች ላይ ማተኮር ነው፡፡ የማድነቅ ኃይል የተለያዩ እሳቤዎች ያሉት ሲሆን አነሱም የሚከተሉት ናቸው 1. በማንኛውም ሰው ላይ ጠንካራ ጎን አለ 2. ትኩረታችን እጣ ፈንታችንን ይወስናል 3. በአለም ላይ አንድ ብቻ እውነት የለም 4. ቃል ያነሳል ወይም ይጥላል 5. የጥያቄያችን ትኩረት ለውጤት አስተዋጾ ያደርጋል 6. ል...
#እራስንመቀበል#ዶ/ርአደራአብደላ#self-esteem#highselfesteem#ከፍተኛእራስን የመቀበል ባህርይ#Dr.AderaAbdela#SAKTraining
Переглядів 8685 місяців тому
እራስን መቀበል ወይም self-esteem ማለት ስለእራሳችን ያለን እይታ ወይም እምነት ነው፡፡ እራስን መቀበል ማለት ስለእራሳችን ያለን ግምት ወይም ዋጋ ነው፡፡ ስለእራሳችን ያለን ዋጋ የሚወሰነው ስናድግ እና ካደግንም በኃላ በቤተሰባችን፣ በመምህራን፣ በጓደኞቻችን እና በስራ አለቆቻችን ስለእኛ ሲሰጡ የነበሩት አስተያየቶች ፣ትችቶች ወይም ማበረታቻዎች ላይ የሚመሰረት ነው፡፡ እራስን መቀበል እኛ ስለ እራሳችን ያለን እምነት እና ስሜት ነው፡፡ የተሰጠን ማንነት እኛ ምንም ተሳትፎ ወይም ምርጫ ሳናደርግበት በተፈጥሮ ያገኘነው ማንነት ሲሆን ይህም ወላጆቻችንን፣ ብሔራችን፣ የቤተሰቦቻችን ቋንቋ፣ ዜግነት፣ ሃይማኖት፣ ጾታ፣የተወለድንበ...
የአቶ በቃሉ ዘለቀ የመሪነት ተሞክሮ /የስራ መሪዎች መድረክ/Forum for Executive Leaders#FEEL#sakconsultancy #addischamber
Переглядів 8106 місяців тому
የመሪዎች መድረክ (Forum for ExEecutive Leaders, FEEL) ተጨባጭ ተሞክሮ ያላቸው መሪዎች ለሌሎች መሪዎች ያላቸውን ልምድ የሚያካፍሉበት፣ ከሌሎች ተሞክሮ የሚማሩበት አንዲሁም የግንኙነት መረብ የሚዘረጉበት መድረክ ነው፡፡ የመድረኩ አራተኛ አንግዳ አቶ በቃሉ ዘለቀ ሲሆኑ የአቢሲንያ ባንክ ፕሮዝዳንት አንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት በመሪዎች መድረክ በመገኘት የመሪነት ተሞክሮአቸውን አካፍለዋል፡፡ ይህ ቪድዮ ከአቶ በቃሉ የተገኙ 15 የመሪነት ተሞክሮዎችን ያብራራል፡፡ የመሪዎች መድረክ አባል በመሆን ልምዶትን ያካፍሉ፣ ከሌሎች ተሞከሮዎች ይማሩ አንዲሁም ግንኙነትዎን በማዳበር ማህበራዊ ክህሎትዎ...
#Mindset#የአይምሮ ዝግጅት#GrowthMindset#Belief#ውቅረልቦና#SAK Consultancy#Change#Perspective#Paradigmshift
Переглядів 3,1 тис.6 місяців тому
ማይንድሴት ወይም ውቅረልቦና ማለት ስለ እራሳችን እና ስለ አለም ያለን እምነት እና አስተሳብ ነው፡፡ ውቅረልቦና ስለነገሮች ያለን እይታ እና ነገሮችን የምንተረጉምበት፣ የምንረዳበት እና የምንወስደውን እርምጃ ይወስናል፡፡ ያደግንበት አካባቢ (Environment) ፣ የተማርነው ትምህርት (Education) እና የኑሮ ልምዳችን( Experience) ውቅረ ልቦናችንን ለመቅረጽ ትልቅ አስተዋጾ ያደርጋል፡፡ ቤተሰብ፣ ትምህርትቤት፣ ጓደኞቻችን፣ የአካባቢ ማህበረሰብ፣ ሚድያ፣ የመንግስት ፖሊሲ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ አርት እና ሌሎችም ነገሮች አስተሳሰባችን ላይ በጎም ሆነ አሉታዊ ተጽ ያሳድራል፡፡ ሁለት አይነት ውቅረልቦናዎች አ...
#ግብመተለም#Goalsetting#አላማመርህይወት#SMARTgoals#ምንኖርበትምክንያት#Purposedrivenlife#Target#Beginwiththeendinmind#
Переглядів 1,9 тис.6 місяців тому
#ግብመተለም#Goalsetting#አላማመርህይወት#SMARTgoals#ምንኖርበትምክንያት#Purposedrivenlife#Target#Beginwiththeendinmind#
ስሜትን መግራት #Emotional intelligence# IQ + EQ# social skill# ዶ/ር አደራ አብደላ #SAK Training and consultancy
Переглядів 14 тис.7 місяців тому
ስሜትን መግራት #Emotional intelligence# IQ EQ# social skill# ዶ/ር አደራ አብደላ #SAK Training and consultancy
# ሁሉን አቀፍ ግብረመልስ # አራስን ፈልጎ ማግኘት # 360 degree feedback# Dr. Adera Abdela#SAK Consultancy#passion
Переглядів 8598 місяців тому
# ሁሉን አቀፍ ግብረመልስ # አራስን ፈልጎ ማግኘት # 360 degree feedback# Dr. Adera Abdela#SAK Consultancy#passion
#JOHARI WINDOW# SELF-DISCOVERY TOOLS# Dr. ADERA ABDELA#የጆሃሪ መስኮት # እራስን የማግኛ ዘዴ#SAK TRAINING
Переглядів 1,7 тис.8 місяців тому
#JOHARI WINDOW# SELF-DISCOVERY TOOLS# Dr. ADERA ABDELA#የጆሃሪ መስኮት # እራስን የማግኛ ዘዴ#SAK TRAINING
ራስህን እንዳታገኝ የሚከለክልህ ምንድን ነው? የሌላ ሰው ህይወት እየኖርክ ይሆን? እራስህን አግኝ | የራስን ችሎታ የማግኛ ዘዴዎች | ዶ/ር አደራ አብደላ
Переглядів 2,8 тис.8 місяців тому
ራስህን እንዳታገኝ የሚከለክልህ ምንድን ነው? የሌላ ሰው ህይወት እየኖርክ ይሆን? እራስህን አግኝ | የራስን ችሎታ የማግኛ ዘዴዎች | ዶ/ር አደራ አብደላ
#ወደኃላ የሚያስቀሩንን አስተሳሰቦች ማስወገድ#Overcoming Self-defeating beliefs #personal development#selfimprovement
Переглядів 4,1 тис.8 місяців тому
#ወደኃላ የሚያስቀሩንን አስተሳሰቦች ማስወገድ#Overcoming Self-defeating beliefs #personal development#selfimprovement
በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት የማምጫ ዘዴዎች # Holistic Personal Development Techniques# ዶ/ር አደራ አብዳላ ማስተር ትሬነር
Переглядів 2,4 тис.9 місяців тому
በህይወታችን ላይ ሁለንተናዊ እድገት የማምጫ ዘዴዎች # Holistic Personal Development Techniques# ዶ/ር አደራ አብዳላ ማስተር ትሬነር
የአቶ ክቡር ገና የ50 አመት የመሪነት ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/FORUM FOR EXECUTIVE LEADERS (FEEL) /LEADERSHIP MATTERS!
Переглядів 4989 місяців тому
የአቶ ክቡር ገና የ50 አመት የመሪነት ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/FORUM FOR EXECUTIVE LEADERS (FEEL) /LEADERSHIP MATTERS!
የአቶ ክቡር ገና የመሪነት ምርጥ ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/LEADERSHIP EXPERIENCE OF KEBOUR GHENNA/ LEADERSHIP MATTERS!
Переглядів 8329 місяців тому
የአቶ ክቡር ገና የመሪነት ምርጥ ተሞክሮ/የስራ መሪዎች መድረክ/LEADERSHIP EXPERIENCE OF KEBOUR GHENNA/ LEADERSHIP MATTERS!
THE ART OF SELF-LEADERSHIP
Переглядів 6 тис.9 місяців тому
THE ART OF SELF-LEADERSHIP
24 key leadership lessons from Dr. Arega Yirdaw.
Переглядів 3,9 тис.10 місяців тому
24 key leadership lessons from Dr. Arega Yirdaw.
የሰራ መሪዎች መድረክ Forum for ExEcutive leaders #FEEL@Addischamber @SAK #FEEL #leadership|AACCSA & SAK |
Переглядів 27710 місяців тому
የሰራ መሪዎች መድረክ Forum for ExEcutive leaders #FEEL@Addischamber @SAK #FEEL #leadership|AACCSA & SAK |
ከማነቃቃትወደ ማብቃት @SAK #Training #Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
Переглядів 29310 місяців тому
ከማነቃቃትወደ ማብቃት @SAK #Training #Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
Переглядів 1,1 тис.10 місяців тому
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ_ክፍል 2 @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
Переглядів 72710 місяців тому
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ_ክፍል 2 @Addischamber #FEEL #leadership #experiencesharing |SAK Consultancy|
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing
Переглядів 1,1 тис.10 місяців тому
የዶ/ር አረጋ ይርዳው የመሪነት ተሞክሮ @Addischamber @SAK_Consultancy #FEEL #leadership #experiencesharing
የስራ መሪዎች መድረክ #3 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
Переглядів 16311 місяців тому
የስራ መሪዎች መድረክ #3 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
የስራ መሪዎች መድረክ #2 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
Переглядів 31211 місяців тому
የስራ መሪዎች መድረክ #2 #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy
የስራ መሪዎች መድረክ መክፈቻ እንግዳ #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy #experiencesharing #leadership
Переглядів 49311 місяців тому
የስራ መሪዎች መድረክ መክፈቻ እንግዳ #ዶ/ር አረጋ ይርዳው #FEEL @saktraining&consultancy #experiencesharing #leadership
Forum for ExEcutive leaders |AACCSA & SAK |
Переглядів 31211 місяців тому
Forum for ExEcutive leaders |AACCSA & SAK |

КОМЕНТАРІ

  • @fasikabera
    @fasikabera 7 днів тому

    thank you so much ! D/r

  • @doubleyourenglish
    @doubleyourenglish 11 днів тому

    Thank you so much doctor. I have also taken your training @Kombolcha. Keep up the good work😍

  • @selameyeselam
    @selameyeselam 13 днів тому

    Doctor, your content and insight is always educational and entertaining.Keep up the good job

  • @nebilshifa3759
    @nebilshifa3759 16 днів тому

    ዶ/ር ሌሎችን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት በጣም አደንቃለው; ክብረት ይስጥልን!

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 16 днів тому

      @@nebilshifa3759በጣም አመሰግናሁ:: በርታልኝ ::

  • @wendubulti-en3yd
    @wendubulti-en3yd 17 днів тому

    ስልክ አና አድራሻ

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 17 днів тому

      @@wendubulti-en3yd My number is 0911514422

  • @raheladdis6317
    @raheladdis6317 18 днів тому

    Always helpful topics

  • @Almaz-m7z
    @Almaz-m7z 18 днів тому

    Thanks 👍

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 20 днів тому

    great!

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 20 днів тому

    Thank you for your lesson.

  • @fasikabera
    @fasikabera 20 днів тому

    ስለ ሀገራችን የተናገርከዉ ልቤን ነካዉ ህብረት የለነም ብንተባበር የት በደረስን ዶ/ር እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እዉቀቱን ይጨምርልህ ምሳሌወችህ በጣም ያስደምሙኛል እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 20 днів тому

    ሁሉም በየ ቦታቸዉ ጠቃሚ ናቸዉ እናመሰግናለን አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @BereketBerket-xx4uq
    @BereketBerket-xx4uq 29 днів тому

    Dr Arega yrdawu God bless you

  • @fasikabera
    @fasikabera Місяць тому

    እናመሰግናለን !!❤

  • @fasikabera
    @fasikabera Місяць тому

    ዶ/ር በምን ልግለፅህ ቀናነትን ስለተዉን ነዉ ሀገር እንዲህ ምትናወፅ ያለች የጠቀስካቸዉ ታሪኮች ልክ አሁን ያለንበት ነዉ እሄን የመሰለ እዉቀት ሰሚ መጥፋቱ ይገርማል ሀሜት ቢሆን እኮ እናመሰግናለን 🙏

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 Місяць тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @WoinshetDegu
    @WoinshetDegu Місяць тому

    እጅግ በጣም ጠቃሚና ራሳችንን እንድንመረምር የሚጋብዝ ትምህርት ነው ።

  • @DTFNews
    @DTFNews Місяць тому

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውት እራሱ መፈሳዊ ትምህርት ነው የማይከፈልበት በነፃ የሚሸመት ከዚህ በላይ እውቀቱን ያብዛልህ በጣም ሚገርመኝ ግን ይህን የመሰለ እውቀት የሚሰማው ጥቂት መሆኑ ነው ይሄኔ ክፋትና ሌላ ቧልት ነገር ቢሆን ሰብስክራይበሩና ቪው ይጨምር ነበር የእኛ ሰው መልካም ነገር ወይ አይሰማ ወይ አያነብ አንተ ግን በርታ ተባረክ አመሰግናለው

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy Місяць тому

      @@DTFNews አሜን! አመሰግናለሁ ::

  • @fasilyoseph3611
    @fasilyoseph3611 Місяць тому

    Voice is not clear

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy Місяць тому

      You are right. We will improve in the future.

  • @MohammedFikadu
    @MohammedFikadu Місяць тому

    Wwwww❤

  • @ademmuhammed9497
    @ademmuhammed9497 2 місяці тому

    ድንቅ ችሎታ ነው!!

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    Thank you d/r❤

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    ዶ/ር የብዞቻችን ችግር ነዉ እኔማ ማትረቢ እዬተባልኩ ነዉ ያደኩ ከጎረቤት ልጅ ጋርም ያወዳድሩኝ አረ ስቱን በሰዉ ፊት መራመድ እፈራ ነበር አሁንም ማስተካከል ያለብኝ ነገሮች አሉ በጣም አመሰግናለሁ ሼርርር እናድርግ እሄን የመሰለ ትምህርት

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    Woww! Thank you so much D/r adera

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 місяці тому

    D/r it's Amazing thank you so much 😍

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 3 місяці тому

    Thank you Dr. I am learning a lot from your channel.

  • @mukeremabako
    @mukeremabako 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር❤❤💚🙏🙏🙏

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 3 місяці тому

    I do it.

  • @fasikabera
    @fasikabera 3 місяці тому

    ዶ/ር አደራ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነበር

  • @wesenLion
    @wesenLion 3 місяці тому

    Thank u!

  • @webetabebeweba8813
    @webetabebeweba8813 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @MisaleMusicArt
    @MisaleMusicArt 4 місяці тому

    በጣም ጠቃሚ ነው ያካፈልከን ክለቡ ለመሳተፍ ክፍያ አለው

  • @GoldenHearts-fl6pc
    @GoldenHearts-fl6pc 4 місяці тому

    Its good to see you in you tube Dr Adera

  • @Teshome157
    @Teshome157 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @KelilGenaKomicha
    @KelilGenaKomicha 4 місяці тому

    Wow, my heroic brother's !!!

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 4 місяці тому

    thanks a lot!!!

  • @kediribrahim2020
    @kediribrahim2020 4 місяці тому

    Excellent

  • @megnotkedirkelil7799
    @megnotkedirkelil7799 4 місяці тому

    Very intereseting

  • @Sofenias-z6l
    @Sofenias-z6l 4 місяці тому

    I love the church analogy! Egziabher yestelegn Dr Adera.

  • @selameyeselam
    @selameyeselam 4 місяці тому

    Thank You Dr.

  • @selameyeselam
    @selameyeselam 4 місяці тому

    Thank You Dr. This is the very informative

  • @TigiFelek
    @TigiFelek 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @hailuzeleke9393
    @hailuzeleke9393 4 місяці тому

    Thank you! it is my 2017 plan

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @bamlakbiazine
    @bamlakbiazine 4 місяці тому

    ዶ/ር እናመሰግናለን ስብሰባ እንዴት ጥሩ አድርጎ መምራት ይቻላል?

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 4 місяці тому

      Thank you so much. I may consider the topic in the future.

  • @abaycomputer5353
    @abaycomputer5353 4 місяці тому

    ዶ/ርአደራ አብደላ በእውነት አመሰግናለሁ ክብር የገባሃል ዕድሜ ፣ ጤና ፣ ሠላም ፣ በረከት ፣ ብልጽግና ይስጥልን

    • @SAK_Consultancy
      @SAK_Consultancy 4 місяці тому

      @@abaycomputer5353 The pleasure is mine.

  • @megnotkedirkelil7799
    @megnotkedirkelil7799 4 місяці тому

    I love the topic and content.thanks for sharing!

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 4 місяці тому

    Thanks Dr. Active listening=attention+understanding+empathy+questions+feedbacks

  • @tarikkefale1766
    @tarikkefale1766 4 місяці тому

    Thanks dr.

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 5 місяців тому

    ይሕ ሁሉ እውቀትና አዋቂዎች በሞላባት አገር ።ግን ምድር መሸከም የማትችለው አይነት የግፍ ግድያ በዝቷል ኦሮሞ በሰው ላይ እያደረሰ ያለው ግፍ ለምድር ሁሉ ይተርፋል የሚያመጣው ቁጣ ።ሰው ጭቅላትላይ ለመሰራት ሞክሩ በየክልሉ ለኦሮሞዎች የሰውነት ባሕር እድሮራቸው ስሩ ወድልጅ ከዃላው እንጨት ከተው ሲያሰቃዩት አይቼ ሞቴን ተመኘሁ ።ሰው እየተሰቃየ ነው😊😊😊

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 5 місяців тому

    thanks a lot really for the very informative, clear, concise and knowledgeable content...keep up the hard work!!!