I WAS REMEBER WHEN I WAS CHILD. GENERAL TESHOM TELAHUENE PLAYING BASKET BALL HARARA HAMARESA 2ND MEDEFEGNE SHELEKA. GENERALE TESHOMA VEARY TALL SPORTS MANA. I Am ALL TIME PROUDLY THIS HERO GENERAL TESHOME FROM HARAR HAMARESA 2ND MEDEFEGHNE SHELEKA.
I was there at Massawa on this day. I was a 20 years old national service soldier. You cannot compare the 2 generals. The Only hero of this dark day is General Teshome
How do you skip from that war? Did you surrender yourself for Shibya? Why don't sacri sacrify yourself with general Teshoma? Or you just told us What you heard from media like the rest of us ?🤔🤔
He was an invader, how can you name him Tedros who died inside Ethiopia, Eritrea 🇪🇷 was never part of ur ETHIOPIA. It was in 1952 we were forced to be federated in exchange of that Haileslase gave them a military base in Eritrea.
I'm sorry but there are confilicting stroies regarding B/general Toshme because I have heard another person telling totally different stroy. Another very important thing I would like to point out is the part where the reader/stroy teller talking about Ethiopian unit, which is utterly nonsense and it lacks any historical context because Ethiopians were never united under the Derg regime and they weren't united before Derg come to power either ,the only time where there was a little of unit was during the Italy occupations. Second point, Eritrea was not part of Ethiopia and it doesn't make any sense when you tried to include Eritrea/n in your unit nonsense,because Eritreans had a cause and they faught united for their cause and won the battle because of that.However, Ethiopian especially those of Derg sympathizer aren't in position to accept these facts.To your surprise one of the primary reason why Derg lost the battle is because most of the Derg leaders starting from Mengistu H/mariam were delusional and utterly detached from reality and when they loss a battle,instead of making factual evaluation and make decision based on these finding, they had habit of making the military leader as scapegoat and were reprehensible and implusive decision makers.Another very crucial factor was that the level of disagreement, toxic competition and contempt among senior military leaders plus implusive and narcisstic nature of Mengistu H/mariam. let me include some historical context that supports to the assessment that mentioned above.The Eritrean War of Independence was pretty much over in 1988 at the Battle of Afabet over the Nadew Command when the EPLF dismentaled the 22nd Division of the Ethiopian Second Revolutionary Army.Now the Derg top generals and Mengistu H/mariam had to find somehow a scapegoat for that defeat and the Commander of Command Nadew, General Brigadier Tariku Ayne become scapegoat ,but not only was he dismissed from his position but he was executed infront of soldiers in Asmara.Another important thing that need to be mention is also the execution of 12 generals in 1989 under the direct order of Mengistu H/mariam.Therefore, the cause of Eritrean for the struggle and the impulsive,narcisstic nature of Mengistu H/mariam, and the toxic competition and contempt among senior military leaders that led the defeat of Derg.
Ethiopians don't be foolish by such stories. When you occupy someones land by force deadly consequence like Massawa, Afabet, and Nakfa will happen. You name your heros others have also their heros. My advice is be civilised and learn how to coexist with your neighborhs in peace.
ታሪኩ በመቅረቡ ተደስቻለሁ ተክዣለሁም በህይወት ተርፌ ዛሬ ስሰማ እና አሁን ያለንበት የደርግ፣የኢሀዲግ፣የሀይለማሪያም፣በቀጣይም ብልፅግና ለዚህ ምስኪን ህዝብ ምን እያሰብ እንደሆነ ያወቀ ይኖር ይሆን ካለፈው ያልተማርን፣ለዛሬ የማናስብ ለነገው የተስፋ ጥንስስ ያላኖርን የታሪክ አተላዎች ነን የሞተው ጀነራል ታሪክ ሰርቶ በክብር ሞቷል ታዲያ ያልሞተው ጀነራል በምን መስፈርት ነው የእውነት ታሪክ የሚናገረው በኔ እምነት ወደ ቆሰሉት ከመሄድ እና ከመማረክ በተሰጠው ማካሮብ ለምን ስራ አልስራም በወቅቱ በውጊያው ነበርኩና ነው ።ይሁን እነጂ ፈሪ ለናቱ ሆኗልና ጀነራሉ የወሰደው መፍትሄ ለዛሬ አብቅቶታል በየግዜው ብቅ የሚሉ ጀግኖች ቢኖሩም አላማ ለሌለው የወደቁ ጀግናችንም ብንዘክራቸዉ መልእክቴ ነው
ብካርታው እንደሚታየው ሁመራ የጎንደር ማለት ነው የትግራይ ኣይደለም
እንደ አወን ከኢሀድግ በፊት እኮ ሁመራ ወልቃይት የሰሜን ጎንደር አካል ነበር
Ye Eritrea meretee ...ayedefereme..
Egzabhere yebarekewuu..newu..
Eplf is lion
ብ/ጄ ጥላሁን ክፍሌ ታህሣሥ 24/1984 ዓም በፅሑፍ በአዱስ ዘመን ጋዜጣ ሰጡ የተባለው ሃሳብ ከእውነት የራቀ ነው።ምንአልባት አብረን የነበርን ሰዎች ያለቅን መስሎአቸው ሊሆን ይችላል።የአሥመራ መንገድ እንዳይዘጋ ለአቀረብኩት ጥያቄ ጄ/ል ተሾመ ቢሮ ተሸከርካሬ ላይ ተቀምጠው በማፌዝ የሰጡኚ ምን እንደነበር እውነተኛ ከሆኑ ያስታውሳሉ።በወቅቱ ይህን መረጃ አግኚቼ መልስ መስጠት ባለመቻሌ አዝናለሁ።
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
አበራ ሽብሬ
ታሪኩን ኣስተካክለው እባክህ
የውሸት ትርክት አይደለም ወንድሞቻችን ተሰውተውበታል ገናጀግንነታቸው ህያው ይሆናል ገና ገና ታሪክ ሰሪዎቹ አይበገሬዎቹ ታሪካቸው ይዘገባል ምነው ሀገር ወዳዶች በዚህሀገር ቢበዛ ብዬ እመኛለሁ
ጉራ ስላም የሚጠላ መለያ ነው
ኤርትራ ህዝብ በትር ይዞ በረሃ የወጣ ከጠላቱ ብረት ማርኮ ታክና መድፍ ታጥቆ ሃገሩን ያስመለሰ ጅግና ህሕብ ነው
Ethiopia yewshet ager ,yasaznal
ስንት ጀግና አለቀ ስንት ባንዳ ኖረ።
ጅግና ማለት ብሃገሩ የምሞት ንው በሰው ሃገር የሞተ ጅግና ኣይባልም
ለሺህ አመታት ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ነበረች። ውሸታሙ ሻቢያ ነው
የኢትዮጵያ ጀግኖች ዳግም እንደ አድዋ ስማቸው ተነሳ ለእግዚአብሔር ጊዜ አለው
Fashitawyan yederg geboch
I WAS REMEBER WHEN I WAS CHILD. GENERAL TESHOM TELAHUENE PLAYING BASKET BALL HARARA HAMARESA 2ND MEDEFEGNE SHELEKA. GENERALE TESHOMA VEARY TALL SPORTS MANA. I Am ALL TIME PROUDLY THIS HERO GENERAL TESHOME FROM HARAR HAMARESA 2ND MEDEFEGHNE SHELEKA.
ብርጋዴር ጀኔራል ተሾመ ተሠማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግና ናቸው የሥልጣናቸው ልክ የሁአሠ መድፈኛ አስተባባሪ ሲሆኑ ምጽዋ ሔደው የተሰውት በምጽዋ ግንባር የሁአሠ ቀዳሚ መምሪያ አስተባባሪ ሆነው የ6ኛ ክፍለ ጦርና ድጋፍ ሠጪ ጦሩን በማስተባበር የምጽዋን የጦር ግንባር ይመሩ የነበሩና በመጨረሻም እንደቴዎድሮስ ሽጉጣቸውን በመጠጣት የተሰው ሞርጥ ኢትዮጵያዊ ረጋ ያሉ ጠይም ረጅም መልከመልካም ረጋ ያሉ ጀኔራል ነብሣቸው በገነት ትኑር።
Ethiopia Defeated after Afabet captured .
Yesew hager werw nw enji
ክክክክክ ኣይእናንተ ፉኮራውና ሽለላው ታድላችሃል።
እሱን በሰአቱ እንነጋገራለን
We love you General Tashom , our Heroes !!! You died for our country!!!!!
እስካሁን ከእንቅልፍህ ኣልተነሳም። ማሳዋ ኣገርህ ሁኖ ኣያቅም። ሃይለስላሴ ከኢንግሊዝ ተመሳጥሮ ብሚስጥር ወታደሮቹን ያስገባ ቆይቶ የኤርተራ ባንዴራ ብ1962 ኣስወረደው የሬትራ ትግል ደግሞ በ1961 ብመስከረም ወር ተጀምረውል ። ክመቼ ነው ማሳዋ ኣገርህ የሆነች። ሻዕብያ ለሃገሩ ሲል ኣሳያቹህ ኣይደል። የዓሳ እራት ኣደረጋቹህ። ሃቅ ሁሌን ያሸንፋል። ኣገርህ ፈልግ። ማሳዋ የሞት ሞት የሞትክ ምስዋእት ትለዋለህ።
😂😂😂 ምጽዋዕ ሃገራቹ ነው እንዴ ?
@@abitifili3597አዎ ለሺህ አመታት ሀገራችን ነበር
@@deeplight7206ውሸት መለስ እኾ ነገራቹ ኢትዬጵያ 100 ዓመት ያልሞላት ሃገር ነች : የመጽሓፍ ቁዱስ እንዳታመጣ እስዋ ሌላ ናት 😂😂😂😂
@@abitifili3597 ትናንትና የመጣው ወያኔው መለስ የፈለገውን ቢናገር እኛ ምን አገባን? ውሸታም ነው፥ አለቀ። እኛ የምንቀበለው በታሪክ የተረጋገጠውን ማስረጃ ነው። እስቲ ኤርትራ ለሺህ አመታት ነጻ ሀገር እንደነበረች የሚያሳይ ታሪካዊ ማስረጃ ስጠኝ
አይ ምፆዋ የታደሰ ቴሌሳልቫኖን መፅሀፍ ያነበበ የዚህን ታላቅ ጀኔራል ታሪክና በርካታ ጀግኖች ልጆቿ እንዲሁም ሃገር ሻጭ ባለታሪኮችን ያሳየናል እሱን የሚያነብ ኢትዮጵያዊ አለመልቀስ አይችልም
Always etiopian army they died for realy ethiopeian people and for ethiopia
ክብር ህይወታቸውን ለ🇪🇹🇪🇹 አንድነት ለከፈሉ ጀግኖች 🙏🙏🙏🙏
Ine iko izaw neberkunge izaw ytekatel tankoch 4 nachew twashaleh jerenalu yeteyazew bemaymech gizena weqt neber. Antegin yewesenkew ke mewachujerenal new inji bzu enie kemaqachew negeroch inko bzu shtet alebh.
ጀግናዊ ሻዕብያ አንዴና ለምጨረሻ ኤርትራ በደሙና አጥንቱ ነጻ ወጣለች
ባንዳው የአረብ ተላላኪው ሻአቢያ የኢትዮጵያ መኮንኖችን በሴት እና ገንዘብ ገዝቶ በህገወጥ መንገድ ኤርትራን ቢገነጥልም ወደ እናት ሀገሯ መመለሷ የማይቀር ነው:: አፈር በልታ አትቀርም ኤርትራ !!
Ehe talak gedel adelm benesu enbita 1000 sew nw yascheresut abatu
ልብ ወለድ ነው ምታነበው ውሸት ነውር እና ሃጣት ነው ባክህ
አዛው ምፅዋ 6ኛ ክ/ጦር ነበርኩ ጀነራል ተሾመን መቼም አልረሳውም፤ ተሸ አንበሳው ሲሰዋ በአይኔ ያየሁና በጀም አስከሬኑን ካነሱት አንዱ ነበርኩ።ያንን ሹጣም አጋሰስ ጥላሁን ግን የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድበት የሄ ጅብ
እስቲ ታሪኩን ንገረኝ...
በውስጥ መስመር አዋራኝ
ስልክህን አስቀመጥልኝ እንዳየሁት ወዲያው እደውልልሀለሁ
I was there at Massawa on this day. I was a 20 years old national service soldier. You cannot compare the 2 generals. The Only hero of this dark day is General Teshome
How do you skip from that war? Did you surrender yourself for Shibya? Why don't sacri sacrify yourself with general Teshoma? Or you just told us What you heard from media like the rest of us ?🤔🤔
What did he accomplish by commiting suicide? He lost the war, he should save his life, like everybody else including menghistuo hailemariam.
ኢትዮጵያ ምን ግዜም የምትሸነፈው በውስጥ ባንዳዎች ነው ወገኔ ግማሹ ለሀገር ፍቅር ግማሾ ለገንዘብ እየሆነ ነው ጀግኖቻችን የሚሸነፋት አሁንም እንዳይደገም እሰጋለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይርዳሽ
ከድምጽህ አወጣጥ እንደምረዳዉ ወደ አንድ ጎን የማዘንበል ፍላጎት ያለህ ይመስላል። ታሪኩን እዉነተኛ ለማድረግ በሁለት ጄኔራሎች ለአንድ አላማ ይዎጉ ከነበሩ ነገር ግን የዉስጥ ሹክካቻ ከነበራቸዉ እንዲሁም በኢትዮጵያ ምሳላዊ አባባል "የሞተ ሰዉ አንገቱ ረጅም ነዉ" እንደ ሚባለዉ በተለመዶ በኢትዮጵያ በወባ ተነድፎ የሞተነም ጀኔራል ሁሉግዜ በወባ እንደሞተ ሳይሆን የሚዘገብለት በሱ ድራማ መስራት ስለሚፈለግ የልፈጰመዉን ጀብድ ነዉ የሚያላብሱት ፤ ስለዚህ ነገሩ ሚዛን ለማስያዝ ለምን ከሌላኛዉ ወገን የኤርትራ ጀነራሎችን አግኝተህ መሬት ላይ የነበረዉ ሀቅ ለማወቅ አትሞክርም ። አሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ሁኔታ እኮ ደርጎች የሕዝቡን ወኔ ለመቀስቀስ ብለዉ የሚጽፉት የተጣመመ ታሪክ ዉጤት ነዉ ።
ግሩም እይታ ነው።
ቃሉን፣ብለኸዋል፣ማን፣ያርዳ፣ይበቃል።መሰረቱ፣መፅዋ፣ጂ፣ጥላሁን፣ረግጧል፣ወይ፣የተሠጠው፣አጃቤ፣ጦረ፣ጌንዳ፣አውርዶ፣የምንዝናናው፣አሁን፣ብቻዠዠተለ፣ውስኬ፣ስጋብዝ፣ሳሰከር፣ከቆዬ፣በኋላ፣ደማስላይ፣አደለም፣እዲ፣ተከተሉኝ፣ብሎ፣በሸኢብ፣በኩል፣ፈሮጥጦ፣ለሻቤያ፣እጁ፣፣እና፣በየሰግበ
በየግባሩ፣ሴለፈልፍ፣የነበረው፣ሻቤያና፣ወያኔ፣ከአጠቁን፣በላይ፣ያጠቃን፣እሱነው፣ክሐድው፣ጥላሁን፣ነጂኔራል፣ተሾመ፣ቸሠማ፣ታሬኩ፣ግዜውን፣ጠበቆ፣ይወጣ፣ይዘመር፣ይሆናል፣
Fukora bicha wenafoch
ጀነራል ተሾመ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ጀግኖች ኢትዮጵያ አትረሳችሁም!! ኤርትራ በባንዳዎች እና በአረብ ባሪያ ተላላኪው ሻአቢያ ይህው አፈር ብትበላም ወደ እናት ሀገሯ ኢትዮጵያ መመለሷ የማይቀር ነው::
He was an invader, how can you name him Tedros who died inside Ethiopia, Eritrea 🇪🇷 was never part of ur ETHIOPIA. It was in 1952 we were forced to be federated in exchange of that Haileslase gave them a military base in Eritrea.
ይህንን የጀግንነት ገድል ከሰማሁ 30 አመት ያልፈዋል። የሬድዮ ግንኙነታቸውም ተቀንጭቦ ቀርቦ ነበር።
የሚገርም የሚደንቅ ጀግንነትና ቁርጠኝነት የታየበት እውነትም ዳግማዊ ተዎድሮሳዊነትን ያስመሰከሩ ኩሩ ኢትዮጵያዊ። ስማቸውና ስራቸው ለዘላለም ከብሮ ይኖራል። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
So Ethiopians which one is it? The Derg army lost because they didn't fight? Or because Eritreans won because they had a just cause?
Option C, we will discuss this in the future
ጉረኝ ነህ ብዝህ መልክ ታሪክ ኢየ ጠመዘዝክ የምምጣ ሸንፈት ነው ደካም ሰው ቱሩጉም የለል ሃሰት ምን ትረፊ ታገኝለህ ላባ ነህ
ጀኔራል ጥላሁን ቢሄሩ ምንድን ነው እኔም በቅርብ አብሮት የደርግ ወታደር የሆነ ነው ስለ ጥላሁን ከሀድነት ሲናገር ሰምቻለሁ ቲክቶክ ላይ
ኢትዮጵያው ጉራ የሁል ጊዘ ሰራች ነው።
ጄኔራል ጥላሁንን ገርጂ ቤታቸው በአጋጣሚ ሄጄ ካገኘኋቸው በኋላ፤ ቤት ተመልሼ ለአባቴ ስለእሳቸው ስጠይቀው ''ይሄ ባንዳ ነው'' ብሎኝ ፊቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ። አባቴ ኮ/ል ተስፋዬ አበበ ይባላል፤ የልዩ ኤታማዦር አዛዥ ሆኖ ከጃንሆይ እስከ 1983 ድረስ አገልግሏል። ከጄኔራል አሊ ሀጂ ጋር ደግሞ በሐረር ጦር አካዳሚ ሁለተኛ ኮርስ አንድ ባቾች በመሆናቸው እና ጓደኛሞችም ነበሩ። በመጀመሪያ ምፅዋ ላይ በወያኔ ሬድዮ ላይ እንደተማረኩ ሲሠማ አዝኖ ነበር። ኋላ ላይ ምፅዋን መሸጣቸውን ሲሠሙ፤ ከነበራቸው የሐረር ጦር አካዳሚ ሁለተኛ ኮርስ ማህበርአሊ ሐጂን አባረሩዋቸው። ጓደኝነታቸውም በዛው ቀረ። ጄኔራል ጥላሁንም በተሠጣቸው ገንዘብ የሚገርም ቪላ ቤት ውስጥ እየኖሩ ነው። ጄኔራል አሊ ሀጂ ደግሞ በወቅቱ አየር መንገድ የምትሠራውን ሚስቱን አዚዛን ከእነ ቤተሠባቸው ይዞ አሜሪካ ገባ። ከመሄዱ በፊት ታሞ እዚህ አአ ነበር፤ ከደርግ ውድቀት በኋላ። እናም የአካዳሚው ጓደኞቹ ቤቱ ድረስ ሄደው ፈጣሪ ይማርህ ብቻ ብለው ወጡ። አሊ ሀጂም አንገቱን እንደደፋ ቀና ብሎ ሣያያቸው ቀረ።
ጄኔራል አሊ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት ታሞ እዚህ አዲስ አበባ ነበር። እናም የአካዳሚው ጓደኞቹ አንድ ማህበር የነበሩት፤ ከእኛ ይለፍ ብለው ቤቱ ድረስ ሄደው ''ፈጣሪ ይማርህ'' ብቻ ብለዉት ሢመለሱ፤ እሱ አንገቱን እንኳን ቀና አድርጎ ለማየት ሳይችል አንገቱ እንዳቀረቀረ ቀርቷል። አሳዛኝ የባንዳዎች ታሪክ። ፈጣሪ ጀግኖቹን ነፍሳቸውን በእቅፉ ያኑርልን። ኢትዮጲያ የጀግኖች እናት ነች፤ ይብላኝ እነዚህ የማይተኩ ደፋር፤ የተማሩ ወታደሮች ከጃንሆይ ጀምሮ እስከ ደርግ ዘመን በታማኝነት ነፍሳቸውን ለኢትዮጲያ ለሠጡ አባቶቻችን... መቼም አንተካቸውም። Personally ስለማውቃቸው ነው እንደዚህ ያልኩት።
የውሸት ትርክት
ቱልቱላ. ውሸት መለፍለፍ ካረካሕ ለፍልፍ
ሀሀሀ፥እመኑ፥ተሸንፋችሀል፥ሁልግዜ፥ጉራ፥እመኑ፥ጀግግናው፥የኤርትራ፥ህዝብ፥አሽንፋል።
ፈሳም! ሻአቢያ ያሸነፈው በሴት እና በገንዘብ በተገዙ ሆዳም የኢትዮጵያ መኮንኖች ክህደት ነው:: ሻአቢያ በኢትዮጵያ ጠላቶች በገንዘብ እና መሳሪያ የታገዘ ወንበዴ ነው:: ይህው ኤርትራን አፈር አበላት:: ህዝቡ ምን ያህል እንደተሸወደ ልቡ ቢያውቀውም አፉ አያወራትም ሀቁን:: ኤርትራ ወደ እናቷ ኢትዮጵያ መመለሷ የማይቀር ነው::
ዲቃላ ሻዕብያ ታለቅሳለህ ጊዜ ለኩሉ አለ መፅሃፍ😂😂
ሽንፈታቸዉ ኣምነዉ ቢቀበሉማ ተደጋጋሚ ስህተት ባልፈጸሙ ምስኪንዋ ኢትዮጵያ ግን መቸ ይሆን ከልብ የሚያስብላት ሰዉ የምታገኘዉ::
@@markhsamuel8982እሱን በሰአቱ እንነጋገረዋለን
I'm sorry but there are confilicting stroies regarding B/general Toshme because I have heard another person telling totally different stroy.
Another very important thing I would like to point out is the part where the reader/stroy teller talking about Ethiopian unit, which is utterly nonsense and it lacks any historical context because Ethiopians were never united under the Derg regime and they weren't united before Derg come to power either ,the only time where there was a little of unit was during the Italy occupations.
Second point, Eritrea was not part of Ethiopia and it doesn't make any sense when you tried to include Eritrea/n in your unit nonsense,because Eritreans had a cause and they faught united for their cause and won the battle because of that.However, Ethiopian especially those of Derg sympathizer aren't in position to accept these facts.To your surprise one of the primary reason why Derg lost the battle is because most of the Derg leaders starting from Mengistu H/mariam were delusional and utterly detached from reality and when they loss a battle,instead of making factual evaluation and make decision based on these finding, they had habit of making the military leader as scapegoat and were reprehensible and implusive decision makers.Another very crucial factor was that the level of disagreement, toxic competition and contempt among senior military leaders plus implusive and narcisstic nature of Mengistu H/mariam.
let me include some historical context that supports to the assessment that mentioned above.The Eritrean War of Independence was pretty much over in 1988 at the Battle of Afabet over the Nadew Command when the EPLF dismentaled the 22nd Division of the Ethiopian Second Revolutionary Army.Now the Derg top generals and Mengistu H/mariam had to find somehow a scapegoat for that defeat and the Commander of Command Nadew, General Brigadier Tariku Ayne become scapegoat ,but not only was he dismissed from his position but he was executed infront of soldiers in Asmara.Another important thing that need to be mention is also the execution of 12 generals in 1989 under the direct order of Mengistu H/mariam.Therefore, the cause of Eritrean for the struggle and the impulsive,narcisstic nature of Mengistu H/mariam, and the toxic competition and contempt among senior military leaders that led the defeat of Derg.
የቀይ የቀይባሕር ኣሳ በላዉ፡😂😂😂
እሱን ወደፊት እንነጋገራታለን 😁
እስከመቼ ነው ግን የተዛባና ሃሰተኛ ታሪክ እያወራቹ ልትኖሩ።ያም ሆነ ግን ፈሪ ኣይደለም እንዴ ራሱን እሚያጠፋ?
ፈሪ ሰውማ እጁን ተይዞ የአገር መሳቂያ ነው የሚሆነው።
@@ayichalimzewdie-ck3qx ከሌሎቹ በባሰ ብዙ ምንም የማያውቁ ሰዎችን ገድሎ ይሆን? ብየ ነኝ።ንጹህ ቢሆን ኖሮ ግን እንደሌሎቹ እጁን ይሰጥ ነበር ምክንያቱም ጦርነቱ ምንም ኣላማ የሌለው የሰውን ኣገር ለመውረር የተካሄደ ስለነበር በኣብዛኛው ንጹሃን ኢትዮጵያውያን ሲያስታውሱት ኣይታይም።የጨቋኙ ደርግ ቤተሰቦችና ልጆች ግን እንደ ኣንድ ጀብድ ፈጻሚ ሲተርኩለት ይሰማሉ።
ክክክክክ ተረት ተረት ነው ምታውራው ያለ ቤትህ ገብተህ እርዳታ ምግብ ምናምን ትላለ ዴ
ውሸታም የውሸት ትርክት ምንም ወጋ የለውም ኢና ሽንፈትህን ትሸክመህ ትኝ ኣትዋናብድ
Ethiopians don't be foolish by such stories. When you occupy someones land by force deadly consequence like Massawa, Afabet, and Nakfa will happen. You name your heros others have also their heros. My advice is be civilised and learn how to coexist with your neighborhs in peace.
The deadly consequences are what will happen in the future. At the right time, you will repeat what you said here now
የውሸት ትርክት ለአድማጮችህ ማቅረብ ተገቢ አይደል ፤ ወይም ልብወለድ ታሪክ ነው ብለህ ብታቀርበው ይሻላል
የጀነራል ጥላሁን ክፍሌ ልጅ ነህ እንዲ!!የፈሪ ልጅ።
ይሄን የሚያሳይህ እኮ ሞኙን ለማጥመድ ነው። ያስቃሉ